ESAN TV የአገዛዙ የገና ስጦታ | Wed 08 Jan 2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 79

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook 17 дней назад +5

    ወላሂ ለናተ እኔ ደስ ብሎኛል ህዝብና ተቆማትን የሚበትኑ የአላህ ቁጣ ይውረድባቸው. ኢንሸአላህ እንደ ድሮችን. አንድ እንሆናለን. አብሽር ሁሉም ያልፋል

  • @AdissSibhat
    @AdissSibhat 16 дней назад

    ያስተማረዉ እኮ አርዮስ ነዉ ሰላም በጠፋበት ዘመን ባማራ ላይ ማት እዬዘነበ የሰላም ምልክት እያሳዩ የምን ደስታ ነዉ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 16 дней назад

    Fano 💚💛❤️❤️🙏🙏🙏

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 16 дней назад +1

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @adanedema6031
    @adanedema6031 17 дней назад +2

    በተገፈከው ልክ እንደዛው ቁጥርህም እየጨመረ ይሄዳል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @shimelashwondale4777
    @shimelashwondale4777 17 дней назад +3

    መቲ እና ደሬ አብራችሁ ስትሆኑ ደስ የሚል ጥምረት አላችሁና በርቱ ብዙ።

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 17 дней назад +3

    አምላክ የቀረችን ቅርስ ሐይማኖታችን ብቻ ናትና አንተ ከአረመኔዎችና ከሴረኞች ጠብቅልን

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 17 дней назад +2

    እግዚአብሔርን አመስግኑት ሥራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት

  • @demismuktar
    @demismuktar 16 дней назад +1

    እናንተ እራሳችሁ ትግሉ በአጭር ጊዜ እንዲቃጭ ምትፈልጉ አይመስልም። ዝብርቅርቅ ነገር ነው የምታቀርቡት። ውጤት የሚያመጣ ዝግጅት አይደለም የምታቀርቡት። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 17 дней назад +1

    My AMHRA my pride ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 16 дней назад

    Merry Christmas 🎅
    💚💛❤️

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 17 дней назад +2

    🙏🏽🙏🏽💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
    ኢተዮዽያ ለዘልአለም ትኑርልን
    ደሬ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 17 дней назад +1

    Messiye ✨️
    You are my best 👌
    ❤️💘❤️

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 17 дней назад

    Tnx Esan tv ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 17 дней назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ጠላት ቅስሙ ተሰበረ።ዲያቢሎስን ወደቀ

  • @eslesul1819
    @eslesul1819 17 дней назад +7

    ፋኖ ይቅደም አብይ አህመድ የኦሮሞ መንግሥት ይውደም

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 16 дней назад

    መቲና ደሬ እንካን አደረሳችሑ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 16 дней назад

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @adanedema6031
    @adanedema6031 17 дней назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜቲ እና ደረጄ

  • @et2507
    @et2507 17 дней назад +1

    THYME
    ======
    በ፩ ኣስራስዲስት ፳፩ እናከብራታለን:: ፳፯ቱን እርሱ በሃይሉ ይፍታው:: ስብሐት ለአብ::

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 17 дней назад +1

    መቲ ደሬ
    🙏🏽🙏🏽ምነው የዛለት ከኛ ጋር በነበራችሁ
    የሚገርመው ፖሊስ እንኻን ጠባቂ አልነበረም
    እግዚአብሔር ከአኢትዮዽያ ጋር ይሁን🙏🏽🙏🏽
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 дней назад

    Welcome Jegnoch

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu3103 17 дней назад

    በጣም አሳዛኝ ነው😡

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 дней назад

    Haile is Ethiopian true Ethiopian

  • @tamiratendris7949
    @tamiratendris7949 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 16 дней назад

    አሁን የምንዋጋው የአባቶቻችን ጦርነት ነው ማለት ምን ማለት ነው!!!!!

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 16 дней назад

    Enquan Hulatchinenem Legetatchin-enna- MedehanitatchIn Eyesus Kiristos (Ye)Lidet Beaal Adderessen✝️😁❤️❤️❤️❤️❤️!!!

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 16 дней назад

    የአገዛ የገና ሥጦታ
    ግብር መጨመር ነው ጠዋት እና ማታ
    በቁም የታሠሩ የአዲሥ አበባ ልጆች
    መግቢያ መውጫ የለም ተዘግተዋል መንገዶች
    የኢትዮጵያ መድር የተወለድንባት
    ከላይም ከታችም ወረደባት እሣት
    የገና ሥጦታ ነዳጅ መደበቅ ነው
    ድሀው ነዶ እንዲያልቅ መረባረብ ነው
    የደበቅነው ነዳጅ ዋጋው ከጨመረ
    ድሀው መች ይገዛል ደሞዝ ካልጨመረ
    እንደዚህ እያልን ጉድ ካለረግነው
    በብልጽግና ላይ መጮሁን ማሥተው ነው
    ነዳጅ ተጨመረ ወጋው ከቀጠለ
    እኛን አይነካንም መሣፈሪያም የለ
    ህዝብ አመጽ ይዞ ወደእኛ ሚመጣው
    መንቀሳቀሻ ገንዘብ ሢኖረው ነው
    ሁሉንም ነገር ከልክለን ወያዝነው
    ከቤቱ ተቀምጦ ዳቦ መለመን ነው
    ይህ ነው የእኛ እቅድ የኦሮሞ ሥራ
    ከመሀል ማክሠም ነው የአማራን ጉራ
    ትናንት አውራቸውን እንዳጠፍናቸው
    ጀሌውም ይጠፍል። ታፈናሸልናቸው
    አማራ ሥልጣንን ጨብጦ ከወጣ
    ቀእኛ ብልጽግና የመጣል ጣጣ

  • @et2507
    @et2507 17 дней назад +1

    ጀነራቲብ GI
    ==========
    በነሐሤ ካያ አንድ መስከረም ይገባል? ወይንስ ይጠባል? እርሡ ይፍታው እቴ::

  • @et2507
    @et2507 17 дней назад +1

    During the Orthodox Dormition fast, observant Christians abstain from red meat, poultry, dairy products, fish, oil, and wine1234. On Mondays, Wednesdays, and Fridays, the strictest fast of uncooked food is followed, while on Tuesdays and Thursdays, cooked food without oil is allowed. On Saturdays and Sundays, wine and oil are allowed3. Certain restrictions are lifted on the Feast of the Transfiguration, on August 06.

  • @GetachewKibret-z2e
    @GetachewKibret-z2e 16 дней назад

    ውንድሜ ለመሆኑ አንተ ግን ኢትዮጵያዊ ነህ እንከፍ ሕዝብ ብለህ ይምትሳደበው ታሳዝናለህ እራስህን የምትሳደበው ልቦና ይስጥህ ቃላቶች ነበሩኝ እንተን መናገር ግን እንተን መምሰል እናድይሆንብኝ ነው የኛ ዓምላክ መልስ እለው ታያለህ ውንድሜ እትቸኩል ሰላም

  • @adanedema6031
    @adanedema6031 17 дней назад +1

    ድምጽ ያንሳል መጠነኛ ጭማሪ ይደረግበት

  • @demismuktar
    @demismuktar 16 дней назад

    ይህ ሕዝብ ምንም በአል ማክበር አያስፈልገውም ነበር። ሕዝቡ እንከፍ እየሆነ ነው። ሆ ብሎ መውጣ ወይም ፋኖን መቀላቀል ነበረበት። እናንተም ምክር የሚመስል ፕሮግራም ነው የምታስተላልፉት ዝም ብላችሁ እየጨሀችሁ ነው። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @fikreg2353
    @fikreg2353 16 дней назад

    የፈረስ መጋለቢያ ( መንገድ) ከብስክሌቱ ጎን ቢሆን እንፈልጋለን:: no more car. lol😅😂😅😅

  • @MengisthuMetekeya
    @MengisthuMetekeya 17 дней назад

    የ8 ስአት ስራስ ከየት ይገኛል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 дней назад

    They know that they are not paying for workers even the teachers

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo 16 дней назад

    የምን ስጦታ በባአል ቀን የነዳጅ ጭማሪ ማስደንገጥ አይከብድም

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 16 дней назад

    አሁን ለግዜው ሄሮድስና ግብራበሩ ጠፍተዋልና ህፃኑን ይዘህ ተመለስ የምባል ዜና ፈጣሪ በቸርነቱ እስኪያሰማን እልህ ያለበትን ንግግር ብቀር እነዝህ ምንም ማሰብ ስለማይችሉ ከእውቀትና እውነት ነፃ የሆነ ሰው ሃገራችንን እያመሰ ስለሆነ

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 17 дней назад +1

    ❤😂🎉😢😮😅😊

  • @SirakTesfaldet-g1q
    @SirakTesfaldet-g1q 16 дней назад

    My brother & sisters Ethiopia, I have one question. Is lalibla under FANO control?

  • @ethiopiamediaservices-vp7lv
    @ethiopiamediaservices-vp7lv 17 дней назад +1

    😂🎉 41:44

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 17 дней назад +1

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😮😮😮😮😮😅😅😅😅😊😊😊

  • @et2507
    @et2507 17 дней назад

    JQK Jr., a developing story. Chill.

  • @SirakTesfaldet-g1q
    @SirakTesfaldet-g1q 16 дней назад

    Can you reply in English please. Thx

  • @smtube3485
    @smtube3485 17 дней назад

    ኢትዪጵያ ውስጥ ስራ እራሱ. ስራ ፍለጋ. ሄድዋል😂😂

  • @et2507
    @et2507 17 дней назад +1

    Files of Matarya/La Baya
    ====================
    ለደሬ መቲ መልካም በዓል ሠበቃ ተተመልካች ዴጋፊ
    ===================================
    ካድያ ህጣኑ በኣንድ ምዒራባዊ ሃገር... በኣስራ ሃንድ ኣመት ተምናምን መኣከላዊ ግምት... ዋልማርት የታተመበት ግዙፍ ጭነት ተሳቢ መኪና እንዴዋዛ ቲነዳ..... ዲንገት ኣንድ ኣጀንት ያቆመዋል:: ኣሉ:: ቲጠይቀው እንዴማንኛውም ቀን ገፋ ኣዲርጎ ተሾላፍሬው እንዳቆመ.... በፈዴራል ጁቤናይል ወስዴው... ሆድ ይፍጀ:: ሄሮዶቱስ ሳዑል:: ምርቃን በቡዳ ወይን ሰይጣን ትራንስፌር ኣያዴርጉትም ::ወይ መንጃ ሰርቲፊክ... ለካስ ይህም ኣለ::ቀኝሽ ልዋል ነ::

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 17 дней назад

    እኔ አቢይ ትክክል ነው

  • @KedirAli-w4d
    @KedirAli-w4d 17 дней назад

    እንቁላል የሚሸጡት እኮ በትራንስፖርት ተንቀሳቅሰው ነው የሚያመጡት ግደታ ነው መጨመር

  • @danielnegussie4894
    @danielnegussie4894 17 дней назад +7

    ይህን እንከፍ ህዝብ ተይዞ ነው ነፃ የሚወጣው? አሁን ሻማ ይዞ ከሚጮከው ህዝብ ግማሹን የሚያክል ለመብቱ ሰልፍ ቢወጣ አሁን ካለው መከራ ይድን ነበር። በምድር እየተሰቃየ በሌለውና የተረት ተረት ወድያኛው ዓለም ኑሮ ለመኖር እንዲህ ሲጃጃል ማየት ያሳዝናል። መቸውንም የማይሰለጥን ህዝብ ቢኖር የኢትዮጽያ ህዝብ ነው። እየየም ሲደላ ነው የሚለውን የአበው ብሂል ልብ ማለት ያስፈልግ ነበር። ቤቱን በአናቱ ላይ እያፈረሱበት ጎዳና እያስወጡት በርሃብ አለንጋ እየገረፉት ህዝብ ወጥቶ መግባት ብርቅ በሆነበት ሃገር ለነፃነቱ እንደመፋለም እንዲህ ተሰብስቦ ሲጃጃል ማየት እውነትም ይህን ህዝብ መከራውን የለመደውና የተመቸው እንደሆነ ነው የሚታየው።

    • @MekasheYelima
      @MekasheYelima 17 дней назад

      What?

    • @MekasheYelima
      @MekasheYelima 17 дней назад

      Thise is not poletices aboute religion ok bro very diferent poletics & religion neve r give up our riligion

    • @Roman-v9f9w
      @Roman-v9f9w 16 дней назад +1

      ጮህን ጮህን የሚሰማን አጣን" አለች አሉ ውሻ።እንደኢትዮጵያ አይነት እበት ህዝብ አቼም አላውቅም በግሌ።ደሞኮ አሁንም የሚሰብኩን ይሄንኑ ኋላቀርነታቸውን ነው።ደረጄ ሀብተወልድ በቀደም ለአፋር መሬት መንቀጥቀጥ መፍትሄ የሚሆን ፈጣሪን መለመን ነው የሚለን ዘግናኝ ነውኮ።ሁሉም ነገር ብቻ ተስፋ አስቆራጭ ነው

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 16 дней назад

      @@MekasheYelima
      በአማርኞ:ፃፍ::

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 16 дней назад

      @@MekasheYelima

  • @aytegebkibret7685
    @aytegebkibret7685 17 дней назад +2

    እረ ይህንን ሰውየ ገና አሰባልቱን መሉ ዛፍ ተክዬ በእግራችሁ ሂዱ ይለናል ለጁል መቃብርን አታሳዩት ይገባበታል

  • @belewabebe7951
    @belewabebe7951 16 дней назад

    በበኩሌ ደሥ አላላኝም ኢትዮጵያ የለበሰችውን ጥቁር ቢለብሡ ነበር ትክክል እሚሆነው::

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 17 дней назад +1

    ❤😂🎉😢😮😅😊😊😅😮😢🎉😂❤

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 17 дней назад

    ደሬ ዛሬ የሰማሁትአጂግየሚገርምነው አገዛዙ ያሰጉኛልያላቸውንሙህራንከሆስፒታል ከዩኒበርስቲ ከደሴከተማ እና ከወልድያ ሰብስቦ ማሰሩይታወቃል አሁን ከአስርየተወሰኑት የወጡ ሲሆን ዝም ብለው ሳይሆን አምስት መቶ ሺ ብር ከሰጡ በኋላ አነደተለቀቁ ነው አየተነገረ ያለው ይህም ታስታውሱ አነደሁ ህወሀት ወደመውደቅ ሲደርስና ተስፋአየቆረጠ ሲመጣ ግድያና ከቀሊጦምሆነ ከተለያዩ እስር ቤቶች ገነዘብአየተቀበሉ ይለቁነበር አኔያንን ነውያስታወሰኝ

  • @eslesul1819
    @eslesul1819 17 дней назад +1

    እንደምንዋልክ ቄስ ደረጀ

  • @FifiShorkadesh
    @FifiShorkadesh 17 дней назад

    Di ifano

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 17 дней назад

    እባካችሁ ንቁ ይህ ከዎርቶዶክስ የወጣ ነገር ነው የኦርቶዶክስ ስነስርዓት አይደለም ንቁ አዲስ ነገር መፍጠር የኃለኛው ን ለማስረሳት ነው ሁልግዜ ሁሉንም አዲስ ነገር እደገደል ማሚቱ መቀብል ኦርቶዶክስ የራሶ ብዙነገር አላት ለምን አዲስ ነገር አስፈለገ እደትአድሶ ዶክተር ሮዶስ እደካቶሊክ ስህል ይዞ መዞር ጦፍ በየቦታው ማብራ ምረታአብ አመጣ አሁን ደግሞ ነጭ ልብስ አስለብሶ ከሌላ የመጣ ነገር ሃይማኖትዋ ላይ መጫን ተሃድሶን በፎርም ማስገባትሁሌ አሜን ብላችሁ አትቀበሉ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 дней назад

    Who gave them Metty

  • @AstatekeEnawa
    @AstatekeEnawa 17 дней назад

    Kkkkkkkkk poletikaw alke .... Fano Fano Fano.....????? durye hula😂😂😂😂

  • @ffm377
    @ffm377 17 дней назад

    😂$300 is better for gaze! Because ethiopia people sleeping my be now wake up😂😂😂 good banezine high price! Sudan for bread distroyed😅😅

  • @AstatekeEnawa
    @AstatekeEnawa 17 дней назад

    Kkkkkkkkk endenate behonima Hager enditferse neber aletesakam .....minim madreg aychlim . ....ene gin emlew Fano Fano yet new????

  • @AstatekeEnawa
    @AstatekeEnawa 17 дней назад

    Kkkkkkkkk yemitkatelut enanite nachu Ethiopia selam selehone ..... poletikaw kush alebachew ....???????😂😂😂😂

  • @MekonnenMulisa
    @MekonnenMulisa 16 дней назад

    Only talk abatechen enetechen bicha

  • @DeguDasta
    @DeguDasta 17 дней назад

    ፈይሳ እኮ እግርጂ ጭቅላት የለውም አትገረሙ

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 17 дней назад

    ሌሌሳ እኮ ሞራ ጭንቅላት ተሸክሞ የሚዞር ሰው ስለሆነ አትፍረዱበት

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 16 дней назад

    አሁን ለግዜው ሄሮድስና ግብራበሩ ጠፍተዋልና ህፃኑን ይዘህ ተመለስ የምባል ዜና ፈጣሪ በቸርነቱ እስኪያሰማን እልህ ያለበትን ንግግር ብቀር እነዝህ ምንም ማሰብ ስለማይችሉ ከእውቀትና እውነት ነፃ የሆነ ሰው ሃገራችንን እያመሰ ስለሆነ