#ጉድ_ፈላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2024

Комментарии • 59

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Год назад +10

    ዶላር ተመችቶኛል ለኮሚዲያን ልዪ ተፈጥሮ
    አለው👍👍👍🙏

  • @dagnetamiru1347
    @dagnetamiru1347 Год назад +2

    ሸዋፈራው በዘመናት መካከል ሁልጊዜ አንደኛ

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Год назад +18

    እናትና ልጅኮ ፈታ ነው ሚያደርጉት ሲያምሩ😍

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Год назад +2

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል በርቱ👍👍👍❤❤

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 Год назад

    ሽልጥልጥ የሚመጥነው ነው በገሀዱ ቢሆን ደስ ይል ነበር ማሽለጥለጥ ዶክትሬት ኡፍ ነፈርኩ እዳፈር

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Год назад +1

    ወይ በሻዋፈራው ውድድድድድድ

  • @tigistyaredtg7348
    @tigistyaredtg7348 Год назад

    Bizuuu Nigigir Addis neger yelem. Temelkach lay mud atiyazu.

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r Год назад +8

    የሜላት ጓደኛስ እሷ ከሌለች ከናይም የድራማው ድምቀት ያቺ የወሬ ቤት ስወዳት😘

  • @mesrtzlalem6238
    @mesrtzlalem6238 Год назад +2

    ሠላም እናት ልጅ አንደኛ

  • @ssmmiiii7092
    @ssmmiiii7092 Год назад +1

    ክክክክክ እኔ ሴትዮቱ እሚስቀው አለ 😃😃😃😃😃🙄🙄🙄

  • @EyobaTaye
    @EyobaTaye Год назад

    አሽለጥልጡ😮😮😮

  • @ssmmiiii7092
    @ssmmiiii7092 Год назад

    ክክክክክ💓💓💓

  • @bemnetutewodros40
    @bemnetutewodros40 Год назад

    አንደኛ ነው ዛሬ

  • @ahmederina
    @ahmederina Год назад

    ይትባረክ ምርጥ ለገሚጢ ነክ

  • @mesfinmarkos7696
    @mesfinmarkos7696 Год назад +2

    ምርጦቼ

  • @yosefsamuel7078
    @yosefsamuel7078 Год назад +2

    The best actress I liked

  • @tinsiatadele2754
    @tinsiatadele2754 Год назад +3

    ሲት ኮም ማለት ከሳምንት ሳምንት ያለዉ እዉነታ እንጅ የሚያስቅ ብቻ ነዉ ተብሎ አይሰራም ክላሲካሉ የሳቅ ክላሲካል በማያስቅ ቃላት ላይ አታድረጉ

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 Год назад +2

    ዶላር የምር ተመቸኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ssmmiiii7092
    @ssmmiiii7092 Год назад

    ስሙማ ዶራል ብሎ ስም ክክክክክክ🙄🙄🙄

  • @addiszemenbezabeh433
    @addiszemenbezabeh433 Год назад +3

    ነገር ብጣም ትደጋግማላችሁ በየሳምንቱተመልካች የሚጠብቀው አዲስ ነገር ነው በጣም አስልቺ ነው

  • @ghiontube746
    @ghiontube746 Год назад +2

    Kecho mirt sew...

  • @hannaabraham7243
    @hannaabraham7243 Год назад +1

    ስራፈት ሁሉ ሌላ ስራ ፈልጉ አሁን ይህን ምን ይሉታል🙉🙉🙉🙉🙉

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    ውይ እናትና ልጁ ብቻ ቢያወሩ

  • @tube1434
    @tube1434 Год назад +2

    ቢሮው ለቀረፃ ተከለከለ እንዴ ብሩኬ? ስንት ጊዜያቸው ቢሮ ከገቡ 😂😂😂

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Год назад +1

    ያቺ ደሞ ምላሳም የት ሄደይ 😂😁

  • @mesfinmarkos7696
    @mesfinmarkos7696 Год назад +2

    ጉድ ፈላ ምርጥ ኮሜድ ድራማ

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Год назад

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @ss3sse137
    @ss3sse137 Год назад +1

    ይሄ ዶላር የሚባል ገፀባህርይ ቢቀር

  • @shawaatube3303
    @shawaatube3303 Год назад +3

    Wudoche

  • @FjbfTjngt
    @FjbfTjngt Год назад

    😂😂😂

  • @kadirnura1705
    @kadirnura1705 Год назад

    gudi fala

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 Год назад

    የምን ሩዋንዳ ነው ኢትዮጵያ ብሳለችኮ።

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад +1

    ክክክክክክክ
    ጥምጣም
    ንቅንቄ
    መንጩ
    ካካካካካ
    አቦ ይመቻችሁ

  • @kadirnura1705
    @kadirnura1705 Год назад

    kkkkkkkk

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Год назад

    😄😄😄😄😄❤❤❤❤❤

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Год назад

    ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ashenafi-kz4kh
    @ashenafi-kz4kh Год назад

    አረ ደገማችሁት አይደብርም😳😳

  • @utube2121
    @utube2121 Год назад

    አራዶች ሱስ ሆናችውን እኮ ሃይ

  • @hudasuboh
    @hudasuboh Год назад

    በላው😂😂😂😂

  • @kemilamohemmed2916
    @kemilamohemmed2916 Год назад +1

    endew emayareji sew

  • @Faraja.S
    @Faraja.S Год назад

    😄😄😄😄😄

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @selamselam1604
    @selamselam1604 Год назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Год назад

    Even mirte yargegne

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад

    የዶላር ጓደኛ የቱ እንዳትሉኝ ፀይም ቀጠን ያለው ልጅ ጥርሱ ሲያምር ወንዳወንድነው ይመቻችሁ ሸዋፈራው አድናቂህነኝ

    • @Zeynuube2559
      @Zeynuube2559 Год назад

      ለምንሽ አየሺው😁😁

    • @selomonfanta9618
      @selomonfanta9618 Год назад

      ላጋባሽ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Год назад

      ማነው የሰው ደስታ እሚያስደስተው ፕሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ ❤️❤️

  • @enayko5471
    @enayko5471 Год назад

    Ante yewnki ayte men lewn beleki new ba bojen yemisdebew Ewnet eko new amede be dokite yeskale yelute 🤨

  • @tadessebulcha1459
    @tadessebulcha1459 Год назад

    Politica

  • @tofaa377
    @tofaa377 Год назад

    በጣም ስትደብሩ… አንዱን ክፍል ለስንተኛ ጊዜ ደገማችሁት

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 Год назад

    እረ ምን ጉዶች ናችሁ ምንንም የማይጠቅም መሰዳደብ ማንንም አያንጺም ስራፈት ሁሉ

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 Год назад

    😄😄😄😄

  • @Fatma-qy2jy
    @Fatma-qy2jy Год назад

    Kkkk