♦160ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦ የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ በ 18 ዓመቷ ወጣቷ ላይ የሚገርም የህይወት ፈተና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 318

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 11 месяцев назад +162

    እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ''ረቡኒ'' እንኳን ደና መጣችሁ 🙏34 ሰዎች ሼር አረጌያለሁ የአንድ ነፍሰ ብትመጣ# የአባ ቅዱሰ ጊዮረጌሰ ዘጋሰጫ በረከት ያካፍለን አሜን ፫ መጣሁ🕯🕯

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  11 месяцев назад +80

      በጣም አመሰግናለሁ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልኝ የኔ የዋህና ጠንቃቃ የረጅም አመት ተከታታዬ የኔ አሳቢ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 11 месяцев назад +10

      እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ እኽት አለም ❤

    • @user-wd3ob9kh2u
      @user-wd3ob9kh2u 11 месяцев назад +3

      እንደትነው ሼር እሚደርግው

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 11 месяцев назад

      @@user-wd3ob9kh2u በግሊዘኛ ሼር የሚል አል

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 11 месяцев назад

      @@user-wd3ob9kh2uከዛ ወደ ዋሳፕ ይወስድሻ

  • @user-sh4ox5pt6u
    @user-sh4ox5pt6u 11 месяцев назад +18

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ እህት ወንድሞቼ 😍👏 እንካን በሰላም መጣህ መምህር 👏👏👏🌻🌼

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 11 месяцев назад +4

    አቤት 157ኛ ገጠመኝ የቀረበችው ሴትዮ ታሪክ ድንቅ ድንቅ ነው ፈጣሪ ለራሱ የፈጠራት እሀት ናት

    • @HopeFull-ri2zx
      @HopeFull-ri2zx 11 месяцев назад +3

      እኔማ part C መኖር አለበት ባይ ነኝ በህይወቴ እንዲህ አይነት ታሪክ አላውቅም በስንክ ሳር እንጂ😢😢😢

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy 11 месяцев назад +4

    ይገርማል መምህር የእኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ እኔ እናት እና አባቴ አንድ ላይ ናቸው አባታችን ያመልካል እኔ እሱን መቃወም ስጀምር ከአባቴ ጋር እሳትና ጭድ ሆንን ቤታችን ምድራዊ ሲኦል ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን እናቴ ንስሃ ገብታለች እሱ ግን አሁንም አምልኮ ውስጥ ነው እኔም ንስሃ ገብቼ አሁን በውጭ ነው የምኖረው ሁለት ልጆች አሉኝ እድሜ ለናንት እግዚአብሔርን እያመለክን እየኖርን ነው መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ አንድ ቀን ሀገሬ ስገባ ታሪኬ ለሰው መማሪያ ስለሚሆን ቤሮህ መጥቼ እተርክልሃለው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለአባታችን ለመምህር ግርማ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ለሁላቹም የአባታችን የመምህር ግርማ ተማሪዎች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ሰውን በጣም እያነቃቹ ስለሆነ የደብተራን ጉድ እና የባእድ አምልኮን ጉድ እያወጣቹ ስለሆነ እግዚአብሔር ይርዳቹ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ መምህር አሁንም ባለሁበት አገር ደብተራ እየተፈታተነኝ ነው ፈትለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ ❤❤❤❤

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t 11 месяцев назад +5

    እኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እኔም እራሱ የአያቴን አሁን በቅርብ አስጥያለሁ ለ30 አመት የተከበረለትን ጨሌ አስጥያቸዋለሁተመስገን አሁን ግንአያቴን ላቆርባት ነው በፀሎታችሁ አስብኝ ሀሳቤ እዲሳካልኝ እሴተ ገብርኤል ብላችሁ እደኔ በስደት አገር ያላችሁ እደኔ በገጠር ያደጋችሁ ሙሉ በሙሉ በየቤቱ ጨሌ አስጥሏቸው ቀጣዪን በጉጉት ነው እምጠብቀው

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 11 месяцев назад +33

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሼር አንርሳ ምእመናን ገባ ገባ በሉ 🕊🕊🕊

  • @hanihanu5058
    @hanihanu5058 11 месяцев назад +14

    ሰላም ለእናተ ይሁን 🌼🌼🌼🌼 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በቃ ይበለን ከታሰርንበት እስራት እግዚአብሔር ይፈታን 🙏

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e 11 месяцев назад +14

    ለ50 ሰው ሼር አርጌ የመጣሁት ምእመናን ወ ምእመናት ሼር አርጉ ትውልድ ይዳን የተኛ ይንቃ መምህር እንዃን ደና መጣህ እህታችን አክብረሽ ስለመጣሽ ልምድሽን ልታካፍይን ስለመጣሽ እናመሰግናለን ምእመናን የት ናችሁ አትታዩምሳ

    • @LiyaLiya-ff7xg
      @LiyaLiya-ff7xg 11 месяцев назад

      Egziabiher yibarkish tsegashin. Yabizalish Ehitachin

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 11 месяцев назад +1

    በእውነት ይዘመኑ የወንጌል ጀግና ባንተውስጥ ብዙ መክሊት አለ ቅድስ እግዛብሄርን የስጠህ ሳሰስት የብዙ ሰው ነፍስ ከሲኦል በር የመለስክ እኔን ጨምሮ የድእንግል ማርያም ልጭ ቅድስ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ከነ ቤተስብህ አሜን ❤❤❤

  • @user-bu2ly2td1t
    @user-bu2ly2td1t 11 месяцев назад +2

    መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yoditgalcha557
    @yoditgalcha557 11 месяцев назад +3

    መምህር የሰፈሬ ልጅ ናት ማርያምን ደስ ነዉ ያለኝ አተን በማግኝታ አኔም በፀሎት አስቡኝ እባካችዉ ታድለሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ እኔ እዳገኘዉት ነዉ ደስ ያለኝ

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y 11 месяцев назад +14

    በእዉነት ድንቅ ትምህርት እና ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ከሰይጣን እስራት ይፍታን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን የህይወትሽን ገጠመኝ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
    ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ❤❤❤❤

    • @user-sv1ti4ps5o
      @user-sv1ti4ps5o 11 месяцев назад

      በጥም ከባድ ነዉ ለመምህረችን እድሜ ከጥና ጋ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን መምህር ፀጋው ያብዛልህ እህታችን እናመሰግናለን

  • @eyopiyaaetoi8157
    @eyopiyaaetoi8157 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን ሰላመጣህ እንኳን አደረሳቺሁ ለአገስት አለምስላሴ ስላሴወቺ በያለንበት ይጠብቁን በዉነት እሚገርም ነዉ እህታቺን እግዚአብሔር ከቺጋር ይሁን🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @yegebreail
    @yegebreail 11 месяцев назад +5

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ወጉ ደርሶኝ እንካን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n 11 месяцев назад +2

    ሠላም መምህር ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ስለምታስተምረን እናመሰግናለን የእኛንም ልቦናችን ይክፈትልን

  • @user-zd5fl4zz2j
    @user-zd5fl4zz2j 10 месяцев назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልህ መምህራችን

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 11 месяцев назад +4

    እድሜህን ያብዛልህ ወንድም ዓለም!!!

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 11 месяцев назад +9

    አጋኽተ አለም ቅድስተ ሥላሴ የዘወትር ጥበቃ ምልጆዉ አይለየን አይለያችሁ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🌿🍃✝️ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ✝️🌿🍃✝️🍃🌿✝️🌿🍃

  • @hhhvj
    @hhhvj 11 месяцев назад +6

    መምህር ተስፋየ መቻያውን ይስጥህ እንጅ በየቤታችን ብዙ ጉድ አለ😢

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g 11 месяцев назад

    መምህር ተሰፋየ ኢዉነት እግዝኣብሄር ኢድሜህ ያርዝምልን በተለይም ለስደተኞች የቤተሰብ ናፊቆት ትተን ያንተ ትምህርት ነዉ የምንናፊቀዉ ኣንተ የሰጠን እግዝኣብሄር ይክበር ይመሰገን

  • @user-eb2zh5zh2z
    @user-eb2zh5zh2z 11 месяцев назад +2

    ቆቦ የሚባለው ቦታ እኔም ሄጃለሁ። አሁን ግን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ከዚህ ሁሉ ኮተ ት ተገላግያለሁ። ልጅቷ የምትለው ሁሉ እዉነት ነዉ።

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w 11 месяцев назад +1

    እንኳን በሰላም መጣክ መምህር

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c 11 месяцев назад +1

    አንካን በሰላም መጣህ መምህሬ

  • @mesertemelese493
    @mesertemelese493 11 месяцев назад +2

    እግዚያብሔረ
    ይመሰገን,መምህረ,ቃለህይዐጨወት,ያሰማልን

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 11 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን🎉❤
    እንኳን አብርሀሙ ስላሴ ወር በዓል መታሰቢያ አደረሳችሁ🎉❤
    የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን🎉❤

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw 11 месяцев назад +4

    የሰሞኑ ይለያል ማርያምን መምህርየ በርታልን እንኳን በሰላም መጣህልን ሰምቸ ጨረሸ እኮምታለሁ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 11 месяцев назад +8

    ሰላም ተወዳጆች መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሁላችንንም ለንሰሀ ያብቃን🤲🥰🥰

    • @jfbgfhggf7516
      @jfbgfhggf7516 11 месяцев назад

      በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እህታችን ፍፃሜሽን ያሳምርልን ግን እኔ ገጠመኝልን በጣም እከታተል አለው ነገር ግን በምከታተል ሳዓት በጣም እንቅልፍ ይጫነኛል እየሰራሁም ይሁን ተቀምጨም ከባድ እንቅልፍ ይጫነኛል እንዳም መፍትሄ ምን ላርግ ይሆን በዚህ ምክንያት ሳልጨርስ ምወጣበት ጊዜ አለ

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 11 месяцев назад

      @@jfbgfhggf7516 በርቺ በፀሎት እኔ ሶስት አመቴ ብዙ ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ይመስገን ንሰሀ አባትም አገኘው🤲 በተቻለሽ መስገድ አዘውትሪ 👏🥰ለውጡን ታያለሽ

  • @user-mo5be1jv3n
    @user-mo5be1jv3n 11 месяцев назад +1

    በጣም ይገርማል የኔ ታሪክ በጣም ተመሳሳይ ነው የሚለየዉ እኔ በ እናቴ መሆኑ ነው አሁን አግብቼ የ አንድ ሴት ልጅ እናት ነኝ በ አሁኑ አ መት 7ወር ነፍሰጡር ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ክብር በቅቻለሁ ይሁን እንጂ በቤተሰቦቼ ምክንያት ሁሌ ህይወታችን በ ፈተና የተሞላ ነው በ እግዚአብሔር ስም እለምናቸዋለሁ በፀሎታቸው አስቡኝ።🙏🙏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 11 месяцев назад +14

    በጣም የሚገርም ነው ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን የእግዛብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለአጋህስት አለም ቅድስት ስላሴ በሀል በሰላም አደርሳችሁ መምህርየ የኔ እንቁ እደሜህን ያርዝምልኝ🙏🙏🙏🙏🙏👏

    • @LiyaLiya-ff7xg
      @LiyaLiya-ff7xg 11 месяцев назад

      Enkwan abiro aderesen lemelsu yezegeywnew kidase. Lay silenebern. New

  • @mesertemelese493
    @mesertemelese493 11 месяцев назад +2

    ተመሰገን,አምላኬ,አገራችነን,ከጥፋት,ሰውን,ከድገተ,ሞት,ሰውረልን,ፈጣሪ,ይጠብቅህ,መምህራችን,❤❤❤

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i 11 месяцев назад +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እውነት እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk 11 месяцев назад +1

    እግዜብሄርይመሠገንበወነትቃለህይወትያሠማልን!!በእድሚበጠጋይጠብቅልን፣በወነት፣የሁላችንምህይወት፣የሚዳሥሥነው!!

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 11 месяцев назад +6

    "አንተ መብራቴን ታበራለህ ታበራለህና እግዚአብሔር አምላኬ ጨለማዬን ያበራል። ባንተ ከጥፋት እድናለሁና በአምላኬም ቅጥሩን እዘላለሁ። (መዝ. ዳዊት 17፥28-29)
    በማይመች ዓለም ውስጥ የሚመቸውን እግዚአብሔር ተስፋ እናደርጋለን። እግዚአብሔር ጨለማችንን ያበራል👏 #Egzabiher yimsgen memihir amen #yedawit lij hoy marn yikerm beln😢#geta hoy masetewalun adeln amen 🤲💚💛❤🌻

  • @emebet9128
    @emebet9128 11 месяцев назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 11 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን በህይወት እንድንኖር ስለፈቀደልን እንኳን ለቅድስት ስላሴ ወራዊ ክብረ በአል አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 11 месяцев назад

      በጣም ጉበዝ ልጀ በዚ እዱሜቨ በችቨን እየኖርቨ እንደዚ እመቤት ትጠበቀቨ እናትቨን አያትቨን አስተመሪ እግዚአብሔር የጠበቀቨ የተናገረቨዉ ሰበከት ❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 11 месяцев назад +1

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን ሼር ማድረግን አንርሳ ገና ስትጀምር ትዉልድ ጠፍታል አዉነትነዉ የኔ ልጅ አኔ ባንቺ አድሜ ልጆች አሉኝ አንዳንቺ ልብ ይስጣቸዉ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 11 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም እናቴ ክብር ይግባት እንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር የድካምህን ይክፈልህ መምህርየ በአንተ ትምህርት እና በመምህር አባ ግርማ ትምህርት በነፍስም በስጋም ከሚደርስብኝ የሀጢያት መጨመላለቅ በጣም ለውጥ አምጥቻለሁ እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን መምህርየ ✝️💞💞🤲🤲😍😍

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 11 месяцев назад +3

    እንኳን ደህና መጣቹህ መምህርየ ክበርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዚህ በላይ ነፍሳትን እድታድን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🙏🙏🙏

  • @naodwakanda8064
    @naodwakanda8064 11 месяцев назад +7

    Interview በምታደርጋቸው ሰዎች በጣም ደስተኞች ነን ምክንያቱም ምስክርነት ነው ኣንድም ተኣማኝነት እያገኘ ትምህርቶች እየተስፋፋ ይሄዳሉ በርታ እግዚአብሔር ጸጋውን እጥፍ አርጎ ያብዛልህ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እንወድሃለን

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 11 месяцев назад +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመናቸውንህን ያርዝምልን 🤲🤲 እውነት ነው ጠፍተናል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰን ልቦናችን ያብራልን አሜን 🤲🤲

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ከስይጣን እስራት ይፍተንይህወትሽን ገጠመኛ ስላካፈልሽን እንመስግነልን በእወነት ይግርመል

  • @selam801
    @selam801 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ❤ምእመናን ገባ ገባ በሉ😊

  • @user-kn8vq9gh8u
    @user-kn8vq9gh8u 11 месяцев назад +1

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 11 месяцев назад +2

    .ዉድ ምራችን እድሁም ሞመናን እንኳን ደና መጣችሁ መምህርየ ረጅሙን እድሜ ይስጥህ ለኛም ሠምተን የምንለወጥና ጠላታችንን የምናሸንፍበት የህይወት ት ት ያርግልን

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 11 месяцев назад +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 11 месяцев назад +4

    እኳን አድርሳቹህ ለቅድስት ስላሴ ሰላም ለናተ ይሁን የምህር ፍሬዎች ኑዉ እንማማር እንዳን ከክፉ ስራ ሁሉ እድሜ ይስጥህ መምህር አገራችንን ሳላም ያድርግልን ሌላዉን ሰምቼ ኮመት እሰጣለዉ❤❤❤

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 11 месяцев назад +1

    መምኸር እንኳን ደኽና መጣኽ እህታችን የምትናገረው ትክክለኛ ነገር ነው መምኽር ለአንድ እህቴ በግእዝ የተፃፈ ነገር ድጋሚ ብሎ ሰቷት ህይወቷ ሁሉ ምስቅልቅል ያለ ሆኖባት አለች ያየሰጣት ጽሁፍ አሁንም አለ እባክህ መምኽር ይኽን ጽሁፍ ልላክልኽና ትርጉሙ ምን እንደሆነ ንገረን

  • @bayoshbayosh7446
    @bayoshbayosh7446 11 месяцев назад +1

    መምህራችን አረ እኔም መቼ ነው መጥቼ የኔንም ገጠመኝ ምነግር እኔ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ገና አይነ ጥላ መልቀቅ ስትጀመር ነበር መጀመሪያ ያባታችን መምህር ግርማ እያየው አንተ አገኘው እግዚአብሔር ይመስገን እድሜያቹን ያርዝምልን ፍጣሪ ፈቅዶ ከመጣው ባገኝ በፀሎት አስቡኝ (ወለተ ኪዳን ) እህት ወንድምቼ ናቸው የቀሩኝ ለመቀየር ታላቆቼ ናቸው ግን አይሰሙኝም

  • @jhgfgg1610
    @jhgfgg1610 10 месяцев назад

    መምህርዬ እግዚአብሐር ይጠብቆት እድሜና ጤና ይስጦት እኔ የእናንተ ተማሪ ነኝ ከናንተ ህይውቴ ተለውጧል ኑሩልን 🙏🙏🙏

  • @bere2532
    @bere2532 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay 11 месяцев назад

    አገላለጻ ደስ ሲል ንቁ ልጅ ናት በጥበቡ ያሳድግሽ 💖💖

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k 11 месяцев назад +3

    የኔ እንቁ ወንድም እንካን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁሉም ነገር

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk961 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣቹሁ
    እንኳን ለአጋእዝተ ቅድስት ሥላሴ ወርሃዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳቹሁ
    ቅድስት ሥላሴ አገራችንን ሰላም ያድርጉልን
    ወለደ ሀይለ ማርያም እያላቹሁ በፆለት አስቡልኝ
    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ ...

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 11 месяцев назад +1

    እናመስግናለን❤❤❤❤እመብረሀን ትጠብቅህ።

  • @user-sv1ti4ps5o
    @user-sv1ti4ps5o 11 месяцев назад +2

    እግዚአቤሔር ይመስገን ወዶችይ እንኳን በሰላማ መጣቹ❤❤❤❤❤❤ በፆሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን❤❤❤

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 11 месяцев назад +1

    እንኳን በደህና መጣክልን መምህር ሰምቻ እመለሳለሁ

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 11 месяцев назад +1

    በጥሩ አቀራረብ አስተማሪ በሆነ ተምረንበታል እግዚአብሔር ለሁሉም ልብ ይስጥ

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 11 месяцев назад +1

    አያቴን በጣም ጥሩ ስጦታ ሰታኛለት እሱም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትን ሰታኛለች እጅግ በጣም አመሰግናታለሁ እና ሁላም አመሰግናታለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት!!!አያት ሲባል ደግሞ በሌላ በኩል ስሙ እራሱ መስማት ያስስጠላኛል እውነት እግዚአብሔር በሚያቀው፡፡ ከንደዝህ አይነት አያት100% የጎዳና ህወት ይሻላል ምክንያቱም የአንተ የሚያም ጠባሳ ነው የሚተውልህ ሌላ ሰው እንኳን መቅረብ ያስፈራል እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተመስገን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የህታችንን የህይወት ታሪክ ለመስማት. የረዳኝን. እግዚአብሔር. ይመስገን. ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🎉🎉🎉

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 11 месяцев назад +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ እድሜህን ያብዛው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

  • @natanemGebrel-qp5ck
    @natanemGebrel-qp5ck 10 месяцев назад

    እናንተ ይህን ወጣት አግኝተን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @user-gq5yr4ik1z
    @user-gq5yr4ik1z 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር እሰይ ይመስገን እግዚአብሔር እንካዋን ደና መጣህልን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 11 месяцев назад +7

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ❤መምህራችን እንኳን ደህናመጣችሁ ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt 11 месяцев назад +2

    ገና እንደ ከፈትኩት ከአስር ሰው በላይ ሼር አድርጌ ተመለስኩ እናተስ?

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን❤

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህር❤

  • @UffyBfd
    @UffyBfd 11 месяцев назад +1

    እግዝአቢሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡን ፍቅርተ ስላሴ፣ ወለተ ኪዳን ፣ወለተ ገብረኤል ፣ወለተ ወልድ ፣ወለተ ማሪያም፣ ፍቅርተ ማሪያም ፣እና ሀብተ ማሪያም ነፍስ ይማር በሉልኝ🙏🙏🙏

  • @user-tw5ir6fd9c
    @user-tw5ir6fd9c 11 месяцев назад +2

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 11 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin egzabher ermena xena yesxachu selam la Ethiopian selam la tewahedo 🎉❤

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d 11 месяцев назад +1

    የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደና መጣህልን ብዙ ጉድ አለ በየቤታችን በሀል ወይም ከሀይማኖታችን የሚመስለን እንደኔ አይነቱ ስንቱ አለ እኔስ ስደት አስተማረኝ ስንት አሉ ገና ያልነቁ በየከተማዉ ተክለሀይማኖትማ መምህር የእዉነት ብትሰራበት ጥሩ ነዉ እዳለ ማለት ይቻላል የእዉነት 😢😢😢 መምህር ቤተሰቦቻችን ተይዘዋል እሱ ይመልሰን ማነዉ ድሮ መልአክ የሚመስለዉ😢😢😢😢😢

  • @alicell4693
    @alicell4693 11 месяцев назад +2

    Yerase,yiwata, now,😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢, kalekitina yesemalina mamira 🥰

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ከደዚህ አይነት ሕይወት እመብርሃን ገልግላን ለምስክር እንብቃ ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕር

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 11 месяцев назад

    በእውነት እህታችን እሰከመጨረሻው እግዚአብሔር ይጠብቅሸ ጉበዝ ልጅ ነሸ🥰🥰🥰🥰

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h 11 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 11 месяцев назад +1

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን ጎበዟ እህታችን በርችልን በደህና ጊዜ ነቅተሻል❤

  • @TGMTG
    @TGMTG 11 месяцев назад +2

    ይገርማል 😢

  • @Birtukan21
    @Birtukan21 11 месяцев назад +4

    መምህር ኮመንት ፅፌልህ አላውቅም
    ዛሬ ግን ፃፍኩልህ ያቀረብከው 157A እና 157 B 157 C ብለህ ታቀርብ ገጠመኝ ፈተና እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት በተወሰነ መልኩ የራሴ ታሪክ ደግሜ የምሰማ ነው የመሰለኝ
    ብዙ ፈተናዎች አሳልፊያለሁ 7 ጊዜ ከሞት አምልጫለሁ የኔ አምችሳ ልጅ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ እታመማለሁ 7 ወንድምና እህቶች አሉኝ ከኔ በቀር ሁሉም በጨሌ ያምናሉ
    እኔ ልጅነቴ ጀምሮ ቤተክርሰቲያን እውድ ነበር መድህንአለምና ቅዱስ ገብርኤል ከአፌ አይወጣም ነበር ግን ደግሞ በጣም የተጠላሁ ልጅ ነበርኩ አባትሽን
    በተለይ አንዲት ጠንቋይ ምንም ሳላደርጋት ትመታኝ ነበር እድሞት ስዕለት ተስላ ነበር
    ቅዱስ ገብርኤል አለ እያልኩ አናድዳት ነበር አሁን ነው የገባኝ 😢 ግን ብዙ መከራ አይቻለሁ #እግዚአብሔር ፈቅዶ ከመከራ ተገላግዬ በዝግጅትህ ላይ ቀርቤ እናገራለሁ😢😢😢
    ከኔ በቀር ሁሉም 6

    • @MaryamEnat
      @MaryamEnat 11 месяцев назад

      157C እኮ የለም
      A&B ብቻ ነው
      እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን በፀሎት በስግደት በፆም በርች

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 11 месяцев назад

      @@MaryamEnat ብታቀርብልን እኮ ነው ያልኩት

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 11 месяцев назад

      @@MaryamEnat የመምህር ተማሪዎች ስለወላዲተ አምላክ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
      አግብቼም ነበር ያገባሁት ሃይማኖቱን ለወጠ የቤተክርስቲያ ሥርዐት መሳደብ ሲጀምርም መከርኩ አስመከርኩ በመጨረሻ አባቶቼ ጋር ተነጋግሬ ተለየሁት የወለድኩትም ልጅ ሞተብኝ
      ሁሌም እንዳከቀስኩ አለሁ
      ሁሉም ከለፈ በኋላ ድጋሜ በቤተሰብ ግፊት አግተሽ መወለድ አለብሽ መልካም ሰው አግንቼ ትዳር ዝግጅ ላይ እያለሁ ከባድ በሽታ እንዳለ ነገሩኝ😢
      ከወዲህ ደግሞ ሁሌም እንዳመመኝ ነው ሁለት ጊዜ ኦፕሬሽን ተደርሂያለሁ አሁን ይባስ ብለው ካንሰር አለብሽ አለኝ በውጤ ግን በፍፁም አምኜ አልተቀበልኩትም 😥
      ስለሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመስገን😊

    • @MaryamEnat
      @MaryamEnat 11 месяцев назад

      @@Birtukan21 እግዚአብሔር ያስብሽ የኔ እናት አይዞሽ ፀሎት አድርጊ ፀበል ተጠመቂ

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g 11 месяцев назад

      ​@@Birtukan21እመብርሀን ታስብሽ ፀበል ግቢ ሱባዬ ያዥ

  • @mesihaile580
    @mesihaile580 11 месяцев назад +1

    መምህር እኳን ደና መጣህ እኔ አያቶቼጋ በጭራሽ ዶሮ እና ፍየል አይታረድም እነሱም አይበሉም በግ ግን ግንቦት እና መስከረም እዲ ወቅቴ እየተጠበቀ ይገበራል ግን መልኩ እየጠመረጠ ይታረድ ነበር እኛ ልጆቹ ሁሉ እቁላል እንኳን ከበላን ገልማ እዳንገበ እንከለከላለን

  • @hooazzz2022
    @hooazzz2022 4 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @emualmu8637
    @emualmu8637 11 месяцев назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህራችን እኔኳን አሰላም መጣህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በርታ

  • @user-hv2mu6un7z
    @user-hv2mu6un7z 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ እኔኳል ለአገዕዝትነ ስላሳ ወራዊ ብአል አደረሳችሁ

  • @user-oe4cz2qe3b
    @user-oe4cz2qe3b 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህራችን👏👏👏😍😍

  • @user-ml9jl9gh6e
    @user-ml9jl9gh6e 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን❤❤❤❤

  • @user-ot8rc3mv7g
    @user-ot8rc3mv7g 11 месяцев назад +1

    ሰላም መምህር ገጠመኝ ስሰማ ጆሮየ ያመኛል መስማት አይችልም እና መስማቱን ሳቆም ይሻለኛል በጣም ተቸገርኩ 😭😭

    • @redeactef
      @redeactef 11 месяцев назад +1

      እኮ መንፈሱ እንዲትሰሚ አይፈልግም መዋጋት አለብሽ።በርቺ

    • @MaryMary-xx9bi
      @MaryMary-xx9bi 11 месяцев назад

      መንፈሱ ነው በ ጸሎት በርቺ

  • @zufansilesh868
    @zufansilesh868 11 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን እኳንአደረሳችሁ ለቅድስትስላሴ ወረአዊ ባህል መ ምህር የመ ምህር ፍሬወች እናቶች አባቶች እህቶችወንድሞች ሁሌምደናሁኑልኝ ትምርቱን በፅሞና እዳምጥ ማለቴ በንፁ ልቦናችን እንማማር ስለሁሉምነገር እግዚያብሄርይመስገን ጌታሆይ ለንስሀ ሞትያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መ ምህር በፆለትአስቡኝ ነብሴተጨንቃለች የመ ምህሮች ተማሪዋች ሁሉ በድግልማሪያም ስም እላችሁአለሁ ወለተስላሴ ፈተናበዛብኝ እባካችሁ እረዱኝ ❤❤❤

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 11 месяцев назад

    አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምቹ ይብዛ ኣንኳን በሰላም መጣቹ ብጣም ኣስትማር ታርክ ነዉ👏🥰❤

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v 11 месяцев назад +2

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር❤❤❤

  • @lidyawoldu
    @lidyawoldu 11 месяцев назад +1

    Mamahariye ekan salam matak ❤❤❤❤

  • @zedishkonjo-oo6kb
    @zedishkonjo-oo6kb 11 месяцев назад +2

    ድሮ ድሮ እኛቤት ለእዲስ አመት ገብስማ ለመስቀል ነጭ ነበር ሚታረድ ሁሉም ነገር አሁን ገባኝ እህየው ስቃይውስጥ ነኝ እኔስ አንዴ ጠፍቻለው የልጄን ህይወት መታደግ ነው ምፈልግ አሁን ምን ላድርግ ልጄ ጭራሽ እጠላሻለው ሳይሽ ታስጠይኛለሽ ብላ ስልክ ዘጋችብኝ እኔ ፀሎት ስጀምር 😭😭😭😭

    • @TGMTG
      @TGMTG 11 месяцев назад +1

      አይዞሽ ፀልይላት ሳታቋርጪ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 11 месяцев назад +1

      የክርስትና ስሞን በእጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጂ ትመለሳለች❤❤❤

  • @medi574
    @medi574 11 месяцев назад +1

    ይች ልጅ ሒወቷ ከኔጋ ይመሳሰላል አባቴን አላቅ የ እናት ፍቅር አላቅ ያሳደገችኝ ለተወሰነ ጊዜ አያቴ ከዛ አሳዳጊዎቼ አሳዳጊዎቼ በበ አድ አምልኮ የጨቀዪ ናቸው ከ5 አመቴ አንስቶ በየ ኡቃቢቤት ነው ምዞረው ከነሱ ጋ ዱላው የጉድ ነው አይይይይይ አለፈ ተመስገን ነው በሒወት መቆየቴ በራሱ ብዙ ሰው ይገርመዋል እህታችን እናመሰግናለን ውዴ

  • @enatethio702
    @enatethio702 11 месяцев назад +1

    መምህር ባወራህ ደሰ ይለኝል የኔ ቤተሰብ ምንም ሰላም የለዉም እኔም በጪቀት ልሞት ነዉ እባክህ አናግረኝ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f 11 месяцев назад +1

    በጣም ሚገርም ገጠመን ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አለው በርች እህታችን ይህን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 11 месяцев назад +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የኔም ቤተሠቦች ወደቤትህ እንዲሠበሠቡ አግዘኝ ሥላደረክልኝም ሥላላደረክልኝም ሁሉ ነገር አመሠግናለው መመህሬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @woynshetbezabih1134
    @woynshetbezabih1134 11 месяцев назад

    በእውነት መምህር የምታቀርብልን ሁሉም ማጋለጥ ብቻ ሳይሆ ማንቃት ጭምር ነው ቤታችንን ህይወታችንን በምንውስጥ እንዳለፍን እራሳችንን እንድንፈትሽ እያረከን ነው

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር🎉🎉🎉

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt 11 месяцев назад +3

    ሠላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም እንኳን ደና መጣህ መምህር🎉❤