Mengizem media ከአድማጮች መድረክ -የጥላቻ እና ግጭት ቀስቃሽ ንግግሮች ጉዳይ Reeyot Alemu and Tewolde Beyene(Teborne)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 48

  • @getachewtekie6484
    @getachewtekie6484 3 дня назад +11

    የሌላውን ግለሰብ ዘርማንዘሩ ይጥፋ ብሎ ሲያውጅ ይህ ጀዝባ አዕምሮው የቀነጨረ ግለሰብ እሱም ቤተሰብ እንዳለው ሊገነዘብ ይገባል ‼️ ልደቱ በፓለቲካ አስተሳሰቡ የሚደግፈውም የሚቃወመውም ይኖራል ነገር ግን እሱም ቤተሰቡም የሚታወቁ ንፁህ አማራ የላስታ ላሊበላ ኗሪ ናቸው ይህንን እኔም እመሰክራለሁ ‼️ እንዲህ አይነት እበደት የትም አያደርስም ‼️

  • @africa3712
    @africa3712 2 дня назад +8

    አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል። ከደዚህ አይነት ደነዝ ፕሮፌሰር በላይ የአማራ ጠላት የለም። ዬሄ ዘረ ፈጅ ግሩፕ በህግ ተጠያቂ እንዲሆን ሁሉም መረባረብ አለበት።

  • @gebeyehuzerihun7879
    @gebeyehuzerihun7879 2 дня назад +10

    ሲጀመር ፡ እንዲህ ፡ አይነቱ ፡ ባለጌ ፡ እንዴት ፡ ፕሮፌሰር ፡ ሆነ ፡ እንዴትስ ፡ የኮሚቴ ፡ ሰብሳቢ ፡ ሆነ?አፈርኩ።

  • @tsegayetegegne3573
    @tsegayetegegne3573 День назад +3

    የድንቁርና ፎርፌሰር (not professor)

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku6619 10 часов назад +1

    ሚዘናዊ አዕምሮ ከኢትዮጵያዊነት የሚመነጭ ነው

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 2 дня назад +6

    ፕሮፍ ሀብታሙ እጅግ በጣም አሰደንጋጭና ልክ ያልሆነ ፍርድ ነው አቶ ልደቱና አቶ ገዱ ቤተሰብ ላይ የተናገረው።እራሱን ከከፍታ አውርዶ አፈረጠው። አሁንም በቶሎ ጠርቶ ይቅርታ እንዲጠይቅ ማስደረግ ነው። ይህ አነጋገር ለብዙ አደጋ ያጋልጣል።

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 2 дня назад +3

    Oh my , what is wrong with this so called professor, it is ok to disagree with Ato Lidetu BUT declaring an existential treat to the extended family and descendant of the person
    he disagree ??? NO ! I can’t expect this from a University professor!

  • @atenkutgetachew1144
    @atenkutgetachew1144 День назад +3

    Infact is he proffesor ? Ido not think so

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 3 дня назад +10

    ወላሂ ድሮም አከብርሽ ነበር ዛሬ ደሞ የበለጠ አከበርኩሽ ማለት ባልፈልግም በናቴም ባባቴም አማራ ነኝ ግን የፕሮፌሰሩን ንግግር ስሰማ ጥፍሬ ውስጥ ነው የተደበቁት ይገርማል ይሄንን ህዝብ ገደል ይዘውት እየገቡ ነው አላህ ይድረስለት ለዛ ሚስኪን እና ታላቅ ህዝብ

  • @Solomon849
    @Solomon849 3 дня назад +13

    ፕሮፌሰሩ በይቅርታ መታለፍ የለበትም: ተከሶ መቀጣት አለበት። ይህ ለአማራ በጣም አደገኛ ነው ሰዎች

  • @getahunwoldemeskel
    @getahunwoldemeskel День назад +1

    ሰምቼ ምንም አለማለት ነውር ሆኖ ስለተሰማኝ ነው! ምን ነካቸው? ከበረራ ፀሐፊ መሆኑ ደግሞ እጅግ አሳዛኝ ነው!

  • @peaseforallethiopiapeople7700
    @peaseforallethiopiapeople7700 3 дня назад +2

    I guys, people didn't understand the point
    Ledato have right to go and present his ideas
    Ladato, don't have force yo ask applage

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 3 дня назад +2

    የመረጃ ቋዋጥ ማለት ምን ማለት ነው ሄዬን ሰውዬ ዝም ሊባል አየገባም ተወለደ

  • @genethabte613
    @genethabte613 3 дня назад +7

    ለአቶ ልደቱ ትልቅ respect አለኝ💚💛❤️

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 3 дня назад +2

    ስልካቹህ አልደረሰኝም please? እንደ ገና ግለፁልን???

  • @habeshaharmoney2218
    @habeshaharmoney2218 3 дня назад +5

    I respect this media and journalists. I denied prof Habtamu who shows his arrogancy in public.

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 3 дня назад +5

    ይህ ሰው መጠየቅ አለባቸው

  • @banteamlakbenalfewo4830
    @banteamlakbenalfewo4830 2 дня назад +1

    አማራ በራሱ ጉዳይ ገላጋይ

  • @mimiyany3185
    @mimiyany3185 3 дня назад +5

    ፕሮፌሰር ተብዬው መሀይም በጣም ያሳዝናል የደሀው አማራ ደም እዚህ እንደጎርፍ ይፈሳል እዚያ የአማራ ሙሁር ነን ባዮች ግን ዘግናኝ ንግግራቸውን ሲያቀረሹ ይውላሉ ከዚህ በፊት ሻለቃ ዳዊት የፋኖ ወኪል ተደርጎ እንዴት መርዝ ሲረጭ ከረመ አሁን ደሞ ይሄ ስድ ፕሮፌሰር የፋኖ ወኪል ሆኖ እንደጉማሬ በአፉ ይፀዳዳል ሰዎቹም ስዶች ነበሩ ሆዳሞች ከነሱ የባሰው ስድ አዘዘባቸው ፋኖ ሆይ ወኪሎችህ ለጠላቶችህ አሳልፈው እየሰጡህ ነው በእንደዚህ አይነት ወራዳ ተግባር ላይ ከሌለህበት ይሄን ቅሌታም ሰውዬ ማውገዝ ይኖርብሀል ወኪልህ አድርገህ ግን ዝም ካልክ ያንተም አቋም ነውና ያው ነህ

  • @borukoottu7459
    @borukoottu7459 2 дня назад +3

    ይህ ኃብታሙ ተገኝ የሚባል ሰው ፕሮፌሠር ሣይሆን ኣእምሮው የማይሠራ ማሃይም ሠው ነው።

  • @adanebayissa1357
    @adanebayissa1357 3 дня назад +5

    33:27 ከእብድ ጋር ማን ይሟገታል? ዘመዶቹ ወደ አእምሮ ሒክምና ቢወስዱት ይሻላል

  • @AmareMekonnen-dw7lx
    @AmareMekonnen-dw7lx 3 дня назад +4

    ካንድ ምሁር ነኛ ከሚል ኢትዮጵያዊ እስከ ሰባት ዘራቸው መጥፋት አለባቸው ሲባል ምንን ያሳያል?

  • @atenkutgetachew1144
    @atenkutgetachew1144 День назад

    He is descended too

  • @saest989
    @saest989 3 дня назад +5

    ፕሮፈሰር ፡ ሀብታሙ ፡ የቀረው ፡ እንጥፍጣፊ ሞራል ፡ ካለ ፡ ይቅርታ ፡ ይጠይቅ

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz 3 дня назад +4

    We wish lidtu Pm 0f ethiopa may God help him

  • @ayeleabebebasore-wz3xt
    @ayeleabebebasore-wz3xt 3 дня назад

    የተጠያቀው ሌለ የምነገረው ሌለ ምን አይነት ቀውስ ተድለ ነው

  • @fekadetessema8538
    @fekadetessema8538 3 дня назад +6

    የተማረ ደንቆሮ

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 3 дня назад

    ፕ/ ሀብታሙ ተገኝ
    በመሠረቱ ውኡይት: ግንኙነት: እርቅ: ስምምነት:" ፍቅር " የሚያስፈልገው? ሽማግሌ ተፈልጎ አቤት? " ያስታራቂ " ያለህ? " ደም ይድረቅ" የሚባለው " ከጠላት ጋር ነውኮ???

  • @mulatgebeye5299
    @mulatgebeye5299 2 дня назад +1

    He is full of mucus and functionally illiterate, making him unfit to provide political analysis. Such individuals often have hidden interests and sentiments shaped by their local mindset and unfounded rhetoric. As a result, they tend to undermine the political character of those who emerge from Gedu's and Lidetu's areas.