🔴 የብዙዎችን ልብ የሰበረው የወጣቱ በሶስት ወንዶች መደፈር እና የጌትነት ባለቤት ተጠርጥራ በፖሊስ መያዝ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 178

  • @aklilnews
    @aklilnews  2 месяца назад +1

    ቤተሰብ ሰብስክራይብ👍 ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ ሼር አይረሳ አመሰግናለሁ🙏

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 2 месяца назад +17

    አክሊል የምትሰራው ስር ስለ እውነት ነው የምልህ የሚያኮራ ነው ተስፋ ሳትቆርጥ ለህዝብህ ድምፅ የምትሆን እንቁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በሀገራችን ይህንን ግብረሰዶም እግዚአብሔር አምላክ ይንቀልልን ልጁ አስለቀሰኝ በጣም ተጎድቷል የጌትነት ሚስት በቅርቡ የእጅሽን ታገኛለሽ የህፃናት አምላክ ይፋረድሽ

  • @etssss7814
    @etssss7814 2 месяца назад +14

    ምርጡ ጀግናው ኢትዮጵያዊው ዩቲበር አክሊል ኩራታችን ነህ የህዝብ ድምፅ❤❤❤❤❤❤

  • @mesi2112
    @mesi2112 2 месяца назад +8

    እግዚኦ አቤቱ አምላክ ሆይ ተመልከት የመጨርሻው ዘመን እኔ አሁንስ ነፍሴ ፈራች 😢😢

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 2 месяца назад +1

    በጣም😢 ያማል😢 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቤቴል
    @ቤቴል 2 месяца назад

    ከአይምሮ በላይ ማሰብ ከሚቻል በላይ ነው
    የምር አይምሮ መቀበል ይከብዳል ወዴት ነው እየሄድን ያለነው ሰው ከእንስሳት የሚሻለው በማሰብ ነበር ዘንድሮ በዚህ ጊዜ በዚህ ዘመን የሰው ልጂ ክብሩ ከእንስሳ አነሰ እንስሳው ተሻለ ከሰው
    ዝም ብለን ብናስበው ሳናስበው ከእንስሳት ጋር የሀይምሮ የማሰብ ሳንቀያየር አልቀረንም
    ምክኒያቱም እንስሳ የማያደርገውን ማሰብ የሚችለው የሰው ልጂ ሲያደርግ ማየት በጣም ያማል ማሰብ እየቻለ አለማሰብ ማለት ትልቅ ኪሳራ ነው

  • @مريم-ك8ج8ح
    @مريم-ك8ج8ح 2 месяца назад +2

    የአሏህ አተዉ በቃ በለን አሏህ ሀገራችንን ኢትዮጽያ በሸሪአዉይ ህግ አሏህ ያርግልን በቃ በለን

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k 2 месяца назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተው ይቅር በለን

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 2 месяца назад +2

    አይ እማማ ኢትዮጵያ የማንሰማዉ ጉድ የለ እያደር አይዞህ ወንድሜ 😢😢 ያሳዝናል ግን ወዴት እያመራን ነዉ 😭

  • @adiamtadessedesta6499
    @adiamtadessedesta6499 2 месяца назад

    በማኪኖ ሊብሰቲክ ተቀብታ ያማልወድኢትዮጽያየ ሕዝቤ ያማል በጣም❤❤❤

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 2 месяца назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ድን ነው የምንሰማው ሀገራችን ወዴት እየሄድን ነው ጌታ ሆይ ለይተ ምታ ምን አይነት እርኩስ መንፈስ ነው የገባው

  • @SherifMostafa-f9y
    @SherifMostafa-f9y 2 месяца назад

    አኡዚቢላ😭😭😭 ምን አይነት ጊዜ ነዉ😭አባቴ አላህ ካተጋ ይሁን

  • @alemdesta454
    @alemdesta454 2 месяца назад

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን🤲😭

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 2 месяца назад +1

    ወዴት እየሄድን ነዉ ፈጣሪ ምረቱን ይላክልንፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 2 месяца назад

    በስመአምወልድመንፈስቅዱስየባስአታምጣ፡ምንጉድነውእምሰማውእናንተክፉአድራጊዎችፍርዱን፡ከፈጣሪምከህግምአታመልጡምየእጃችሁንታገኛላችሁሲኦልይጠብቃችዃልእርግጠኛሆኜእናገራለሁከስኦልአታመልጡምፍጣሪንእማትፈሩየስራችሁንይስጣችሁ

  • @maxmini8328
    @maxmini8328 2 месяца назад

    እንደኔ ሃሳብ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ጥፋት የለበትም ።በአየር መዛባት ምክንያት መረራ አለብን

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 месяца назад +2

    አንቺ ጨካኝ አረመኔ ማንም አይገባም ካናዳ ሕዝብ ያያል ይሰማል ያያል ነገ ምድሩትዋ ትተፋችሁ አለች ጠብቅ

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 2 месяца назад +1

    እኳን ሠላም መጣክ አክሊል እረ ዘድሮ ምን ጉድ ነው ሚሠማው 😢😢😢😢ያማል ያማል ወዴት እየሄድነው 😢😢

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs 2 месяца назад

    በርታ ወንድማችን ጥሩ መረጃ ነው

  • @ekoniya
    @ekoniya 2 месяца назад +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ምን አይነት መቅስፍት ነው ወንድም ልጅ መደፍር 😢😢 ፍትህ ፍትህ

  • @AlemMuche-kv8xp
    @AlemMuche-kv8xp 2 месяца назад

    እግዝኦ ማረን 😂😂😂😂አገራችን ወዲት እየሒደነው😂😂😂

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 2 месяца назад

    ሡበሀን አላህበጣም ያሣዝናል

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 2 месяца назад +5

    ደፋሪው ወይም ዘመዶቹ አስፈራርተዋት ነው እንጂ እንደ ደፈራትማ ታቃለች እቺ የሌባ አይ ነ ደረቅ

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 2 месяца назад

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @kaderMohammed-h3x
    @kaderMohammed-h3x 2 месяца назад

    በአለ ይችንሚደያ አታውጡ ልባችንን አታቁስለው እብድናት ሰክራነው አትፍረዱባት እሰሮት ግደሎት አስርነውእምታወራው እናታችንአዘኖን ታውጣበት አቺአብደሻ እሚስረሽአተሽነው

  • @senimiss3382
    @senimiss3382 2 месяца назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭 አይዞህ ወንድሜ💔💔💔💔💔💔

  • @hhb98ndndn58
    @hhb98ndndn58 2 месяца назад +3

    ደፋር ነሸ በማህጸንዋ ነው ወይ የወደቀችው ኤረ እፈሪ ፍትህ ፍትህ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 2 месяца назад

    ፍትህ፡ለልጃችን፡ፍትህ፡ለሚዳፈሩ፡ሰዎች፡ልጆች፡ሴቶች!!!!!!!!!!!!!!ያረቢ

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 2 месяца назад

    ልክነህ ጋዜጠኛበርታ ፍትሕና ለኢቢን

  • @netsanetmedia21
    @netsanetmedia21 2 месяца назад

    እግዚኦ ምን አይነት ጊዜ ደረስን😢

  • @you_2129
    @you_2129 2 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል🎉😢

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 2 месяца назад

    የዳዊት አምላክ መልስ ስጥ በሰዉ ጭራቆች የተረናል። 😭😭😭

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 2 месяца назад +3

    ከደፋሪው ባልዋ የሚስቱ ውሸት ይብሳል እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ፍረድ ኣምላኬ እግዚኦ እግዚኦ

  • @አሌክስ-ረ7ገ
    @አሌክስ-ረ7ገ 2 месяца назад +5

    በእግር በፈረስ ፈልገን ይችን ሴት እንገላታለን

  • @ekoidev2856
    @ekoidev2856 2 месяца назад

    እባካቹ፡እግዞኽ፡እንበል፡አቤቱ፡አንተ፡ታደገን

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu 2 месяца назад

    አይ ሀገሬ ገዳይ አስቀምጦ ይቀልባል ትንሽ ስተች የሰራ እንደትልቅ ሰተት ይታያል

  • @ethiopiaha8531
    @ethiopiaha8531 2 месяца назад

    ይች ሴት ለፍርድ ትቅረብ ፍትህ ፍትህ ትያዝልን

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 2 месяца назад +2

    የወጀሉተባባሪታትእፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @mohmmedtube1412
    @mohmmedtube1412 2 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል😢

  • @uthg7338
    @uthg7338 2 месяца назад +1

    ሱብሀን😢😢😢😢አላህ😢😢😢😢 ኢናሊላሂ😢😢

  • @EjegayhuWondafrash
    @EjegayhuWondafrash 2 месяца назад +2

    አንቺግን አታፍሪም የሴትልጅ እናትነሽ አይደል አረ ሀዘናችን ገና አልበረደም ያንቺ ማስታወቂያ ትንሽ በቆይሽ ምንአለ አረ ወይኔ

  • @PrtoPrto-q2j
    @PrtoPrto-q2j 2 месяца назад

    አንቺ ቡዳ አንቺ አሁን የሴት እናት ናሺ በጣም ታሳፍራለሄሺ ፍትህ ላሄቭን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሀውለትወሎየዋ
    @ሀውለትወሎየዋ 2 месяца назад +2

    አወ ትታሰር ይች ባለጌነች በጣም ወራዳናች ፍትህ ለሄቨን

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb 2 месяца назад

      ለምን ትታሰሪለች ጥንብ ጋላ

    • @ሀውለትወሎየዋ
      @ሀውለትወሎየዋ 2 месяца назад

      @@Sarah-kg6mb እበት ይሄ የጋላ ኮሜንትነው. ፅድት ያልኩ ኢትዩጵያውን ኮራ ያልኩ አማራ ቀብረር ያልኩ ወሎየነኝ ጭምልቅ ድፍንቅል. አንተዉይምአንች የዴፍሪው ቤተሰብናችሁ ግም እሮቶ በልጃችሁ ይድርስ አልልም ምክንያቱም ልጅ ምንም አዬውቅምና በእናንተላይ ማአት ይውረድባችሁ ግም

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie 2 месяца назад +4

    ወድቀሽ ቅሪ አንቺ ገና በለፈለፍሽበት አፍ ፍም መጨመር ነበር እንቅ አድርጎ ሲጥ ነበር ተቃጠይ

  • @alainvista9661
    @alainvista9661 2 месяца назад

    ይገትል😢😭😢😭😭

  • @laluzulfah9220
    @laluzulfah9220 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 2 месяца назад +3

    እረ ተው ተው ገዘብ ከሆነ በሌላ ምንገድ ለምኑ

  • @umhafsa
    @umhafsa 2 месяца назад +1

    አየሩ ጭጋጋማ ከሆነ ምን ያድረጉ ካማራ ስላላቸው ታዋቂ ስለሆነብቻ እንደት እንድህ ያደረጋሉ

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 2 месяца назад +3

    ኧረ አምላኬ የምንሰማው ሁሉ ምን ጉድ ነው😢😢😢😢

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 2 месяца назад +2

    በጣም ነው የሚያሳፍሩት 😢😢😢

  • @alainvista9661
    @alainvista9661 2 месяца назад

    ፋትህ ፋትህ😢😢😢😭😢😭😢😭

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek 2 месяца назад

    አረመኔ ነች ልኳን ማግኘት አለባት

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 месяца назад +2

    ❤LIKE SHARE❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢እር❤እው😢😢ጉድ

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይላችው

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w 2 месяца назад

    እኔ ምለው ፕሌኑ በሮ ችግር ቢደርስበትሳ ለምን ማይወርዱ

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 2 месяца назад

    ስንቱ በእየቤቱ ለሰው መናገር ያልቻለው የሚሰማው ያጣው ስቃይ አለ

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 2 месяца назад +1

    Hodam rahale aferebey coneserete teyaleshe ataferym medahenale mekera kebateshe yegeba aman

  • @munaabdu-b5o
    @munaabdu-b5o 2 месяца назад

    አላህይስቱር

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 2 месяца назад

    ራሄል ጌቱ አንድ ልጅ አለሽ ሴት ልጅ ተረጋጊስኪ አትሞቺ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 месяца назад

    አቤት ጌታይ

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 2 месяца назад +1

    ፈትሕ ለልጃችን አሞኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 месяца назад

    አሰኮን ተሠሰረሰ ጠሰጋበኛ ህገሰ አያከብረም ጨምለኘቃ እኮነሰ ታሰር

  • @muluadugna2900
    @muluadugna2900 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢Nu maarii yaa rabbii

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 месяца назад

    እኛ ያንችን ኮንሰርት እቤትሽ ውስጥ ብቻሽን ጨፎሪ አንቺ የገንዘብ ስግብግብ ድሮ የቀረበው ዳንስሽን ደንሽ ሰለ አገር ብታስቢ ጥሩ ይመስለኛል

  • @EseeayleEthiopa
    @EseeayleEthiopa 2 месяца назад

    አዳማማችን😢😢😢😢😢😢😢😢
    ኢበካችሁ😭😭😭ፍትህህህ ለሄቨን ለሄቫንዬ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 месяца назад

    የሚነዱ እኮ መኪና አይደለም አየርነዉ አይሄድም ከተባለ አይሄድም። የሀገር ገፅታ ያጎድፍ ለውጥ አይመር መንገዶቹ ጥፍት የለባቸዉም ምክንያት የአይርንበቱ በሰከንድ ሊቀየር ይችላል ጭጋጋማነዉ አሁን አይኔድም ዉረዱ ከተባሉ መዉረድ እሚበረዉ በሰማይ እንጅ በምድር አይደለም ሂወታቸዉ ከሚያጡ ባይሄዱ ይሻልል።ለምሳሌ እንደት ይከሰከሳል ይላል አለች የሆነ ሴት ታዳ በግልፅ ነግሯቸዉ እንኳን አልሰሙም እኮ።እዉነት ለመብረ ር ከሚያስችሉ ነገሮቹ አንዱነገር ጥሩ ካልሆነ አይሄድም ምክንያቱ የሆነነገር ተደግፌእቆማለሁ አይልም የሚበር መሰማይነዉ እንዳዉ አስተዋይናቸዉ አየር መንገዶች የአሁኑ አይሰሙም ትቢተኛ ናቸዉ!!!ማስተዋል ማመዛዘን ያቅታቸዋል!!!

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz 2 месяца назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @simretaraya1969
    @simretaraya1969 2 месяца назад

    Omg😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 2 месяца назад

    እዝጎ፡እዝጎ፡እዝጎ፡ማርናክርስቶስ፡ማርናክርስቶስ፡💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 2 месяца назад

    ልጄ ብትሆን ብለሽ አስቤሽ ብትደፈር አንቺ ኮንሰር ትታቀርብ ነበር የኛም ልጅ ነች

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 месяца назад

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ በማደም ኩሸና ነኒ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ወይ አግሬ😢😢😢😢😢😢

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 2 месяца назад

    ቲክቶከሩ መንደሬ ነው ታክሲ መሰለው ሀገርን ነው ያዋረደው

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 2 месяца назад

    ኢትዮዽያ ገና አሁን ነዉ የፈረሰችዉ

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢እዝጊሆ

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 2 месяца назад

    ቲክቶከር አክቲቪስት ስለ ተደፈረው ወንድ ድምፅ ይሆኒት ይሆን

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 месяца назад

    ጆን እባክህ ዉረድ😂😂 ችግርህን ምግስት ያይልሀል

  • @Stihon-v4d
    @Stihon-v4d 2 месяца назад

    Are be geta iseroti ichi aremen ti gedeli😢😢😢😢😢

  • @sportandentertainmenttube9034
    @sportandentertainmenttube9034 2 месяца назад

    ትናንት ደብረ ሲና 12 አመት ልጅ መከላከያ ገሎ ከሞተ በኋላ አሰቃቂ ነገር ተፈፀመ ??

  • @zainbkader3438
    @zainbkader3438 2 месяца назад +2

    Fithi😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle 2 месяца назад

    ችግሩ ግልጽ ነው ተሣፋሪው ነው100 ፐርሰንት እነዚ ደነዞችች

  • @DorkaFikr
    @DorkaFikr 2 месяца назад

    ከነ መኖሪያ ቤቷ አቃጥሏት ልጆቿን ጨምሮ

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 2 месяца назад

    ትክክል
    😭😭😭

  • @hailemariamgirmayabrha9849
    @hailemariamgirmayabrha9849 2 месяца назад

    ደፋሪው ግን እናቱ ነው ያገባው ወይስ ይህችም ጀፍሯት ነው?

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 2 месяца назад

    እንደው ቀድማ ወለደች እንጂ ፈጣሪም ልጅ አይሰጣትም ነበር

  • @SoooHjooo
    @SoooHjooo 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭🖤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 месяца назад

    20 አመት ይፈረድበት አየር መገድ ደፍሮዋል

  • @SelamWorkie-of5vx
    @SelamWorkie-of5vx 2 месяца назад +1

    አፈረ ትብላ😢😢😢😢😢

  • @vuntziana5130
    @vuntziana5130 2 месяца назад +3

    ዉጉድ. ወይጉድ ጉድ ኡኡኡ የተረገገመ ቤተሥብ

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 2 месяца назад

    እራሄልምነካሽ አንችም እናትነሽ የዚችህፃን ህመም አላመመሽም ?ወይስአልሰማሽም ስለኳንሰርት ታወሪያለሽ።

  • @almazamohammed498
    @almazamohammed498 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amiram742
    @amiram742 2 месяца назад

    ደፈሩኝ ነው ያለው አጂብ ምን እየሆንን ነው

  • @TahiuKares
    @TahiuKares 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @alganeshtedla7796
    @alganeshtedla7796 2 месяца назад

    አየር መገዱ ሁሌ ነዉ ተሳፉሪዎ የሚያጉላላ ሁሌ ህዝብ እያሰለቀሰ ንሮዋል አሁን አይደለም ህዝብ ያሰለቀሰው ተሳፋሪዎ እንደአሁኑ ተጉላልተው ሜደሪያ ሰለሌላዉ ሁሌ እያለቀሱ አየር ፖርት ቦታ ቁሞዉ ያድራሉ አየር መንገዱ ያሰተካክል የህዝብ ድምፅ ይሰማ ።

  • @FrehiwotGmariam-e3o
    @FrehiwotGmariam-e3o 2 месяца назад

    እራሷ ነች የደፈረችው ባሏን ያገዘችው ይመስለኛል

  • @HayatMagistu
    @HayatMagistu 2 месяца назад +1

    አቺ ቆሻሻሻሻሻነሽ እናቴ ብትህኝም😢😢😢

  • @Zsoso2022
    @Zsoso2022 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢