#zaramedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 202

  • @tesfayewoldemihret1034
    @tesfayewoldemihret1034 15 часов назад +3

    የሚዲያ ጀግናችን ስታሊን እጅግ ልትመሰገን ይገባል።በርታ ቀጥልበት። ከሚዲያ የተሻለ ጉልበት የለም በዛሬው ዘመን ።

  • @senaitillingworth5682
    @senaitillingworth5682 День назад +20

    Good job, Tigrayans & their politicians need to be reminded what their enemy think of them. The only way to stop history from repeating itself.

  • @ferehiwetmebrahtom7680
    @ferehiwetmebrahtom7680 16 часов назад +3

    ❤❤❤❤❤ስታሊን ❤❤❤❤❤
    ብጣም በሳልና እውነተኛ ኣገላለፅህ ብቻ ሳይሆን ከነ ተጨባጭ ደኩሜንቶች በመጠቀምህ ደግሞ ዝግጅትህ የበለጠ ተወዳጅና ህያው አድርጎቷል። ምድረ ባንዳና አጭበርባሪው ሁሏ ማጋለጥ ትችልበታህ ቀጥልበት ። ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemkassaye731
    @aynalemkassaye731 23 часа назад +8

    ኧረ ትግራይ ምነው ቢለቋት ምን አይነት ቅናትና ምቀኝነት ነው የተነሣባት መድሀኒአለም ከእናቱ ጋር ይድረስልሽ።

  • @hageretigray-m5c
    @hageretigray-m5c День назад +7

    ጅግና ስታሊንን ከጎንህ ነን

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 20 часов назад +5

    ይመችክ እሥታሊን ትመቸኝ አለክ ❤አማራነኝ አዲናቄህነኝ

  • @ሰላምንኩሉወድሰብ-ለ
    @ሰላምንኩሉወድሰብ-ለ 14 часов назад +1

    እሰታሊነይ ጀግና ኣጆኳ ኣብ ጎንካ ኣለና ክቡር ሓዉ🎉

  • @sarahmiller9655
    @sarahmiller9655 День назад +12

    እነዚህ ግን ተኝተው ያድራሉ እውሩም ጭምር ቄሱም ማፈርያ ሁሉ ኣሁን ኣማራ ክልል ዝመቱ ትግራይ ከናንተ መገንጠል ኣለባት 44.

  • @lucibrhane8037
    @lucibrhane8037 16 часов назад +3

    ጀግና አስተሊን አንተ አንድ እንደሺሺሺሺሺ ነህ ኑርልን ከጎንህ ነን ኑርልን የትግራይ ድምፅ አይን ነህ

  • @FasilTafase
    @FasilTafase 19 часов назад +4

    ትግራይ ፈጣሪ ይጠብቃታል እርግጠኛ ነኝ ለምን ብትሉ በቡዙ ፈተና ዉስጥ ተፈትና አልፋለችና

  • @user-ps1hr8il6n
    @user-ps1hr8il6n День назад +15

    Stalin I love you so much

  • @LetayWkidan-c7c
    @LetayWkidan-c7c 22 часа назад +7

    ትግራዋይ ስማ

  • @kidanhagos5809
    @kidanhagos5809 19 часов назад +3

    ፋና ጠላታችን ነዉ

  • @solomona8102
    @solomona8102 День назад +5

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ።

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 День назад +8

    God bless you brother ❤❤❤

  • @abme2528
    @abme2528 День назад +4

    ትግራይ በገዛ ልጆችሽ ልትጠፊ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @awdeisefer
      @awdeisefer 18 часов назад +2

      ይህን ቃል አፈረስኩ አንጠፋም

  • @CalebAbera-b1o
    @CalebAbera-b1o День назад +6

    እዚ ማ ተጋሩ ከመይ ጌርና ክንርስዖ፡ እትም ዘረስዕዋ ብጥቅሚ ዝኽሐዱና ጀነራላት ንዕኦም ንምድሐን ብዝኸፈልናዮ መስዋእቲ ።

    • @HabeshaFx-d4h
      @HabeshaFx-d4h 19 часов назад

      ብሰሩ ግን ህወሓት ካብ ኣብዪ ንባዕላን ንኣባላታን ይምልኸት ህዝቢ ትግራይ መሰዋእቲ ኸፊሉ ደቁ ኸፊሉ ክሕደትን ሰርቅን ዓፈናን እያ ፈድያቶ ህወሓት ። ህወሓት ንሰልጣን እምበር ንህዝቢ ዘይሓሊ ሓይሊ እዩ።

  • @queenofaxumitekingdom3037
    @queenofaxumitekingdom3037 День назад +4

    Thank you Zara Media for all the hard work ❤❤❤

  • @MohammedAhmed-vk2tz
    @MohammedAhmed-vk2tz 21 час назад +4

    ያሳፍራል ማፈሪያ ሁላ እርቅ ማሰብ አይችሉም

  • @tedroskidane3179
    @tedroskidane3179 22 часа назад +3

    እውነት ያሳፍራል

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 День назад +5

    እስታሊን ይህ ሁሉ ረስተን አንዳንድ ተጋሩ ከነዚህ አውሬዎች አብረን እንበላለን እህህህ ፈጣሪ ቅን ፈራጁ እኔ ነኝ ያለው ጌታ ይመልስላቸው እንደስራቸው እኛ ግን በትግራይ ሙዝየም የተሰራብንን ግፍ የኦሮሞ መንግስት በነገሰ በ21ክፍለ ዘመን የውጭ ወራሪ ሻኢቢያን ሶማሌን አስገብቶ በዋናነት የጎንደር ፋኖን ልዩ ሃይልን ምልሻን ይዞ ቢሄርቢሄረሰብ አሰማርቶ በትግራይ ክልል ጭፍጨፋ አደረገ ተብሎ ለትግራይ ትውልድ ለልጅ ልጅ ተሰንዶ ሙዝየም ተሰርቶ የጭፍጨፋው ፎቶ ተለጥፎ መጎብኘት አለበት ።ከዛ ደሞ ትግራይ ሃገር ሆና ከነዚህ ጨካኞች መለየት አለባት በፓስፖርት ።የትግራይ እናት ማረፍ ስላለባት ለዚህ ስሩ ተጋሩ

    • @samsonalemayehu8279
      @samsonalemayehu8279 14 часов назад

      በአጠቃላይ በሰጡት አስተያየት ላይ ችግር የለብኝም። ነገር ግን የኦሮሞ መንግስት በነገሰ ግዜ ያሉት መታረምና በሌላ ቢገልፁት የተሻለ ነው። ምክንያቱም ያለፈው የኢህአዴግ መንግሥት የትግራዋይ መንግሥት ነበር ብለው ያምናሉ ብዬ ስለማልገምት ነው። ሁለተኛው ደግሞ የጌታን ስም አየጠሩ አንዳንድ ተጋሩዎች ከሌሎች ወንድሞቻቸው ጋር ማዕድ መካፈላቸውን ይቃወማሉ ይህም ትክክል አይመስለኝም በቅርቡ የትግራዋይ ምልክቶች የሚባሉት የት እንደነበሩ ለእርስዎ ማስታወስ አያስፈልገኝም። ስለዚህ ተራው ህዝብ አብሮም ሆነ ጎረቤትም ቢሆን መገናኘቱ አይቀርም ለማለት ነው።

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im День назад +11

    ቀንዲ ናይ ትገራይ ፀላእቲ ተጋሩ እዮም።

    • @samirawitberha6390
      @samirawitberha6390 15 часов назад

      @@geregere-tt6im እውነት ነዉ መዓረይ አጀና ተጋሩዋይ 🥰🥰🥰🥰

  • @tesfayhagos2394
    @tesfayhagos2394 День назад +3

    ስታሊን ንስካ ብጣዕሚ ጓበዝእካ ግን ትግራይ መዋፅኦ ይፍጠረላ

  • @ZeynuNuredin
    @ZeynuNuredin 17 часов назад +1

    ስታሊን ብዙ አመት ስከታተልህ ቆይቻለሁ አሁንም እየተከታተልኩህ ነው ግን አድ ጥያቄ ላንሳልህ ሁልጊዜ ለተጎዱት እቆማለሁ ትላለህ ትግራይ ውስጥ ያሉት ሙስሊሞች ብዙ ጊዜ ችግር ሲደርስባቸው ድምፅ ሆነሀቸው አታውቅም ወድሜ በአሁን ሰአት ማለትም ከጦርነቱም በኋላ የትግራይ እህቶች ሂጃብ አትለብሱም እየተባለ ከትምህርት ቤት ሂጃብ ለብሳቹ እዳትገቡ እየተባሉ ብዙ ችግርና መከራ እየደረሰባቸው ይገኛል ለዛውም በፈተና ወቅት ታዳ ለነዚ እህቶች ድምፅ ምትሆናቸው መች ነው ስታሊኒ

  • @reflection9636
    @reflection9636 День назад +3

    Dishta Gina was the only Ethiopian hero who called for peace.

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 20 часов назад +5

    የጭፍን ጥላቻቸው ጥግ ስንሰማ ሁሌም ልባችን ይደማል !!

  • @aynalemkassaye731
    @aynalemkassaye731 23 часа назад +3

    ሀይሌ በዲሽታጌና ቅናት ይዞት ነው መሀይም።

  • @TigestLemlem
    @TigestLemlem День назад +2

    #OnlyOneTPLF.

  • @Kiros-w2h
    @Kiros-w2h День назад +4

    Awo hulum tebal🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynalemkassaye731
    @aynalemkassaye731 23 часа назад +3

    ኧረ መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሄርን አያስገቡ ያሣፍራሉ።

  • @welwalo7316
    @welwalo7316 День назад +7

    Stalin, don't lose eye sight on jewar . He is still oromo first no matter how many times he attempts to craft his word. He hates tigeay and tegaru.

  • @nebilasnake888
    @nebilasnake888 23 часа назад +2

    ጁዋር አብይ ከመውደቁ በፊት እና ስልጣን ከኣሮሙማ ከመውጣቱ በፊት ሊያድነው ነው ለፈጸመው ሳይጸጸት በጣም የሚገርመው ከ አብይ ጋር የነበሩ ሲጣሉ ለፈጸሙት ሀጢያት በይፋ ይቅርታ ሳይጠይቁ ይቃወማሉ ለምሳሌ ገዱ እነዚህን ሰዋች መስማት አያስፈልግም ለህግ የሚቀርቡ ናቸው

  • @awdeisefer
    @awdeisefer 18 часов назад +1

    እነጌታቸው ፀድቃን ን እራሱ አብይ ይሾታቸዋዉ ቱ ምናለች በሉኝ

  • @Yehatsion
    @Yehatsion 15 часов назад

    bless you ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @binialex7376
    @binialex7376 20 часов назад +1

    ወይኔ ወይኔ ሲያሳፍር😢

  • @isaiaskiflay2520
    @isaiaskiflay2520 14 часов назад

    Good job stalin 🎉🎉🎉

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 День назад

    ቢታአምር💛❤️💛❤️💛

  • @GeorgeGezahegn
    @GeorgeGezahegn День назад +3

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @andeghergiseyasu9036
    @andeghergiseyasu9036 17 часов назад +1

    Shaibyana weyanye abro Abyn kesltan maweged new

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 День назад +2

    ያኔኮ አንተም አብደህ ኢትዮጵያ ስትበተን በኔ ትውልድ ማየቴ ያኮራኛል ብለሀል ኮ

  • @ghiwot908
    @ghiwot908 День назад +2

    ❤❤❤❤

  • @HuluHulu-ls7wz
    @HuluHulu-ls7wz 15 часов назад

    ስታሊን አንጀቴን እኮ ነው የምታርሰኝ ስለ ህጻኑ ማሙሽ አብይ ስትናገር 😂😂😂

  • @hasendegefa266
    @hasendegefa266 23 часа назад +1

    ስታሊን ሆይ!! ይህን ያለፈ መጥፎ ነገር መስማት ይዘገንናል
    የዕብደት ጊዜ ነበር::በነካ እጅህ ግን ያንተንም ጉድፍ ነካ አድርገው::" በሕይወት እያለ ሁ ኢትዮጵያ ስትፈርስ ማየቴ በጣም ያስደስተኛል" ማለትህን"

    • @user-us2bz4tg8b
      @user-us2bz4tg8b 23 часа назад +1

      አሁንም ስርየት ወይም መፍረስ ግድ ነው

    • @AlemkaHSay-t9d
      @AlemkaHSay-t9d 21 час назад +2

      እና አልፈረሰቺም እናንተ እኮ ጁሎች ናቹ 😂😂😂😂😂

    • @GebrehiwotGebremariam
      @GebrehiwotGebremariam 19 часов назад

      ቨድዮ አምጣ

  • @PEACE-md9uw
    @PEACE-md9uw 15 часов назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲካ የግለሰቦች የገቢ ማመንጫ መሳሪያ ነው። ለመረጣቸው እና ለህዝቡ አንዲት ነገር አይሰሩም።

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 18 часов назад

    Tegaru mind shift is needed .Use the Gold & Shell oil for prosperity of Tigray subset of Ethiopia.

  • @awdeisefer
    @awdeisefer 18 часов назад

    ምን አርገናቸው ግን እስኪ ይሁን የአሁን ባሰ መቼ ነው ከጦርነት ከረዐብ ከችግር የምንወጣው

  • @teshomebeyene9725
    @teshomebeyene9725 21 час назад +1

    We will never forget . Our genociders are still on the path active . It is sad that we are supporting our enemies who are daily using their full power to divide us and make Tigray irrelevant. But, it will never happen as far as we Tigrians get united and stand for the same cause

  • @sisaybersisa8079
    @sisaybersisa8079 19 часов назад

    እስታሊን ከትግራይ ጦርነት በፊት ሰከታተልህ ነበር በጣም ጠቃሚ እንፎርሜሽን ሰትሰጥ ነበር ተጠቅሜበት ነበር ዘጠና ፐርሰንት እውነት ሰትሰጠን ነበር ትግራይ ጦርነት ልክ እንዳልሆነ ሰከራከር ነበር ሰለጃዋር አሁን ግን በአሁን ሰአት ትግል ለማረግ ከባድ ጥንቃቄ ይፈልጋል በጥንቃቄ ካልተመራ በጣም አደጋው ከባድ ነው አሁን መሣሪያ ያልታጠቀ የለም

  • @TesefaMareyam
    @TesefaMareyam 22 часа назад +1

    ወዲ ብላታ መሕፈሪ ኣጋሰሰ

  • @ZeynuNuredin
    @ZeynuNuredin 17 часов назад

    መልስህን እጠብቃለሁ

  • @HabeshaFx-d4h
    @HabeshaFx-d4h 19 часов назад

    ኣነ ሱቅ ኢለ ክሓሰብ ከለኹ ቶም ኣብ ዲያሰፓራ ዝነብሩ ተጋሩ ንሕና ኣብ ውሸጢ ዓዲ ዘለና ናተዋጋእና ናሞትና ናይ ህወሓት ሰልጣን ክንሕሉ እዮም ዝደልዩና ። ጦርነት ብቲክቶክ እዮም ዝፈፍጥዎ ፊልሚ እዩ ዝመሰልሎም ድሑራት 😮😮😮 ህወሓት ኣይተልዑሉልና ናይ ባዕሎም ጉዳይ

  • @yohannesgetachew5869
    @yohannesgetachew5869 23 часа назад

    Fana is reporting the truth.

    • @Dats00024
      @Dats00024 23 часа назад

      Even criminal Abey Ahmed doesn't believe Fana.

  • @TesefaMareyam
    @TesefaMareyam 22 часа назад

    አታ ክንደየ ኣዲኦም ይረስሑ

  • @Nunu-i1r
    @Nunu-i1r День назад

    Those individuals are supportive of Getachew and enemies of Tigray. It shows which camp Getachew belongs. Tigray youth listen, and listen good.

    • @HabeshaFx-d4h
      @HabeshaFx-d4h 19 часов назад

      The youth of Tigray knows what is good for us. We have suffered a lot because of TPLF. We even saved TPLF from Abiy, but now they are split into two groups fighting for power. They are stealing Tigray’s resources. One group works with Isaias, and the other with Abiy. In the end, both sides and the leaders care only about themselves, not us. Now, we want to leave Tigray and live like the diaspora, watching this sad situation from far away 💔💔💔. All we want to say is: they don’t really care about us.

  • @FilmonBelay-j1m
    @FilmonBelay-j1m 13 часов назад

    ስታሊን ናይ ትግራይ ህዝቢ ደግፍ ከትኮን እምበር ህውሓት ደጊፍካ ክትቀርብ ተስፋ የብልናን። ግደፍ ካባካ ካሊእ ኢና ንፅበ።

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 18 часов назад

    Listen to me Tegaru brothers shift from mind set to Mind shift soon.

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 23 часа назад +1

    አባባ ግዛው😂😂😂😂
    ስታሊን ጅሉ ታስቀኛለህ

  • @FeredeAbiyu
    @FeredeAbiyu 20 часов назад +1

    በነገርህ ለይ በእብይና ጀዋር መካከል ምንም ልዩነት የልቸውም

  • @HaftomGebrehiwot-ob9ov
    @HaftomGebrehiwot-ob9ov 22 часа назад +2

    እስታሊን "የስድብ አፎች" በሚል የትግራይ ጦርነትን ሲያጧጥፉ የነበሩ ትግራይን እና ተጋሩ ሲሳደቡ የነበሩት ከመሪዎች እና ከሃይማኖት ኣባቶች ሁላቸው የተናገሩት በዝርዝር ቢቀርብ ለትውልድ ቢተላለፍ ፕሮግራም ቢሰራ እንዲሁም መልካም የተናገሩት ..........

  • @dawitasfeha
    @dawitasfeha 22 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @estifotekle-ij1ee
    @estifotekle-ij1ee День назад +1

    ኢሄ ወራዳ ሰዉዬ ተንበርክኮ ጥፊዉን ቀስሞ እስር ቤት ገብቷል የባንዳ መጨረሻ ይህዉ ነዉ የጌታቸዉ መጨረሻ ይህዉ ነዉ

  • @mulugetamulugeta6518
    @mulugetamulugeta6518 15 часов назад

    አንተ መረጃ አታጣም ስለ ኮለኔር ያሬድ ጠፋ የተባለው ምክንያቱን ንገረን

  • @manayemeshesha7702
    @manayemeshesha7702 22 часа назад

    ምን ይሻላል?

  • @ugasabdiugasdahir3471
    @ugasabdiugasdahir3471 16 часов назад

    ዛሬ እነሱ ምን ላይ ናቸዉ

  • @awdeisefer
    @awdeisefer 18 часов назад

    ❤🎉

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 19 часов назад

    እዚኦም ዝርስዑ አይኮኑንን እዞም በላዕቲ ሰብ

  • @AfroAfro-k8s
    @AfroAfro-k8s 18 часов назад

    እስታሊን ሕሩር ተጋዳላይ እኻ ። እዚ ማለት
    እዚ ተፈጥሩ ዘሎ ቅሊውላው ሊዕሊ ማን ሚድያ ትቃስ ኣለኻ። ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ። እቲ ፀልማት ክወግሕ እዩ። በዓል ውለታ ህዝቢ ትግራይ እኻ።

  • @PEACE-md9uw
    @PEACE-md9uw 16 часов назад

    የትግራይ ህዝብ ያሳዝናል። እስታሊን ሁላችሁም ተሳስታችኋል። በቀላሉ ህወሓት በ 2010 አ. ም ለምን መቀሌ ገባ? የናንተም አካሄድ ትክክል አልነበረም።

  •  День назад

    Interim administration or PP’s Tigray is guilty of #TigrayGenocide as well.#TDF👈🫡

  • @elsagebredingle5315
    @elsagebredingle5315 22 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfamichael
    @tesfamichael 17 часов назад +1

    እስታሊን ጓበዝ እካ በርትዕ ንህዝብካ ያደረከው ፃዕሪ አብ ታሪክ ክቅመጥ እዩ
    ስለዚህ በርትዕ

  • @SelamawitTsegaye
    @SelamawitTsegaye День назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NegatHussien
    @NegatHussien 15 часов назад

    ዪሁሉ ግፍ ሁልም ቀመሳት የፖሎቲከኞቸ ሳይሆን እዝቡፖሎቲካ አሁንምእዝቡንእየጨረሰው ነውፖሎቲከኛ ኣላህዪዪላቹ

  • @gabrielfantaye5325
    @gabrielfantaye5325 21 час назад

    በእግሩ የሚያስብ ጦጣ ኣታስቀኝ ኣቦ::

  • @gabrielfantaye5325
    @gabrielfantaye5325 21 час назад

    መርገምዬ ኣዲስ ፋኖ ተው እንጁ ኣንተን ብሎ ኣማኝ የጎጃም ደፍተራ ይንፋህ ወንድሜ::

  • @bereketmehari1212
    @bereketmehari1212 День назад +1

    መንግስት ልግልብጥ አይባልም ኮ

  • @tarikukebede9127
    @tarikukebede9127 19 часов назад

    Kahun bohala ye Jawar poletika zero politics new. Le Oromo bichegna tagayi OLA new.

  • @DanielJar-l3k
    @DanielJar-l3k 21 час назад

    The way dog breaks the Haynes enters!!!!

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 День назад

    ሞተርዋ ተነስቶዋል አሁን ዲምጥማጥዋን ጠፉች😅😅

  • @Hermon672
    @Hermon672 21 час назад

    Haki

  • @marconnigus
    @marconnigus 19 часов назад

    ስታሊን እቲ ሐቂ ዶ ክነግረካ ንስኹም እናሃለኹም ሰላም አዪህልዋን ። እዚ ህውከተን ዕግርግርን ንዓኹም እንጀራ አዩ ደቅኻ ተባፅሐሉ ተምህረሉን አዩ ንዓና ኽዓ አብ ጭንቀትን ህውከትን እንነብረሉ እና መሐሩና ።

  • @SaveUser1981
    @SaveUser1981 23 часа назад

    እነስታሊን እየተሳሳቱ ነው ትግራይ እንዴት ተረፈች የሚል አጀንዳ አምጥተሃል። አሁን ባለውና ባንተ አባባል ትግራይ እውን ተርፋለች? እኔ መትረፍ ከሆነ ከአንድ ሚሊዬን ህዝብ አልቆ፣ከአንድ ሚሊዬን በላይ ቁስለኛና አካል ጉዳት ሁኖ፣ከአንድ ሚሊዬን በላይ የተፈናቀለበት ሁኔታ እያለ እውን ትግራይ ተርፋለች? እንዳንተ መትረፍ ከሆነ ጋራ፣ሸንተረሩ፣ተራራውና ሜዳው በረሃውና ክረምቱ ከሆነ ተሳስተሃል። ህዝብ በሌለለበት ባዶ ተራራና ሸንተረር እያየህ ተርፈናል ማለት ያሳዝናል። በቃ መትረፍ ህዝብ አልባ መሬት ማየት ከሆነ መሬቱማ ዘላለማዊ ነው

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 20 часов назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @AsfawTESFAY
    @AsfawTESFAY 23 часа назад

    እንታይ እሞ እዙይ ጭቡፅ ብተግባር ዝፈፀሙ ዘለዉ ካብ ሲኦል ዝበቀሉ ጨካናት ፀላእቲ ኣብ ልእሊ ሕዝቢ ትግራይ ዘይዛርይ ፅንተት ዝፍፅምዎ ዘለዉ ዕላማኦም ንምስካ እዩ፡፡ እዙይ ፀሓይ ዝወቅዖ ሓቂ እዩ፡፡
    እቲ ዝገርም ውሕዳት ኢታት ፖለቲከኛታትን ኢታት ተጋሩ ምንታይ ትግራይ ሕዝቢ ክሒዶም ኣብ ጎኖም ጨፍጨፍቲ ሰያጥን ሕዚ ተሰለፎም ትግራይ ይድርምስዋ ኣለዉ እንታይ ንምርካብ  ንተባሂሉ
    ቀዳማይ ክቱር ዝገወደ ፅልኢ ኣብ ልዕሊ እቲ መሪሕ ውድብ ሕነ ዝፈድሉ ብዋጋ ሕዝቢ ትግራይ ዘይዛርይ ፅንተት ክቅፅል ብምግባር ምዃኑ ድንፅው ብዘኮነ እዚኦም ኣብ ፍፁም ክደት ዘለዉ ‘’ባእዳውያን ተጋሩ’’ ኣጀንዳኦም ሕቡእ ብደዛይን ዝሃፀፅዎ ስልጣን ምዕታር ተሳኺዒሎም ሕዚ ትግራይ ናይ ሰላሕታ ፅንተት ኣብ ፅፍፀመላ ኸሎ እምኒ መብድርባይ ይርኸቡ ምእተ ምንታይ ባእዳውያን ተጋሩ ምልከ ስርዓት ንምሕናፅ እዩ እቲ ቃልሲ ዝገብርዎ ዘለዉ ፡፡
    ካልኣይ ሕዚ ብጭቡጥ ትሕቲ ቅርፂ ሃፍተ ገነት ትግራይ ብድዛይን ፈደራል ኣፅናታይ መንግስቲ ምጉሓል ንምዕናው ተፀሚዱ ኣብ ዘለሉ እዋን እዞም ውሕዳት ‘’ባእዳውያን ተጋሩ’’ ናይቶም ጫካናት ኣፅነቲ ኸደምቲ ኮኖም ትግራይ ሕዝቢ ናጥፍኡ ብቁራፅ ዓስቢ ናተዐሰቡ ንምባር እዩ እቲ ኣጀንዳ፡፡
    እዙኦም ብድንቁርና ዝዐሰሎ ክቱር ፅልኢ ሓንገጡ ውሕዳት ኢታት ተጋሩ ገሊኦም ኣብዚ ዘርኢ ፅንተት ጦርነት ንምብዳሕ ጅግንነት ሰሪሖም ትግራይ ካብ ሙሉእ ቀጥታዊ ፅንተት ጠጠው ክብል እጃሞም ዘበርከቱ ኮኖም ሕዚ ኣብ ፍፁም ክኽደት ምእታዎም ዘድንፅው ኮኑ ኣሎ፡፡ እዙይ ግዕዘ ማዓዝን ከመይን ይድምሰስ ንዙይ ሓፂር መልሲ ዘየዳግም በትሪ ክዐርፎም ኸሎ ጥራይ እዩ፡፡
    ምክንያቱ እቶም ጨካናት ፀላእቲ ኮነ ኢሎም ግዜ ወሲዶም ፖሊሲ ሓንፂፆም ብስትራተጂን ስልቲ ተሊሞም ድዛይን ቀስብቀስ ትግራይ ምፅናት ዝፍፅምዎ ዘለዉ ሕዚ ተልእኾ ዝፍፅሙ ዘለዉ ‘’ባእዳውያን ተጋሩ’’ እዮም ንምንታይ ተባሂሉ እቲ ሕዱር ክቱር ፅልኢ ንምርዋይ የማናይ ኢድ ኮኖም ዝሰርሑ ዘለዉ፡፡ ውሑዳት ‘’ባእዳውያን ተጋሩ’’ ኣሰላልፋ ቀይሮም ክእቱብ ትግራይ ኣብ ምጥፋእ ከረብረቡ ኣለዉ እዙይ ሰይጣናዊ ተግባር ጠጠው ክብል እንተኾኑ ቅልጡፍ ዘየዳግም ስጉምቲ ተተወሲድሎም ጥራይ እዩ፡፡ እዙይ ፀላእቲ ናይ ሚኢቲ ዓመት ትግራይ ምፅናት ንድፊ ሕዚ ‘’ብባእዳውያን ተጋሩ’’ ከይሓፅር እታ ንብሕጋ ነፀነታ ዝዐተረት ትግራይ ነበሪ ያነበረ ከይትኮን ከምቲ ሰይጣን ዲቆን ዳብኤል ዝፈረዶ መሊኡ ከይፍፀም ኹሉ ትግራዋይ ኩሉ ዓይነት ተቀናጀወ ጭቡጥ ቃልሲ ክገብር ግዶታ እዩ፡፡ ኣትም ኣብ ጫፍ መሪሕነት ጨቢጥኩም ትርከቡ ኣዝቲ ሰራዊት ትግራይ ስካብ ትሓቅ ድዩ ትፅበዩ ዘለኹም እስቲ ካብቲ ስሰዐ ንዋይ ናይ ምግባትን ንቲ ዘጥረክም ሃፍተገነት ንምድሓን ንቲ ጅግና ዝዝቢ ትግራይ ኣትካሓድዎ ናታትኩም ሃፍተ ገነት ካብ ጅግና ዝዝቢ ረዚን መስዋትን መጉዳእትን ዘትረፈኩም ኣይበልፅን፡፡ ኣነዊኮም ኣማእዲኩም ሕሰቡ ብስሚዒት ብኩትር ፅልኢ ናብ ደምበ ኣፅነቲ ኣይትነኸሩ ፡፡ እቲ ኣፅናቲ እንታይ እንታይ ከምዝገብሮኩም ጠፊኩም ድዩ ወይ እስካብ ዘጥፍዐኒ ነብሰኩም ምሕዳስ ድዩ እቲ ዓላማኩም ቅርቀኑ ዝወፀ መሬት ኣደዳ ውሕጅን ንፋስን ከምዝኮን እቲ ኣብ ልዕሊ መሬት ንክትነብሩ ዘፈቀደ ሕዝቢ ኢትዮጵያ ድዩ መድሕን ከኮኖኩም  መድሕንኩም ሕዝቢ ትግረይ ጥራይ እዩ ፡፡
    እቶም ‘’ባእዳውያን ተጋሩ’’ ምንም ዓይነት ሞራል ስብእና ዘይለገቦም በውልቀ ረብሃ ዝዐወሩ ምንነቶም ቀይሮም ከኖም ክነብሩ ዝቃለሱ ሓይልትት ትግራይ ትጠፍእ እበር አየድሕንዋን ፡፡ ንዘይ እዩ ትግራይ ሕዝቢ ክድሕን ኣለዋ ዝብል ትግራዋይ ብሚድያን ብካሊእ መቃለሲ መድረክ ፊትፊት ፖለቲካዎ ቃልሲ ኸብርክ ኣለዎ፡፡

  • @HiwotHiwina
    @HiwotHiwina 19 часов назад

    ስለ ምንድ ነው ምታወራው እሄ ሁሉ የኢትዩጽያ ሃብት የት ገባ ነው የምትለው ለፍዳድ ህዝብ ትግራይ ብስብሓታውያን 50 ዓመት ኣብኽየሞ እዛም ነውራማት እሳቶም ብልበልዕዎ ደቂ ድኻ ዋጋ ኣኺፊላም እሳቶም ግን ናሸኑ ተማሪኻም ነውራማት

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 23 часа назад

    ውሀ እንደ ነዳጅ በ በርሜል እየተቸበቸበ ነው
    ኢትዮጵያ ደግሞ የ ውሀ ሀብታም ነች
    ሁሉም ክልሎች በውሀ ሀብታም ናቸው
    ተግባብተው ውሀቸውን ቸብችበው ታላቅ ሀገር እንዳይመሰርቱ
    ሶስቱ ብሄሮች እንቅፋት እየሆኑባቸው ነው
    ለ ሻቢያ እና ለ ግብፅ በመላላክ

  • @HaregotBerhe-p5b
    @HaregotBerhe-p5b 23 часа назад

    ሰያጥን

  • @ethiohope690
    @ethiohope690 22 часа назад

    አይ እስታለን አንቺም እኮ ኢትዮጵያ በኔ ትውልድ ስትፈርስ በማየቴ እድለኛ ነኝ ብለሻል የሌባ አይነደረቅ አሉ , ትገርማላችሁ ሁሌም እናንተ ብቻ እንደተምዳች ሁ ከናንተ በላይ የተጎዳ አለ ስታለን ግን ማንስተካከል ይሻላል አብሮ ለመኖር

    • @samihadgu8037
      @samihadgu8037 14 часов назад

      ትፍረስ

    • @ethiohope690
      @ethiohope690 14 часов назад

      @samihadgu8037 አሁንማ እንደዛ ይመስላል ብሮ

  • @BELETECH-o3g
    @BELETECH-o3g 18 часов назад

    Ehadig enat nw keprosperity gar siwodader yehig yebelaynat ale zega kibr alew

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 18 часов назад

    😢shenkora Hulu temxo texale Stalin.

  • @Hermon672
    @Hermon672 21 час назад

    Kenid steletina tegru eyum

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 18 часов назад

    Is there petroleum in Tigray? I mean shell oil.Why war happened ther

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 День назад

    What does it mean when Jawar Mohammad said he is not planning and working for change or down throwing of Ethiopia government???
    Paradox and emotional game.
    Headless!!

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 18 часов назад

    Stalin G/M from.Adowa is telling few facts to us.

  • @elsagebredingle5315
    @elsagebredingle5315 День назад

    Egzio hasawi banda beyza kulom gah bel

  • @abdieducationchannelonisla7357
    @abdieducationchannelonisla7357 21 час назад

    It's a crime to insight one community against another shame on you😮

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 22 часа назад +1

    አጭበርባርስ አንተ ነህ
    ሀገር ወደድ ኢትዮጵያዊያን ባንዳዎችን ለመወጋት የተነገሩት ንግግር ነው በተግባርም አሰይቷል አሁንም በሀገር ቀልድ የለም

    • @daniman6059
      @daniman6059 14 часов назад

      አይ አገር ወዳድ እንከፍ ጀዝባ ድሮስ ከማሀይማን ጥርቅም የሚጠበቅ ነው ከዝንብ ማር አይጠበቅ ድሮስ ደንቆሮ ያ ሁሉ አልፎ ቢያንስ ዛሬ ላይ ደርሷል ይሄ ጀግና ህዝብ ወደድሽም ጠላሽ የጀግንነት ጥግ ነው ለአለም ያሳየው እንከፍ ቡችላ

  • @elsagebredingle5315
    @elsagebredingle5315 22 часа назад

    Min eyelet new koshasha lamani

  • @compliance5265
    @compliance5265 20 часов назад

    Are you seriously defending Esayas? That’s disappointing and unfortunate.

  • @biniamadal2959
    @biniamadal2959 23 часа назад +1

    ሃይሌ ምን ኣጠፋ ? ጦርነት ይቅርባችሁ ብሎ ለመነ ፣ እምቢ ኣላችሁ ። ዋጋችሁን ኣገኛችሁ ፣ የኢትዮጵያ ህዝብም ናቃችሁ ። ኣሁን ማንን ለማታለል ነው ጀኖሳይድ ተፈፀመብን የምትሉት ? እሪ በከንቱ ! ከንቱዎች ።

    • @samiyitbarek6205
      @samiyitbarek6205 22 часа назад

      Ahiyaw Zim bel minim yemitawikew neger yelem .tinb ansa

    • @daniman6059
      @daniman6059 13 часов назад

      እረ ባክህ ምን አይነቱ ጠብደል ማሀይም መጣህብን ፐፐፐፐ አቤት ጭንቅላት አቤት ሀሳብ በቃ አወራህ አማርኛ እየተናገረ አማርኛ ከማይገባው ማሀይም ጠብቀን ነው ሌላ ምን ይባላል