MK TV || ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን || የንግሥ በዓልን ለምን እናከብራለን ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 28

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 11 месяцев назад +21

    የት ነን ኦርቶዶክሳውያን. ምንሁነን ነው ግን ለወሬቢሆን ስንትሽ ተመልካች ይሰበሰባል. ለነብሳችን. ሲሆን የለንም. ማስተዋሉን ያድለን.

    • @rsyrtwgfh2716
      @rsyrtwgfh2716 11 месяцев назад

      ሳትክክክክክ ማስተዋል ያድለንበእዉነቱ

  • @dbashdbash5548
    @dbashdbash5548 11 месяцев назад +4

    አባቶቻችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጤና ያቆይልን ክብር ለእግዚአብሔር🙏🙏🙏🌾🌾🌾

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ,ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባቶቻችን

  • @የኔሐበሻ-ኈ3ዀ
    @የኔሐበሻ-ኈ3ዀ 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፫
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለመላእኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤የአመት ሰው ይበለን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 11 месяцев назад +2

    ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች እንካን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል ምልጃ አይለየን አሜን

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت 11 месяцев назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስል የቅዱሳን አምላክ ማህበረ ቅድሳንን ያስፋልን

  • @መሠረትክብረት
    @መሠረትክብረት 11 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለአባታችን እና ለመምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋውን መንግሥቱን ያውርስልን።
    እኛንም ለንስሐ ሞት ያብቃነ።
    ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 11 месяцев назад +3

    እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሰን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮዎች በሙሉ
    ለአመቱ ደግሞ በሰላም ያድርሰን አሜን

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 11 месяцев назад

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለሀገራችን ለህዝባችን ለቤተክርስቲያናችን ፍቅር ሰላም አንድነትን ይላክልን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 11 месяцев назад

    ቀጥተኘዋ ተዋህዶ ለሁሉ መልስ ያላት ⛪️🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ስለሰጠን!

  • @sahj3057
    @sahj3057 11 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 11 месяцев назад +1

    ለአባቶቻችን እድሜ ጤና ያድልልን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 11 месяцев назад

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባቶቻችን 🙏 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን::
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 11 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ስንዱዋ ቅድስት ቤተ ክርስቶስን ለሁሉም መልስአላት 🎉

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 11 месяцев назад

    እንኳንለመለኩ ቅድስገብረኤልአመታውያክብረበአልበሰላም አደረሳችሁ❤❤❤

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 11 месяцев назад +1

    እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
    ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪።

  • @HiwiYemariyam-w5y
    @HiwiYemariyam-w5y 11 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እጅግ አስፈላጊ ትምህርት ነዉ

  • @አየለችሰለውሉምነገርእግዘ
    @አየለችሰለውሉምነገርእግዘ 11 месяцев назад +1

    Amene Amene Amene
    Mlkame bale

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 11 месяцев назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
    ቃለህወት ያሠማልን ለአባቶቻችን❤❤❤

  • @rsgad2764
    @rsgad2764 11 месяцев назад

    ወርቶዶክስ አውያን እንካንአደረሳችሁ ለመላኩለቅዱስ ገብረኤል አመታምይ በአል

  • @rsgad2764
    @rsgad2764 11 месяцев назад

    አሜን 3 ቃለህይወትንየ ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 11 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን !

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 11 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @genetabebetgenetabebet8344
    @genetabebetgenetabebet8344 11 месяцев назад

    ✝️✝️✝️

  • @ertmastawosha552
    @ertmastawosha552 11 месяцев назад

    Enamesegenalen ❤