Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፍቅር ሰላም ለሀገራችን ይሁን እያልኩ እጂግ አሪፍ ቆይታ ነበር በዝሁ ቀጥይበት አንድነት መተሳሰብ መከባበር እድገት የሰውልጂ መከራ የሚቆምበት ዘመን ያምጣልን🙏አሜን🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ወንድሜ
Amen 🙏🏼
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ድብሬ ዎዎ ይቺልጅ በጣም ነው የምታስቀው አፏ ሲጣፍጥ
በጣም ታስቀኛለች
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህታለምዬ እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ እኳን ደህና መጣሽ አችግን አለሽ በስማም እህቴ በሰላም ነው ወይኔ ምንሁናችውነው ቤተሰቦቻችን ጓደኞቻችን ከይቱብ የተሰወራችውት በሰላም ነው፡💚💚😘
ደህና ነኝ እህቴ አለሁ ጠፍቸ ነበር አሁን መጥቻለሁ
@@debreyewgdwa3868 እኳን ደህና መጣሽ እህቴ በሰላም ነው የጠፋሸው
ህዝቡን ጨለለችዉ😅😅😅😅
በጣም