Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሱፍ ወንድም ቢታኒያ ልቧ ተሰብሯል ተረጋግተህ ጠብቃት አሏህ ካለ ታገባታለህ ዱአ አድርግ
በጣም
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ይህንን ወንድማችንን እስኪ50.kእናስገባው👍👍
ቢታንያን ያገባ የታደለነው ግን ተረጋጋ ልቦ ተሠብሮል😢😢😢😢😢
አሏህ በሀላል ያጣምራችሁ❤❤❤
አይዞህ አይ ወንዶች ስታፈቅሩም አትችሉም ደግም ከሀዲዎች ምን ይሻላችኀል ሴቶችዬ አብሯችሁ የሚያረጂ ባል ይስጣችሁ ያረብ😢
እውነት ብለሻል እህቴ አሚን ለዱአሽ
አሚን
አሚንን ያረብብብ
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣህ የሱፌ ማፍቀር መታደል ነው አንድ ቀን ትቀበልህአለች ማፍቀርህን ቀጥል ወንድሜ የተጎዳ ልብ መጠገን ከቻልክ እርግጠኛ ነኝ ትቀበልሀለች ተስፋ አትቁረጥ መልስ ትሰጣለች
ወሎየወች የትናችሁ ቻናሉ ከተከፈተ ቆየ እስቲ 50 ሺ እንኳን ይግባ ሸር በመረግ እናግዘው ቅመሞችየ❤❤
ወሎየዎች እምናሽቃብጠው ሌላ ቦታ ነው ስናሳዝን😢
ተጋቡ እሾህን. በሾህ ይባላል ግን እዳጎዳት ቶሎ እሽ ላትልህ ትችላለች ግን ታገስ
በርታ የሱፋችን አፍቃሪው አይዞን ጉዞ ወደፊት🎉🎉🎉 ላይክ ሰብስክራይብ አርጉቤተሰብ
ታግሰህ ጠብቃት 😢 ልቧ ተሰባብሯል የሱፌ💔
ማሻአላህ ቦታው ሲያምር አገራችንኮ ውብ ናት ሰላምጠፋንጅ
ፈቆር አትበል ከቻልክ አግባት በሀይማኖታችሁን ፈቅር የለም😊
መጀመሪያ አዳምጭ
ሶብርና አግባት ፍቅር ካለ ሁሉም አለ ዱአ አድርግ አሏህ እምወደውን ሰው እድሰጥህ
አላህያገነኝህየሡፍየየኔወንድም
ተረጋጋ የተጎዳ ልብ ይዛ ያተን ፍቅር ለማዳመጥ ከባድነው ሴት ተወደደች ለሶ ሊላ ሰው መልሶ ማስገባት ከባድ ነው
Yesuf berchi
ዋአሊኩም ሰላም ወሬህመቱላህ ወበረካቱ አብሽር ወንድም ይሱፍ አላህ ❤ያግራልህ ጎበዝ ነው ሳትቀደም ቀድመህ ፍቅርህን መግለፅህ ኢንሻአላህ ቢታኒያም ተረጋግታ አስባቡት አንተም ከጎና ሆነክ ሁሉም መልካምይሆናል አላህ❤ያጣምራችሁ
አላህ አድላይ ያድርጋችሁ ያረብ አይዞህ ታገሥ ዱአ አድርግ
አይዞህ ያልፋል ሁሉም ወንድሜ
ከማሚጋረ ታረቀዉ አድላይ ሁነዉ ማየትነዉ የምንፈልገዉ በእህትና በወድምነት ብት ቀጥል ይሻላል ማሚ በጣም ነዉ የሜወዳት መገናኝታቸዉ አይቀረም ፈጣሪ ሆይ እባክህ አድ አረጋቸዉ ❤🙏🙏
ሀሲዲ እሱማ አገባ 😢😢
@@wgwgwsvgay4617ክክአሳቅሽኚ.
ስደተኛ እህታችሁ ነኝ ደምሩኝ ማሮች
ወድም የሱፍ ግን የተሰበረን ልብ ለመጠገን ስራ ከዛ እሽ ትልሀለች ተረጋግተህ
አይዞን bro
አግብተህ ተሀዘኖ አውጣት
ይልልጅ ኡነቱን ነዉዴ አላህ በሀላል ያጣምራችሁ አብሽ ዷአ አረግ
የመጀመርያ ነኝ ላይክ አድርጉልኝ ❤❤❤
አብሽር ብትጣመሩ በጣም ታምራላችሁ🎉🎉🎉🎉
ተረጋጋ ወዲሜ
አላህ ያ ጣምራችሁ❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ያጣምራችሁ ❤❤❤❤❤
ታግስ 😢😢😢😢ወንድም ጠብቃት😊😊😊😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያጣምራችሁ ያገሬልጂ የሱፍየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጉዞ ወዴ 50 k
አላህ ያሲካልክ
የሴት በላይ ናትኮ ስታምር❤❤
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዩዩ በርታ
ማሻ አላህ. ቦታው ሲያምር ግን ሙዚቃ ይቅርብህ የኔ ውድ 😢😢
ዛሬ መዳኔ ቲዩብ ላይ ስታወራ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ልቦ በጣም ተሠብሮል😢😢😢 ትንሽ ታገግም ታገሳት😢😢😢
ግን የለምሳ አሁ ብፈልገው አጣሁት😢😢😢
ቦመልሽልኝ አይቸውነበር ካልሰማው ጠፉኝ
@@صفيبنتاحمدአንስቶታል ለሂወቷ ያሰጋታል ብሎ ለምን እንደሁ እኔጃ
Camera 📸📸👏👏👏
❤❤❤የወሎው ዘፍላ❤❤
አይገርምም የዛኔ 50kያከበራችሁላት ቀን ከእይታህ ተረድቸ ነበር በፍቅር እይታ ስታያት አይቸህ ነበር አጅብ❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብሽርውንድሜ
ልጅቷን ጠብቃት
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዩዩ እንደት ነህ በርታ አብሽር
ሲጄመር በጣምልቦ ተሰብሮል ወዲታምንአይመስለኝም😢
አይዝወህ ተረጋጋ
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ተራሦ ወረድበል ከባሎም ጋር ልትታረቅ ትቺላለይ
😢😢😢😢😢😢ተረጋጋ ወድሜ ልቧ ተሠብሯል
👍👍♥️♥️
እኔን አግባኝ ስወድህ እኮ🥰🤭
😂😂
ችግራችሁ ከገባችሁብኋላ 😢😢ልብትሰብራላችሁ
አህለን ወድማችን❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አይዞህ አብሽር በስጁድ ፈልጋት
አተ የሱፍ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህጀምር
አለኮ አልሰማሽዉም
ግን ማሜ ጋር አስታርቋቸው ሌላውን ጨዋታ ተውትና 😥 እሙ ዙዙ የኔ ውድ አይዞሽ ሁላችንም ከጎንሽ ነን
ሚያስታርቋትአግብቷልእያለችነበርእኮ
ካገባ ወላሂ እዴኔ መችም ልቤን ሰብሮ ሂዶ ቢመለስ ሠዉ መስሎኝ አይታየኝም ወላሂ።
@@አላሀምዱሊላህያረብከቀሩት እኔም ሌላነውያገባሁትየመጀመሪዬ ተለያይተን ከዛአገርገባቢተሠብጠየቅአልፈልግምአልኩ አልሀምዱሊላህሌላአገባሁ
ጠብቃት ግዜ ስጣት ትረዳሀለች✅✅-✅-
❤❤❤❤❤❤ታገሳት
የሱፌ አመረርክ እንደ😂
ለፕራንክ ከሆነ አላህን ፍሩ እውነት ከሆነ ግን ሲጀመር ወንድና ሴት ጓደኛሞች መሆን አይችሉም እንደ ኢስላምም የተወገዘ ነው ከፍቃድ ውጪ ሁናቹ ስትላላጡ የመጣው መዘዝ ይሄው ነው ስለዚህ ጥፋትህ ቀድሞውኑ ከአጂ ነቢ ሴት ጋር እህትና ወንድም /ጓደኛ እያላቹ መጃጃላቹ እንጂ ማፍቀርህ አይደለም።ፍቅር አንተ ፈልገህ ምታመጣው ወይንም ስትፈልግ ምትሸሸው አይደለም ስለዚህ ለሷም ቢሆን ከተለያዬች አመት ያለፋት ሴት ናት ተጋብታቹ ልቧ ቢጠገንላት መልካም ነው የምን አንድ ነገር ላይ እኝኝ ማለት ነው የሃደው ይቅናው የመጣውን አህለን ብሎ መቀበል ነው።
አረ የሱፌ ወደየት ወደየት 😂😂😂ገባልህ በቃ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤❤❤
ተጋብናተከባከባትየፍቅርሰውናትበጣምየዋህልጅናት ግንእማትዛለቁከሆነ ይቅርባት የሷትዳር ያስቀናነበር እኔራሡነውየተሠበረው
እስኪ ተዋት ለራሶ ልቦ ተሰብሮል እኔ ስለማውቀው የልብን ስብራት ትረጋጋ ተዋት
በርታ የወዜ ልጅ እኔም ዩቱብ ስከፍት ሸር እድታደርግልኝ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተሰብ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ ጉዞ 50 ሺ ውዶችየ🎉🎉
በርታ
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
Absher ayezoh
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ትተልቅብሀለቺ
ካፕል ሁናችሁ ለማየት እደት እደጋጋሁ😍 የሱፋየ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Abte wshte😅😅😅😅
እረያጎቴዴሳለውልጂጂጂ ልጇን ትሠጥሀላች አንተ ጉድድድድ😂😂😂😂😂
ክክክ እና ገና ነህ እያልሺው ነው
@@የልቤ-መ8ቀ ሀሀሀሀእዴዛነውአወ
😅😅😅😅😅
እኔምንምአልልልዝምልበልከአጅነቢጋር አትቀራረቡእሚባለውለዚህ ነው ልጅቷ ልቧየተሰበረነውስለዚህ አተምወደራስህአስብ
ታገሣት ልቧ ተሥብሮል
ጊዜ ስጣት አትቸኩል ገና አላገገመችም ልቧ ስለተሰበረ
ከጎኗሁነህ ብትረዳት በራሱቅርርብ ሲመጣ ፍቅሩ መምጣቱ አይቀሬነው ስለዚትግስት አድርግ
በደብ መፈመስ አለብህ 😂😂😂
😥😥😥😥😘😘😘😘👍👌❤️🌹
ከስተጀርባ ያለውን ክራር አንሳ ሲደብር
በቃ አድርሱለት መልእክቱን ለቢታኒያ 🎉🎉
አረ ቃስበል ገነ ዩቱጸ ሰትጀምር መስታደደር ትችለለህ😂😂😂😂😂
በእሰልምናፍቅረኛየለምለትዳር አቅምካለህ በቃ በአካልአሰረዳት አብርንእየሠራንእንተዳደጋለንዋናውፍቅርነው ተጎነንሽመሆንእፈልጋለሁ በላት
በቃ እህቶቻችን መሸቀያ ሆኑ? እየፈቀዱላችሁ ነው ግን? ለሽቀላ ከሆነ ይቅርብህ የሱፌ ሌላ አይዲያ ፈልግ። የልጂ እናት ሙስሊም ሴት ናት ።መከበር አለባት
ካልጎዳሀት አግብተህ ተንከባከባት ከጎኗ ሁን አትቼኩል ታገሳት
ዘንድሮ ወንዱ በፍቅር አበደ ባሌን ፈልጉልኝ እስኪ በምዳያ ላንዷ እያለቀሰ እንደሁ ወቸው ጉድ
😂😂😂
😄😄😀😃
Yegwachu lela achbchabi eski subscribe adergute le hager lej yalhone asdigute Absher yousfe Allah lante kalte yantew nat
እንዳርህ እና ተከባከባት ተጎድታለች መልሠህ የምጎዳት ከሆነ ቅርባት
ቤተሰብላይክ ሸር ሰብስክራይብ 50ሺ ይግባ ቅንነት ለራስነው ቅሞሞችየ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሱፍ ወንድም ቢታኒያ ልቧ ተሰብሯል ተረጋግተህ ጠብቃት አሏህ ካለ ታገባታለህ ዱአ አድርግ
በጣም
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ይህንን ወንድማችንን እስኪ50.kእናስገባው👍👍
ቢታንያን ያገባ የታደለነው ግን ተረጋጋ ልቦ ተሠብሮል😢😢😢😢😢
አሏህ በሀላል ያጣምራችሁ❤❤❤
አይዞህ አይ ወንዶች ስታፈቅሩም አትችሉም ደግም ከሀዲዎች ምን ይሻላችኀል ሴቶችዬ አብሯችሁ የሚያረጂ ባል ይስጣችሁ ያረብ😢
እውነት ብለሻል እህቴ አሚን ለዱአሽ
አሚን
አሚንን ያረብብብ
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣህ የሱፌ ማፍቀር መታደል ነው አንድ ቀን ትቀበልህአለች ማፍቀርህን ቀጥል ወንድሜ የተጎዳ ልብ መጠገን ከቻልክ እርግጠኛ ነኝ ትቀበልሀለች ተስፋ አትቁረጥ መልስ ትሰጣለች
ወሎየወች የትናችሁ ቻናሉ ከተከፈተ ቆየ እስቲ 50 ሺ እንኳን ይግባ ሸር በመረግ እናግዘው ቅመሞችየ❤❤
ወሎየዎች እምናሽቃብጠው ሌላ ቦታ ነው ስናሳዝን😢
ተጋቡ እሾህን. በሾህ ይባላል ግን እዳጎዳት ቶሎ እሽ ላትልህ ትችላለች ግን ታገስ
በርታ የሱፋችን አፍቃሪው አይዞን ጉዞ ወደፊት🎉🎉🎉 ላይክ ሰብስክራይብ አርጉቤተሰብ
ታግሰህ ጠብቃት 😢 ልቧ ተሰባብሯል የሱፌ💔
ማሻአላህ ቦታው ሲያምር አገራችንኮ ውብ ናት ሰላምጠፋንጅ
ፈቆር አትበል ከቻልክ አግባት በሀይማኖታችሁን ፈቅር የለም😊
መጀመሪያ አዳምጭ
ሶብርና አግባት ፍቅር ካለ ሁሉም አለ ዱአ አድርግ አሏህ እምወደውን ሰው እድሰጥህ
አላህያገነኝህየሡፍየየኔወንድም
ተረጋጋ የተጎዳ ልብ ይዛ ያተን ፍቅር ለማዳመጥ ከባድነው ሴት ተወደደች ለሶ ሊላ ሰው መልሶ ማስገባት ከባድ ነው
Yesuf berchi
ዋአሊኩም ሰላም ወሬህመቱላህ ወበረካቱ
አብሽር ወንድም ይሱፍ
አላህ ❤ያግራልህ ጎበዝ ነው ሳትቀደም ቀድመህ ፍቅርህን መግለፅህ ኢንሻአላህ ቢታኒያም ተረጋግታ አስባቡት አንተም ከጎና ሆነክ ሁሉም መልካም
ይሆናል አላህ❤ያጣምራችሁ
አላህ አድላይ ያድርጋችሁ ያረብ አይዞህ ታገሥ ዱአ አድርግ
አይዞህ ያልፋል ሁሉም ወንድሜ
ከማሚጋረ ታረቀዉ አድላይ ሁነዉ ማየትነዉ የምንፈልገዉ በእህትና በወድምነት ብት ቀጥል ይሻላል ማሚ በጣም ነዉ የሜወዳት መገናኝታቸዉ አይቀረም ፈጣሪ ሆይ እባክህ አድ አረጋቸዉ ❤🙏🙏
ሀሲዲ እሱማ አገባ 😢😢
@@wgwgwsvgay4617ክክአሳቅሽኚ.
ስደተኛ እህታችሁ ነኝ ደምሩኝ ማሮች
ወድም የሱፍ ግን የተሰበረን ልብ ለመጠገን ስራ ከዛ እሽ ትልሀለች ተረጋግተህ
አይዞን bro
አግብተህ ተሀዘኖ አውጣት
ይልልጅ ኡነቱን ነዉዴ አላህ በሀላል ያጣምራችሁ አብሽ ዷአ አረግ
የመጀመርያ ነኝ ላይክ አድርጉልኝ ❤❤❤
አብሽር ብትጣመሩ በጣም ታምራላችሁ🎉🎉🎉🎉
ተረጋጋ ወዲሜ
አላህ ያ ጣምራችሁ❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ያጣምራችሁ ❤❤❤❤❤
ታግስ 😢😢😢😢ወንድም ጠብቃት😊😊😊😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያጣምራችሁ ያገሬልጂ የሱፍየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጉዞ ወዴ 50 k
አላህ ያሲካልክ
የሴት በላይ ናትኮ ስታምር❤❤
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዩዩ በርታ
ማሻ አላህ. ቦታው ሲያምር ግን ሙዚቃ ይቅርብህ የኔ ውድ 😢😢
ዛሬ መዳኔ ቲዩብ ላይ ስታወራ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ልቦ በጣም ተሠብሮል😢😢😢 ትንሽ ታገግም ታገሳት😢😢😢
ግን የለምሳ አሁ ብፈልገው አጣሁት😢😢😢
ቦመልሽልኝ አይቸውነበር ካልሰማው ጠፉኝ
@@صفيبنتاحمدአንስቶታል ለሂወቷ ያሰጋታል ብሎ ለምን እንደሁ እኔጃ
Camera 📸📸👏👏👏
❤❤❤የወሎው ዘፍላ❤❤
አይገርምም የዛኔ 50kያከበራችሁላት ቀን ከእይታህ ተረድቸ ነበር በፍቅር እይታ ስታያት አይቸህ ነበር አጅብ❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብሽርውንድሜ
ልጅቷን ጠብቃት
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዩዩ እንደት ነህ በርታ አብሽር
ሲጄመር በጣምልቦ ተሰብሮል ወዲታምንአይመስለኝም😢
አይዝወህ ተረጋጋ
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ተራሦ ወረድበል ከባሎም ጋር ልትታረቅ ትቺላለይ
😢😢😢😢😢😢ተረጋጋ ወድሜ ልቧ ተሠብሯል
👍👍♥️♥️
እኔን አግባኝ ስወድህ እኮ🥰🤭
😂😂
ችግራችሁ ከገባችሁብኋላ 😢😢ልብትሰብራላችሁ
አህለን ወድማችን❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አይዞህ አብሽር በስጁድ ፈልጋት
አተ የሱፍ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህጀምር
አለኮ አልሰማሽዉም
ግን ማሜ ጋር አስታርቋቸው ሌላውን ጨዋታ ተውትና 😥 እሙ ዙዙ የኔ ውድ አይዞሽ ሁላችንም ከጎንሽ ነን
ሚያስታርቋትአግብቷልእያለችነበርእኮ
ካገባ ወላሂ እዴኔ መችም ልቤን ሰብሮ ሂዶ ቢመለስ ሠዉ መስሎኝ አይታየኝም ወላሂ።
@@አላሀምዱሊላህያረብከቀሩት እኔም ሌላነውያገባሁትየመጀመሪዬ ተለያይተን ከዛአገርገባቢተሠብጠየቅአልፈልግምአልኩ አልሀምዱሊላህሌላአገባሁ
ጠብቃት ግዜ ስጣት ትረዳሀለች✅✅-✅-
❤❤❤❤❤❤ታገሳት
የሱፌ አመረርክ እንደ😂
ለፕራንክ ከሆነ አላህን ፍሩ እውነት ከሆነ ግን ሲጀመር ወንድና ሴት ጓደኛሞች መሆን አይችሉም እንደ ኢስላምም የተወገዘ ነው ከፍቃድ ውጪ ሁናቹ ስትላላጡ የመጣው መዘዝ ይሄው ነው ስለዚህ ጥፋትህ ቀድሞውኑ ከአጂ ነቢ ሴት ጋር እህትና ወንድም /ጓደኛ እያላቹ መጃጃላቹ እንጂ ማፍቀርህ አይደለም።ፍቅር አንተ ፈልገህ ምታመጣው ወይንም ስትፈልግ ምትሸሸው አይደለም ስለዚህ ለሷም ቢሆን ከተለያዬች አመት ያለፋት ሴት ናት ተጋብታቹ ልቧ ቢጠገንላት መልካም ነው የምን አንድ ነገር ላይ እኝኝ ማለት ነው የሃደው ይቅናው የመጣውን አህለን ብሎ መቀበል ነው።
አረ የሱፌ ወደየት ወደየት 😂😂😂ገባልህ በቃ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤❤❤
ተጋብናተከባከባትየፍቅርሰውናትበጣምየዋህልጅናት ግንእማትዛለቁከሆነ ይቅርባት የሷትዳር ያስቀናነበር እኔራሡነውየተሠበረው
እስኪ ተዋት ለራሶ ልቦ ተሰብሮል እኔ ስለማውቀው የልብን ስብራት ትረጋጋ ተዋት
በርታ የወዜ ልጅ እኔም ዩቱብ ስከፍት ሸር እድታደርግልኝ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተሰብ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ ጉዞ 50 ሺ ውዶችየ🎉🎉
በርታ
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
Absher ayezoh
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ትተልቅብሀለቺ
ካፕል ሁናችሁ ለማየት እደት እደጋጋሁ😍 የሱፋየ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Abte wshte😅😅😅😅
እረያጎቴዴሳለውልጂጂጂ ልጇን ትሠጥሀላች አንተ ጉድድድድ😂😂😂😂😂
ክክክ እና ገና ነህ እያልሺው ነው
@@የልቤ-መ8ቀ ሀሀሀሀእዴዛነውአወ
😅😅😅😅😅
እኔምንምአልልልዝምልበል
ከአጅነቢጋር አትቀራረቡእሚባለው
ለዚህ ነው ልጅቷ ልቧየተሰበረነው
ስለዚህ አተምወደራስህአስብ