#Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #mametube #wellotube #dinklijoch

Комментарии • 484

  • @Mametube
    @Mametube  2 года назад +130

    እንኳን ደህና መጣች የኡስታዝ ሱቅ ቃስሚያ መሀጣ ፓርክ አከባቢ ይገኛል በሱቁ እንጀራ ባልትና ቅቤ ማር ወዘተ ይገኛሉ አልባሳትም ጭምር ለምትፈልጉ በዋትሳብም በቀጥታም ይዘዙ
    +971545931968
    Danutube ለመከታተል ruclips.net/channel/UCsUfzJoyGHNeBe0vDGH8zoQ

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 года назад

      🌹🌹🌹👍👍🌹👍

    • @seadihusna
      @seadihusna 2 года назад +5

      የድምፃችን ይሰማ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ

    • @tube-yq9no
      @tube-yq9no 2 года назад +1

      ማሻአላህ በዚሁ ቀጥሉ ኡማውን ከጥመት ለማላቀቅ ከመጥፎ ለማራቅ ለምትሰሩ ኸይረኛ ወንድም ኡስታዞቻችን ጀዛኩሙላህ ኸይረን ጀዛ

    • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
      @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 2 года назад

      ሹክራን ወላሂ ጅልባብ ስፈልግ ነበር

    • @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል
      @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል 2 года назад

      ማሜ ቁጥርህን በአላህ ፍልጊህ ነበር የዱባይ የምትግኝበትን

  • @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን

    ምነኛ የታደልሽ ሴት ነሽ ባልሽ ያችን ጥሩነት መልካምነት
    ጥሩ ስነምግባርሽን ባልሽ መሰከረልሽ
    አላህ ይጨምርልሽ ውዶ ንግስት

  • @አቲካYouTube
    @አቲካYouTube 2 года назад +44

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌷አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌷አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌷አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌷አንቱ የአደም ልጅች የበላይ ፈጥረት🌷አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌷አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌷አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌷አንቱ የነብት መደምዳሚያ
    የአላህ ሰላትና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ 🌷🌷🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ🍫🍫🍫☕☕☕

    • @mekeyasirag4824
      @mekeyasirag4824 Год назад

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @cgf8399
      @cgf8399 8 месяцев назад

      ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉

  • @ahimednure3005
    @ahimednure3005 2 года назад +20

    ዛሪ ገና ምርጥ ሰው አቀረብክ ኡስታዞችን አቅርብ የቲክቶክ ቀባጣሪወችን ከምታቀርብልን እደነዚ እስታዞች አቅርብ ማሜ በተረፈ እምታቀርባቸው በጣም አሪፍ ናቸው ካዳዶቹ በቀር እነዛም ቲክቴክ ላይ ወተው እሚጃጃሉትን ሰወች አተቅርብ ስለዲን እሚያስተምሩ ሰወች አቅርብ በተረፈ ጀዛ ከሏህ

  • @neimatemam1204
    @neimatemam1204 2 года назад +37

    ለባለቤቴ በዲኑ ጠንካራ ኢንዲሆን እስኪ ዱዋ አርጉለት በዲኑ ጠንካራ የሆነ ወንድ ሳይ ለባለቤቴ እመኛለው

    • @entsarentuomaer1777
      @entsarentuomaer1777 Год назад +1

      እኔም ልክ እዳቺ አላህ ለዲናቸው ታጋይ ያድርግልን ያረብ አሚን

    • @Rehima-x4p
      @Rehima-x4p Год назад

      Lenem

    • @Rehima-x4p
      @Rehima-x4p Год назад

      Ameen ameen

    • @numirshj9517
      @numirshj9517 Год назад

      እኔምእዳቺውነኝ አላህይወፍቃቸው አብሽር

    • @cgf8399
      @cgf8399 8 месяцев назад

      አላህጠካራያድርግልንባሎቻችንንያረብእኔምነኝእህትአላህይገዛችውያረብብብብ

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 года назад +38

    ስውበሚባላበት ዘመን ስው ሚስቱን ያሞግስ እንደት ደስ ይላል

  • @ሱሱነኝየረሱልወዳጅ-ረ4ቨ

    እስኪ ከቲክቶክ ከፌስቡክ ከዘፈን ከፎቶ ከነሺዳ ከአዙማ ስልካቹ ፍሪ የሆነ
    አላህ ይርዳቹ እኔ የረዳከኝ እህቶቼም ርዳቸው

  • @Hነኝየሳዳትተማሪ
    @Hነኝየሳዳትተማሪ 2 года назад +24

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ኧረ ፍትህ ለወለጋ አማራዎች

  • @SaidSaid-ge3rp
    @SaidSaid-ge3rp 10 месяцев назад +1

    ወላሂ ኡስታዝ አቡ ፈወዛን ለአላህ ብየ እወድሀለሁኝ አላህ አፊያ ያድርግህ አላህ ይጠብቅህ ወሎ በጣም ሽርክ ይበዛል አላህ ያግዛችሁ ስሩበት እኛም ከጎናችሁ እንቆማለን

  • @seadihusna
    @seadihusna 2 года назад +14

    እኔ እኮ ቲክታክ መጠቀም የጀመርኩት ባንተ ነው 😂😂ወላሂ የዛሬ ሁለት አመት ሴቶች እየጠፉ ነው ስትል ለማየት ብዬ ገባሁ አሁንም ድረስ አለቀቀኝም ቢሆንም ግን አልሀምዱሊላህ ብዙ መልካም እህቶች አላህን ፈሪዋች አፈራሁበት አልሀምዱሊላህ

    • @ኡሙአዙዝ
      @ኡሙአዙዝ 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ሀዮየአቀስታዋቲውብ
      @ሀዮየአቀስታዋቲውብ 2 года назад +1

      ክክክክ ማስታወቂያ እየሰራ ነው አይደል ?እኔም ነጃህ ሚድያ ሴቶች ተበላሹበት ሲል ሰምቼ ምንድነው ብየ ገባሁ ሰምጬ ቀረሁ ግን አልሀምዱሊላህቲክቶክ ላይ ጠፋ ከሚባሉት አልሆንኩበትም ግን ስለድን ተምሬበታለሁ

    • @emumuaz
      @emumuaz 2 года назад +3

      ቴክቶክ ቢቀርስ
      እኔ የለኝም አልሀምዱሊላህ

  • @hawaha6567
    @hawaha6567 2 года назад +8

    ማሻአላህ ማሜ አሪፍ ነዉ ወላሂ ኡስታዝን አስታወስኩት
    አላህ አፊያያድርግህ ወላሂ

  • @rabiaalotaibi8107
    @rabiaalotaibi8107 2 года назад +9

    እስኪ እንደዚህ ያሉ ኡስታዞችን አቅርብልን ማሜ ሚድያ ላይ በትክክል እኳን ሂጂባቸውን ያለበሱ ሴቶች እተርቢው ከምታደረግ ማሜ ይቅርታ ግን ድባይ እንደነበርክ በጣም ጠንካራ ስለነበርክ እከታተልህ ነበር እናም ጎበዝ ነበርክ አገር ስገባ ትንሺ ወጣ አልክብኝ እና መከታተል አቆምኩ

    • @tube-vr3gs
      @tube-vr3gs 2 года назад

      እኮ ኩርኩም ያስፈልገዋል ቆይ ለማሚ እነግርለታለሁ

    • @امعبداللهانشالله-م2و
      @امعبداللهانشالله-م2و 2 года назад

      @@tube-vr3gs ክክክ ኩርኩም ሆ ኢንሻአላህ አላህ ወደፊቱ ይመልሰው

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 2 года назад +36

    ላስታውስሽ እህቴ
    ▬▭▬
    ላስታውስሽ እህቴ በትንሹም ቢሆን፣
    ደዋይ የበዛብሽ ስልክሽ ቢዚ እስኪሆን፣
    የኢስላምን ባህር ያልገባሽ እንደሆን፣
    ላተቅረቡ ዚና ን ዘንግተሺው ከሆን፣
    ላስታውስሺ እህቴ በትንሹም ቢሆን፣
    ወላሂ አይጠቅምሺም ተይ እንደዚህ መሆን፣
    በረራ ማብዛትሽ ሰውን ተደብቀሽ፣
    የአላህን ትዕዛዝ በጭራሽ እረስተሽ፣
    ሊመክሩሺ ሲመጡ ምን አገባው ብለሽ፣
    ፈዘኪር ማለቱን ጭራሹን ዘንግተሽ፣
    ጭንቅላትሽ ዙሮ ሸይጧን ተቆጣጥሮሽ፣
    ከወንድ ጋር ማውራት አራዳነት መስሎሽ፣
    የነብዩን ሱና ፋራነት ነው ብለሽ፣
    ዱኒያ ላይ የሚቀር አኽላቅ ተሸክመሽ፣
    አረ እስከመቼነው አንቺ እንዲህ መሆንሽ፣
    ተመሳሳይ ቦታ ሁል ጊዜ መውደቅሽ፣
    ጉዞሽ የጂህልና ጥመት የሆነብሽ፣
    እረተይ እህቴ አድምጭኝ ልንገርሽ፣
    Gc እንኳን ብቶኚ ሲኔር ወይም ፍሬሽ፣
    ደዋዩ ቢበዛ እውነት አይምሰልሽ፣
    ለትዳር ለኒካህ አንዱም አያስብሽ፣
    መሀላ ቢያበዛ ቃልም ቢገባልሽ፣
    አትዘንጊው እህቴ ግቢ ውስጥ እንዳለሽ፣
    ከእናት ከአባትሽ ከወንድም እርቀሽ
    ክብርሺን ጠባቂ አንቺው እራስሺ ነሽ፣
    በሀላሉ መንገድ እሱ እስከሚመጣ፣
    ለምን ትሰሪያለሺ ቀብር እሚያስቀጣ፣
    አትቅረቢ ወላህ ችግር ነው የሚያመጣ፣
    ዱኒያም አያምርልሸ ቀብርም ያጠባል፣
    ከጀነተል ፊርዶስ አብሮ ያወጣል፣
    እህቴ ኢተቂላህ አንቺ ሙስሊም ነሽ፣
    ከትናንት ተማሪ ዛሬ ግን ይብቃሽ፣
    በረራን በማቆም ተውሂድን ልበሽ፣
    ሰዎችን ቀይሪ አንቺም ቶብተሽ፣
    በነብዩ ሱና ጉዞሺን አርገሽ፣
    በዲንሽ ጠንካራ ጎበዝ ልጂ ከሆንሽ፣
    እንቢታሺን ፈርቶ ማንም አይቀርብሽ፣
    ለተራ ስሜቱ ላዳር የተመኘ፣
    እንዲሁ ይቀራል ልቡም እንደዋኘ፣
    አንተ ደሞ ስማኝ ደዋዩ ወንድሜ፣
    እራት ካልጋበዝኩሽ ሻይ ቡናም እያልክ፣
    መደወልክን አቁም አላህን ፈርተክ፣
    ደግሞም ከኦላይን ጭራሽ የማጠፋው፣
    እህቴ አትገኝም አይንህን አታጥፋው፣
    አንተ wifi ሁነህ ፖኬጅ የምትልከው፣
    10 አስሬ ወደድኩሽ አፈቀርኩሺ ያልከው
    የልጂቱንም ቀልብ ግራ ያጋባከው፣
    አንተ ወንድሜ ሆይ እስኪ ተው እረተው፣
    ሴቶችን ማሳደድ አላማህ ላረከው፣
    ወላሂ ኢተቂላህ አላህን አስታውሰው፣
    ላተቅረቡ ዚና ማለቱን አትርሳው፣
    አንዷ እንቢ ስትልህ ላንዷ ከመደወል፣
    ለሀራም ለዚና በጣም ከመቸኮል፣
    በጂህልና መንገድ ጉዞህ ከሚቀጥል ፣
    መርጠህ አንዷን አግባ ጊዜህ አይቃጠል፣
    አላህንም አውሳው በጋራ ሁንና ነገዛሬ ሳትል፣
    አንተ የነቢ ወራሺ የተውሂድ ባንድራ፣
    የሚዘረጋብህ ቆይ ግን ምን ሁነህ ነው
    ልብህ የት ገባብህ፣
    አስታውሳት እህትክን አውጣት ከጨለማ፣
    ባንድላይ ደስ ይላል የተውሂዱ ማማ፣
    እህትህ አትድከም አንተም አትሳነፍ፣
    ገና በልጅ እድሜህ ለተውሒድ ተሰለፍ፣
    እናም እህት ወንድም ሰለፍዩ ወጣት፣
    ነፍስህን ከመጥፎ አሁኑ ጠብቃት፣
    ወጥተህ ከጨለማ በተውሒድ አድምቃት
    ወጥተህ ከጨለማ

  • @zinamohammad2006
    @zinamohammad2006 2 года назад +17

    አላህ ይጠብቃችሁ የአኺራ ወንድሞች

  • @ያልፍይሆንግን-አ2ኸ
    @ያልፍይሆንግን-አ2ኸ 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አብድረዛቅ አክመል ለዲን የከፈልከው መስዋትነት አላህ ምንዳክን ይክፈለው እኔ በቅርብ አውቅ ነበር ያሳለፍከው ስቃይ ብዙ የከፈላቹለት ዲን ነው እኛ ምንኖርለት ባአገራችን ምንዳቹን ጀሊሉ ይክፈለው ኡስታዝ አላህ ሙሉ አፍያክን ይስጥክ ማሜ ሽኩረን

  • @ወገሬትለባዴ
    @ወገሬትለባዴ 2 года назад +1

    ምርጥ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ በሩቀአ ነው የወኩት ብዙ ምክሮችህን ሰምቼ ተጠቀሜበታለው የደረከልኝም ዱዋ አላህ ተቀብሎሀል

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 8 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ኡስታዝ እርጋታቸው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hawaha6567
    @hawaha6567 2 года назад +18

    ኧረ ወሎ ድረሱልን ወላሂ በጣም አስቸገሠሪ ችግር ዊስጥ ነዉ ያለነዉ
    በተሰቦቻችን በሽርክ ዉስጥ ሆነዉ አለቁብን የሚገዙት የሚምሉት በየ አካባቢዉ ያለዉን ሸህ ተብየ ነዉ እኛንም አልሰሞን ጭርሽ ጥቃት አሰየከፈቱብን አሰየታሰሩ ብን ነዉ የሱና ወድም እህቶች
    ወላሂ ድረሱላቸዉ
    ጀዛኩምላህ

    • @Metiwollo5
      @Metiwollo5 2 года назад +1

      አላህ ይድረስላቸዉ ወላሂ ይከብዳል የእኔም ቤተሰቦች ምንም አይሰሙም አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ

    • @rslainntube6331
      @rslainntube6331 2 года назад

      አንች ቤተሰቦችሽን አስተምሪ ግደታሽ ነው ከውጭ መቶ እድያስተምሩ አንፈልግ አብዛሀኛው ውጭ ሀገር ነው የሚኖረው የገጠር ልጅ ቤተሰቦቻችንን ቀን በቀን በአደብ እና በጥበብ ስለ ሽርክ አስከፊነት መናገር አለብን

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 2 года назад +7

    ጥያቄየን ሥለጠየክልኝ ሽኩራን ማምየ አላሕ ያክብርሕ ሢቀጥል ኡሥታዙና አላሕ ይጨምርልሕ በርቱ

  • @zinamohammad2006
    @zinamohammad2006 2 года назад +5

    አላህ ሆይ በውዱ ባሌ እምመሰገና ጠካራ ሴት አድርገኝ በዲኒ ያረብ አገራልኝ ሁሉንም ነገር

  • @nezihahusin7690
    @nezihahusin7690 2 года назад +9

    አላህ ይበልጥ አፊያህን ይስጥህ የጤናን ኒእማ የታመመነው የሚያቀው ኢላሂ አፊያችንን ስጠን አተከሪም አተ ሀኪም ያረብብብብ ለቤተሰቦቻችን አላህ ሂድያይስጣቸው ተው ሲባሉ ይቆጣሉ በችፍን ጥላቻ ውሀቢይ እያሉ ይሉናል እነ ኡመር ኮቦልቻ አጠመሟቸው አላህ ከጥመት ይጠብቀን

  • @ራሚፋምዩቱብ
    @ራሚፋምዩቱብ 2 года назад +22

    _ሴቶችየ ልብ ግዙ የምን ብር መላክ ነው ለባል እኳን ባል እናት እራሱ የናተን ብር ብዛት ማወቅ የለባትም ሲቸገሩ መርዳት ግደታችን ነው ወላጆቻችንን ባላካ ግን ለምን የቀን ስራ ሰርቶ አይኖርም የምን ብር መላክ ነው እኛ የሀረብ ቤት ሽት ቤት ፈትገን ነው የምናገኘው እናም አትሸወዱ_

  • @menitazez4262
    @menitazez4262 2 года назад +3

    እኔነኝ ዳንያን ያሳደኩት ወላሂ በጣም ቆንጆ ልጆችነዉ ያሉህ ስላሳደኩቸረዉ አቃቼዋለሁ ሠብሪና ማ የልጂ አዋቂናት

  • @ዓሪፍአይቸኩልም
    @ዓሪፍአይቸኩልም 2 года назад +6

    ማሻአላህ ወንድማችን ጀዛክላህ ኸይር እንዴናተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 10 месяцев назад +2

    ማሻአላህ. አላህ እስከጀነተልፈርዶስያድርገው ፍቅራችሁን ለኛም አላህ እንዳተ ለሚስቱ ክብር ያለው ባል ይወፍቀን ያረብ አገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @mekeyasirag4824
    @mekeyasirag4824 Год назад +1

    ማሽአላህ ማሽአላህ አላህዉደታዉን ፍቅሩ ኢልሙን ጨምርምር ያድርግላችሁ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ እሙ ፈዉዛን❤❤❤

  • @fayzam9486
    @fayzam9486 2 года назад +4

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ትዳርህንም ልጆችህንም ይባርክልህ ከሂስድ አላህ ይጠብቃቹ አላህ እኛንም ሳሊህ አርጎ የተባረከውን ትዳር ይወፍቀን

  • @ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
    @ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ 2 года назад +6

    ትክክል ወንድም በተለይ ሙስሊሞ ወንዶች ናቸው ይህን ተግባር እየሠሩት ያሉት ወላሂ ቋሜ ስራ አርገውታል

  • @Amanfashion1
    @Amanfashion1 2 года назад +16

    አህለን ማሜ ምርጡ ኡሥታዛችን ነዉ

  • @ንስር-ዘ2ጠ
    @ንስር-ዘ2ጠ 2 года назад +10

    መታሰረወት ሳላቅ እዝህ ድረስ መፀዋትነት ከፍለዋል አላህ ሙሉ አፊያ ወትን ይመልዉ ምዳችሁን አላህ ይክፈለዉ

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 года назад +11

    አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ማሜ ወድሜ እኳንሰላም መጣህ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግል በያለንበት አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀ መተሳሰብን አድነትን ሰላምን መዋደድን አላህ ያድለን 👍👍👍👍👍👍👍

  • @nbentbaba8823
    @nbentbaba8823 2 года назад +3

    አው ደቡብ የኛው አካባቢ ነው በጣም ሽርክ ይበዛል እንሻአለህ ኡስታዝ እንደለው የግድ ደኢ መሆን የለብንም ተውሂድን ምናቅ ሁሉ በየቦታው መጮህ አለህብን እኔም ለቅሜ እቅድ አለኝ ለሰፈራችን ሰው ደዕዋ ለማድረግ ሀገር ስገባ ሌላው በሁኑ ሰት አብዘሀኘው ትዳር እንደዚህ ነው ለመስማትም ይከብዳል የለገቡትም ለማግባት እስኪጠሉ ደርሷል

  • @امايمن-ح7ض
    @امايمن-ح7ض 2 года назад +20

    ኢላሂ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 2 года назад +2

    ማሜ በጣም እናመሰግናለን የምንወደውን ኡዝታዝ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 2 года назад +6

    ሥለግል ህይወት ለሚጠይቁ ሠወች ምናገባችሁ የሚል መልሥ ቢሠጥ ክፉ አያሥብልም። ግርም ከሚለኝ ነገር ቢኖር ይሄነዉ። የሠዉ የግል ህይወት መጎርጎር ለምን ያሥፈልጋል ግን። ጠብቅ ለሚሥትህ 99ሥልክ አልተደወለ እንደሁ እንኳን ማንነቷን ተናግረህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሠብህ

  • @ساجدةسعادة-خ6ظ
    @ساجدةسعادة-خ6ظ 2 года назад +3

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም የማከብራቸው ኡሰታዝ ናቸው

  • @كونفيكون-ظ7ذ
    @كونفيكون-ظ7ذ 2 года назад +2

    አላህ ረዥም እድሜ ይስጥህ ኸረ የኔ ባልስ ወላሂ በጣም እያስጠላኝ ነው የተቀመጥኩ ዱዓ አርጉልኝ ሀቂቃ ምንም አልተመጣጠንም ዱዓ አርጉልኝ አላህ የተሻለውን ኸይሩን ይምረጥልኝ

  • @ZumraK-e2z
    @ZumraK-e2z 8 месяцев назад +1

    ማሻአላ ተባረከላ እኔም እቤታቸው ህጀአይቻለሁ ዱንያበአኬራ ያጠብቃቸው❤❤❤

    • @HikmaHikma-rz2ij
      @HikmaHikma-rz2ij 8 месяцев назад

      እኔም ህጀ ነበር ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @semirayimam6432
    @semirayimam6432 2 года назад +3

    ማሻአላህ ማሜ አላህ ይጨምርላችሁ ለኛም አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራን ያረብ

  • @madena1330
    @madena1330 2 года назад +5

    ማሻ አላህ ጎበዝ ኡስታዝ ነው ማን ነው እንደ እኔ አኡስታዝ አብዱል መጂድን የመስለው አላህ ይራህመው
    ወደ ቦርና ገነቴ ሂዱ ትልቅ ሺርክ የሚካሄድበት ቦታ አለ ደገር አስከንትር ምናምን የሚባሉ እባካችሁ ዳእዋ አድርጉ ሁሉም ኡስታዝ ወደ ከተማ ነው የሚገቡት ገጠር ያሉትም ጫት እየቃሙ ነው ቂርአት የሚያስቀሩት ከመስጂድ አይወጡም ያቃሉ የሚባሉት እራሱ ከቢድአ እና ከሺርክ የጠሩ የሉም አላህ ያዘነለት ሲቀር አላህ ይጠብቀን ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን
    ስለ ሚስቱ ሲናገር ማሻ አላህ የእኔ ውድ ባልም እንደዝህ ነው የሚያወራው እናተ ከምታስቡን በላይ ያድርገን እናተንም ከኛ የበለጥ መልካም ሳልህ ባል ያድርግላችሁ መልካም ስው ሲያገኙ በመልካምነቶ የሚጎዶት ይበዛሉ አላህ ይጠብቀን

  • @sruae5986
    @sruae5986 2 года назад +8

    ወንዶቹ ብር ብለው አስቸግሮወል እውናትሽናው እህቴ ግን ለትዳሪ ምሆን አይመስለኝም ከንደዝ አይነት ወንድ አላህ ይጠብቀን

  • @HikmaHikma-rz2ij
    @HikmaHikma-rz2ij 8 месяцев назад

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝን በአካል ስላገኛሁት ደስ ብሎኛል ልጆችህን አላህ ያሳድጋቸው

  • @alaykaalayka1912
    @alaykaalayka1912 2 года назад +1

    ጀዛ ከላህ ከይረን ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤና አላህ ይስጥልን

  • @SddvMnc
    @SddvMnc 6 месяцев назад

    ሚሞሪ ዳእዋ ጭነን ወደ ሀገር ቤት እንልካለን እዲሁም የመስኪድ ማሰረያ ገቢ ማሰባሰብ እየተባለ ብዙ እህቶች ትዳራቸው እየተበተነ ነው ልጆች አባት አጥተው እያለቀሱ ነው ማለቴ አንድ አንድ ላያቸው ሱና ተላብሰው ውስጣቸው የቆሸሸ በነዚ መልካም ስራ ሰበብ የሰው ሀገር ያሉ እህቶች እቶች ገንዘብ የሚበላ ትዳር እያለው ትዳር የለኝም እያለ ከጎኑ ያለችዋ የሚበድል አለ እኔጋ ሌላው የሚያስተምር እውነተኛ ታሪክ አለኝ በዚ ጉዳው በደንብ እህቶች እዲጠነቀቁ ምከርዋቸው እላለሁ እኔ ላይ የደረሰው ሌሎች ላይ አይድረስ

  • @ሀዩነኝየአማቱሏህየአለህበ

    ማሜ ጀዘከ አለሁ ከይር
    ምርጥ መከር ኡስታችን ስለገበዝከልን እነመሰግነለን

  • @tube-cb4ku
    @tube-cb4ku 2 года назад +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሜ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቱ

  • @misteryoutube
    @misteryoutube 2 года назад +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ደህና መጣህ ሜሜ ፣ማሻአላህ ጥሩ ቆይታ ነዉ። 👉👉👉👉 ሰባት ፈታኝ ሁኔታወች ሳይቀድማችሁ በፊት ለመልካም ተግባራት ተሽቀዳደሙ ወደፊት የሚመጣባችሁ አዘናጊ የሆነ ድህነት፣ወይም ለአመፅና ወንጀለኝነት የሚዳርግ ሀብት፣በካይ የሆነ በሽታ ወይም የሚያጃጃ እርጅና፣አጣዳፊ ሞት፣ክፋዉ ይመጣል ተትሎ የሚጠበቀዉ👉 ደጃል ወይም ወሰን የለሽ መከራና አስከፊ ቅጣት የሚከሰትበት፣👉👉ቂያማ ነዉ።ነብዩ ሱለላህ ዋአለይህ ሰላም

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859
    @muntihabeshaethiopianfooda2859 2 года назад +1

    ትክክል ሴት ልጅ ይጨመርላታል እንጂ አትስጥም በገንዘብ የሚጠገን ባል ባል አይሆንም እና አትስጡ በተረፈ የአውሮፓ ኬክ መማር የምትፈልጉ ቻናሌን ጎብኙት ይጠቅማቹሀል

  • @iiammuslimalhamdulillah9789
    @iiammuslimalhamdulillah9789 2 года назад

    ዉለህ ከሚድያ ስጠፈ. ስፈልግህነበ. ኡስታ. አቢዲረዘቅ. አለህይጠቢቅህ. ማሜ በረታ

  • @rahma-eb6ra2ra2d
    @rahma-eb6ra2ra2d 2 года назад +3

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
    ሚስትህ ማሻአላህ
    ማሜ አንተስ አታገባም??

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ

    በገጠሪ መለሞሪ መስጠት እራሳችን እንችላለን
    ግን ብዙልጆች በሚሞሪ አሰራጭተናል
    ግን ወሎላይ ያለዉ ሽሪክ በዚህ አይወገዱም
    አላህ ያዉጣቸዉ በስ እና ወሎወች በያለንበት
    ትግል ማድረግ አለብን አስተማሪ ለማስገባት

  • @nbentbaba8823
    @nbentbaba8823 2 года назад

    ያአለህ ሰው የለጥፈቱ ይህን ሁሉ ጉዳት ማድረስ መለት ከባድ ነው አለህ ይምታቸው በሱ በትር ለማንኘው ሌላው ደስ የለኝ ነገር በመለሰው ኡስታዝ አማርኘ እየወራው የት ሀገር ልጅነክ ይሉኘል ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲል ትክክል ነዉ የተአካባቢናክ ምናምን

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ኡሙ ፈውዛን አላህ ይጨምርልሽ በጣም ደስ ይላል ባለቤትሽ መሰከረልሽ ባደባባይ ሀያእ ያለው ሰው ስሙ በሪፍ ይጠራል ሀያእ የሌለው ደሞ ይዘለፋል ይዋረዳል አላህ ይጠብቀን

  • @zemzem1233
    @zemzem1233 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ አላህ ከዚህ ቲክቶክ የሚባል ነገርን ሳያሰየኝ እስከዛሬ ያቆይኝ አሁንም በዚህ ያፂናኝ በዚህ የተጠመዱን እህት ወድሞቻችን አላህ ያውጣቸው ያረብብብ

  • @rufu3117
    @rufu3117 2 года назад

    ማሻአሏህ ኡስታዝ. ሚስትህንም አሏህ ይጠብቃት መሰሰሎቻን ያብዛ ቲክቶክን አልጠቀምም ወደ ትም አሁንም

  • @fatuma1133
    @fatuma1133 Год назад

    ማሻ አላህ አቡ ፈዉዛን ዉይ ግርማ ሞጎስ ድስስስስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ቢትአሊ-ወ2ቀ
    @ቢትአሊ-ወ2ቀ 2 года назад +3

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ
    በውጭ ያለን እህቶች ስዴት ላይ ሁነን እዴት አካውት መክፈት እዴምንቸል ቪድው ስሩልን የአሏህ ሰላም ሁሉ በናተላይ ይሁን ያረብ

  • @አላህሄይስነምግባሬንአሳም

    ለገጠርሰውች የተሰጠ ባኢሞሪ በፍላሺ አየተሰራነውዳኢዋዊ ተፍላጋችሁ ኡስታዝ ሳዳትከማል አስተላልፍውል እና ገዝችዋለሁ

  • @seadihusna
    @seadihusna 2 года назад +1

    ማሻአላህ ማሜ ከልብ እናመሰግናለን ዘወትር የምታቀርበውና የምትሰራው ነገር ከፕራክ ከሀራም እርስ በርስ ከመኖቃቀር የፀዳ ጠቃሚ ነገር ከልብ እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @hasnahasna3634
    @hasnahasna3634 2 года назад +3

    ማሻአላህ አንዳዶቹ ዝም ብለው የአንዷን ሀቅ ሳይሞሎ ሶስት አራት ላይ ያግበሰብሳሉ

  • @bintmohammed2382
    @bintmohammed2382 2 года назад +3

    ማሜ ማሻአሏህ መልካሞችን መቀላቀል ወዳጅ አድርጎ መያዝ ቀላል አይደለም

  • @ssaa-ff2sy
    @ssaa-ff2sy 2 года назад

    ጀዛከላሁ ኸይረን ወድሞች ስለተውሂድ ጉዳይ ወሎ መርሳ አባገትየ በጣም ሽረክ የሚበዛባት ሀገር ናት በምንችለው እንተባበር

  • @KeremaHusen
    @KeremaHusen 10 месяцев назад +1

    አሊሞችንአላህያብዛልንአሚንአላህሰላሙንያጣልን

  • @ሀዩነኝናፋቂዋ
    @ሀዩነኝናፋቂዋ 2 года назад +2

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቀወት ከነቤተስበወ እውቀት በእውቀት ላይ አላህ ይጨምርለወት

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ
    @መይሙናእናቴንናፏቂ 2 года назад

    ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ
    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ጠቃሚ ፕሮግራም ነው ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃቹሁ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ዉድ የኢስላም ልጆች በያላችሁበት ቦታ
    ወድም ማሜ ማሻአላህ ጀዛካ አላህ ኸይር
    አሏህ ይጠብቀን ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን ያረብ ☝️👌🏼👌🏼

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 2 года назад

    ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ አላህ አፍያ ያድርግህ አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ በጣም የወሎ ህዝብ ያዛዝናል በሽርክ የተዘፈቁ ናቸው ኡዝታዝ ተባበረን ኔ

  • @HawaNurye-c2d
    @HawaNurye-c2d 7 месяцев назад

    አሏህይጠብቃችሁኡስታዝአሏህአፍያያድርግህረጅምእድሜ

  • @جميلهالرشيد-ي5ي
    @جميلهالرشيد-ي5ي Год назад

    ወአለይኩመሠለም ወረህመቱለይ ወበረከቱ ኡስተዝ ጀዘከለሁ ኸይር ከይረንጀዘአ👆👆👆

  • @እሙማሂር-የ4ኈ
    @እሙማሂር-የ4ኈ 2 года назад

    የአሏህ ኡስታዝ እኔ ብዙም አላውቀውም ነበረ ብዙ መከራ አሳልፈሀል

  • @abdurazakahmed9398
    @abdurazakahmed9398 8 месяцев назад

    መሸአለህ መሸአለህ አለህ ጨሚሪልህ ትሚርተቹ በጠም ደስ ይለል ቁጡሩንም መስቀመጥ በጠም ደስ ቢሎኘል በአጠቀለይ አለህ ይጠቢቃቹ

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ
    @መይሙናእናቴንናፏቂ 2 года назад

    አንድ ምርጥ አባት ነበረ ልጆቸ እኔኮ ለእናተ ዉለታ መዋል የጀመርኩት ሳትወለዱ በፊት ጀምሬ ነው አለ አሉ እዴ አባየ እዲት ሳን ወለድ ጀምረክ ዉለታ ልትዉልልን ትችላለህ አሉት አሉ አይ ልጆቸ ምክንያቱም እኔ የመረጥኳት ሚስት ለኔ ሸህዋ ብቻ ሳይሆን ለእናተም ምርጥ እናት መረጥኩላቹህ አለ
    ማግባትህ ቃልቀረ ኢልም ፈላጊ አግባ
    ሠለፍይ የሆነች በኒቃብ የለበሰች ካባ

  • @زَبِيبَادَاوُد
    @زَبِيبَادَاوُد 2 года назад

    ወረቢ አላህ የህዲነ ሁሉም ኢማንተኛ እሚመስለው በሚዲያ ላይ ነው ብቻ አላህ የህዲነ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 Год назад +1

    ወሎ ን ከሽርክ ነፃ የሚያወጣ ጊዜ አምጣልን ያረብ

  • @hayubint.mohammed3864
    @hayubint.mohammed3864 2 года назад +3

    አህለን። ወንድሞቻችን
    ግን ማንኛውም ሰው በተሰቡን ማሰተማር ይችላል። ግዴታ ኡሰታዞች። መሆን ግዴታ አይመሰለኝም እንደራሴ በዚህ በሰለጠነ ሚዲያ በተሰብን ማሸነፍ ይቻላል ከተሞክሮየ ነው ወገኖቼ አልሀምዱሊላ 🙏

  • @temreali6430
    @temreali6430 2 года назад +1

    ይመችህ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አሏህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    ማሻአላህ ተበረከላህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅርችሁን ያብዛው አቡ ፈውዛን ምን የታደልሺ ጀግና ሤት ነሺ ባልሺ በአዱኔያ የመሠከረልሺ

  • @ሂወቴባንተአለመለመች
    @ሂወቴባንተአለመለመች 2 года назад +5

    ማሻ አሏህ ያረቢ ባሌ የሚመሠክርልኝ ሴት አድርገኝ አሏህ ወፍቀኝ ያረብ

  • @seadihusna
    @seadihusna 2 года назад +7

    ሴቶችዬ ኧረ አደብ ይኑረን የማይመለከተን ጢያቄ ባንጠይቅ ወላሂ ያሳፍራል ትዳር ባይኖረውስ ምን ልታረጉት ነው🙄ሁሉም ለራሱ የተፃፈለት አለው።

  • @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን

    ሁለተኛ ሚስት አለህ ወይ ብለሽ የጠየቅሽው ልጅ
    ኡስታዝን ፈልገሻል አላህ ያሳካልሽ😁😀😀

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 года назад +7

    ያረብ አገራችንን ሰላም ያዉርድልን

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 2 года назад

    ባአላህ ሙሄ እሰኪ ጥሩ ከፊል ፈልግልኘ ቢሮ መቶ እሚወሰደኘ ሰ ሰራ ያልተመቸኘ ሁኖ ቢሮ ሰራ የለም ሰው እያለች ሰደውልላት ባአላህ ከመጣው ሶሰት ወሬ ነው እሄን እምታዩ ሁሉም ካለ እምታውቁት ጥሩ ሰው መልካምነት ሰንቅ ነው የፌዝቡክ ሰሜ ሳድያ ሀሠን ሳድያ ሀሠን ነው ባማረኛ ካገኛችሁ በመሰቸር ንገሩኘ የቢሮ ሰልከ እሰጣችሁ አለው

  • @ሐያትኡመ21ቅድሚያለተዉሒድ

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
    ማሻ አላህ
    ዛሬ ትልቅ እግዳ ይዘህ መጠሀል ።
    አላህ ያሥተካክለን ።

  • @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
    @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 года назад +3

    ወሊኩም ሰላም እረህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻአላህ ደስ የሚል ቆይታነው የማሜ ቤተሰቦች ሰላም ፍቅር አድነት ለገራችን ዱአ ፆለት አርጉ ሰላምሰይመልስልን

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      ቤተሰብ አርጊኝ እህቴ እባክሽ🙏

  • @zinetbilal6986
    @zinetbilal6986 2 года назад +4

    አላህ ሀገችንን ሠላም ያድርግልን ያርብ

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq Год назад

    ማሻአላህ ኡስጣዝ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @Rወሎየዋ-p8v
    @Rወሎየዋ-p8v 2 года назад

    ማሻ አላህ ተፈታህ እንዴ ኡስታዝ መታሰርህን ነበር የሠማሁት አልሃምዱሊላህ

  • @zamzam-motivate
    @zamzam-motivate Год назад

    ማሻአላህ የዛሬ5አመሰአመት አደላይነበረአጁማን በጣምጥሩሰውነው የጋደኛየንባልአምቶልኛል

  • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
    @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ 2 года назад

    ወላሂ ትክክል ኡስጣዝ አላህ ይጠብቅህ. በውሎ መስራት አለበት. አላህ ያግዛችሁ

  • @mahaamadyesuf6208
    @mahaamadyesuf6208 2 года назад

    አሠለማሌኩም ኡሥታዝ ጀዛከሏህከይር

  • @asfshussen9185
    @asfshussen9185 2 года назад

    አብደረዛክ አክመል ለካ በስደት ነው ያለው!! ጠንካራ ኡስታዝ ነው

  • @rehanalove6650
    @rehanalove6650 Год назад

    ሁለተኛ ሚስት እኔን ያግቡኝ ኡስታዝ

  • @tube-vr3gs
    @tube-vr3gs 2 года назад

    ኡስታዙና ይሄንን ማሜ እንዲያገባ በኩርኩም እያላችሁ ምከሩት እስኪ ኮሜንቶች ድረዉት ጨርሰዋል ክክክ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 года назад

      አቅሙን እሱ ነው ማማየ የሚያቀው

  • @nani969
    @nani969 2 года назад +4

    አላህ ትዳራቹን ይጠብቅላቹሁ ያረብ

  • @ነይረየዩቲብ
    @ነይረየዩቲብ 2 года назад +1

    መሸአለሀ
    ኡሰተዚ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹

  • @mujeebamujeeba3645
    @mujeebamujeeba3645 2 года назад +1

    አላህ ይጠብቃቹ አፈያህንም ይመልሰልን ኢማራት ነወ እዴ

  • @الحمداللهيارب-خ7ع
    @الحمداللهيارب-خ7ع 2 года назад

    አልሀምዱሊላህ እድህ አይነት ትዳር መኖሩ ደስ ይላል ተስፍ የቆርጥነውን ያጻናናል ልጂ ታቅፌ ነው ጥሎኝ ጥርግ ያለው አልሀምዱሊላህ እኔም በአላህ ፍቃድ ታግየ ከችግሬ ወጥቻለሁኝ አላህ ይባርክላችሁ ደስስስስ አለኝ ወላሂ ስለናተ እና ቲክቶክና ፌስቡክ አልጠቀምም አላውቃቸውም አያውቁኝም ወሊላሂል ሀምዲ

  • @አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ
    ወበረካትሁ ወድማችን አብዱረዛቅ ሡበሀን አላህ መዘማን ካየሁት

  • @maadeenadubai7641
    @maadeenadubai7641 2 года назад +2

    ማሻላህ እንደህ እርጋ ባለ መልኩ ሀሳብ መለዋወጥ ደስ ይላል

  • @madinamadina1811
    @madinamadina1811 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወላሂ የተጠየቀው ጥያቄ ትክክል ነው አይረዱም አይሰሙም ወይ አይሰሩ ጀዛከላህ ኸይረን ቀጥሉበት አላህ ይጠብቃቺሁና።