በህልዉናህ// BEHILIWUNAH//ELGRACE GETAHUN//ENDALE W/GIORGIS//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 398

  • @getayawekal
    @getayawekal 2 года назад +49

    በምትሰጣቸው አገልግሎት ከሚባረኩ ሰዎች አንዱ ነን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  2 года назад +11

      ጌትሽ እና ብሩክታዊት ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ።ከልጅነት እስከ ዛሬ ድረስ በእናንተ አገልግሎት እየተባረኩ ነው ያደግሁት ፥እወዳችኋለሁ ።

    • @fantahunkegnu7307
      @fantahunkegnu7307 2 года назад

      Getesh and Beruk Betam ewodacheholehu tebareku kenante gar ye geta fekad behon ande
      abreachehu bezemer ና ጌታን Abreachehu bamesegen ሁል Gize ke tsegachehu endetekafelku negn degeme ebarekachehu tebareku ke kebre wede kbre ke mulat wede mulate ke hayle wede heyle ke kefeta wede kefeta ke bereket wede berek hedu amen!

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 2 года назад +6

    አሜንንን አሜንንንን አሜንንን የኔ ውድ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 2 года назад +66

    እንዴት ምርጥዬ የሆነ ድምፅ ነው ያላቸው ተስፍሽዬ የምታመጣቸው ልጆች?? ጌታ ኢየሱስ አንተንም የሚቀኙትንም ብላቴኖች ብርክርክ ያርጋቹ እልፍ ሁኑልን!❤❤❤

    • @ADNAYETDWATI
      @ADNAYETDWATI 2 года назад

      ኡፍፍፍፍፍፍፍ ተባርክ ♥️❤♥️♥️♥️

  • @namrudnaye2203
    @namrudnaye2203 2 года назад +41

    አባቴ ኢየሱስ ይችን ብላቴና ለአለም እንዳትመች አድርገህ አበላሽልኝ ላንተው ብቻ ስትቀኝ እድሜዋ በቤትህ ይለቅላት።🙏
    ፀጋውን ያብዛልሽ ያሳድግሽ አቦ ተባረኪልኝ❤❤🙏🙏

    • @cookingwithroza7181
      @cookingwithroza7181 2 года назад +1

      ሰላም ላአንች ይሁን እህቴ አንችም ተባረኪ ይቅርታ ምን አልባች ስትጽፍ ፍደል ነጥሮብሽ ይሆናል ወያም አላስታወልሽበትም ? አባቴ ሆይ ይችን ብላቴና ለአለም
      (እንዳትመች አድርገህ አበላሽልኝ )የምትለዉን ቃላት አስተካክያት ለክፋት እንዳልሆነ አዉቃለሁ ተባረኪ

    • @namrudnaye2203
      @namrudnaye2203 2 года назад

      @@cookingwithroza7181 ሮዚ ፊደል ነጥሮብኝ አይደለም አንቺንም ለአለም እንዳትመቺ አድርጎ ያበላሽሽ ለአለም ከተበላሸሽ ለሱ ውብ ሆነሽ ትኖሪያለሽ ለአለም ምቹ ከሆንሽ ደግሞ አለም ወደፈለገችው ትነዳሻለች ለዛ ለኢየሱስ የጨቀከንሽ ለአለም ደግሞ የተበላሸሽ ሁኚ! ስለዚህ ለአለም እንዳልመች አድርገህ አበላሸኝ አባቴ #ኢየሱስ!❤🙏
      ካጠፋው አርሚኝ🙄🙏

    • @selamawitbekele8820
      @selamawitbekele8820 2 года назад +1

      @@cookingwithroza7181 ልክ ናት ግልፅ ነው አሁንም ለአለም እንዳትመቸው ትሁን በእየሱስ ስም

    • @user-yn9fn6wu7n
      @user-yn9fn6wu7n 2 года назад +1

      በሰውም በእግዚአብሄርም ፊት አደገ

    • @user-yn9fn6wu7n
      @user-yn9fn6wu7n 2 года назад +1

      አበላሽልኝና ምን አመጣው በሁሉ ፊት ለበረከት ትሁን በአንድም በሌላ አለም ውስጥ መሆናችንን ረሳችሁት እንዴ መቼም የሀጥያት ትንሽ ትልቅ ደለውም በሁሉ ፊት ጌታበደሙ ይሸፍናት

  • @kidanegebreysus7351
    @kidanegebreysus7351 2 года назад +6

    እም አፈ ደቂቅ ወህጻናት አስተዳለዉከ ስብሀተ ( ከህጻናት አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ)
    ጌታዬ ብርክ ያርግሽ በቤቱ በጽድቅ ያሳድግሽ።

  • @emebetgesaso9314
    @emebetgesaso9314 2 года назад +5

    ተስፉ ስለ አንተ ጌታዬን እጅግ አድርገ እባርከዋለሁ ክቡሩን ሁሉ እሱ ይዉሰድ።
    ትውልድን እየቀረፅክ ስላሌህ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ነው የምለው።

  • @phonetastic8131
    @phonetastic8131 2 года назад +3

    Amen amen amen amen 🙏❤❤

  • @lt963
    @lt963 2 года назад +17

    የኔ ቆንጆ በዘመንሽ ሁሉ እርሱ ካንቺ ጋር ይሁን። አንተም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +18

    የኔ ቅመም ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ተባረኪ

  • @aftamaftam401
    @aftamaftam401 2 года назад +4

    የኔውድ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ተባረኪልኝ

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 2 года назад +4

    ኦ አሜን🔥🔥🔥በመገኘቱ ሁሉ ቀላልነዉ አንቺ ብላቴና ቀሪዉ ዘመንሽ ለእግዛብሔር ክብር ዋጀሁት ክፍ አያግኝሽ የዘመረሺዉ ህልዉና ህይወትሽን ይሸፍነዉ እግዛብሔር ሆይ ስለልጆች አመሰግንአለዉ ተስፊሽ ብሩክነህ🔥

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +7

    ተስፍሽ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ተባረክ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 года назад +20

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ what a beautiful voice ጌታ ዘመንሽን ለእርሱ ብቻ ያድርገው እደጊልን 🙏💜🙏😍
    ወንድማችን እግዚአብሔር ይህንን ታላቅ ሥራ ከልጆች ጋር ስለ ስጠህ ክብርና ምስጋና ለሱ ብቻ ይሁን አሜን አሜን

  • @tsedaleayeleofficial5581
    @tsedaleayeleofficial5581 2 года назад +3

    ኡፍ የኔ ቆንጆ ከጠንካራ ቤተሰብ የተገኘሽ ዘመንሽን ጌታ ከክፍ ይጠብቅ ለበረጀት ሁኚ💕💕

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022  2 года назад +87

    አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::
    Dont forget to subscribe my channel
    ** make sure you CLICK THE BELL ICON 🔔 so you can get notification when my next video goes up sp you dont miss anything.
    አገልግሎታችንን በሚያስፈልገን እና በምትችሉት ነገር መደገፍ የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው አድራሻ ያገኙናል።
    TESFA TV
    +251968101630
    TESFALEM MARKOS

  • @user-fk2ez8ds5g
    @user-fk2ez8ds5g 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ በቤቱ እያመሰገንሽ ኑሪ የኔ ቆንጆ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 года назад +3

    የኔ ጣፍጭ ድምጽሽ ደሞ ስያምርሽ ስታምርኮ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ ❤❤❤❤

  • @yewubdargyewubdar
    @yewubdargyewubdar 2 года назад +9

    ኮራሁ ኮራሁ
    ኮራሁ ተመካሁ
    ባንተ ህልወና ለሞተው
    ለሞተው ነገር ህይወት ነውና
    የኔ ማር ዘመንሽ ይለምልም
    ወንድም ተስፋ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ.

  • @hirutbogale9774
    @hirutbogale9774 2 года назад +14

    ዘመንሽ ይለምልም ፣ ተስፍ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ😍😍😍😍

  • @jituhaile3136
    @jituhaile3136 2 года назад +5

    በኢየሱስ ስም ባረኩሸ አንቺ ብላተና ዘመንሽ ይለምልም:: ወ/ም ተስፋ ይችን የመሰለች ፀጋ የተሞላች ብላተና ስላቀረብክልን ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

  • @singeresayassimbiro6720
    @singeresayassimbiro6720 2 года назад +3

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በርታ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 года назад +3

    በእግዚአብሔር በክብሩ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ቆንጅዬ 1

  • @masetrkeykey2137
    @masetrkeykey2137 2 года назад +4

    ተባረኪ እደጊ ተመንደጊ

  • @darobusha8738
    @darobusha8738 2 года назад +5

    Ameeen Ammeen Ammeen Tebareki 😘😘😘👌👌👌😘😘😘♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @birkejiloofficial4827
    @birkejiloofficial4827 2 года назад +12

    ጌታ ይባርኪሽ የኔ ቆንጆ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 года назад +1

    አሜሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜሜን እግዚአብሔር ይበትክሽ ቆንጆ ፀጋ ይብዘልሽ ወንድማችን ተስፍሽ ዘመንህ ይበረክ

  • @genetnegash7850
    @genetnegash7850 2 года назад +8

    ዋዉ እግዚአቢሂር ዘመንሽን ይባርክ በቤቱና በፍቱ እየዘመርሽ ዘመንሽ ይለቅ የሚገርም ድምጽ ነዉ ያለሽ ተባረኪ የኔ ኮንጆ

  • @elsabetwubshet5599
    @elsabetwubshet5599 2 года назад +3

    የኔ ቆንጆ ጌታ ይጠብቅሽ፤❤🙏 ተባረኪ🙏

  • @solomonmamo1937
    @solomonmamo1937 2 года назад +3

    እደጊ ተባረኪ፤ ጌታ በቤቱ ያሳድግሽ፡፡

  • @user-pr2cn4pb5n
    @user-pr2cn4pb5n 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ጌታ ይባረክሽ😍😍

  • @birukwodajo4602
    @birukwodajo4602 2 года назад +14

    What a beurful kid& sound....grace be to u forever...Geta be betu yasadgish tebarik

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q 2 года назад +13

    አሜንንንን አሜንንን ስለዝህ ድንቅ ልጆች ክብር ለጌታ ይሁን በዘመናት መካከል ጌታ ሰው አለው ተስፍሽ ጌታ የምታቀርባቸው ልጆች በጣም ድንቅ የእግዚአብሔር ጸጋ የሞላባቸው ናቸው ጌታ ይባርክ በነገር ሁሉ ወደታች:ወደ ጎንና ወደ ለይ ማደግ ይሁንላችሁ ❤❤❤ተስፍሽ በብዙ ተባረክ በሪታ ብሩክ ነህ
    ቅዱሳን እኛ ይህን ድንቅ ፕሮግራም Subscribers Like & shear በማድረግ ልናበረታታው ይገባናል

  • @genikefely5234
    @genikefely5234 2 года назад +4

    ዘመንሽን ሁሉ ለአምላክሽ ዘምሪ አንቼን የሚያዩ የክፉ ሐሳብና እቅድ በስሙ ሐይል
    የተመታ ይሁን

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 2 года назад +7

    አሜን የዝማሬው ቃል የሙዚቃ መሳሪያው ተጫዋች እርጋታ ዋው ነው ተባረኩ።

  • @selamethiopia2102
    @selamethiopia2102 2 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Tebareki Egzabher ybarekish yene Liyu Begzabher Beti Edgi Tebareki 😌😌😌😌😌💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidistnegash8165
    @kidistnegash8165 2 года назад +3

    God bless you all. 🙏

  • @SamuelTub
    @SamuelTub 2 года назад +8

    ተስፊሽ ተባርከሀል በእዉነት እነዚህ ልጆች ሲዘምሩ መንፈስ ይታደሳል የደረቀዉ ማንነት ይረሰርሳል ተባረኩ

  • @SaraA-wx7zn
    @SaraA-wx7zn 2 года назад +4

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +10

    WOW God bless you more and more 🙏 ❤️

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን🙏
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ መልካም ሰው

  • @selamawitadmassu634
    @selamawitadmassu634 2 года назад +1

    የኔ ወርቅ ልጅ ዘመንሽ ይለምልም!!!!!❤❤❤

  • @dagiteach
    @dagiteach 2 года назад +7

    God bless you

  • @yazanalamad6861
    @yazanalamad6861 2 года назад +2

    የኔ ውድ ጌታ ይባርክሽ በደሙ ሸፍኖ ያሳድግሽ ዘመንሽ ጌታን እያገለገልሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ

  • @mesfindebebe9572
    @mesfindebebe9572 2 года назад +1

    ስለ ልዩ ድምፅሽ አምላሲን አመስግናዋው
    ብርክ በይልኝ በነገሮች ሁሉ በጥበብ በሞገሰ
    ያሳድግሽ የማጒድል ነገር አይኑርሽ ዘመንሻ ይባረክ

  • @jottube4506
    @jottube4506 2 года назад +3

    What amazing sound is it. God bless you. Keep it up

  • @godanaatheloved445
    @godanaatheloved445 2 года назад +5

    Yesemayu Abate behiliwunaw yibarkish,bebetu edegi!

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 2 года назад +8

    እግዚአብሔር በህልውናው ሰውሮ ያሳድግሽ ተባረኪልኝ ::ወንድሜ ለምታቀርባቸው ልጇች የምታሳድግበት እውቀትና ጥበብ እግዚአብሔር ያብዛልህ እጇችህ ይባረኩ

  • @hjrjr9637
    @hjrjr9637 2 года назад +16

    Amen Amen
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይማስጌንን
    ህፃናትን አንስቶ ይሚናጋር አምላካችን ይበርክ
    ተበርክ የኔ ቆንጆ በእግዚአብሔር እዳግ 😭😭❤❤❤❤♥♥♥

  • @otselsay5863
    @otselsay5863 2 года назад +3

    Amazing👍God bless you🙏

  • @selamaduga9
    @selamaduga9 2 года назад +1

    ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ምን ያህል እየተባረኩ እንደሆነ ብታውቀ ቃል እያጣው ነው ስለናንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @mihretdemes8684
    @mihretdemes8684 2 года назад +6

    አሜን የኔ ቆንጆ ተባርክህ ተስፊሽ አንቴም ተባርክ ❤

  • @mengistuelema6799
    @mengistuelema6799 2 года назад +3

    God bless furthermore with extraordinary grace.

  • @malaschiareg4286
    @malaschiareg4286 2 года назад +3

    ተባረኩ 💕💕💕💕💕✝️✝️❤️❤️🙏🌺🌹

  • @tenibalcha6873
    @tenibalcha6873 2 года назад +1

    Glory to God for the coming generation !!!

  • @zinetadem3781
    @zinetadem3781 2 года назад +4

    አሜንንን ተባረኪ

  • @martagebre2030
    @martagebre2030 2 года назад +7

    ተባረኪ!!!🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 года назад +3

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤

  • @blenemoltotalwoldegiorgis7529
    @blenemoltotalwoldegiorgis7529 2 года назад +8

    እማምዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @frehiwotkebede442
    @frehiwotkebede442 2 года назад +3

    God bless you .

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i 2 года назад +7

    የኔ ቆንጆ 🥰❤️👈🙏

  • @selematakele269
    @selematakele269 2 года назад +2

    Wawu Geta Yibarekishi Tebareki Tesfu Aniteni Geta Yibareki

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 2 года назад +5

    ምድሪቱ በበገና ደርዳሪዎች ተባርካለች አሰይ ይብዙለን, ተባረኩ!

  • @meazaagedew6954
    @meazaagedew6954 2 года назад +3

    Amen 🙏🏽 Tebarekielign yane konjo!! Geta bamanifesu yasadigish!! Bazemanish hulu lasu zamiree!!

  • @Thechooseclip
    @Thechooseclip 2 года назад +2

    Bless you my love

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 2 года назад +1

    በእየሱስ ስም ተባረኩልኝ በጣም የሚገርም ዝማሪ ከድምፅ ጋር ፀጋው ይብዛልሽ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ተስፍሽ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ በርታ።

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 2 года назад +5

    በህልውና በማገኝት እንደ አዲስ ነው መንፍስ ቅዱስን የተሙለሁት የእኛ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይበረኪ ፀጋ ይብዘልሽ ዘመንሽ በፀጋ በቅበት የተቀመማ ይሁን በእየሱስ ስም ቀለት ይለኝም በህልውነው በመገኝቱ ተነክቺለው መንፈስ ተድስል ወንድም እግዚአብሔር ይበረኪ ፀጋ ይብዘል በረተ በጣም ማልክም አግልግሎት ነው እንድዬ ድንቅ ሰው የምበሪክ የምየፂነኑ በእግዚአብሔር ህልውነ ውስጥ የምውስድ ናቸው ዚመርውች ለምልምልን ሁለቹም ታበረኩ

  • @sidiseasefa5539
    @sidiseasefa5539 2 года назад +2

    Tebareki yene konjo

  • @raida5820
    @raida5820 2 года назад +1

    amen amen amen amen amen amen
    Bemegegethe ymaiyhonelegn negere yeleme Halaluja
    EUSUSE YADENAL
    Tebarke belegenete gatane maweke metadele New Tsegawe ybezalshi keberune GATA yewesede

  • @jery5884
    @jery5884 2 года назад +1

    My goodness what a beautiful girl and song ( I pray God to use you more and more in this generation ) be blessed 😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @wirohode506
    @wirohode506 2 года назад +1

    Amazing tebareki 10000000000 like binor I wishe

  • @mekdesseda800
    @mekdesseda800 2 года назад +3

    God Bless you more and more.

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4r 7 месяцев назад

    አሜን በእግዚአብሔር ሁሉ ነው
    ቀላል የሚያቅተው የለም !!!!!!!!!

  • @ADNAYETDWATI
    @ADNAYETDWATI 2 года назад +3

    አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዘምንሺ ይባርክ ❤❤❤❤❤

  • @zebenay1069
    @zebenay1069 2 года назад +1

    Amen Hulu be Eyesus Hulu kelal kelal kelal❤️

  • @saron6
    @saron6 2 года назад +1

    አመን ቴባሬክ የኔ ጣፋጭ ቃናሽ ደግሞ እንደት ነዉ ምያምረዉ ባቤቱ ያሳዲግሽ ፀጋዉን ያቢዛልሽ

  • @user-od1go3xo9c
    @user-od1go3xo9c 2 года назад +3

    ድንቅ ናችሁ ተባረኩ 🙌🎤🎤ዎውው 🥰

  • @zebenay1069
    @zebenay1069 2 года назад +1

    Waw yene konjo Egziabher yebarkesh endezih Yale demts hulem bemikerbut lijoch egeremalehu❤️🌹 Tesfa tebarek❤️🌹

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 года назад +6

    በእየሱስ ስም ድንቅ ድምፅ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏😘

  • @achamyelesheshete6186
    @achamyelesheshete6186 Год назад

    አቤት ደስ ሲል ጌታዬ ዘመንሽ ለጌታ መክበር ይሁን የምታስተምራቸዉም ጌታ ይባርክህ

  • @seblebancha
    @seblebancha 2 года назад +1

    Geta eyesus abzto yibarksh yene konjo edg beylgn!!! Amazing worship song!!

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 года назад +3

    ጌታ እግዚአብሔር ባንተ ትውልድን እያስነሳ ነው ተስፍሽ ተባረክ
    የኔ ቆንጆ ጌታ ባንቺ ላይ ያኖረው ክብርና ፀጋ የሚደንቅ ነው ለምልሚልኝ በጌታ ቤት ለዘላለም ተተክለሽ ቅሪ

  • @aynlemiabrhami9968
    @aynlemiabrhami9968 2 года назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታብርኩ ላምልሞ ጻግየጫ ርላቹ

  • @emebetdzekale4709
    @emebetdzekale4709 2 года назад +1

    ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @phonetastic8189
    @phonetastic8189 2 года назад +1

    Amen amen amen amen amen amen
    Tabareki

  • @azebmelaku1723
    @azebmelaku1723 2 года назад +10

    Brother!! ጌታ አብዝቶ ድባርክህ!! For encouraging these kids to serve the Lord at such a young age!! Tebarek

  • @jesusislord7569
    @jesusislord7569 Год назад

    እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ ይሄ ክፉ አልም አያግኝሽ
    አንተንም ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግህ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 2 года назад +4

    መልካሙን መርጠሻል ይጨምርልሽ ተባረኩ።

  • @yadenitlegesse1089
    @yadenitlegesse1089 2 года назад +1

    Eluyeee may God bless you more! yene yetafetsh neger!!!

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 2 года назад +2

    May God bless you more little princess

  • @Me-ey4xg
    @Me-ey4xg 2 года назад +1

    Woooow birik beyilign yene konjo be Eyesus dem teshefegni🥰😍😇

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 2 года назад +2

    GoD bless you

  • @zufanlemma2142
    @zufanlemma2142 2 года назад +1

    What a Beautiful melodious voice!!
    God Bless!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад +1

    Geta,eyesus yibarikish lijinetish ayibela begeta,bet yitsina edig bey bedemu teshefeni tesifish tebarek

  • @yesufekadtemesgen6296
    @yesufekadtemesgen6296 2 года назад +1

    geta yakeberehe,zelalem aleme nurelene

  • @yesakmurga4867
    @yesakmurga4867 2 года назад +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወድሜ ከግብ የሚያደርሰው የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @Haset7866
    @Haset7866 2 года назад +3

    Beautiful girl and beautiful voice to God be the glory.💕💕💕

  • @meragetachwe4396
    @meragetachwe4396 2 года назад +2

    Amen.💜💜💜👏👏👏👏👍

  • @user-yn9fn6wu7n
    @user-yn9fn6wu7n 2 года назад +1

    ጌታ በዘመንሽ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @bereketashenafi4076
    @bereketashenafi4076 2 года назад +4

    “ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ ... ”
    ተባረኪ የኔ ጣፋጭ። ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ።