የጥቁር አዝሙድ ዘይትን እንዴት ለፀጉር መጠቀም እንዳለብን የሚያሳይ ቀላል መላ | Nuro Bezede Girls
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- የጥቁር አዝሙድ ዘይትን እንዴት ለፀጉር መጠቀም እንዳለብን የሚያሳይ ቀላል መላ | Nuro Bezede Girls
on This Video's provided Nuro Bezede Media
#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopian
on this Nuro Bezede Girls video we provide you different home remedies
in this video authorized copyright protected
Follow Our official Facebook Page: / nurobezedeofficial
Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Girls Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News
እናመሰግናለን እህታቺን❤❤❤
እኔ እሱን ነው ምጠቀመው በጣም አሪፍ ነው እንደሱ የተመቸኝ ቅባት የለም 100/100 nice
የት አገኛሽዉ እኔ ዱባይ ነኝ በዓረብኛ ስሙ ምንድነው ከአዋቂሽ ተባባርኝ
ሀበት ሰወዳ ዜት ይባላል
በሴደልያ ብትገዢ አሪፍ ነው
እኔምሁለትወርሆነኝመጠቀምከጀመርኩከብሺጋበጣምተመችቶኛል
@@fkgkfhj8979 ማማዬ ምን አይነት ነው እቃው በአረብኛስ ምን ይባላል
Thank you 🙏 and god bless you
እናመሰግናለን ማር ሰላማቹህ ይብዛ ውድ የማማየ ልጆች
Thanks for sharing !
እጅግ እጅግ በጣም አመስግንሻለሁ በምታቀርቢው ሁሉም ፕሮግራም አድናቂሽ ነኝ በርቺ
Selam bexam xeru naw xiqur azmud lauxun asauqish alaw
አይዞሺ..በርቺ..የኔ..ዶክተር..
Thank you
እናመሰግናለን ውዴ
ውዴ ሰላም ነው ።ብቻውን መቀባት ይቻላል? ከተቀባስ ቆዳ ላይ ነው?
Yetekure azemude zeyete yete yegegale
በነገራችን ላይ ጥቁር አዝሙድ ለብዙዙዙዙ ነገሮች መዳኒትና ፈውስ ነው እናመሠግናለን
Very good
Tanks
ማሻአላ
አመሰግናለሁ
ማሻ አላህ
በቤት ውስጥ እደት ማዘጋጀት እችላለን እስኪ አብራርተሽ ንገሪኝ በጣም እፈልጋለሁ
Ene bebet wust zeitun iyeserahu itekemalehu Betam mirt new betam
ንቅሳተ በምን ይጠፋል
ሠላምሽ ይብዛ እናመሠግናለን ኑሮ በዘዲ እየሞከርሁት ነው ለውጥ ካለ እነግርሻለሁ ጸጉሬ ላዛና ሥሥ ነው በጣም ከሥር ይመዘዛል ካቆመ ለውጡን አይቼ እነግርሻለሁ
እናመሰግናለን የምወድሽ
እናመሠግናለን ጥቁር አዝሙዱን እደቅባት ቀብተን መተዉ አችልም
እህቶቼ በአቅራቢያቹ የማታገኙ ከሆነ ጥቁር አዝሙድ ካላቹ እቤት ከኮኮስ ወይም ከወይራ ዘይትጋር አደባልቃቹ መስራት ትችላላችሁ
የጥቁር አዝሙድ ዘይት የት ይገኛል ብላችሁ ለጠየቃቹ በሙሉ፡ እዚህ ኢትዮጵያ ከሆነ በየፋርማሲውና በየሱቁ ሞልቷል። አረብ ሀገራት ላላቹ ደግሞ ስሙ ሀበትል ባረኬ ወይት ሀባት ሶዳ ብላቹ ጠይቁ ህንዶች ሱቅ ውስጥ አይጠፋም። ሌላ የአለም አገራት ያላቹ ደግሞ! blackseed oli ወይንም black cumin oil ብላቹ ጠይቁ ታገኛላቹ።
እሺ የት ነው እምገኛው
Yene wde betam amesegnalehu tetekme wtetun enegrshalehu
ከመታጠባችን በፋት ነው ወይስ ቦሀላ ምንጠቀመው?????
አመሰግናለሁ የ ጥቁር አዝሙድ ዘይት በቤት ውስጥ ማዘጋጀት ይቻል ይሆን? ከተቻለ ብታሳይን እወዳለሁ።
ይቻላል ጥቁር አዝሙዱን በ መጥበሻ ለሁለት ደቂቃ ሣቱን አቀዝቅዘሽ ሞቅ አርጌና ጥቁር አዝሙዱን ፍጭው አድቅቀሽ ከዛ የኮኮናት ዘይት ወይ የውይራ ዘይት በብረድሥት ትንሽ ሞቅ አርጌው ከዛ የፈጨሽውን ጥቁር አዝሙድ ሞቅ አረግሽው ዘይት ላይ ቀላቅሊና አማሥይው በደንብ ከዛ ለ1 ሠዓት ተይው
ከ1 ሠዓት በሗላ በማጥለያ ጭመቂው ለመታጠብ ሥለሚያሥቸግር ከዛ ጭማቂውን ድፋው እዘይቱን ተቀቤው
@@mekdasmamar3261 ጥቁር አዝሙድ ባረበኛ ስሙን ንገሪኝ እህቴ
@@ቃልRUclips-t4h ሀባ ሶዳ
የጥቁር አዝሙድ ወይት ሱቅ ታገኝዋለሽ ማንኛዉ ሱቁ አይገኝም ግን
@@mekdasmamar3261 ላንድ ሰአት ተይው አልሻት አልገባኝም እሳት ላይ ነው 1ሰአት የምትተወው
እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ቪዶሺን በኦን ላይን ማየት አልቻልኩም ከጊዜ አንፃር ና ዳውሎድ እሙለውን ስናካው ኢሜል ይጠይቃል ኢሜልሺን ብታስትካኩው ከይቅርታ ጋር ጊዜ ቆጠብሹልኝ ማለት ነው
እሺ,እማዬ,ለማያድግ,ፀጉርስ,መፍትሄ,አደራሽን
❤❤❤❤
ተባረኪልኝ እናቴ ግን አሰራሩ ትክክለኛ ብታሳይን ? ከ አማዞን ብገዛ ጥራቱ ያስተማምናል ?
ሽኩረን፣ውዴ
በቤትውስጥ እደትነው የምናዘጋጀው
አመሰግናለሁ እህተችን
ሠላምለናት ይሁን ተግባሬ ሸሸብኝ ፅጉሬ
በምን ልመልሰው እምታውቁ ንገሩኝ
100/100
የት ይገኛል
እናመሰ ግናለን ማር
ሰላም ሰላም ምርጧ ዘይቱ ላገኝዉ አልችልም ግን ጥቁር አዝሙዱን እደማስክ መጠቀም ይቻላል
ቤት ውሥጥ ማዘጋጀት ትችያለሽ
Betam arif new ke abish gar mokerew bewre tsgure betam arif hone
@@Tube-pn3mi እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል ?
@@Tube-pn3mi እዴት ማር
Azegejajetu endet new
ለሽበት የሚሆን መረጃ ንገሪኝ
ፅጉራይቢቆይምንችግርአለው
በቤት ውስጥ እንደት አድርገን እናዘጋጂ የጥቁር አዝሙድ ዘይት
እው በቤት ውስጥ እዴት ነው የጥቁር አዝሙድ ዙይተቱን ማዘገጅት የምንችለው ዘይቱ ብች እህቴ እባክሽ ነገራን
እነማሰግነለን ማማዬ
HI
እደነውአሰራሩአልገባኝም
👍👍👍👍👍👍👍👍
👍
የምንጠቀመው ጥቁር አዝሙዱን በጥሬው ነው ወይስ ተፈጭቶ ይህንን አልነገርሽንም።
እስቲ የሚያቅ ይመልስልኝ ለህፃን ልጂ ይሆናል ወይ ልጀን እየቀባኳት ነበር
በዚ በሳምንት ሁለት ግዜ ለወር ይቀጥላል ወይ ኣያስፈልግም
ሠላም። ሠላም። እናመሠግናለን።
ጡሩነው. ግን. ድሞጱን. ብታጠፉልድ. ደስይለናል
እጅግ በጣም ጠቃሚ ውህዶች ናቸው
እዴት ማዘጋጀት ይቻላል እቤ የጥቁር አዝሙድ ዘይቱን
ተጠቅሜዋለሁ ከነጭ ሺንኩርት ዘይትጋ አሪፍ ነዉ አረቦቹ ናቸዉ የገዙልኝ
እስኪ ንገሪኝ
አጠቃቀሙን ንገረኝ
እናመሰግናለን ማር አንድ ጥያቄ ተባበሪኝ ማር ሸንተረር ሰውነቴን ወሮኛል እባክሽን በተቻለሽ አቅም እርጂኝ !!!
wera zayetnw
Camyno
Eardfhsnomjuredvb
ሽታውን በምን ይጠፋል
ጥቁር አዝሙዱን አፍልተን ነው ወደዘይትነት እምንቀይረው። እስኪ ግልፅ አድርጊልኝ
የጥቁር አዝሙድ ዘይት አለ ለፀጉር ብለሽ ግዢ ሁቢ😍 ምክንያቱም በሻይ በቡና ወዘተ ተደርጎ የሚጠጣ ሥላለ።
@@ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ ቤሩት ይገኛል ስሙስ ምን ይባላል
@@sebleworku7381 የኔ ዉድ ኧረ በአላህ ኢንሻአላህ አይቼ ነግርሻለሁ
ለልጅ ይሆናል እንዴ ? እባክሽ እህቴ ንገሪኝ
ባንታጠበውስ ምን ችግር አለው
👍👍
እህት አደይ ላስቸግርሽ በየ 15 ቀኑ የሚመጣ የወር አባ መፍትሄው ምንድን ነው መላበይኝ እህት ፁህፌን እንዳይሽ መልሽልኝ
እሡ ነገር የኔም ችግርነው
ዝንጅብል ጠጪ አሪፍ ነው
ጭንቀት ቀንሽ መዳህኒት ምትወሰጅ ከሆነ የሚመችሽን ምረጭ 28 ፍሬዋን ውሰጃት እስቲቸተካከል
,👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️
Endet ye tiekor azmood oil
bye snt kenu nw mekebat yemchlw
ፀጉሬ ላይ ለሳምት ባቆየው ምን ይሆናል እህቴ
Be sintegnpa zur newu lewutun minayewu
ስወድሽኮ ዶክተር ነው ምትመስይኝ። 💓🌷
ባንታጠበው ችግሪያመጣይሁን ?
💐💐🌷🌷
ግን የጥቁር አዝሙድ ዘይት አለ ማሮቸ
ማር ያሸብታል ይበላል እንዴት ነው ነገርን እስት እውነት ነው
እኔ የጥቁር አዝሙድ ከኒኑን እጠቀማለሁ ለኩላሊት ጡሩ ነዉ ብለዉኝ እና ከኒኑ ዉስጡ ዘይት ነዉ ግባሬ አከባቢ ፀጉሬ እየሸሽብኝ ነዉ ብቀባዉ ችግር አለዉ እንደ ??
ምንአይነትነው ማር ኩላሊቴን ያመኛል
@@Sነኝእናቴንመሳይ fb lay ney foto ansche indilklshi ሀዩ ነኝ ብሎክ አድርጉኝ ብለሽ ፈልጊኝ
ከ 6 ወር በታች ላሉ ልጆች ብንጠቀመውሰ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔ,ውድ,ፀጉሬ,አላድግ,አለኝ,ፕሮቲን,ጨረሰብኝ,እባክሽ,መላ,,በማርያም,ውዷ
💚💛❤👍👌
ባረብኛ የወይራ ዘት ስሙ ምድነዉ መልሱልኝ ዉዶቸ❤❤❤
ኡልኦይል ይባላል
ቤት ውስጥ እንዴት ማዘጋጀት እንችላለን ?
Thanks sis ስብስክራይብ አደረጉኝ
አህለን
👍👍👈
ቴንኪው
ምር አያሽብትም ወይ
ቤቲ ዉሰጢመሲራትአይቻልም
Amsaknluoe
አረ ዋዳ ጋዳለ ግብ ዋሬ ብቻ 😮
ተቀብተን አስከፈለግነው ማቆየት እችላለን
አወ ማርር
እህት እነመስግነለን ግን
ሺበት ሊገለኝ ነው መላ ካለሺ siiiiiiiiiiiiiiiiiiterrr
ለሽበትም ይሆናል ተቀቢዉ
👍👍
👍👍👍👍
👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍