እጣ ፈንታ ክፍል 33 | Eta Fenta epsiode 33

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 472

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 2 месяца назад +483

    ነገ እኮ የአመቱ ቅደስ ገብርኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ ውድ የክርስትና እምነት ተከታይዎች የአመት ሰው ይበለን በያለንበት ጠበቃው አይለየን❤🙏❤

  • @ghftg6718
    @ghftg6718 2 месяца назад +177

    ዉዶችዬ እንኳን አዳራሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል ዋዜማዉ❤የነጌ ሰው ይበላን🙏😍

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ 2 месяца назад +170

    አንኳን አደረሳቹ ሊቀ መላአክ የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል❤

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏ሀገራችንን ገዳማችንን ቤተሰቦቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

    • @RaniaRnooo-f4u
      @RaniaRnooo-f4u 2 месяца назад +2

      አሜን (3)❤❤❤❤❤

  • @BezawitWendmagegnehu
    @BezawitWendmagegnehu 2 месяца назад +134

    ዉዶቼ እንኮን ለቅዱስ ገብረኤል
    በአል አደረሳችሁ ዋዜማ❤

  • @ሰላምነኝየራሳዋ
    @ሰላምነኝየራሳዋ 2 месяца назад +134

    አዳን የሚወድ ብቻ ላይክ የኔ ቀወስ

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 2 месяца назад +163

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዲስ ገብርኤል አመታዊ ዓል ገብርኤል ከክፉ
    ነገር ሁሉ ይጠብችሁ ❤❤

    • @FunnyTractor-fc4mb
      @FunnyTractor-fc4mb 2 месяца назад

      አሜን እዃን አብሮ አደረሰን❤❤

    • @MezaMekonnen
      @MezaMekonnen 2 месяца назад

      እንካን አብሮ አደርሰን

    • @alqouza1397
      @alqouza1397 2 месяца назад

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @Yogy-n6j
      @Yogy-n6j 2 месяца назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን ግን ያመቱ ነው እዲ❤❤❤

    • @janatjanat2187
      @janatjanat2187 2 месяца назад

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🥰🥰

  • @በእምነት
    @በእምነት 2 месяца назад +101

    ነገ እኮ የአመቱ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በአል ነው ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤ለአመት ሰው ይበለን❤❤

  • @NeimaYimam-qn7ce
    @NeimaYimam-qn7ce 2 месяца назад +93

    ያረቢ እኛን እመዳም ቤት ሰዉነታችን በስራ የዛልነዉን የእረፍት እንጀራ ይስጠን😢😢😢❤❤❤

  • @wasiemahamed9037
    @wasiemahamed9037 2 месяца назад +90

    19 ቅዱስ ገብሪኤል ከክፉ ይጠብቃቹ❤❤❤

    • @aft9rgl0q
      @aft9rgl0q 25 дней назад

      Amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaHana-eo6ln
    @HanaHana-eo6ln 2 месяца назад +125

    ዛሬ ማዳሜ በጩወት አደነቆረቺኝ ከፍቶኛል አፅናኑኝ በላይክ

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 2 месяца назад +6

      ገደል ትግባ ተያት ሁሉም አድ ናቸው እየሰማሽ እዳልሰማሽ ሁኚ 😥😥😥

    • @GideenaAlene-qo3lc
      @GideenaAlene-qo3lc 2 месяца назад +3

      ayzosh weda😢

    • @ማሜአመር
      @ማሜአመር 2 месяца назад +3

      መጋኛ ያጩሃት😂😂😂😂😂

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 2 месяца назад +1

      @@ማሜአመር አሚን😁😁

    • @MuletaWeld
      @MuletaWeld 2 месяца назад +3

      አይዞሽ ብሽቅ በያት መድሀናአለም ከምትሰራብት ይጩህቦታ እነሱም እኮ ተቀጥረው ነው እመሰጡን ጠግበዋን ዘንድሮ ደስ ይበልሽ አትስማት ዝብለሽ ሳቂ ልኝ

  • @tigistteshale6408
    @tigistteshale6408 2 месяца назад +59

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል ከብረ በአል በየአላቹህበት ይጠብቅቹህ የልባቹህን ሀስብ ይፈፀምላቹህ አህት ወድሞቸ የአመት ሠወ ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰለሆነለኘ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @SmmSkk-rj4of
      @SmmSkk-rj4of 2 месяца назад

      አሜን፡አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ አሜን

    • @منارمحمد-و7ح
      @منارمحمد-و7ح 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SelamSelam-g1w
      @SelamSelam-g1w 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen 🙏🏼 🙌 👏 ❤️ ☺️ 😊 🙏🏼 🙌 👏

  • @selametesfaye
    @selametesfaye 2 месяца назад +105

    ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @aimaethiopia9811
    @aimaethiopia9811 2 месяца назад +77

    ውድ ያገሬ ልጆች ያልታስበ እንጀራ ይስጠን

  • @ነጃትመሃመድ
    @ነጃትመሃመድ 2 месяца назад +77

    ለምድነው ግን እኔን ላይክ ማሠጡኝ የመዳም ቅመሞች😢😢

    • @tigistades3879
      @tigistades3879 2 месяца назад

      አይቻልም እንጅ መቶ ጊዜ በለየሁሽ ማማዬ😮😂😂

    • @ነጃትመሃመድ
      @ነጃትመሃመድ 2 месяца назад

      @@tigistades3879 ❤❤❤❤😘😘😘

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 2 месяца назад +193

    ኧረ እጣ ፈታን 2 ሰዓት ይደረግልን የምትሉ

    • @Fekere-t2v
      @Fekere-t2v 2 месяца назад +4

      አራትስ ቢሆን ምን ትላላችሁ😂

    • @hbhhbh8109
      @hbhhbh8109 2 месяца назад

      2ት ምን አላት😂😂😂

    • @9kMk
      @9kMk 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @EmanJ-q2l
      @EmanJ-q2l 2 месяца назад +1

      Befetari.sim.endet.desendemilegi❤❤❤❤befetari❤❤❤

  • @fatmaa6926
    @fatmaa6926 2 месяца назад +32

    ያላሰባችሁትን ደስታ አላህ ይስጣችሁ በስደት ያላችሁ እህቶቸ መጨረሻችንን ፈጣሪ ያሳምርልን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 2 месяца назад +33

    የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለሊቀ ቅዱስ ገብርኤል የአመቱ ብአል አደረሳቹ አደረሰን❤❤❤❤

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 2 месяца назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🎈🎈🎈🌹🌹👏👏👏⛪⛪⛪👏👏⛪❤️❤️❤️❤️🌺

  • @TgTg-l1m
    @TgTg-l1m 2 месяца назад +23

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስገብርኤል ከክፉ ይጠብቀን ከአመቱበሠላም ያድርሰን

  • @mulumengistu415
    @mulumengistu415 2 месяца назад +33

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላኩ ቅዱሰ ገብረኤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aar4858
    @aar4858 2 месяца назад +23

    ቱክቸ ጆሮዋ አልሰማ ሲላት የኔ ቀበጥ ስወዳት በተለይ ተዳጋ ሲሆኑ❤❤

  • @EmebetTube-u9s
    @EmebetTube-u9s 2 месяца назад +42

    እኔ ግርም የሚለኝ ኮሜት ለምን ስለፊልሙ አፅፉም ስለግል ሂወታችሁ የምዘባርቁት😅😮

    • @TizuBirex
      @TizuBirex 2 месяца назад +1

      Yenm Tezebet Nw Areb Bet Miseru Setoch Abdewal Meselgn

    • @ፋይናንስ
      @ፋይናንስ 2 месяца назад

      አይገርምም 🤭​@@TizuBirex

  • @Jesusmylord345
    @Jesusmylord345 2 месяца назад +21

    የኣዳ መኪና ሳይ እንደኔ ምያስቆው ሰው ኣለ😂😂😂😂😂

    • @Efoorball1818
      @Efoorball1818 2 месяца назад

      Ere saynorh atsak

    • @Jesusmylord345
      @Jesusmylord345 2 месяца назад

      Keyada mekina mitshal ma alechin😂😂😂😂​@@Efoorball1818

    • @አለህከዐርሽበለይነው
      @አለህከዐርሽበለይነው 2 месяца назад +1

      😂 😂 ባላፋው ቱቼ ባዝ መኪና አሌድም እንዳ ያታላጣ ዙኩኒ ቢጫ ነገርነው አላቻት ሳምታሺዋል እንዴ 😅😅😅😅😅😅

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 2 месяца назад

      እኔም ነኝ የምታስቀኝ መኪናዋ 🤣🤣🤣🤣🚜

    • @Jesusmylord345
      @Jesusmylord345 2 месяца назад

      @@አለህከዐርሽበለይነው Awo weyne 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @dalueshe2024
    @dalueshe2024 2 месяца назад +40

    አሁን አሁንም አዳ በአበቦች ፍልምያ ምናውቀት ጉዱሉ እየሆነች ነው 😊😊😊😂😢😂😂

  • @ساره-ر7د8س
    @ساره-ر7د8س 2 месяца назад +15

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RhrhHehr
    @RhrhHehr 2 месяца назад +25

    ❤❤የክርሰትና እምነት ተከታይዎች የአመት ሰዉ።ይበለን በያለንበት ጠበቀዉ አይለየን አሜንን❤❤

    • @mimmifefeleke3397
      @mimmifefeleke3397 2 месяца назад

      ameen ameen ameen

    • @HayatTatrg
      @HayatTatrg 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲❤❤❤❤❤

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 2 месяца назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐🎈🎈🎈🎈🎈❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓💗💗💗💖💖💖💞💞💞💕💕

  • @HanaAides
    @HanaAides 2 месяца назад +12

    እኳን አደረሰን ለቅድስ ገብርኤል አመታዊብዓል በሰላም አደረሰን

  • @soliyantube
    @soliyantube 2 месяца назад +22

    እንኳን አደረሳችሁ የ ማዳም ቅመሞች እንደም ውድ የክርስትና እምነት ተከታይዎች በሙሉ

  • @gamesarabic1540
    @gamesarabic1540 2 месяца назад +14

    ዉይ አዳ እደዉ አቺ ባትኖሪ ማን ያዝናናኝ ነበር

  • @hamedyaworku7955
    @hamedyaworku7955 2 месяца назад +11

    ውይ አዳየኔ እብዱ። አዲስ አገት እንግጠምላት ክክክክ እደድምት ሰጠኝ ነብስ አለሽክክክክ😂😂😂😂😂የኔፍቅር አዳ

  • @HahAa-w7f
    @HahAa-w7f 2 месяца назад +22

    የአዳን መኪና ግን አይታችኋታል🚕😂😂😂

    • @TesgaTesga-dl8lx
      @TesgaTesga-dl8lx 2 месяца назад +1

      ስታስቅ 😂😂😂😂😂

    • @MadinaYimer-l9w
      @MadinaYimer-l9w 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 2 месяца назад

      😮😮😂😂😂😂

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 2 месяца назад

      ምን ኮነይ 😅😅😅

    • @HahAa-w7f
      @HahAa-w7f 2 месяца назад

      ስታስቅ😂

  • @AynalemEfrem-c5u
    @AynalemEfrem-c5u 2 месяца назад +15

    ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን በረከት ይሰጠን ❤

  • @Dddft6pd7ho8i
    @Dddft6pd7ho8i 2 месяца назад +17

    መገን አዳ በቃ ፍቅር ያዛት ዩረዝጋር ተረሳ የቦራ ፍቅር እበላጥ ላይ አስተኛት 😂😂😂😂

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 2 месяца назад +1

      እኔም ሮዝጋ በሃላ እደምትረሳው ኣውቄ ፍቺው ፍቺው ብያት ነበር ግን ኣልሰማችኝም😂😂 ኣሁን ለመፍታት ብትመኩር እንካን እሺ ብሎ ፍቺው የሚቀበላት ኣይመስለኝም ያስቸግራታል

  • @ኤድን
    @ኤድን 2 месяца назад +13

    እር አዳ ላንች ሰለ ወዲት ለሂድ😂😂😂 የሳቄ ምንጭ ነሸ እኮ😂😂😂😂

  • @mastewalGetnet-qo8du
    @mastewalGetnet-qo8du 2 месяца назад +10

    ሰላም ውድ ጓደኞቼ እንዴት አመሻቹ እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ጤናን መልአኩ በምስራቹ ያምጣልን ደግሞኮ ልደቴነው 😊ከመዳም ኩሽና እወጣ ዘንድ እስኪ ተመኙልኝ

  • @fatuma283
    @fatuma283 2 месяца назад +21

    አዳን የምትውዱ በሙሉ በ👍❤❤😂

    • @AaAa-jp7fo
      @AaAa-jp7fo 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 2 месяца назад +16

    የአዳ ወዳጆች ሰላም🎉❤😂😂

  • @FjDh-sr2tp
    @FjDh-sr2tp 2 месяца назад +20

    እርጉዙ ሁላ ወልደው አለቁ መሰለኝ አረፍን😂😂😂❤

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 2 месяца назад

      😅😅😅😅😅

    • @TareaRere
      @TareaRere 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @sitibintkedir
      @sitibintkedir 2 месяца назад

      😂😂😂😂የተመታ ኳሜንት

    • @BsgsgBsbs
      @BsgsgBsbs 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @JemalJemal-hp9dd
      @JemalJemal-hp9dd 2 месяца назад

      ኧረ አብቢለሁ አላጋጠመሽምይ😂😂

  • @fhgrhh7228
    @fhgrhh7228 2 месяца назад +15

    ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኮሜቶች ከፊልሙ ይልቅ እናተናችሁ እምታስቁኝ ሺአመት ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😢😢

  • @BirkeAdmaseMamo
    @BirkeAdmaseMamo 2 месяца назад +14

    እንኳን አደረሳችሁ
    የነገው ገብርኤል ይጠብቃችሁ

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 2 месяца назад +7

    እረ አዳ በሳቅ ገደልሽኝ ውሸትሽ ከቀን ወደቀን ጨመረ😂😂😂 በቅዠት እየተራመድሽ መተሽ ተኛች 😂😂😂

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 2 месяца назад +7

    አይ አዳ ቦራን ስትጠብቅ እቅልፍ ወስዳት እበሩ አይይይ ፈርቸ ነበር😂😂😂😂

  • @YenanesheBirhanu
    @YenanesheBirhanu 2 месяца назад +14

    ዉይ አዳዬ የኔ ዉድ

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 месяца назад +3

    እንኮን ለሌቀ መላአኩ ለቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደርሳችው በያላችውበት ይጠብቃቹው❤❤❤

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 2 месяца назад +13

    የአዳ መኪና ኤሊ🐢 ነው የምትመስለኝ😂😂

    • @hejesjsiw8888
      @hejesjsiw8888 2 месяца назад +3

      ክክክክክክ😂😂😂የተመታ ኮሜት😂😂😂

    • @AsAs-rk1ou
      @AsAs-rk1ou 2 месяца назад +1

      እነም እንደዛ እያልኩ ነበር😂

    • @IiuuIiuu-cq2uz
      @IiuuIiuu-cq2uz 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @MaryamBebe-tt3hb
      @MaryamBebe-tt3hb 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @rtrt-oi7bq
      @rtrt-oi7bq 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @MekdelawitYouTube
    @MekdelawitYouTube 2 месяца назад +12

    እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ 😘😘🙏🙏

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 2 месяца назад +15

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጁች ነገ ሀምሌ 19ቅዱስ ገብርኤል ነው ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይሰውረን በክንፉ 19🤲❤️

  • @xv4n725
    @xv4n725 2 месяца назад +8

    አድስ አገት እንግጠምለት አይ አደ😂😂😂😂😂

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 2 месяца назад +16

    ጭራሽ ከበሩ ዘበኛ ሆሽ አዳ አች እብዲ😂😂😂

  • @ZedQueen12
    @ZedQueen12 2 месяца назад +25

    ፆለት አድርጉልኝ በዚህ ሰሞን እወልዳለሁ የልጄም ስም ቦራ ነው❤

    • @እያሙወዳጅ-ወ2ቐ
      @እያሙወዳጅ-ወ2ቐ 2 месяца назад

      አ ለምን. ሀሉክ. ወይ ኦክታይ አትይውም😅

    • @ZedQueen12
      @ZedQueen12 2 месяца назад

      @@እያሙወዳጅ-ወ2ቐ ቦራ ነው የልኩት በድንገት የታደልኩት ልጄ ነው😍

  • @YeEhr
    @YeEhr 2 месяца назад +7

    እኔማ ሱስ ሁነውብኚ ስተኛነውየማያቸው በርጋታ እቅልፌንትቸ😂😂😂😂😂😂

  • @Tube-ez4vu
    @Tube-ez4vu 2 месяца назад +4

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደለሰን❤❤❤

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 2 месяца назад +8

    ቆይ ግን ድመት ዘጠኝ ነፍስ ነው እንደ ያላት😂😅😂😅

    • @TesgaTesga-dl8lx
      @TesgaTesga-dl8lx 2 месяца назад +2

      ቶሎ ስለማትሞት ነው 😂😂😂😂

  • @GsFe-vk1yx
    @GsFe-vk1yx 2 месяца назад +14

    የኔ ዉዶይ ማነዉ በጉጉት የሚጠብቅ😂

  • @መቅዲእራያዋ-ፐ3ጰ
    @መቅዲእራያዋ-ፐ3ጰ 2 месяца назад +1

    ውዲየአገሬልጆቺ ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቀን❤❤❤

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Месяц назад +1

    ቦራ ሚስኪን እየተጃጃልክ ነው አዲሷ ፀሀፊ ግን አላማዋ ምንድነው አዳን የሚወድ ብቻ 👍👍👍

  • @Emuusoll-fm9nh
    @Emuusoll-fm9nh 2 месяца назад +6

    Ene melawu hiwet fetenanatii malett mindenewu fatana new hiwet hiwet nat fetenaa enes Gera gebangi istii nigerungi 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Bemni99
    @Bemni99 2 месяца назад +14

    Erliy bird yemilew yjemr yemtlu🎉

  • @dgyfhj3487
    @dgyfhj3487 2 месяца назад +12

    ሳይለቀቅ ኮሜንት የምትፅፉ ሰዎች እዚ ነው ወረፋ ይዛቹ የምትጠብቁት😂😂

    • @aald9796
      @aald9796 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂እኮ

    • @DagiElisa
      @DagiElisa 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😅😅

  • @sablawork5367
    @sablawork5367 2 месяца назад +6

    አዳ ፍቅር ገብቶላት ሳለ ትግደሰደራለች እደ ኢትዮ ሴቶች አታፈርጭዉም ሚጥሚጣ 😂😂😂😂😂

  • @selam518
    @selam518 2 месяца назад +6

    አዳና ቦራን የሚወድ🎉❤

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 2 месяца назад +4

    ማነዉ የሰዉ ሀ ገር የሰለቸዉ❤❤❤❤❤

  • @maza1594
    @maza1594 2 месяца назад +7

    እኔ ግን ከሰዎቹ ይልቅ ይሚገርማኝ የአዳ መኪና ነው 😂😂😂🚕🚕🚕

    • @TesgaTesga-dl8lx
      @TesgaTesga-dl8lx 2 месяца назад +2

      አሻንጉሊት ነው የምትመስል 😂😂😂😂😂😂😂

    • @hbhhbh8109
      @hbhhbh8109 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @samerasamera2251
      @samerasamera2251 Месяц назад

      👌😂😂

  • @MitoAmen
    @MitoAmen 2 месяца назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የነገ ስው ይበለን❤❤❤

  • @QDg-u7p
    @QDg-u7p 2 месяца назад +7

    ወይ አዳ ጭራሽ የበር ዘበኛ ሆና ቁጭ😂😂😂

  • @MelatWorku-ze2cb
    @MelatWorku-ze2cb 2 месяца назад +6

    Enkun Lekeduse geberale beslam aderesachew 🙏🙏🙏

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 2 месяца назад +4

    😂😂😂😂አስናል እማየው አንችንና ሳህኑን ነው😂❤

  • @LubabaAli-wr2ew
    @LubabaAli-wr2ew 2 месяца назад +11

    ቱክቸ የኔ ቀጫጫ ውድድ ነው የማረግሺ 😂😂😂አቶ በራየየየ😅😅

    • @aar4858
      @aar4858 2 месяца назад +1

      ወላ እኔም ስወዳት ቱክቸን የኔ ጫፍጭ ከአዳጋ ሲሆኑ በተለይ❤❤

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 2 месяца назад +1

      ክፉ መስላኛ ነበር መጀመሪያ የኔቀጫጫ

    • @aar4858
      @aar4858 2 месяца назад +1

      @@መሲቲቲዩብ የቦራ ፍቅር ነው ክፊ ሊያረጋት ነበር የኔዋ አዳ ታዳ በደራሷ አድትመለስ አለገቻት

    • @hanan858
      @hanan858 2 месяца назад +1

      በኋላ ትጠሏታላችሁ ቦራ ና አዳን ታጣላቸዋለቾ ከቦራ እናት ጋር ሆና

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 месяца назад +3

    አዳን እንደኔ ሚወዳት አለ ግን የኔ ሮዝ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸💗

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 2 месяца назад +2

    የኔ አዳየ የቦራ ጥበቃ ሆና አዴረች አየ የፍቅር ነገር አዳየ ሥወድሽ❤❤❤❤

  • @abcdfato8968
    @abcdfato8968 2 месяца назад +2

    ቱክቸ በጣም ነው እምወዳት በተለይ አዳጋስ ከንድላይሢሆኑ ❤❤❤❤❤

  • @ደግነቴንጉልበተኛአድርግል

    እንኳን ለመላአኩ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ💚💛❤

  • @RAረህማ
    @RAረህማ 2 месяца назад +4

    በናታቹ መብረቅን ሊቀቁት❤🎉

  • @uadh7751
    @uadh7751 2 месяца назад +3

    ሌላ ድረማ ይለቃቅልን ያምትሉ 👍👍👈💖💖❤️😍😥

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 2 месяца назад +1

      ዳርቻ አለ ይለቀቃል

    • @uadh7751
      @uadh7751 2 месяца назад

      @@SaSlam-dk9ev 👍👍💖💖🥰❤️

  • @helenkldane9221
    @helenkldane9221 2 месяца назад

    ኣሜንንን🙏🌿🌱ኣሜንንን🙏🌿ኣሜንንን🙏🌱🌿

  • @yenatwalij
    @yenatwalij 2 месяца назад +6

    እስከሚለቀቅ አላደርስ አለኝ 😂😂😂🤭

  • @TareaRere
    @TareaRere 2 месяца назад +6

    ወዬዉአዳዛሬበሣቅገደለችኝ😅😅😅😅😅

  • @denaitberhane8221
    @denaitberhane8221 2 месяца назад +3

    ዝጽበያ ዝነበሩኩ ፊልሚ መጽያ ❤

  • @ThYt-e9d
    @ThYt-e9d 2 месяца назад +6

    አረ በስብራት እና በመብረቅ አንድ አዲስ ፊልም ልቆቅልን😢😢❤❤❤

  • @YoiPpk
    @YoiPpk 2 месяца назад +2

    ወይኔ የአዳሳቅ ካገትበላይ ያሰቀኛን😮😂😂😂

  • @DDgdg-re1wz
    @DDgdg-re1wz 2 месяца назад +2

    አዳ የኔ ፍቅረ

  • @ErEr-wk3pw
    @ErEr-wk3pw 2 месяца назад +2

    አዳየ ፍቅር የያዘሽ ከጠረጰዛው ነው ከቦራ አይመስለኝም😅😅😅😅😅

  • @yekassaehet
    @yekassaehet 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ወዮ ቦራ እና አዳ በሳቅ ገደሉኝ

  • @mesi-gj4hd
    @mesi-gj4hd 2 месяца назад +7

    Amen mar❤

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ 2 месяца назад +3

    ማነው ግን የአዳ መኪና የሚያስጠላው😂😂😂😂😂

  • @aald9796
    @aald9796 2 месяца назад +3

    አዳ😂😂😂😂😂የኔ ፍቅር

  • @heijejdhhh1034
    @heijejdhhh1034 2 месяца назад +4

    ውይ ኣዳ 😂

  • @YenanesheBirhanu
    @YenanesheBirhanu 2 месяца назад +3

    እንኩአን አብሮ አደረሰን ዉዶቼ

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 2 месяца назад +3

    ውይ ቅናት እበረለይ አሳደራት 😂😂

  • @EtsubdinkYeshanew
    @EtsubdinkYeshanew 2 месяца назад +7

    Betseboche gofa lalut wwgonochachn mesnanatn enmegnlachew

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 2 месяца назад +1

    ቱቼ😂😂😂😂 ምጭርጭር ሥትል ዴሥ ትላለች😂

  • @solinasoli-kz3xm
    @solinasoli-kz3xm 2 месяца назад +3

    ኣረ ወይኔ ኣዳ ና ቦራ😅😅😂😂

  • @mesumasu125
    @mesumasu125 2 месяца назад +2

    አዳ የኔ እብድ እንኳን ደና መጣሽ

  • @TemaMan-tw5ct
    @TemaMan-tw5ct 2 месяца назад +7

    ልቀቁት😅

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 месяца назад

    የአገራችን ያላቹ በዚ ውሰጥ ገፀ ባህሪ እያሰመሰላቹ ምትጫወቱ በርቱ ድራማውን አሳመራቹት ልዩ ናቹ❤❤

  • @Samsontube1
    @Samsontube1 2 месяца назад +8

    አረ በፈጠራቹ ደምሩኝ 🙏🙏🙏❤

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d Месяц назад +1

    Boraa😂😂😂Adaa❤❤❤❤❤❤❤

  • @YenanesheBirhanu
    @YenanesheBirhanu 2 месяца назад +4

    አዳዬ ❤❤❤

  • @helima-x9v
    @helima-x9v 2 месяца назад +1

    የኔ እብድ አዳ❤ ስወዳት😂

  • @beesaal8014
    @beesaal8014 2 месяца назад +3

    እብዱዋ አዳ አሳዛናቺኝ 😂

  • @TesgaTesga-dl8lx
    @TesgaTesga-dl8lx 2 месяца назад +4

    አዳ የኔ እብድ 😂😂😂😂