ከዚህ በኋላ ስንፍና ይቀረፋል - የ Self Discipline ትልቁ ምስጢር!

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 63

  • @IbnHussein-pl2od
    @IbnHussein-pl2od 9 месяцев назад

    ወንድሜ አመሰግናለሁ በጣም ትመቸኛለህ ቀጥልበት አንባቢ እንደሆንክ አምናለሁ እናም ቁራአንን እንድታነብ እጋብዛለሁ መልካሙን ነገር ሁሉ እመኝልሃለሁ

  • @media542
    @media542 Год назад +8

    ተባረክ ወንድሜ በዚህ አመት 100k ያስገባህ ❤❤❤

  • @efulavibe
    @efulavibe Год назад +1

    አኔ ብቻ ይምስለኝ ማለት ነበር ብዙ ጊዜ አላደርገዉም አልሆደም ያልኩት ቦታ እራሴን አገኘዋለው መተዉ መለወጥ እፈልጋለሁ ከለመድኩት ነገር ወጣ ማለት እፈልጋለዉ አዲስ ህይወት ወይም አዲስ ነገር በጣም እፈልጋለዉ ላንተ ግን በጣም አመሰግናለዉ ደስ የሚሉ video አሉህ ቀጥልበት 🙏🙏

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Год назад +3

    አራቱ መመሪያዊች ምክንያት መርጃ ድግግሞሽ ሀላፊነት ስንፍናን ለማስወግድ የተማርኳቸው ዛሬ እራስን መሸለም የምሪለው የጅንጀሮ ሳይሆን እድ ሞለክሴ ለማስብ ዝግጁ አመሰግናለሁ ወንፍሜ የዛሬ ለኔ ነው የይምሮዬ እደ ጅንጅሮ እየዘለል ነበር ጅምሮ መተው መሰልቸት ስንፍና ጋር ሁሌ ድብድብ ላይ ነኝ ግን እኔ ነኝ አሸናፊዋ አንዳንዴ ግን በዝርራ እሸነፈለው😂

  • @hadiamohammad8093
    @hadiamohammad8093 Год назад +4

    ባሁን ግዜ ያለሁበት ሁኔታ ነው በሚገርም ሁኔታ በተለየ ሰኳር ስኳር ምግቦች መጠጦች መቀነስ ኣለብኝ ብየ ውሳኔ ወሰንኩ ኣልሀምዱሉላህ እያደረኩት ነው ግን ከባድ ነው ዋናው ቆራጥ መሆን ይህ ነው እምነቴ
    እና ቪድዮዎችህ በጣም ኣሪፍ ናቸው እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @mamushetiher
    @mamushetiher 11 месяцев назад

    በዚው ቀጥል በጣም አመሰግናለው😊

  • @koodiyanpeedas1616
    @koodiyanpeedas1616 Год назад +1

    ❤❤❤ በርታ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተለውጠናል

  • @FanielEyob
    @FanielEyob 10 месяцев назад

    Kudus azgabiher ymesgen yhun
    thanks bro

  • @Alem-wo3rp
    @Alem-wo3rp Год назад

    ተንክዬዬዬዬ እናመሰግናለን በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MestawotChery
    @MestawotChery Год назад

    እውነት ብለሀል

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад

    ትክክል ነው እናመሰግናለን🙏

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +1

    I am interested in the best way to share ❤❤❤

  • @yamrotketema5363
    @yamrotketema5363 Год назад

    በጣም ጥሩ ነው ።በአማርኛ ሙሉውን አትናገረን

  • @amalmalyoutube6927
    @amalmalyoutube6927 Год назад

    😮😮wowww aymezing thanks

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 Год назад

    Thanks ❤

  • @AgegnehuBirahanu-vs3kh
    @AgegnehuBirahanu-vs3kh 11 месяцев назад

    Betam newu yemamesegin❤❤❤❤❤

  • @HandM1906
    @HandM1906 Год назад

    Thank you so much

    • @shantta
      @shantta  Год назад

      You're most welcome.

  • @ZwedneshErena
    @ZwedneshErena Год назад

    Very
    Good

  • @desalegnfikadu1105
    @desalegnfikadu1105 Год назад

    Thanks big bro.

  • @NBI3
    @NBI3 Год назад

    Thanks bro!!!

  • @abientertainment6689
    @abientertainment6689 Год назад

    Thanks bro

  • @hagernegash3658
    @hagernegash3658 10 месяцев назад

    Right ❤

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 Год назад

    Thank you so much 😊

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 Год назад +1

    Woww absolutely Amazing!

  • @ናርዶስ-የ2ፀ
    @ናርዶስ-የ2ፀ Год назад

    same here...

  • @mimitamrat5604
    @mimitamrat5604 Год назад

    Ya true im the one

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 Год назад +3

    የሰውን ደስታ ሲይ እደራሱ እደሆነለት እሚደሰት በላይክ ባስተያየት ያሳይ ያው ውዶቸ ቅናትና ምቀኝነት እራስን ከመጉዳትና እዳትራመዱ ከማርግ ውጭ ጥቅም የሌለውና የሚስጠላ ስለሆነ ነው እና ውዶቸ እኮዮቸ ጎደኞቸ ተሳክቶላቸው እኔ ሳይሳካልኝ እዳትሉ ያው ቅናት በሁለት ይከፈላል በመጥፎም በጥሩም ብትቀኑ ለመነሳት እስካልሞከራችሁ እናተን ወደታች እድታዩ እራሳችሁጋ እፈጣሪችሁጋ ማጣላቱ አይቀርም

    • @LoveyouFamiliy
      @LoveyouFamiliy Год назад

      እኔ ኣለው,ሰዎች ሲሳካላቸው እኔስ ብየ ኣማርራለው,,ሃጥያት እንደሆነ ኣውቃለው,ግን ሆን ብሎ መጥፎ ነገር እንዳስብ የሚያርገኝ ነገር ኣለ ,በዛ ላይ በራሴ ያለኝ ኣመላካከት የወረደ ነው ለራሴም ጨካኝ ነኝ,ብቻ የኔ ሂወት ድብልቅልቅ ያለ ነው affff😢😢😢

    • @rutatsaedu5316
      @rutatsaedu5316 Год назад

      ወደ እግዚኣብሄር መጠጋት ነው ጥሩ ከዛም ሁሉንም ሄወትሸን ይቀይረዋል 👍

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Год назад

      @@LoveyouFamiliy አወ ስለማቀው ነው ሰው በጡሩ መቅናት ጡሩ ነው ይላል ግን ካልተነሳሽ ተቀምጠሽ ጡሩ አደለም በጡሩ መቅናት ጡሩ እሚሆነው በቀናሽበት ሰው ነው እጅ ለኛ አደለም ያው በመጥፎ ሲቀና የቀኑበትን ስለሞጠቁ እና ይቅርብሽ ግዜሽን ጠብቂ ሁሉም ድርሻ አለው እራስሽን ውደጅ እራስሽን ውድ አድርጊ የዛ ግዜ ስኬት ያልሽው ሁሉ አችጋ ሲነፃፀር ቲርኪሚርኪ ይሆናል

    • @LoveyouFamiliy
      @LoveyouFamiliy Год назад

      @@rutatsaedu5316 💞

    • @LoveyouFamiliy
      @LoveyouFamiliy Год назад

      @@aiqutbano1845 አሺ💞💞💞

  • @fenanadii3206
    @fenanadii3206 Год назад

    Thank you. Spotify lay demo download betargeln betam des yelenal. Keep it up 👏🏾👏🏾

    • @shantta
      @shantta  Год назад +1

      Eshi, I will do that. Thank you

  • @rutatsaedu5316
    @rutatsaedu5316 Год назад

    ኣመሰግናልው GBU ❤

  • @dawitabebe78
    @dawitabebe78 Год назад

    It's best keep going

    • @bereketyumura9975
      @bereketyumura9975 11 месяцев назад

      I woude like invite you anderistanding of love of God juses Christ!!

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 11 месяцев назад

    I wude like invite you the anderistanding you love of God juses christ!!

  • @Getishbi
    @Getishbi Год назад

    Yemern nw yemele anten madamexe yejemerkut beqerbe nw gen erase laye yemayew lewexe bexame yemigerme nw eyetegeberkut male nw.. bexame amesegenalew

  • @Montlema
    @Montlema Год назад

    Tebark bro❤️🙏

  • @MuhammadNur-p7o
    @MuhammadNur-p7o 4 дня назад

    Amsegnalhu

  • @tayibzenu3736
    @tayibzenu3736 11 месяцев назад

  • @Getishbi
    @Getishbi Год назад

    Yemern nw yemele anten madamexe yejemerkut beqerbe nw gen erase laye yemayew lewexe bexame yemigerme nw eyetegeberkut male nw bexame amesegenalew

  • @Etech1616
    @Etech1616 Год назад

    🙏

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc Год назад

    ❤❤❤

  • @seidkasim1880
    @seidkasim1880 9 месяцев назад

    ወንድሜ ላንተ ያለኝ አክብሮት ላቅ ያለ ነው

  • @AreguMola
    @AreguMola 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤👍

  • @alexadane-uy7hn
    @alexadane-uy7hn Год назад

    wdu yemngiziem mrtu channal shanta

    • @shantta
      @shantta  Год назад

      Thank you Thank you

  • @HjxDighx
    @HjxDighx Год назад

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @AbdrehihimHamde
    @AbdrehihimHamde Год назад

    በቃ ምን ልበልህ ወንድሜ አላህ የበለጠ የምትሰራበትን አቅም ይስጥህ!
    ከልቡ ላዳመጠው ሰው ይህች ቪዲዮ ብቻ የሙሉ ኢትዮጵያዊያንን ህይወት መቀየር ትችላለች!

    • @shantta
      @shantta  Год назад

      አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ያክብርልኝ።

  • @BirktySeyoum
    @BirktySeyoum 3 месяца назад

    I am tired of this stupid behaviour o God

  • @ZwedneshErena
    @ZwedneshErena Год назад

    Very
    Good

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 Год назад

    Thank you so much 😊

  • @rabialove9483
    @rabialove9483 Год назад

    ❤❤

  • @bekabedaso1515
    @bekabedaso1515 Год назад

  • @ሄለንታረቀኝ
    @ሄለንታረቀኝ Год назад

    ❤❤❤

  • @ethiopianzarii
    @ethiopianzarii Год назад

    ❤❤❤❤

  • @JemilaJume
    @JemilaJume Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤