ሱረቱል በቀራህ የምንችል አብረን እንቅራ የማንችል ደግሞ እናዳምጥ በጥሞና ቁርአን የቀልብ ዶክተራቸን ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии •

  • @bentmohammedtube7061
    @bentmohammedtube7061  4 года назад +252

    …❥ ወደ ኃላ እንመልከትና ልምድ ቅሰም
    …❥ ወደፊት እንመልከትና ተስፋ ሰንቅ
    …❥ አካባቢችንም እንመልከት እውነታን እንፈልግ
    …❥ ውስጣችንእንመልከትእራሳችንን የት እንደሆን እንፈልጋት
    ረመዷን እየገሰገሰ ነውና እንጠቀምበት!!!!

  • @TcTa-r9d
    @TcTa-r9d Год назад +36

    መሸ አለህ የረብ ቁርአንን የልቤ ንዳኘ አድርግልኝ የአለህ የረብ የከሪም የእለሂ የሀዱድ የፈተ የረዘቅ 🤲🤲🤲😢 አሰቤንም አሰከልኝ ሶብርንም ስጠኝ የረብ

    • @sየኮቸዋ
      @sየኮቸዋ 11 месяцев назад

      አ ሚን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @asirakfather2504
    @asirakfather2504 2 года назад +222

    አት-ተሒያቱ ሊልላህ ወስ-ሶለዋቱ ወጥ-ጦይባቱ፡፡ አስ-ሰላሙ ዐለይከ አይዩሃን-ነቢዩ ወረሕመቱልሏሂ ወበረካቱሁ፡፡ እስ-ሰላሙ ዐለይና ወዐላ ዒባዲልላሂ አስሷሊነ፡፡ አሽሃዱ አንላ ኢላሀ ኢልለሏህ ወአሸሃዱ አንነ ሙሃመደን ዐብዱሁ ወረሱሉሁ፡፡ (ማናቸውም) ሰላምታ ለአላህ ነው፡፡ (አምስት ወቅት) ሶላትና መልካም ነገሮች ሁሉ ለአላህ ናቸው፡፡ አንተ ነብይ ሆይ! ሰላም በአንተ ላይ ይውረድ፡፡ የአላህ እዝነትና ውዴታም ይስፈንብህ፡፡ በእኛና በአላህ ቅን ባሪያዎችም ላይ ሰላም ይውረድ፡፡ ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ፡፡ ሙሐመድም ባሪያውን እመሰክራለሁ፡፡

  • @AliAli-cj4hl
    @AliAli-cj4hl Год назад +37

    አላህ ሆይ እኛ ሙስሊሞች ሁላችንም የቁራን ለመቅራት ፍላጎት አለን ጌታዬ አላህ ለሁላችንም በእዝነትህ አግራልን አላሁም አሚን❤

  • @fatiyafftya8906
    @fatiyafftya8906 Год назад +50

    የርብ ቁረአንን አግርልን መሸ አለህ ዉዶቼ ዱአ አድርግልን ቁርአን አልጋበ አላኝ🤲🤲🤲🤲😭😭😭

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ሰ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ሰ Год назад +30

    የአላህ ካለሁበት ጭቅ አውጣኝ ያረቢ😢🥺🥺

  • @sofiaadgjxjgsjtsutsit1732
    @sofiaadgjxjgsjtsutsit1732 3 года назад +14

    ማሻአላህ አላህበሰማነውተጠቃሚያድርገን ቁረአንንምያግራልን የአላህ ያረቢ ቁርአንን የዘወትርጓደኝየአድርግልኝ የአላህልቤንአግራልኝ

  • @saeedhsan5768
    @saeedhsan5768 3 года назад +36

    ማሻአላህ አላህ ለሁላችንም የቁረአን ፍቅር ይስጠንን ያረብ

  • @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን
    @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን 3 года назад +111

    ማሻአላህ ያረብ ለሁላችንም ቁራአንን የልባችን ጓደኛ አርግልን ሂላሂ😭😭😭😭☝

  • @temeretemre5252
    @temeretemre5252 3 года назад +60

    ማሻ አላህ እንደት የሚያምር ድምፅ ነዉ ሥወደዉ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 Год назад +10

    ሡብሀነላህ ያረብ ምነኛ ያማረ ድምፅ ነው የአላህ ሠላም አለው ጀዛኩምላህ ህይር የቃሪውን ስም የምታቁ ፃፉልኝ!!

  • @MRyec-v7l
    @MRyec-v7l 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ አላህ ለኛም ይወፍቀን ❤❤❤❤❤❤

  • @HayatHayat-o5o
    @HayatHayat-o5o 5 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ያረብ የዉስጤን መሻት አይተህ አተ አግራልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😰😰

  • @قناةآياتقرآنيةمنالمصحفالشريف

    🌺أستغفر الله العظيم واتوب اليه🌺
    🌺أستغفر الله العظيم واتوب اليه🌺
    🌺أستغفر الله العظيم واتوب اليه🌺

  • @345R5-y5u
    @345R5-y5u Год назад +1

    ማሻላህ ይባርክ አላህ ለእኛም አላህ ያግራልን

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 5 месяцев назад

    ማሻአላ፣እዴትያማረድምፅነዉ፣ኤሔን፣ሡራ፣ሥሠማ፣ልቤን፣በጣምደሥይለኛል፣ያረብቁራንአግራልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ببب-ع6ذ
    @ببب-ع6ذ Год назад +3

    الله ቁርአንን አግራልኝ ያረብ ቁርአን የልብ ብርሀን ነው ያረብ በራህመትህ አግዘኝ ያረብ ዴካማ ባሪያህ ነኝ ያረብ እርዳታህን እፈልጋለሁ የአላህ ከቀብር ቅጣት ከጀሀነብ እሳት የአላህ በራህመትህ ጠብቀኝ ያረብ 🤲🤲🤲 😭😭😭 🤲🤲🤲

  • @ፋጡማ-ቘ3መ
    @ፋጡማ-ቘ3መ 3 года назад +28

    አላህ አንድ ነው 👉☝👂አዳምጡ

  • @ዜድነኝሰደተኛዋ-ጐ3ኰ
    @ዜድነኝሰደተኛዋ-ጐ3ኰ 3 года назад +3

    ማሻአላህ እንቄልፌ ጨረሼ እስከምነሳ እየቀራ ማሻአላህ ደስስል😢😢😢😢😪

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 2 года назад +2

    ማሻላህተባርከላህ አልሀምዱሊላህ ርቢልአለሚንደስየሚልዲምፅ ደስየሚልእና የምወደዉቁርንያርብቁርአንንለእኛምያግራልንያርብአሚንንን

  • @zedzed2782
    @zedzed2782 3 года назад +6

    ማሻ አለህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን የቁረአን ፍቅር ይወፍቀን

  • @abolambah6921
    @abolambah6921 3 года назад +8

    تبارك الرحمان ..ما شاء الله ...اسئل الله أن يهديني ويهديكم إلا سبيل الرشاد..سبحان الله والحمد لله
    وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهوَ علا كل شيء قدير

  • @ShddgdrSgeeurt
    @ShddgdrSgeeurt Год назад

    ያአላህ ቁርአን እንደማፍቀር ምንኛ መታደልነዉ❤❤❤❤❤
    አላህ አንተ አግራልኝ❤❤❤

  • @KuleKule-m2o
    @KuleKule-m2o Месяц назад

    ያአላህያረብቁራንአግራን
    መሽአላተባረክአ❤❤❤❤

  • @lllooo7537
    @lllooo7537 3 года назад +4

    ማሻአላ ህተባረካላህሰምተንየምንጠቀምበትያድረገንሁላችንንም
    ቁረአንንገራምያድርግልንያረብ

  • @مدينهعلي-ك8ت
    @مدينهعلي-ك8ت 3 года назад +14

    ማሻ አላህ ያረብ ሀባይብ እሥኪ አንድ ነገር ላሥቸግራችሁ በአላህ ዱአ አድርጉልኝ ሑላችሁም አላህ ያግራልሽ በሉና

    • @bentmohammedtube7061
      @bentmohammedtube7061  3 года назад +2

      አላህ ያግራልልሽ

    • @مدينهعلي-ك8ت
      @مدينهعلي-ك8ت 3 года назад

      አሚንንን ያረብ ማማ

    • @bentmohammedtube7061
      @bentmohammedtube7061  3 года назад +2

      እንዳትሰለች ደግመሽ ደግመሽ አጥኒ አንብቢ ይገባሻል ሆላችንም ስንጀምረው ከባድ ይመስላል ግን ቀላል ነው

    • @አይንየፍቅርየጎጃምልጅ
      @አይንየፍቅርየጎጃምልጅ 3 года назад +1

      አላህ ያግራለሽ እኔም እዳችነኝ ይገረግርኛል ያረብ እሱ ያግራልን

    • @mrslayla921
      @mrslayla921 3 года назад

      @@مدينهعلي-ك8ت አለህየግራልንለሁላችንም

  • @aassas1178
    @aassas1178 3 года назад +10

    መሻ አላህ አላህ ሆይ እኔም አግራልኝ ያረብ ሰወደው ወንድማችንን አላህ ይጨምርለት

  • @سبحنالله-ظ2غ
    @سبحنالله-ظ2غ 12 дней назад

    والله الحمد لله على نعمه الاسلام😢

  • @tanima5673
    @tanima5673 11 месяцев назад

    ወላህ ለአላህ የምሳነዉ የለምና ልባችንን ምላሳችንን ቁራን ያሪጊልን እንሸአላህ ያረብ አንተን የምሳንህ የለምና የአላህ

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 5 месяцев назад

    የአላህ ሁሉን ነገር አግራልን የአላህ ቁርአንንን የአረብ

  • @etbhh312
    @etbhh312 2 года назад +13

    ያረብቁረኢንያግረነኝ😭😭

  • @bentahmad3094
    @bentahmad3094 Год назад +3

    ያረብ የቁረን ፍቅር ስጠን🙏❤👌

  • @saeedhsan5768
    @saeedhsan5768 Год назад

    ማሻአላህ እደት ደሥእደሚል ቁረአንን አግራልን ያረብ

  • @የደራልጂፍቅርነዉ
    @የደራልጂፍቅርነዉ 3 года назад +10

    ምሻአላህ ምሻላህ ተባረከላህ😍😍😍

    • @staabdo7107
      @staabdo7107 3 года назад

      Uygvj th

    • @lubababh3937
      @lubababh3937 2 года назад

      አሠላመአለይኩም፡ያጀመአ፡በጣም፡የቁረአን፡ፍቅረ፡ነረኝ፡አልገባኝ፡አለ፡እባካችሁ፡እደት።ላድረግ።ባማረኛ።ትረጉም።ካለ።ተባበሩኝ😭😭😭😭

  • @ruzsayid
    @ruzsayid 2 года назад +5

    ያረብ ቁራንን ያግራልን

  • @shukran1112
    @shukran1112 3 года назад +3

    Mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hawa-yz4hm
    @Hawa-yz4hm 10 месяцев назад

    ማሻአላህ ጀመኢን ዱአ አርጉልኝ እስኪ ያረብ አላህ ያግራልንንን😢😢😊

  • @AsAs-os6rk
    @AsAs-os6rk 3 года назад +18

    አላህ ይጨምር ላችሁ

  • @ZmraAmam
    @ZmraAmam 2 дня назад

    ያረብ አለህ የአግራልን አተዉፈ ርጀንያረብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራህ
    @ራህ 10 месяцев назад +1

    ማሽ አላህ ቁርአን የሚገባውን ልብ አንተ ወፍቀኝ ዱአ አድርጉልኝ

  • @ፋጡማ-ቘ3መ
    @ፋጡማ-ቘ3መ 3 года назад +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ👌👌👍👍👌

  • @alainlovely873
    @alainlovely873 3 года назад +3

    Masha Allah mashaa AllahTabaraakaa.Allah

  • @KsaksammksaksaKsaksammksaksa
    @KsaksammksaksaKsaksammksaksa 9 месяцев назад +1

    ጀዘኩምለህ ከይረን

  • @JamilaAbdu-x7b
    @JamilaAbdu-x7b 11 дней назад

    አላህየ ለሁላችንም ፍቅርህን ረዝቀን ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ የሞቱብንንም ቤተሠቦቻችንን ማርልን ያረብ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ ለአላህ ብየ አላህ ወንጀላችንን ምሮን ነገ በአኬራ ጀነት የምንሰባሠብ አላህ ያድርገን ያረብ

  • @user-ul7vp8hu4o
    @user-ul7vp8hu4o 3 года назад +19

    ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን።

  • @Zainab-su3tv
    @Zainab-su3tv 3 месяца назад

    ያረብብብብ ያሮህማን ሮሂም ያኢላሂ ቁርአን ለመቅራት አብቃኝ

  • @KamilaRose-i1v
    @KamilaRose-i1v 4 месяца назад

    ማሻአላህ በጣም ደስስአሚል ዲምፅ
    ያጀመአ እስቲ ቁርአን እሚያሰቀራኚ ግሩብካል
    በዉስጥም ቢሆን ለላህብላቺሁ አስቀሩኚ

  • @አልሀምዱሊላህ-ወ8ዐ
    @አልሀምዱሊላህ-ወ8ዐ 3 года назад +2

    ማሻአላህ ለዝቤት አዲስ ነኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር ሰይርን ጀዛ ወላሂ ደስስ ሲል

  • @HaHa-on6zj
    @HaHa-on6zj 3 года назад +36

    አላህዬ በቁረአን ልቤ እንድሠምጥልኝ ዶኣ አረጋለሁ በዶአችሁ አግዙኝ በአላህ ፍቃድ

    • @بشيربششير
      @بشيربششير 2 года назад +1

      አብሽሪ

    • @hhrrt63
      @hhrrt63 2 года назад +3

      ዱአ አድጉልኝ ቁርአን እድሀፍዝ እድገራልኝ ሁሌም ስፍና ያጠቃኛል

    • @toybatoyba8805
      @toybatoyba8805 Год назад +1

      አብሺር

    • @ፋጡማ-ቘ3መ
      @ፋጡማ-ቘ3መ Год назад +2

      ኢላሂ ለሁላችንም ያግራልን የረቢ

    • @sarasaid2012
      @sarasaid2012 Год назад

      Mash allah !!

  • @hayatmehamed-vg5gw
    @hayatmehamed-vg5gw 8 месяцев назад

    ማሻ አላህ ያረብ ቁረአንን የልባችን ጓደኛ አድርግልን ❤❤❤😢

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og 10 месяцев назад

    ማሻ አላህ እኔም እደዚህ እድቀራ ዶአ
    አር ጉልኝ ያ ረቢ 😭😭😭😭😭😭
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
    @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c Год назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የአላህ ቁአንን አንተ አግራልኝ ያረብ
    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዉድ የሀገሪ ልጆች ሰላም ፍቅር አንድነት አላህ ይወፍቀን በሳኡዉድ እስር ቤት ለሚገኙ አላህ ፈረጃዉን ያቅርብላቸዉ

  • @ZmzmNesru
    @ZmzmNesru 7 месяцев назад

    ማሻአላህ ደስሲል የልብ እርጋታ ሱፏነላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kamelya-n5e
    @Kamelya-n5e 4 месяца назад

    ቁረአንየልብ ብረሀንነው ያአላህ አላህያግራልኝ ልቀራስገባ እቅልፍእቅልፍይለኛል እህት ወድሜች ደአአሩጉልኝ 🥲🥲አላህሆይ ያተባራህነኝና ቀጥተኛውን መንገድምራኝ ልብን በቁረአን አርስልኝ

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 Год назад

    አላህ ልቤን በቁረአን ሙላልኝ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @االل-ه6و
    @االل-ه6و Год назад +1

    ማሻአላህ ተባረካላ አሚን አሚን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @rihannasar-z2q
    @rihannasar-z2q Год назад

    ቁርአንን አግራልኝ የረብ❤ ማሻ አላህ የጫሚርልክ

  • @samiraaaa-ew4hz
    @samiraaaa-ew4hz Год назад

    ማሻአላ ተባረክ ተባረክ እረህማን

  • @لبنانيعالغفله
    @لبنانيعالغفله 2 года назад +2

    መሸአላህ🤲🤲🤲🤲የቁርአንልብይሰጠን

  • @radiyakhanradiyakhan4686
    @radiyakhanradiyakhan4686 3 года назад +5

    Mashalhaa allaah mashalhaa allaah mashalhaa allaah mashalhaa 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @siebaihmib
    @siebaihmib 8 месяцев назад

    ማሻአላህ ቁረአን የልብ ብረሀን❤❤❤

  • @Seaada-g6k
    @Seaada-g6k 5 месяцев назад

    ኢላሂ ደካማ ባራህ ነኝ አንተጠብቀኝ ያረብ ቁራአንም አግራልኝ ያረብ

  • @zbaybhzbaybh4933
    @zbaybhzbaybh4933 3 года назад +7

    ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @MadeenaMadi-s6o
    @MadeenaMadi-s6o 9 месяцев назад

    ማሻአላህ አላህ ያግራልን ያረብ እሱ በዝነቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahmetSeidginghassen
    @RahmetSeidginghassen 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤i am in love for this voice

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 3 года назад +2

    ማሻአላህ ጀዛከላከይረኝ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 3 года назад +7

    ማአሻአላህ አላህ ልባችንን ለቁርአን ያግራልን ያረብ

  • @Mhnhaed-l5h
    @Mhnhaed-l5h Месяц назад

    አሻእላ. ተባረክ. አላህ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @vivu1702
    @vivu1702 3 года назад +5

    ማሻ አላህ ባላቀውም ውሤጤን ዴሥሥ ይለኛል አድ አዻን ግን ይገባኛል

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 6 месяцев назад

    ማሻአላህ ቅረአንን ያቅልልኝ ያረብ

  • @samiramostafa107
    @samiramostafa107 3 года назад +4

    ማሻአሏህ ያረብ❤❤❤❤❤

    • @nimcomaxamedfaarax1073
      @nimcomaxamedfaarax1073 3 года назад

      🤩🤩🤩🤩🤩🤩💖💖💖💖💖💟💟💟💟❤❤❤💓💓😍😍😍😍🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠

  • @ZebibaZebiba-s9q
    @ZebibaZebiba-s9q 6 месяцев назад

    ማአሻዓላህ❤❤❤

  • @metageswagalwetube
    @metageswagalwetube 3 года назад +3

    አዉዙቢላ ደስክላክ ምታደርኩት ጤነኛነቹ በአላህ

  • @ggguughytgysuhhh2187
    @ggguughytgysuhhh2187 Месяц назад

    ማሻ አላህ😢❤ያረብ አግራልን😢😢

  • @Nነኝተስፈኛዋ
    @Nነኝተስፈኛዋ 2 года назад +2

    ያረብ ቁረአንንያግራልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sadealiali6102
    @sadealiali6102 3 года назад +8

    ማሻአላህ ጀዛኩ አላህ ኽይረን

    • @noormahmad562
      @noormahmad562 3 года назад +1

      መሻ አለሃ ኣላሀ ይጫምሪሊ ለኛሙ ኣለሃ ያጊራሊንን🌹🌹🇪🇹🇪🇹

  • @ttdd8866
    @ttdd8866 3 года назад +5

    መሸአላህ ጀዛከላህ ከይሩን

  • @VffHyh-ih6ev
    @VffHyh-ih6ev 9 месяцев назад

    ያረቢለሁላችንምአላህያግራልን❤

  • @ሀነንየሲሊጤዋ
    @ሀነንየሲሊጤዋ 3 года назад +7

    ማሸለህ💜💚❤❤❤

  • @انورعبدالله-ل3ل
    @انورعبدالله-ل3ل 8 месяцев назад

    አላህያረቡአላህያረህ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatmehamed-vg5gw
    @hayatmehamed-vg5gw 8 месяцев назад

    ማሻ አላህ ያረብ ልባችን አግራልን 😢

  • @halimamohammad6614
    @halimamohammad6614 12 дней назад

    አሚንንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @zehaboathiopia8339
    @zehaboathiopia8339 3 года назад +12

    ማሻ አላህ

  • @فممللل
    @فممللل 2 года назад +1

    ማሻአላ በጣምደስ ይላል ያርብ ለሁላችንምያግራልን

  • @ajbartube2901
    @ajbartube2901 3 года назад +4

    ማሻ አላህ የባረከላህ በርሺ

  • @የጉራጊልጅተስፈኛዉየእናት

    ማሻ አላህ 🌹🌹🌷🌷

  • @lztoutube8165
    @lztoutube8165 2 года назад +6

    አላህ ቀልባችን አሊህ ያግርልን
    የአላህ

  • @rootp9490
    @rootp9490 10 месяцев назад

    ያረቢ እኔስ ቁርሀን አልገሽ ብሎኛ ዱአ አርጉልኝ የሀባይቢ❤❤❤❤

  • @Ekarmወሎየዋ
    @Ekarmወሎየዋ 6 месяцев назад +1

    ማሻአላህ❤እሲአድነገር ላስቸግራችሁ አላህ ያግራልሽ በሉኝ😢😢😢😢😢ያርብ

  • @AhlamSeid
    @AhlamSeid 7 месяцев назад

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላ ነኢመተል ኢሥላም

  • @FtytyyTtt
    @FtytyyTtt Год назад

    መሻአላህ ምነኛ ያማረ ደምፀ ነው ወላሂ እኔ ይህው ወይተስፋ ቁረጭ አልተው ወይ ቁረአን አይገባኘ ልሰገድ ሳስብ ጭቀት ሳልሰገደ ስቀረ ጭቀት በቃ እያወኮኘ እዳላወኮኘ መሁኔን ሳስበው ያ አላህ ሱላት የሁለት ሀገረ መብራት መሁኑን እያወኮኘ ለሱላት ስቁም ማቀላፋት ቁረአን ለመቅራት ሳስብ ከ አቅም በላይ ጭንቅ ነው እሚለኘ ዱአ አረጉልኘ ምንም ሊገባኘ አልቻለም ስሞን ብቻ ይጀ ነው ያለውት እሱም ሞስሊም ነኘ እኔ እሚለውን😢😢😢😢😢

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 месяцев назад

      ሦላት መሥገድግደታነዉ

  • @RukuyaDawud
    @RukuyaDawud 11 месяцев назад

    ያረቢለሁላችንም አላህያግራልን

  • @طيبهمحمد-ز2ز
    @طيبهمحمد-ز2ز 3 года назад +9

    መሻአላህ"ያረብ😭😭😭😭😭😭

    • @girlgirl3700
      @girlgirl3700 2 года назад

      Aswrwbamaa❤️🌹😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️

  • @JamalJamal-od6lv
    @JamalJamal-od6lv 3 года назад +2

    ማሻ አላህ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @اللحمداللة-م3ذ
    @اللحمداللة-م3ذ 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ ተባረከላ

  • @AmalJmal-x3b
    @AmalJmal-x3b Год назад

    ማሸአላህ❤❤❤❤❤ያረብ

  • @monamano3674
    @monamano3674 3 года назад +6

    ማሻ አለሀ ታበረክ አለሀ ጄዛክ አለሀ ከይር

    • @louatlouat573
      @louatlouat573 2 года назад

      ማሻሀላህ ያርብ😭😭😥

  • @SmilingGrassyMountain-rw7id
    @SmilingGrassyMountain-rw7id 4 месяца назад

    ❤❤❤❤ ማሻአላህ ማሻአላህ🎉

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl 2 года назад +6

    አልቃኢዳ ነኝ ገና ግን ልቀራ ስገባ እቅልፍ እዬጣለኝ ተቸግራለሑ ሙስሊም እሕት ወዲሞቸ በዱአችሑ አስታውሱኝ

  • @user-yt6rb2kb2u
    @user-yt6rb2kb2u 8 месяцев назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን