'' ባለቤቴ ኤሚ በህይወቴ ባትኖር ኖሮ ...'' ዘማሪ ተከሰተ ጌትነት በምኩራብ ሾው ክፍል ሁለት Interview with Tekeste Getinet

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 мар 2024
  • #interview #Tekestegetinet #talkshow #ተከስተ_ጌትነት #mikurab_Show
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 14

  • @hailem9116
    @hailem9116 4 месяца назад +9

    ምናልባት የኔን ኮሜንት ካየህው ተኬ እኔ ጎንደር የአንተን ዝማሬዎች ሰምቼ ነው ወደ ጌታ የመጣሁት ነገር ግን ለወጣህበት ማህበረሰብ ይህ እውነት እና ወንጌል እንዲበራላቸው ምን ሰራህላቸው???ወይስ ሁል ግዜ የወጣንበትን ማህበረሰብ ወንጌል ይጠላሉ እያልክ መናሩን መርጠሀል??ብዙዎች ናችሁ ከአማራ ክልል መጥጣችሁ ጌታ ለምድሪቱ መፍትሄ አድርጎ ጌታ የቀባችሁ ብዙ ናችሁ ግን ለወጣችሁበት ማህበረሰብ መድሀኒት ለመሆን የአቅማችሁን ብታደርጉ መልካም ነው እላለሁ ተባረክ

    • @solomonyigzaw2726
      @solomonyigzaw2726 4 месяца назад

      ትክክል ግን ዘማረው እራስ ወዳድ ነው ገንዘብ መሰብሰብ ነው ስረው

    • @eshetud210
      @eshetud210 4 месяца назад +1

      @@solomonyigzaw2726ምን አገባህ ቢሰበስብ አንተ እየበተንክ ነው?

    • @mebrattesfaye6881
      @mebrattesfaye6881 4 месяца назад

      ለመሆኑ ከአማራ ክልል የወጣችሁ አገልጋዮች ፊታችሁን ወደዚያ እንዳታዞሩ የተማማላችሁ እስከመቼ ነዉ?? ብዙ ዋጋ እየከፈሉ ላሉ ወገኖች ብቅ ብላችሁ ብታጽናኑ. ምን ነበር? ይልቁንም አገልጋይ ሞልቶ በሚተራመስበት ደቡብና አአ ወረፋ ትጠብቃላችሁ እንደው ይህን ክልል ማን ረግሞት ይሆን??

    • @ethioaddis1906
      @ethioaddis1906 4 месяца назад

      ትክክለኛ ጥያቄ ነዉ ደግሞም ያየዋል

    • @SelamSamuel-sq5wx
      @SelamSamuel-sq5wx 4 месяца назад

      ምን አገባህ ኮተት የት አይተሀል ገንዘብ ሲሰበስብ ባዶ ጭንቅላት​@@solomonyigzaw2726

  • @Binimobek88
    @Binimobek88 2 месяца назад

    ❤❤ tekeste

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 месяца назад +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TEKESTE GETNET.

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 4 месяца назад

    እኔ ሃርብ ሃገር ነኝ ትውልደ ከስሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ነው።
    ሁሌ የሚከፋኝ ስሜኑ ክፍል ስወችን ጌታ ቢያገኛቸውም ለዛ ትውልድ በረከት ከመሆን ይልቅ ያን ማህበረስብ ትተው የራሳቸውን ምቾት መርጠው ወደ ተሻለ ይሔዳሉ።
    ባህሉን ቋንቋን የሚያውቁ አማኞች
    ይህን ምስጊን ማህበረስብ ካልደርሱለት ለዚህ ህዝብ ማን ነው ወንጌል የሚስብከው ???

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 3 месяца назад

    I am amazed how we all like to talk about tekeste sin so is that mean we never sinned,remember Jesus said ,7 መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፡- ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት፡ አላቸው።
    10 ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ፡- አንቺ ሴት፥ እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን? አላት።

  • @shimelesabebe-student8323
    @shimelesabebe-student8323 4 месяца назад +1

    ጠያቂውም ሆነ መላሹ በቤተ ክርስቲያን ላይ ለመናገር ያሳዩት ድፍረት ይደንቀኛል።
    1. ሲጀመር ሙዚቃ መሳሪያ መጫወትን ያሬድ ትምህርት ቤት ገብታችሁ ተማሩ ያለችው ቤተ ክርስቲያን ነች ወይ? ለዚያ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ከመካከላችሁ ካለ ቤተ ክርስቲያን ቀለብ ሰፍራ ባለማሰማራቷ ተጠያቂ ልትሆን ትችላለች።
    2. ሙዚቃ መሳሪያ በመጫወትም ሆነ በሌላ የአገልግሎት መስክ ማገልገል ቤተ ክርስቲያንን ሳይሆን ጌታን ማገልገል ነው። ምነው ቤተ ክርስቲያን ሙዚቃ መሳሪያ መጫወትን (ሙዚቀኞች ያላልኩት ምክኒያት ስላለኝ ነው) ብቻ ቀለብ የማትሰፍር አስመሰላችሁት? በመሪነት፣ በማስተማር፣ በመስበክ እና በመሳሰሉት ዘርፎች የሚያገለግሉ ወገኖች ቤሳ ቤስቲን ሳይቀበሉ የሚያገለግሉ የሉም ወይ? ጉዳዩ ቤተ ክርስቲያን መዚቃ መሰሪያ ለሚጫወቱና ለሚዘምሩ ሁሉ ቤተ ክርስቲያን ቀለብ ትስፈር ከማለታችሁ በፊት ምነው ድንኳን እየሰፉ ማገልገልን ብታስተምሯቸው? ብዙ ችሎታ ያላቸው ወጣቶች ናቸውና።
    3. በራሱ ጊዜ በእግዜብሔር ቤት ማገልገልን ትቶ ወደ አለም ሄዶ በዘፈን አለም በማሳለፍ ጌታን አሳዝኖ ያለፈውን ሰው ከጌታ ተለይቶ ማለፉ ሳያሳዝነው ማለፉ ይገርመኛል። ስለ ሙዚቃ መሳሪያ መጫወት ችሎታው ወይስ ነፍሱ ከጌታ ተለይቶ መቅረቱ የትኛው ይበልጥ ያሳዝናል? ጌታ ማስተዋልን ይስጣችሁ!
    ዘማሪ ተከስተ ባለፈበት የህይወት ውጣ ውረድ በአደባባይ ወጥቶ ንስሃ መግባቱ ብቻ ሳይሆን በዚያ ውስጥ ካለፈ በኋላ የዘመረው መዝሙር ለሁላችንም ትምህርት የሚሰጥ ነው። በዚህ ጌታ ይባርክህ ልለው እወዳለሁ። ሌሎች ወደ እንደዚህ አይነት ጥፋት እንዳይገቡ ጠለቅ ያለ ምክር (ከተሞክሮው) ቢሰጥ መልካም ነበር።

  • @masti1612
    @masti1612 4 месяца назад

    የፃድቅ አይኖች በራሱ ላይ ነው ትልና መልሰህ ደሞ በሰው አዘንኩ እነሱ እንደዚህ እያደረጉ ትላለህ። አሁንስ የ እሀበሻን ኢንተርቪው መስማት ሰለቸኝ፣ ማስካችሁን አውልቁ ኡፍፍፍፍ

  • @user-cd9wz6my1t
    @user-cd9wz6my1t 3 месяца назад

    ዮናታንን አቀርባለሁ ብለህ ነበር