Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እጅግ የሚደንቀው ዮሀድን ስሰማው ምናልባት ራሱ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ አልያም ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ ቃለ እግዚአብሔርን የሚያስተምሩን ነው የሚመስለኝ። ለብዙ ዘመናት መፅሀፍ ቅዱስ በግሌ አንብቤያለሁ። ያነበብኩትን በጣም እየተረዳሁት የመጣሁት አንተንና ወንድሞችህን ማዳመጥ ከጀመርኩ በሁዋላ ነው። በእናንተ የተነሳ የምኖረው የቃሉ ረሀብ በሌለበት ዘመን በመሆኑ በጣም ደስ ይለኛል። ዛሬ ከምትገልጡት እውነት ፈቀቅ ሳትሉ ዘመናችሁን እንድትፈፅሙ ፀሎቴ ነው። ምንግዜም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ+++
😂😂አትቅበዝበዝ ዳኒ
በፀሎት መገዝ አለብን ወድሞቻችንን
ተወዳጅ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤❤❤❤❤
ዮሀድ ስያሰረዳ የ 3 አመት ልጅ ይገባዋል ❤
ዮሀድ ንጉስ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን የእመብርሀን ምልጃዋ በረከትዋ አይለየህ
እመቤቴን የኛ ልጆች ኮራንባችሁ ሺ ሁኑልን በእናንተ አድሮ እሚናገር መንፈስ ቅዱስ ጨምሮ ጨማምሮ ጥበብን ይግለፅላችሁ
የኦርቶዶክስ ተዎህዶ አስተማሪዎች ጨዎነትና ትህትና፡ስርዓታቸው፡፡ ዕውቀታቸውን ጨምሮ እግዚያብሔር ይረዳቸዎል፡፡
የኔ የተዋህዶ ልጆች በርቱልን ጎበዞች ቃለ ህይወት ያሰማልን
😂😂😂😂አረው ጴንጤ ሰው ይታዘብሀል እያታለላችሁን ነበር ተደረሰባችሁ እድሜ ለነዚህ ልጆች
የተዋህዶ ፍሬዎች ዕውቀት ከትህትና ጋር፡ የታደላችሁ፡ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ፡ እንደ አባቶቻችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ፡ ይህንን ምግባርን ለማንኳሰስ ስርዓትን ሁሉ ለማፍረስ እየሞከረ ያለ በቃሉ እየተዘባበተ ያለ ቦዘኔ ትውልድ እንዳይጠፋ አስተምሩ፡ ይኸው እየሰማን የሚፀድቀው የማይሰራ ሐጢያተኛ ነው ይለናል ፡ስለስሙ ተሟገቱ፡ ተባረኩ፡ ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን፡
ይሀድይ እግዚአብሔር በጸጋው ያኑርህ በእውነት ሀይማኖት ከእውቀት ጋር 👏👏👏👏
እኔ አኮ እናንተ ምርጥ የተዋሕዶ ልጆች ታሰደምሙኞላችሁ ጸጋውን ብዝት ያርግላች በእውነት🙏🙏
የተዋሕዶ እንቆች ውድ ወንድማችን የሃድየ አስተማር ክርክር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
ዬሃድ ጎበዝ አስተማሪ ነኽ። ክርክርህ በማስረጃ ነው ጌታ ይባርክህ እናመሰግናለን።
ዮሃድ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁላቹም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ያዎድ ያዎድ አግዚያብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልክ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
ጌታ ኢየሱስ ያበርታችሁ ሞገስ ይሁናችሁ
የያዕቆብ መልእክት 2:17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
ዮሀድ በጣም ድንቅ ትምርት ነው እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
እናንት ክርስቲያኖች ሁላችንም እንፆማለን፡እንፀልያለን፡ንስሀ እንገባለን የፅድቅ ስራችንን ክፉ ስራችንንም እኮ ይለካል፡
ዩሃድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላድተ አምላክ ጥበቡን እውቀቱን ትጨምርላችሁ በእውነት በጣም ለብዙ ነፍሳት ምክንያት ሆናችሆልና ብርታቱን ትግስቱን ይስጣችሁ የተዋህዶ እንቁወቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረተው ጴንጤ ቃሉላይ አውራ😅😅😅😅
በመጨረሻ ዩሀድ❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ ውይይት ደስ ብሎኛል ዮሐድ እዮባ ተባረኩ ይህን የዳኒንና የሠነፎችን ስብከት ስለቀበርከው ዮሐድ የዳኒን ማንነት በቃሉ ገለጥከው በሁለተኛው ክርክሩ የሀሳብ ልዩነት ለመፍጠር የሔደበት መንገድ ምራቁን ብቻ ከማድረቅ ብቻ አላተረፈም
ወይኔ እውነት የኦርቶዶክስ ልጆች ናቹ ወይስ መንፈስ ቅዱስ ነው ረዥም እድሜ እመኝላችሁሗለው
ማቴ.13፥34-35 ኢየሱስም ለሕዝቡ ይህን ሁሉ በምሳሌ ተናገረ፤ በነቢዩም፦ በምሳሌ ጀምሮ የተሰወረውንም እናገራለሁ የተባለው ይፈጸም ዘንድ ያለ ምሳሌ አልተናገራቸውም። ጌታ በምሳሌ ሁሉንም ነገር እንደተናገራቸው ወንድማችን ዳኒ አልተረዳም፡፡ ጌታችን በምሳሌ የተናገራቸው እንዲያውቀቁ እንዲያምኑ ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ምሳሌ አስተምሯቸዋል፡፡
ትክክለኛው የሐዋርያት ትምህርት እዬና እዬ ብቻ ነው ሳይጨመር ሳይቀነስ እሱኑ የአባቶቻችሁን አስተምህሮ በትክክለኛ መንገድ እየበለታቹ ለኛ ለታናናሾቻችሁ በአቅማችን በመጠናችን ትመግቡናላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም እውነትን ይግለጽላቹ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዚች የቅዱሳን እብረት በሆነችው ቅድስት ቤተክርስቲያን ያጽናን ያጽናችው አሜን።
ዕድሜ ለተዋህዶ ልጆች አሁን ፔንጤዎቾ እያነበቡ ነው ግን እኔ ከነሱ ጋር ከመጨቃጨቅ የተዋህዶን እምነትና የመጵሀፍ ቅዱስ ትምህርትን የማስተማር ሥራ ብቻ ብታስተምሩ እላለሁ። አሁን ዳኒ የተባለው ደቂቃ ይጨመር ይላል ግን አንድን ነገር ይደጋግማል
የያቆብ መላእክት 2፡26 ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።
ዳኒ የሚጠይቀው የማያውቀውን ከናንተ ለመማር እንጂ የጠለቀ እውቀት ኖሮት እንዳልሆነ ያሳያል። ግን ጥሩ ውይይት ነበር
እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹ ስወዳቹ እናንተ ልጆች 💒✝🙌🥰
ማመን ብቻ እኮ አያድንም መንፈስና ጥምቀትንም ያመነ ነው፡፡
የተዋህዶ ፍሬዎች ሰላማቹህ ይብዛልን አገልግሎታቹህ ይባርክልን ❤❤❤ የዛሬው ተወያይ ፔንጤ መልካም ሰው ነው በደንብ ከመረመረና ከተማረ ወደ ተዋሕዶ ይመለሳል
ይሀድዮ👏👏👏👏👏101%
አሜን,አሜን,አሜን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷😍😍😍😍😍
ብሽሽቅ አይደለም በጣም ጥሩ ውይይት ነው
ዳኒ ጳውሎስ ያለውን አታሞ ነው ሚረዳዉ፠ እና በመጨረሻዉ የፍርድ ቀን ማቴ 25:30 በጎችና ፍየሎችስ የተባሉት በስራ አይደለምን?
አምኜ በፀሎትና በስራ ካልተጋሁ ምኑን ዳንኩኝ ጴንጤ ሁሌም ማመን ብቻ ይላል ፡፡ በስራ ካልተጋክ እንዴት ትድናለክ ማመንማ ሁሉም ያምናል ግን ጠተግባር መኖርንም ጨምር፡፡
ሰውዬ ማመን ብቻ አትበል መንፈስንና ጥምቀትን የት ጣልከው፡፡
ወይ ጴንጤ እባክህ ወንድሜ የምትናገረውን እራስህ አድምጠው
እስከ ዛሬ ስለትምህርተ ድህነት የተዋያያችሁት ነገር በተቻለ መጠን ገብቶናል።የጴንጤ ተወያዮች ውሃ የቋጠረ ነገር አያቀርቡም ዝም ብሎ መጮህ ነው።ወጥም እምነት የላቸውም።
ሲስ መልካም ነህ የተረጋገህ
Inabicha nenyii wahayisi inate mii noo iyatamarachu lalachu inee gini bahotodokis baxami noo mikora tabaraku wadimoche❤❤ iyobi in yowadi
ማመን ብቻ ምን ጥቅም አለው መንፈስ ቅዱስ እና ጥምቀትም አኘድ ላይ ነው እኮ መንግስቱንም ለመውረስ፡፡
እውነት ነው ዳግመኛ ሰው ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ የእግዚያብሄርን መንግስት አይወርስም እኔም በዚህ ርዕስ አምናለው፡፡
ኧረ ዳኒ በግድ ለማሳመን በጆሮው ጭስ እስኪወጣ እየተበሳጨ ነው 😂😂😂😂😂😂😂 እዮአዴ ! እባክህ እዘንለት ሊሞት እኮ ነው !!! 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይህ እንዴት ይሆኗል ማለት ገብቶታል ዲቄድሞስ እንደቃልህ እፈጽማለሁ ለማለት ነው እንጂ ተረድቶታል:: እሜቤታችን ቅድስ ገብርኤል አምላክን ትጸንሻለሽ ሲላት ይህ እንዴት ይሆንልኝ አለች እንደቃልህ ይደረግልኝ በማለት አመነች
ለመማር ነው ለመስለብ
የተበረዘ ትምህርት አንማር ማለትም እኔ ምስክር ነኝ ምክንያቱም እውነት እውነት ለክርስቶስ የቆምን ከሆነ እንመን ኦርቶድክስን ተቀላቀሉ የ 12 አመት እያለው የማውቀው አለ
እንዴት ነው ታዲያ ያለ ስራ በማመን ብቻ የሚሰራው እለት እለት የሰው ልጅ ሀጢያትን ስንሰራ ንስሀ ገብተን የፅድቅን ስራ በመስራት ለእግዚያብሔር ሀጢያታችንን አየተናዘዝን እየወደቅን እየተነሳን ስሬትን እና ድነትን እናገኛለን፡ አኔም ብሆን በዚህ ስራ አምናለው እጠቀማለሁ እንጂ አልጎዳም፡፡
ዮሐድ ሲያስተምር የዶሮ ድምፅ ይሰማል ከበስተኋላዉዳኒ ሲያስተምር ደግሞ የድመት ድምፅ ይሰማል ትርጉሙን እናተ ፍቱት !!!!!
ዘንድሮ ያላብደ የለም 😂😂
Amen.Amen.Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙇🙇🙇🥰🥰🥰
የተረጋጋ ጴንጤ ለመጀመርያ ነው ያየሁት መልካም ነው ተረጋገቶ መወያየት
ለምን ተረጋጋህ ብለው ጴንጤ ሁላ ሲወጣ ይወርዱበታ ክክክክክክክክክ
My goodness laka betawuchi temekatin yamifiriti qeber meselochew new
ዳኒ ተብየው ግን ለምን አታዳምጥም ከምትጮህ? ምን ዓይነት አድርቅ ነኽ ለምን አትመልስም ይልቅ የምታውቀውን። ነጥብ ለማስቆጠር የመጣሃ ነው የሚመስለው ለመማማር ሳይሆን ትዕቢትህንም ቀንስ!!
ወንድሜ ዳኒ ምሳሌ የተኗገረው እኮ ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ ነው:: ምን ሆነህ ነው? ትርጉሙን ማወቅ ብቻ ነው እንጂ መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያለ በፈጣሪ የተነገረ አለመቀበል ድንቅ ነው:: እባክህ አንተ ወደ ተዋህዶ ተመለስ ወንድሜ
ጴንጤዎች እኮ ሁሌም ክርክር ብቻ ወደ ጎን ማጣመም ለምን ቀጥታ ትርጉም አይሰጡም፡፡
Really brother and sister 😂😂😂😂 really betam new yetamechagn yikre belay brother
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳኒ መልስ አጣ 😂😂😂😂😂😂😂
እረ ፕሮቴስታንቱ ለምንድን ነው ግን በግልፅ የማይረዱት በድርቅና እያጣመሙ በሀሰት መተርጎም ዕምኀት ብቻ አያድንም፡፡
ዛሬ ዳኒ sowhat አንዴ ብቻ ነው ያለው😂😂😂
ዳኒ የምትባለው ሰው ሪፈር ወደ የኔታ ቤት ሃሁ ተማር
እባካችሁን በማመን ብቻ አይልም፡፡ መፅሐፍ ቅዱስም ይልቁንም ሰው ከውሀ እና ከመንፈስ ካልተጠመቀ የእግዚያብሔርን መንግስት አይወርስም፡፡
ኦርቶዶክስም እኮ ዕምነት በስራ ጨምሮ ነው የሚፀደቀው ጴንጤ ታዲያ በየትኛው የፅድቅ ስራቸው ነው የሚድኑት ፆም የለም ፡የፅድቅ ስራ የለም፡ ጥምቀት የለም፡ንስሀ የለም፡
ዳኒ አንተ እኮ ኗችሁ እምነት ብቻ የምትለው ወንድሜ ክርስቲያን ያምኗል ይጠመቃል ያልተጠመቀ አይድንም የጌታ ስጋኗ ደሙ አማኗዊ ነው ብለን አምነንእንቆርባለን:: በየጊዜው ንሳሀ እንገባለን:: እየሱሰ እየሱስ ይሉኛል ነገር ግን እውነት እውነት እላችሀል እኔ ግን አላውቃችሁም ብላል ፈጣሪ
ፐሮቴሰታንቶች ፡ጴንጤዎች ስላመንን ብቻ ነው የምንድነው ይላሉ ምንም ስራ ሳይሰሩ ደግሞ አይድኑም፡፡
ከ ፕሮ ዳኒ ከ ሙስሊም ኢምራን ዝም ብለው ትትትትትት ሁልጊዜ
ዳኒዬ ! ጴንጤ መዳኑን ሲፈፅም ሲሚንቶ በ ቤንዚል እያወራረደ ይበላል ማለት ነው ? እንደ ነብይ መለሰ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዮሃዴ ግን አላስወራ አልከው እኮ ተዛዚሙ😂😂😂
መ ። መልስ የለም😂
ሲሳይ ትንሽ ደቂቃ ጨምርለት ወንድሜ
ውይይይይይ ፕሮቴስታንት ድርቅና አቤት ውሸት አቤት ክህደት፡፡
Daniel endorses homosexuality, and everyone pays attention to this. What pentecostal strategies are ......
He don't no what he talking about
ወንድም ሲሳይ ምን ረብ የሌለዉና መቋጫ የሌለበት የእዉቀት ብርሃን ያልታየበት ጥዲፊና አሸናፊ ለመሆን የሚደረግ ተራ ብሽሽቅ የሚመስል ክርክር ነዉ
ምን እያልክ ነው ወንድሜ እንዳውም የዛሬ ውይይት ጥሩ የተረጋጋ ነው::
ሰው እንዴት በብስጭት ውይይት ይጀምራል ? ዳኒ ቦግ ብሎ ነው የገባው 😂😂😂 በዛላይ ወሬው ዘለፋ ላይ ያተኮረ ነው ለራሱ አሮበት የሰው ያማስላል ደስ የሚለው እዮአድ ! ስራን በድህነት ውስጥ ተአማኒነት እንዳለው በዳኒ አንደበት እንዲመሰከር እንዲነገር አድርጎ አሰምቶናል 🎉 ማስተማር ነበር ጥሩ ውይይት ❤❤❤ እዮአድ ቃለህይወት ያሰማልን !!! ዋው ብዬሀለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

የተዋህዶ ፍሬዎች ሰላማቹህ ይብዛልን አገልግሎታቹህ ይባርክልን ❤❤❤
የዛሬው ተወያይ ፔንጤ መልካም ሰው ነው በደንብ ከመረመረና ከተማረ ወደ ተዋሕዶ ይመለሳል
ይሀድዮ👏👏👏👏👏101%
አሜን,አሜን,አሜን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷😍😍😍😍😍
ብሽሽቅ አይደለም በጣም ጥሩ ውይይት ነው
ዳኒ ጳውሎስ ያለውን አታሞ ነው ሚረዳዉ፠ እና በመጨረሻዉ የፍርድ ቀን ማቴ 25:30 በጎችና ፍየሎችስ የተባሉት በስራ አይደለምን?
አምኜ በፀሎትና በስራ ካልተጋሁ ምኑን ዳንኩኝ ጴንጤ ሁሌም ማመን ብቻ ይላል ፡፡ በስራ ካልተጋክ እንዴት ትድናለክ ማመንማ ሁሉም ያምናል ግን ጠተግባር መኖርንም ጨምር፡፡
ሰውዬ ማመን ብቻ አትበል መንፈስንና ጥምቀትን የት ጣልከው፡፡
ወይ ጴንጤ እባክህ ወንድሜ የምትናገረውን እራስህ አድምጠው
እስከ ዛሬ ስለትምህርተ ድህነት የተዋያያችሁት ነገር በተቻለ መጠን ገብቶናል።የጴንጤ ተወያዮች ውሃ የቋጠረ ነገር አያቀርቡም ዝም ብሎ መጮህ ነው።ወጥም እምነት የላቸውም።
ሲስ መልካም ነህ የተረጋገህ
Inabicha nenyii wahayisi inate mii noo iyatamarachu lalachu inee gini bahotodokis baxami noo mikora tabaraku wadimoche❤❤ iyobi in yowadi
ማመን ብቻ ምን ጥቅም አለው መንፈስ ቅዱስ እና ጥምቀትም አኘድ ላይ ነው እኮ መንግስቱንም ለመውረስ፡፡
እውነት ነው ዳግመኛ ሰው ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ የእግዚያብሄርን መንግስት አይወርስም እኔም በዚህ ርዕስ አምናለው፡፡
ኧረ ዳኒ በግድ ለማሳመን በጆሮው ጭስ እስኪወጣ እየተበሳጨ ነው 😂😂😂😂😂😂😂 እዮአዴ ! እባክህ እዘንለት ሊሞት እኮ ነው !!! 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይህ እንዴት ይሆኗል ማለት ገብቶታል ዲቄድሞስ እንደቃልህ እፈጽማለሁ ለማለት ነው እንጂ ተረድቶታል:: እሜቤታችን ቅድስ ገብርኤል አምላክን ትጸንሻለሽ ሲላት ይህ እንዴት ይሆንልኝ አለች እንደቃልህ ይደረግልኝ በማለት አመነች
ለመማር ነው ለመስለብ
የተበረዘ ትምህርት አንማር ማለትም እኔ ምስክር ነኝ ምክንያቱም እውነት እውነት ለክርስቶስ የቆምን ከሆነ እንመን ኦርቶድክስን ተቀላቀሉ የ 12 አመት እያለው የማውቀው አለ
እንዴት ነው ታዲያ ያለ ስራ በማመን ብቻ የሚሰራው እለት እለት የሰው ልጅ ሀጢያትን ስንሰራ ንስሀ ገብተን የፅድቅን ስራ በመስራት ለእግዚያብሔር ሀጢያታችንን አየተናዘዝን እየወደቅን እየተነሳን ስሬትን እና ድነትን እናገኛለን፡ አኔም ብሆን በዚህ ስራ አምናለው እጠቀማለሁ እንጂ አልጎዳም፡፡
ዮሐድ ሲያስተምር የዶሮ ድምፅ ይሰማል ከበስተኋላዉ
ዳኒ ሲያስተምር ደግሞ የድመት ድምፅ ይሰማል ትርጉሙን እናተ ፍቱት !!!!!