አጋፋዋ ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ በሽልማቷ ቀን የተናገረችው አስደናቂ ንግግር | ከዚክ በፊት መድረክ ላይ ተናግራ የማታውቀውን ነገር ይስሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 10

  • @semerebelay9045
    @semerebelay9045 3 дня назад +7

    በጣም የማደንቃት እና የምወዳት: ክብርት ጋዜጠኛ ወ/ሮ መዓዛ ብሩ !❤!!!

  • @kalkidankalkidan5126
    @kalkidankalkidan5126 3 дня назад

    መአዛ እንኳን ደስ አለሽ፡፡ በእጅ የያዙት& ወርቅ ድብቅ ሙዳይ እኔም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር፡፡

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 2 дня назад

    በጣም ነዉ የምወደው አርብ ሲመጣ የቅዳሜ ሸገር ሬዴዎ ነዉ የሚመጣብኝ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጨዋ !!!

  • @ParadoxEthiopia
    @ParadoxEthiopia 2 дня назад

    Excellent English! a good demonstration for our politicians who do struggle to present their views in English!

  • @ayaneshume3593
    @ayaneshume3593 2 дня назад

    I am a big witnesses , I learned Ethiopian history, culture, world history from Sheger radio. Thank you very much, Mazi and Eshet, her colleagues.

  • @isayasabraha1442
    @isayasabraha1442 День назад

    We love you Broadcast Lady

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 дня назад

    ክበሪልኝ የኔ እመቤት የኔ ደርባባ እንኳን ተሸለምሽልኝ እጅግ በጣም በጣም እወድሻለሁ ክበሪልኝ 🙏💚💛❤

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 2 дня назад

    ማዐዚ የጋዜጠኛ ዉሀ ልክ

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 2 дня назад

    ማዐዚ የጋዜጠኛ ዉሀ ልክ