Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አረብ ያለን ተሰብስበን እንሄዳለን አይዟችው በፀሎት እንተሳሰብ ወገን
አው እግዚአብሔር ይርዳን እስኪ ግሩብ እንፍጠር
አሜን አሜን አሜን እማ
የበርሜሉ ቅዱስ ገብርኤል እባክህ እኔንም እርዳኝ የሁለት ወር ነፍሰ ጡርነኝ ፈታሄ ማህፅን ቅዱስ ሩፋኤል አንተ ለቁም ነገር አብቃኝ
yen konjo tadelshe en embi algne be tslotshe asbign seble-gebreal belshe
ቃለህይወት ያሠማልን ወንዲማችን ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃን የስደት ልጆችህን😢
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ መምህር በፀሎት አስቡን አተርስኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Ameeen
አሜን
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤እኛም በዳጁ ባረካት ለመቀበል አግዚአብሔር እረዳን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏
ሄሎ መምህር እንዴት ነህልኝ...?እንኳን ለምስክርነት አበቃህ። ስለ ተደረገልህ ነገር በጣም ደስ ብሎኛል።ስለ ክርስትና ስም የምለው ነገር አለኝ። ይኸውልህ መምህር ከልጅነቴ ጀምሮ በት/ቤትም በአካባቢዬም በክርስትና ስሜ ነበር የምጠራው። በትምህርቴ በጣም ጎበዝ ነበርኩ። ከ 1ኛ ክፍል ጀምሮ ከክፍልም ሆነ ከት/ቤቱ ጭምር በየጊዜው አንደኛ ተብዬ ተሸላሚ ነበርኩ። በወቅቱ (ከ25 ዓመት በፊት) በተመቻቸልኝ ዕድል የምማርበትን ት/ቤት፣ ቀበሌውን፣ ወረዳውን እና አልፎ ተርፎም አውራጃውን ወክዬ ተወዳዳሪ፣ አሸናፊ እና ተሸላሚ ነበርኩ። ገና የ 11ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ በጣሊያን አገር የዩኒቨርስቲ የትምህርት ዕድል አግኝቼ ሁሉ ነበር። ነገር ግን ከ 12ኛ ክፍል ጀምሮ ሰቆቃው ጀመረኝ። የ12ኛ ክፍልን መልቀቂያ ፈተና በትግል በመካከለኛ ውጤት አ.አ.ዩኒቨርስቲ ብገባም ወደ 2ኛ አመት እንዳለፍኩ ለተከታታይ 5 ዓመታት ትምህርቱን ለማቋረጥ ተገደድኩ። በፊት የነበረኝ ሞራል፣ ጉብዝና፣ ዕውቀት፣ ችሎታ፣ መንፈሰ ጠንካራነት፣ አልበገር ባይነት፣ ውጤታማነት፣ ተመራማሪነት፣ አሸናፊነት ወዘተ..... እንዳለ በክርስትና ስሜ በተሰራብኝ መተት ተወስዶብኝ በተገላቢጦሹ ከጀግንነት ወደ ባዶነት (From Hero To Zero) ተቀይሬ እስከአሁን ድረስ በጭራሽ ከበፊቱ በተለየ የእኔ ባልሆነ በሌላ ሰው ማንነት፤ ተገልጬ፤ የት ይደርሳል የተባለ....!!! ሆኖብኝ በኪነጥበቡ ህይወቴን እየመራሁ ነው። አሁን ላይ ከእኔ ጋር ያለው አዲሱ ማንነቴ ያንን የበፊቱን (በ 40 ቀኔ ከእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ያገኘሁትን እውነተኛውን ማንነቴን) ጎበዙን፣ መንፈሰ ጠንካራውን፣ አሸናፊውን፣ አልበገርባዩን፣ ወዘተ... ማንነቴን 10% (ከ መቶ አስር እጁን) እንኳን አይሆንም። አሁን ላይ የክርስትና ስሜን አልቀየርኩም እንጂ መጠሪያ ስሜን ግን ከክርስትና ስም ወደ ሌላ መፅሐፍቅዱሳዊ ስም አስቀይሬ በጌታ ቸርነት እስካሁን አለሁ።ሰው እንዴት የክርስትና ስሙ መጥፊያው ይሆናል...?ሰው እንዴት በክርስትና ስሙ ዕድሉን፣ ጉብዝናውን፣ ህይወቱን፣ መንፈሰጠንካራነቱን፣ አልበገር ባይነቱን፣ ታታሪነቱን፣ ሰለባ ይሆናል...? ክርስትና ስም ማለት ለደብተራውያን፣ ለመሪጌቶች፣ እና ለአስማተኞች ለጥፋት ዓላማቸው ስጦታቸው (ገፀ በረከታቸው) ነው። እኔ አልሞከርኩትም እንጂ በክርስትና ስም የተሰራ መተት ክፉኛ አስቸግሯቸው ፤ ክርስትና ስማቸውን በትንሹ ለ 3 (ሶስት) ጊዜ ያህል ያስቀየሩ ሰዎች አውቃለሁ።ቀኖናው ይፈቅዳል አይፈቅድም አላውቅም። ግን ደግሞ ከምሰማቸው እና ከማያቸው አስደንጋጭ ነገሮች ንስሐ አባቶችን በእጅጉ ፈራኋቸው። ለነፍሳቸው ያደሩትን እውነተኞቹን የንስሐ አባቶችን እንዴትስ እናግኝ?በምንስ እንወቃቸው እንለያቸው??? እርስ በእርስ ተበላላን....!!!መምህር አስተያየት ስጥበት።
ወለተሚካኤል እያላቹሁ የመምህር ተከታወች በሙሉ ባዛኝቱ❤
በጣም ጨንቆኛል በፀለታችሁ አስበኝ አኔ ያለሁት ስደት ነው አናም ስራ ካጠሁ ስድሰት ወሬ የክርስትና ስሜ ወለተ መድህን 😢😢😢
እህታችን ወለተ መድህን እመብርሃን አዛኝቷ ታስብሽ አይዞሽ
የት ነሽ እህቴ
@@MuluBelay-e1p እረያድ ነኝ
ቅድስት አርሴማ ትጎብኝሽ፣ እንኳን በቀኗ ለመጠየቅ አበቃሽ።
እግዚአብሔር ያስብሽወላዲተ አምላክ ታስብሽ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስብሽ እናቴ ሰማእቷ ቅድስት አረሴማ በለተቀኗ ታስብሽ ሰላም ወተሽ የምትገቢበት የተባረከ ስራ ይስጡሽ ከሀጢያት በቀር የልብሽን መሻት ይፈፅሚልሽ ያጣሽውን ሰራ ሰተውሽ ለምስክርነት ያብቁሽ
ሰማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የተማርኩበት ልክ እደኔ በጉጉት ይችን ቀን የምትናፍቁ ለደጁ ያብቃን መምህርየ እርጅም እድሜ ሽህ አመት ኑርልን እደሱ ቸርነት እኔም አድ ቀን ከእስራቴ እፈታለሁ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጅህ ያብቃን ❤❤❤❤❤
ደምርኝ 🤲💖
አሜን አሜን አሜን
መምህር ትንሽ እዚህ ላይ ተሳሳትክ በርግጥ እንዳልከው በሰማያዊ መዝገብ ተፅፋል የክርስትና ስም ግን ስሙ ብቻ በቂ አይደለም ሰውየው ወይም ልጅቶ ህይወቶ ይወስነዎል የማይሆን ቦታ የሚውል ሰው ከሆነ ይሰራል በንፅህናም እየኖርክ እነ አቦ ምን ያህል እንደተፈተኑ ይታወቃል ሌላው ሁሉም የጥንቆላ መፅሀፋ በስመአብ ብሎ ነው የሚጀምረው የሙሲሊሞችም ቢስሚላይ ብሎ ነው የሚጀምረው ❤
ቅዱስ ጊዮርጊስ አኛንም የስደት ልጆችህን ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐 መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
Amen Amen Amen enem yehule tselote new
እኔ ለፋሲካ ጌታ ከፈቀደልኝ እገባለሁ ሰመአቱ ለደጂህ አብቃኝ
ደምርኝ 💖🤲
አታስቀኒን❤
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህርየ ስማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኝ
መምህራችን የዘመናችን የተዋሕዶ እንቁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እንኳንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ አብቅቶን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን🙏
አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እዉነትን ገለጸልህ ወንድማችን ☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏
አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ማረን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
የኔ ዉድ ወንድም ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ መምህራችን ፊት ቁመህ ሂወትህን ሰለ አጋራህ በጣም ደሰ ብሎኛን ወንድሜ
ደምርኝ 🤲💖💖
አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂ አብቃኝ😢😢😢
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን የህወት ገጠመኙ የሚገርም ነው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አደረሳችሁ 🌸🌿🌸🌿
ፈጣሪዬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ መምህራችንን በእድሜ በጤና ከነቤተሰቡ ጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል ከቅዱሱ ቦታ ሁናቹሁ ገጠመኙን ስለለቀቃችሁሉን በጣም ደስ ያላል አዳምጨ እመለሳሎሁ እንቁ መምህራችንና ወንድማችን❤
@@MuluBelay-e1p ደምርኝ 💕🤲🤲
መምህሬ እንኳን በሠላም መጣህል እንኳን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ለቅድስት አርሴማ አመታዊይ ባዓል መምናናን በሙሎ👏 ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኛንም ለደጂ ያብቃን መምህሬ በጣም ደስ ብሎኝል ደርሰህ በመምጣትህ ቦታዉ ብቻ ይፈዉሳል አደለም እዉነተኛ ፈዉስ ሲኖረዉ ብቻ ተመስገን የተዋህዶ ልጆ መሆን መመረጥነዉ💒🌺
መምህራችን እኳን ደና መጣክ ሰላምክ ይብዛልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን ❤❤❤
እንኳን ለእናታችንለሰማእቷ ለቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረበአል ሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የሰማእቷ በረከት ረድአኤት ፆሎተ ምልጀዋ ከሁላችን ጋር ይሁን መምህር እንኳን ደና መጣህልን🙏አምላኬ ሆይ የምንማረውን ትምህርት ለመንፈሳዊ ፍሬ አድርግልን🙏
@@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን ደምርኝ 🤲🤲💖💖
@ehf4hd522 በፊት ቀን ነው የደመርኩሽ🙏
እግዛአብሔር የመስገን መምህሬ እኳን ደህና መጡ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን! እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ለእህቴም ደርሶልናል በድጋሚ ለደጁ ያብቃኝ ድንቅ ተአምር ያየሁበት ፀበል በረከቱ ይደርብን!❤
ሰማይቱ ለደጅ ያብቃን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን🙏🙏🙏
ደምርኝ 🤲💕
እንቁ መምሕራችን ❤❤። የመምሕር ተማሪዎች ጸልዩልኝ ወልደ ሰንበት
ሰመአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጁ ያብቃል 🙏🙏መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
እግዚአብሄር የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህራችን ፠እንኳን ለቅድስት እናታችን ድንግል ሰማእት ኣርሴማ የፍልሰትቷ ዓመታዊ ክብረ በዓል ኣደረሰን ኣደረሳችሁ
ደምርኝ 💖💕🤲
እንዃን ለእናታችን ለሰማእቷ ለቅድስት አርሴማ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን በእውነት ከወንድማችን ጥሩ ትምህርት እንደምናገኝ ተስፋ አድርጌ ኤፍታህ ብዬ ማዳመጥ ጀምራለሁ ጌታዬ ሆይ የልቦናዬ መስኮት ክፈትልኝ አሜን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን እኔም አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድቶኝ 2015 ሄጃለው 3 ቀን ተጠምቄ ሶስቱንም ሰውሮኛል ግን ድጋሚ ኪዳነምህረት ለመጠመቅ እንደ እግዚያብሔር ፍቃድ መሄድ እፈልጋለሁ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እኛም በረከቱ ይድረሰን አሜን አገሬ ገብቼ ለመሔድ ያብቅኝ አሜን
ለደጁ ያብቃን ጊዮርጊስ አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዛሬ ገጠመኝ ከቅዱሱ ቦታ ነው እግዚአብሔር ሆይ መምህራችንን እድሜውን አርዝምልን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በርሜል ቅድስ ጊወርጊስ ለደጅ ያብቃን እንደዚህ አብርሾ ጠጥተው ነው አሉ እኛ ሰፈር መጠጥ ካልጠጡ የሰው ፍት ቀና ብለው አያዩም ካህን ናቸው ልክ ደግሞ መጠጥ ሲጠጡ ጠላ አረቄ የመሳሰሉት የሚያወሩትን እራሱ አያቁትም፡፡
እግዚአብሔር ይማራቸው 😢የመምህርን ትምህርት ስጣቸው እግዚአብሔር ከፈቀደላቸው ይድናሉ
እካን እግዚአብሔር ታደገህ ወድምአለም እማ ፍቅር ፀጋ ትጨምርልህ አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እውነት በጣም ብዙ ያስተምራል ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ጽጋውን ያብዛልህ 🤲🤲✝️✝️
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃን የሰደት ልጆችህን
እኳን ደህና መጣህልን
ወንድማችን በርታልነን እመብርሃን ትርዳቹ
መምህር እንኳን ደህና መጣህል ቦረንትቻ :አቴቴጨሌ:እየተባለ ዶሮ በግ ሲታረድ በልተን ጠጥተን ቅንጨዉንም በልተን ባለማወቅ ተጫወተብን ሰማቷ አርሴማ እናቴሆ ዳቢሎስን ድል እንድነሳ እርጂኝ ከዳቢሎስ እራት እንድወጣ እረሰጂኝ አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህር አሜን አሜን
ራሔሎን ጨምሮ የገለፅሻቸው መናፍስቶች እኛም ቤት አሉ
@@Emebetsnh ደምርኝ🤲💖
ይገርማል አብዛኛው በዚህ መንፈስ ውስጥ ህዝቡ እየተሰቃየነው
@@NigIstWoldeMekhaeal ደምርኝ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ቃለህይት ያሠማልን ለኛም ይዲረሥልን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉
እንኳን ለእናታችን ለሰማዕቷ ለቅድስት አርሴማ አመታዊ መታሰቢያ ዕለት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የሰማዕቷ በረከቷ በኛ ላይ ይደርብን🤲❤❤❤
እንኳን ለእናታችን ቅድስ አርሴማ እናታችነ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችቹ ማነው እንደነ መምህረ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለሄደ ደስ ያለው❤❤❤
እኔም❤❤❤
የሚገርም የህይወት ገጠመኝ...ይቺን ነፍስ ከጨለማው አለም ወደ ብርሃን ያመጡ ቅድስት ስላሴ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል.....መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን በጸጋና በበረከት ያርዝምልህ.....እግዚያብሄር ይስጥልን....
የእግዚአብሔር ትእግስት ይገርማል በአንድ ጊዜ አለማጥፋቱ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አኛንም የሰደት ልጆችህን ለደጅህ አብቃን ❤መምህርችን በፀሎት አስቢኝ😢
ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ከስደት በስላም መልሰኝ ❤
መምህርዬ እንኳን በደህና ተመለሳቹ እኛም ከስዴት መልሶ ለደጁ ያብቃን የሰማእቱ አምላክ እናታችን የስዴት ስንቃችን ልጆችዋ ሰብስባ ወደ ፀበልዋ ወደ ቅድስት ሀገራችን ታብቃን አሜን በሉ የመምህር ተማርዎች ለኔም ወለተ ገብርኤል ወለተ እየሱስ እያላቹ በፆሎታቹ አስቡን ❤❤❤👏👏💚👏
ደምርኝ 🤲🤲💖
Amen amen amen qalehiwet yasemaln amen amen 🙏
ኣምላኬ ሆይ ትምህርቲ ሰምች ብተግባረ እንዳዊሎው ረዳች አባካህ ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ረዳኝ 🙏😍
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣቸሁ መምህርችን❤
እንኳን ለ ሰማአቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን
መምህርዬ እንኳን ደና መጣህልን እግዝአብሄር ለቤቱ ያብቃን ወንድማችን ቃለ ህይወትያሰማልን
መምህር ብዙ ግዜ የቤተክርስቲያን ደብተራዎች እየታገስካቸው ስር ሰደዋል መማር ያልቻሉት የሰው ሂወት አሰያበላሹ ስለሆነ በምስል መጋለጥ አለባቸው🎉🎉🎉
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ዛሬ አንደኛ ነኝ መሠለኝ በርታልን የህይወታችን ማሥመሪያ ነኸ መምህር የተሥፋ ሥላሴን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቅ
ደምርኝ🤲💖
መምህርዬ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤
እኳን ደና መጣህ መምህርይ የኔ የውቀቴ አባትት ብዙ ነገር እዳውቅ ስላስተማርከኝ አመሰግናለው እረጅም እድሜና ጤናውን ከነ ቤተሰቦችክ ሰላማቹ ይብዛልኝ
መምህር ለደጁ ያብቃን
በነገራችን ላይ በስመአብ ብለው ነው መልክአ ሳጥናኤል ድርሳኑን እሚያደርሱት ሲል ነበር እና የሆነች ልጅ ትዝ አስባልከኝ በቅባ ቅዱስ መተት ተደርጎባት ነበር እና ቅዱስ በሚባል ነገር ላይ እርኩስ ነገር አድርገው የሰውን ህይወት ሲያበላሹ ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳልንሮሜ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ በሕግም የእውቀትና የእውነት መልክ ስላለህ የዕውሮች መሪ በጨለማም ላሉ ብርሃን የሰነፎችም አስተማሪ የሕፃናትም መምህር እንደ ሆንህ በራስህ ብትታመንእንግዲህ አንተ ሌላውን የምታስተምር ራስህን አታስተምርምን? አትስረቅ ብለህ የምትሰብክ ትሰርቃለህን?አታመንዝር የምትል ታመነዝራለህን? ጣዖትን የምትጸየፍ ቤተ መቅደስን ትዘርፋለህን?በሕግ የምትመካ ሕግን በመተላለፍ እግዚአብሔርን ታሳፍራለህን?በእናንተ ሰበብ የእግዚአብሔር ስም በአሕዛብ መካከል ይሰደባልና ተብሎ እንደ ተጻፈ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን በእውነት ይሄ ቃል ለሁላችንም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል✅ይሄ ትምህርት እሚቋወሙ ደብተራ እና መተት አድራጊዎች እና ጭፍን ጥላቻ ያላቸው አገልጋዮች የነሱ ተማሪዎች ናቸው ለነዚህ ማስረዳት ጉንጭ አልፋ ነው ምንምኮ አያዳምጡም እኛ ብቻ እንሰማ ነው እሚሉት ሁሌ ግራ እሚገባኝ ለምንድነው አገልጋዮች ሰይጣን ስለ ተዋረደ እንዲህ እሚያገበግባቸው አገልጋይ ነኝ ምትል ቤርሚል ጊዮርጊስ ሂዳችሁ ተጠመቁ✅ወንድማችን እናመሰግናለን ብዙ ነገር ካንተ ትምህርት ወስጃለሁ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ኃይለ ሚካኤል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማች አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ማርያምን በቃ እዛ ለመሄድ ያለኝ ጉጉት ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠባቂዬ የልቤን መሻት ፈጽምልኝ ሁላችሁም ለደጀ ሰላሙ ያብቃን አሜን
መምህር በጣም ደስ የሚል የህወት ገጠመኝ ነው ቶሎ ባያልቅ ተመኘሁ ክዱስ ግወርጊስ ለደይ ያብቃን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለዛሬ አንደኛ ነኝ እንኩዋን ሰላም መጣህልን መምህረችን በሉ ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ እኔ ቀን ስቆጥር ከርሜ ነበር በእውነት እኔ ደስታየ ወደር የለውም መምህር እኛንም በስደት ያለነውን በፀሎት አሰቡን ሰማእቱ ለኛም ይድረስልን😢
❤❤❤❤እኔንም
@@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ እሺ ደምርኝ 🤲💖
በጣም ደሰ ያላል። እግዝአብሔር ሰም። የተመስግን። ይሁን❤❤❤
አሁን እኮ ማንን አባት እንመን ነው የሚያስብለው። የራሴ ሓጥያት ሳያንሰኝ የቤተክርስትያን ጉድ ስሰማ ደግሞ በጣም ያማል። እንደሚመስለኝ ከጥቂት የተቀደሱ አባቶች ካልሆነ መስተቀር 75% የቤተክርስትያን አባቶች አንድም ድፍ-ተራ መናፍስት ጎታቾች ናቸው። አንድም ምንም እወቀት የሌላቸው ለደሞዝ ክፍያ ብለው ይቀድሳሉ እንጂ ምንም ስለመናፍስት እውቀት የሌላቸው መሆናቸው ያሳያል። የሚያዋጣው የንስሓ አባት ለመያዝ መጀመሪያ አንዱን አባት ስለ መምህር መልአከ መንከራት እና ሌሎች የሚያስተምሩትን ትምህርት ምን ያህል እውቀት እንዳላቸው መጠየቅ ነው። ከሚመልሱት መልስ ተገንዝቦ የንስሓ አባት መያዝ ነው። ብቻ እግዛብሔር እንደቸርነቱ ይጠብቀን እንጂ የአብዛኛዎቻችን ሕይወት የሚበላሸው በንስሓ አባት ተብየው መተተኛው ቄስ ነው።
የነሱ ጦስ እኮ ነው ለምመኑ የተረፈው
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
መምህሬ በጣም ደስ የምል ቆይታ ነበር ወንድማችን እንኳን እግዝያብሔር እረዳክ
አንካን በሰላም መጠጣችሁ መምህራችን ተስፋ ስላሴ አግዚአብሔር ለደጀ ያብቃን
እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም እደረሳችሁ መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር ።
🎚 « የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ👏ሞቶ መነሳቱ ፍቅር ነው ልብን የሚነካ »🎚እኔ እመኛለሁ ነገር ግን እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው :: መቼ ከስደት ተመልሼ ? እንዴት መንገዱን አውቄ ? እግዚአብሔር ያዘጋጃት ቀን አትቀርምና መልአከ ሞት ሳይቀድመኝ እንድቀድመው የእግዚአብሔርን ቅዱስ ፈቃድ እጠብቃለሁ ::
እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ከስደት ተመልሽ ለደጁ ያብቃሽ በልኝ እስከ በጸሎት አስብኝ ጻድቃን እያላች😢❤
መምህርዬ እንኩዋን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን😢 እኛንም ከስራታችን ሰማቱ ይፍታን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት
ወይኔ ዳኒዬ እግዚአብሔር ይስጥህ እኔንም እየቀየርከኝ ነው ወድማችን እንኳን ተመለስክልን ለሰማእቱ ደጅ ያብቃን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር
ዛሬ ሁለተኛ ኮማች ሆኛለዉ መምህር እንኳን ደና መጣክ አይቼ ስጨርሽ እንደገና ኮሜንት እሰጣለዉ
ላይክ አድርጉ እባካችሁን ወገኖቼ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ ወንድማችን
እንኳን ደና መጣህ መምህር
መምህር እውነትህን ነው ጥቁሩን በማወቄ የበለጠ እግዚአብሔር በሚወደው መንግድ ለመጉዋዝ ችያለሁ ብዬ እስባለሁ ::
እናመሰግናለን መምህር ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣልን
እንኩአን በሰላም መጣህ መምህር
መምህርየ እንኳን ደህና መጣችሁልን❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶልኘ የሰማዕቱ ደጅ አስረግጦኛል እንደሰው ወጥቼ እንድገባ ሆኛለሁ ይክበረ ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና እስከ አሁን ድረስ በእኔ ላይ የማይቆረጥ ስራውን እሰራ ነው አሁን ዓመት ከሰባት ወር ሆነኛ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ለደጁ በድጋሜ ያብቃኘ
እግዚአብሔር ይመስገን
እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ቅዱሥ ጊወርጊስ አባቴ ከሥደት መልሠህ ለደጅህ አብቃኝ በፆለት አሥቡኝ ወለተ መሕድን እያላችህ
እኳን ደናመጣህ መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ
አይ የሰው ልጅ ሂወት ሳያውቅእድሁ እንኖራለን መምህር ቃለሂይወትን ያሰማልንሰማዕቱ እኛንም የደጁ ያብቃን🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉
ቃላት አጠረኝ
እኳን ደህናመጣህ መምህርየ በፆለታቹሁ አስቡኝ እህት ወድሞቸ😢
አረብ ያለን ተሰብስበን እንሄዳለን አይዟችው በፀሎት እንተሳሰብ ወገን
አው እግዚአብሔር ይርዳን እስኪ ግሩብ እንፍጠር
አሜን አሜን አሜን እማ
የበርሜሉ ቅዱስ ገብርኤል እባክህ እኔንም እርዳኝ የሁለት ወር ነፍሰ ጡርነኝ ፈታሄ ማህፅን ቅዱስ ሩፋኤል አንተ ለቁም ነገር አብቃኝ
yen konjo tadelshe en embi algne be tslotshe asbign seble-gebreal belshe
ቃለህይወት ያሠማልን ወንዲማችን ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃን የስደት ልጆችህን😢
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ መምህር በፀሎት አስቡን አተርስኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Ameeen
አሜን
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤እኛም በዳጁ ባረካት ለመቀበል አግዚአብሔር እረዳን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏
ሄሎ መምህር እንዴት ነህልኝ...?
እንኳን ለምስክርነት አበቃህ። ስለ ተደረገልህ ነገር በጣም ደስ ብሎኛል።
ስለ ክርስትና ስም የምለው ነገር አለኝ።
ይኸውልህ መምህር ከልጅነቴ ጀምሮ በት/ቤትም በአካባቢዬም በክርስትና ስሜ ነበር የምጠራው። በትምህርቴ በጣም ጎበዝ ነበርኩ። ከ 1ኛ ክፍል ጀምሮ ከክፍልም ሆነ ከት/ቤቱ ጭምር በየጊዜው አንደኛ ተብዬ ተሸላሚ ነበርኩ። በወቅቱ (ከ25 ዓመት በፊት) በተመቻቸልኝ ዕድል የምማርበትን ት/ቤት፣ ቀበሌውን፣ ወረዳውን እና አልፎ ተርፎም አውራጃውን ወክዬ ተወዳዳሪ፣ አሸናፊ እና ተሸላሚ ነበርኩ። ገና የ 11ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ በጣሊያን አገር የዩኒቨርስቲ የትምህርት ዕድል አግኝቼ ሁሉ ነበር። ነገር ግን ከ 12ኛ ክፍል ጀምሮ ሰቆቃው ጀመረኝ። የ12ኛ ክፍልን መልቀቂያ ፈተና በትግል በመካከለኛ ውጤት አ.አ.ዩኒቨርስቲ ብገባም ወደ 2ኛ አመት እንዳለፍኩ ለተከታታይ 5 ዓመታት ትምህርቱን ለማቋረጥ ተገደድኩ። በፊት የነበረኝ ሞራል፣ ጉብዝና፣ ዕውቀት፣ ችሎታ፣ መንፈሰ ጠንካራነት፣ አልበገር ባይነት፣ ውጤታማነት፣ ተመራማሪነት፣ አሸናፊነት ወዘተ..... እንዳለ በክርስትና ስሜ በተሰራብኝ መተት ተወስዶብኝ በተገላቢጦሹ ከጀግንነት ወደ ባዶነት (From Hero To Zero) ተቀይሬ እስከአሁን ድረስ በጭራሽ ከበፊቱ በተለየ የእኔ ባልሆነ በሌላ ሰው ማንነት፤ ተገልጬ፤ የት ይደርሳል የተባለ....!!! ሆኖብኝ በኪነጥበቡ ህይወቴን እየመራሁ ነው።
አሁን ላይ ከእኔ ጋር ያለው አዲሱ ማንነቴ ያንን የበፊቱን (በ 40 ቀኔ ከእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ያገኘሁትን እውነተኛውን ማንነቴን) ጎበዙን፣ መንፈሰ ጠንካራውን፣ አሸናፊውን፣ አልበገርባዩን፣ ወዘተ... ማንነቴን 10% (ከ መቶ አስር እጁን) እንኳን አይሆንም።
አሁን ላይ የክርስትና ስሜን አልቀየርኩም እንጂ መጠሪያ ስሜን ግን ከክርስትና ስም ወደ ሌላ መፅሐፍቅዱሳዊ ስም አስቀይሬ በጌታ ቸርነት እስካሁን አለሁ።
ሰው እንዴት የክርስትና ስሙ መጥፊያው ይሆናል...?
ሰው እንዴት በክርስትና ስሙ ዕድሉን፣ ጉብዝናውን፣ ህይወቱን፣ መንፈሰጠንካራነቱን፣ አልበገር ባይነቱን፣ ታታሪነቱን፣ ሰለባ ይሆናል...?
ክርስትና ስም ማለት ለደብተራውያን፣ ለመሪጌቶች፣ እና ለአስማተኞች ለጥፋት ዓላማቸው ስጦታቸው (ገፀ በረከታቸው) ነው።
እኔ አልሞከርኩትም እንጂ በክርስትና ስም የተሰራ መተት ክፉኛ አስቸግሯቸው ፤ ክርስትና ስማቸውን በትንሹ ለ 3 (ሶስት) ጊዜ ያህል ያስቀየሩ ሰዎች አውቃለሁ።
ቀኖናው ይፈቅዳል አይፈቅድም አላውቅም።
ግን ደግሞ ከምሰማቸው እና ከማያቸው አስደንጋጭ ነገሮች ንስሐ አባቶችን በእጅጉ ፈራኋቸው።
ለነፍሳቸው ያደሩትን እውነተኞቹን የንስሐ አባቶችን እንዴትስ እናግኝ?
በምንስ እንወቃቸው እንለያቸው???
እርስ በእርስ ተበላላን....!!!
መምህር አስተያየት ስጥበት።
ወለተሚካኤል እያላቹሁ የመምህር ተከታወች በሙሉ ባዛኝቱ❤
በጣም ጨንቆኛል በፀለታችሁ አስበኝ አኔ ያለሁት ስደት ነው አናም ስራ ካጠሁ ስድሰት ወሬ የክርስትና ስሜ ወለተ መድህን 😢😢😢
እህታችን ወለተ መድህን እመብርሃን አዛኝቷ ታስብሽ አይዞሽ
የት ነሽ እህቴ
@@MuluBelay-e1p እረያድ ነኝ
ቅድስት አርሴማ ትጎብኝሽ፣ እንኳን በቀኗ ለመጠየቅ አበቃሽ።
እግዚአብሔር ያስብሽወላዲተ አምላክ ታስብሽ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስብሽ እናቴ ሰማእቷ ቅድስት አረሴማ በለተቀኗ ታስብሽ ሰላም ወተሽ የምትገቢበት የተባረከ ስራ ይስጡሽ ከሀጢያት በቀር የልብሽን መሻት ይፈፅሚልሽ ያጣሽውን ሰራ ሰተውሽ ለምስክርነት ያብቁሽ
ሰማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የተማርኩበት ልክ እደኔ በጉጉት ይችን ቀን የምትናፍቁ ለደጁ ያብቃን መምህርየ እርጅም እድሜ ሽህ አመት ኑርልን እደሱ ቸርነት እኔም አድ ቀን ከእስራቴ እፈታለሁ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጅህ ያብቃን ❤❤❤❤❤
ደምርኝ 🤲💖
አሜን አሜን አሜን
መምህር ትንሽ እዚህ ላይ ተሳሳትክ በርግጥ እንዳልከው በሰማያዊ መዝገብ ተፅፋል የክርስትና ስም ግን ስሙ ብቻ በቂ አይደለም ሰውየው ወይም ልጅቶ ህይወቶ ይወስነዎል የማይሆን ቦታ የሚውል ሰው ከሆነ ይሰራል በንፅህናም እየኖርክ እነ አቦ ምን ያህል እንደተፈተኑ ይታወቃል ሌላው ሁሉም የጥንቆላ መፅሀፋ በስመአብ ብሎ ነው የሚጀምረው የሙሲሊሞችም ቢስሚላይ ብሎ ነው የሚጀምረው ❤
ቅዱስ ጊዮርጊስ አኛንም የስደት ልጆችህን ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐 መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
Amen Amen Amen enem yehule tselote new
አሜን አሜን አሜን
እኔ ለፋሲካ ጌታ ከፈቀደልኝ እገባለሁ ሰመአቱ ለደጂህ አብቃኝ
ደምርኝ 💖🤲
አታስቀኒን❤
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
ደምርኝ 💖🤲
እንኳን በሰላም መጣህ መምህርየ ስማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኝ
መምህራችን የዘመናችን የተዋሕዶ እንቁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እንኳንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ አብቅቶን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን🙏
ደምርኝ 🤲💖
አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እዉነትን ገለጸልህ ወንድማችን ☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏
አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ማረን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
የኔ ዉድ ወንድም ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ መምህራችን ፊት ቁመህ ሂወትህን ሰለ አጋራህ በጣም ደሰ ብሎኛን ወንድሜ
ደምርኝ 🤲💖💖
አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂ አብቃኝ😢😢😢
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን የህወት ገጠመኙ የሚገርም ነው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አደረሳችሁ 🌸🌿🌸🌿
ፈጣሪዬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ መምህራችንን በእድሜ በጤና ከነቤተሰቡ ጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል ከቅዱሱ ቦታ ሁናቹሁ ገጠመኙን ስለለቀቃችሁሉን በጣም ደስ ያላል አዳምጨ እመለሳሎሁ እንቁ መምህራችንና ወንድማችን❤
@@MuluBelay-e1p ደምርኝ 💕🤲🤲
መምህሬ እንኳን በሠላም መጣህል
እንኳን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ለቅድስት አርሴማ አመታዊይ ባዓል መምናናን በሙሎ👏 ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኛንም ለደጂ ያብቃን መምህሬ በጣም ደስ ብሎኝል ደርሰህ በመምጣትህ ቦታዉ ብቻ ይፈዉሳል አደለም እዉነተኛ ፈዉስ ሲኖረዉ ብቻ ተመስገን የተዋህዶ ልጆ መሆን መመረጥነዉ💒🌺
መምህራችን እኳን ደና መጣክ ሰላምክ ይብዛልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን ❤❤❤
እንኳን ለእናታችንለሰማእቷ ለቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረበአል ሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የሰማእቷ በረከት ረድአኤት ፆሎተ ምልጀዋ ከሁላችን ጋር ይሁን መምህር እንኳን ደና መጣህልን🙏አምላኬ ሆይ የምንማረውን ትምህርት ለመንፈሳዊ ፍሬ አድርግልን🙏
@@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን ደምርኝ 🤲🤲💖💖
@ehf4hd522 በፊት ቀን ነው የደመርኩሽ🙏
እግዛአብሔር የመስገን መምህሬ እኳን ደህና መጡ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን! እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ለእህቴም ደርሶልናል በድጋሚ ለደጁ ያብቃኝ ድንቅ ተአምር ያየሁበት ፀበል በረከቱ ይደርብን!❤
ሰማይቱ ለደጅ ያብቃን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን🙏🙏🙏
ደምርኝ 🤲💕
እንቁ መምሕራችን ❤❤።
የመምሕር ተማሪዎች ጸልዩልኝ ወልደ ሰንበት
ደምርኝ 🤲💖
ሰመአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጁ ያብቃል 🙏🙏መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
እግዚአብሄር የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህራችን ፠እንኳን ለቅድስት እናታችን ድንግል ሰማእት ኣርሴማ የፍልሰትቷ ዓመታዊ ክብረ በዓል ኣደረሰን ኣደረሳችሁ
ደምርኝ 💖💕🤲
እንዃን ለእናታችን ለሰማእቷ ለቅድስት አርሴማ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን በእውነት ከወንድማችን ጥሩ ትምህርት እንደምናገኝ ተስፋ አድርጌ ኤፍታህ ብዬ ማዳመጥ ጀምራለሁ ጌታዬ ሆይ የልቦናዬ መስኮት ክፈትልኝ አሜን
ደምርኝ 🤲💖💖
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን እኔም አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድቶኝ 2015 ሄጃለው 3 ቀን ተጠምቄ ሶስቱንም ሰውሮኛል ግን ድጋሚ ኪዳነምህረት ለመጠመቅ እንደ እግዚያብሔር ፍቃድ መሄድ እፈልጋለሁ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እኛም በረከቱ ይድረሰን አሜን አገሬ ገብቼ ለመሔድ ያብቅኝ አሜን
ለደጁ ያብቃን ጊዮርጊስ አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዛሬ ገጠመኝ ከቅዱሱ ቦታ ነው እግዚአብሔር ሆይ መምህራችንን እድሜውን አርዝምልን
ደምርኝ 🤲💕
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በርሜል ቅድስ ጊወርጊስ ለደጅ ያብቃን እንደዚህ አብርሾ ጠጥተው ነው አሉ እኛ ሰፈር መጠጥ ካልጠጡ የሰው ፍት ቀና ብለው አያዩም ካህን ናቸው ልክ ደግሞ መጠጥ ሲጠጡ ጠላ አረቄ የመሳሰሉት የሚያወሩትን እራሱ አያቁትም፡፡
እግዚአብሔር ይማራቸው 😢የመምህርን ትምህርት ስጣቸው እግዚአብሔር ከፈቀደላቸው ይድናሉ
እካን እግዚአብሔር ታደገህ ወድምአለም እማ ፍቅር ፀጋ ትጨምርልህ አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እውነት በጣም ብዙ ያስተምራል ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ጽጋውን ያብዛልህ 🤲🤲✝️✝️
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃን የሰደት ልጆችህን
እኳን ደህና መጣህልን
ወንድማችን በርታልነን እመብርሃን ትርዳቹ
መምህር እንኳን ደህና መጣህል ቦረንትቻ :አቴቴጨሌ:እየተባለ ዶሮ በግ ሲታረድ በልተን ጠጥተን ቅንጨዉንም በልተን ባለማወቅ ተጫወተብን ሰማቷ አርሴማ እናቴሆ ዳቢሎስን ድል እንድነሳ እርጂኝ ከዳቢሎስ እራት እንድወጣ እረሰጂኝ አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህር አሜን አሜን
ደምርኝ 🤲💖
ራሔሎን ጨምሮ የገለፅሻቸው መናፍስቶች እኛም ቤት አሉ
@@Emebetsnh ደምርኝ🤲💖
ይገርማል አብዛኛው በዚህ መንፈስ ውስጥ ህዝቡ እየተሰቃየነው
@@NigIstWoldeMekhaeal ደምርኝ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ቃለህይት ያሠማልን ለኛም ይዲረሥልን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉
እንኳን ለእናታችን ለሰማዕቷ ለቅድስት አርሴማ አመታዊ መታሰቢያ ዕለት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የሰማዕቷ በረከቷ በኛ ላይ ይደርብን🤲❤❤❤
ደምርኝ 🤲💖
እንኳን ለእናታችን ቅድስ አርሴማ እናታችነ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችቹ ማነው እንደነ መምህረ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለሄደ ደስ ያለው❤❤❤
ደምርኝ 🤲💖💖
እኔም❤❤❤
የሚገርም የህይወት ገጠመኝ...ይቺን ነፍስ ከጨለማው አለም ወደ ብርሃን ያመጡ ቅድስት ስላሴ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል.....መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን በጸጋና በበረከት ያርዝምልህ.....እግዚያብሄር ይስጥልን....
የእግዚአብሔር ትእግስት ይገርማል በአንድ ጊዜ አለማጥፋቱ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አኛንም የሰደት ልጆችህን ለደጅህ አብቃን ❤መምህርችን በፀሎት አስቢኝ😢
ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ከስደት በስላም መልሰኝ ❤
መምህርዬ እንኳን በደህና ተመለሳቹ እኛም ከስዴት መልሶ ለደጁ ያብቃን የሰማእቱ አምላክ እናታችን የስዴት ስንቃችን ልጆችዋ ሰብስባ ወደ ፀበልዋ ወደ ቅድስት ሀገራችን ታብቃን አሜን በሉ የመምህር ተማርዎች ለኔም ወለተ ገብርኤል ወለተ እየሱስ እያላቹ በፆሎታቹ አስቡን ❤❤❤👏👏💚👏
ደምርኝ 🤲🤲💖
Amen amen amen qalehiwet yasemaln amen amen 🙏
ኣምላኬ ሆይ ትምህርቲ ሰምች ብተግባረ እንዳዊሎው ረዳች አባካህ ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ረዳኝ 🙏😍
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣቸሁ መምህርችን❤
እንኳን ለ ሰማአቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን
ደምርኝ 🤲💕
መምህርዬ እንኳን ደና መጣህልን እግዝአብሄር ለቤቱ ያብቃን ወንድማችን ቃለ ህይወትያሰማልን
መምህር ብዙ ግዜ የቤተክርስቲያን ደብተራዎች እየታገስካቸው ስር ሰደዋል መማር ያልቻሉት የሰው ሂወት አሰያበላሹ ስለሆነ በምስል መጋለጥ አለባቸው🎉🎉🎉
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ዛሬ አንደኛ ነኝ መሠለኝ በርታልን የህይወታችን ማሥመሪያ ነኸ መምህር የተሥፋ ሥላሴን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቅ
ደምርኝ🤲💖
መምህርዬ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤
ደምርኝ 💖🤲
እኳን ደና መጣህ መምህርይ የኔ የውቀቴ አባትት ብዙ ነገር እዳውቅ ስላስተማርከኝ አመሰግናለው እረጅም እድሜና ጤናውን ከነ ቤተሰቦችክ ሰላማቹ ይብዛልኝ
መምህር ለደጁ ያብቃን
በነገራችን ላይ በስመአብ ብለው ነው መልክአ ሳጥናኤል ድርሳኑን እሚያደርሱት ሲል ነበር እና የሆነች ልጅ ትዝ አስባልከኝ በቅባ ቅዱስ መተት ተደርጎባት ነበር እና ቅዱስ በሚባል ነገር ላይ እርኩስ ነገር አድርገው የሰውን ህይወት ሲያበላሹ ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳልን
ሮሜ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
በሕግም የእውቀትና የእውነት መልክ ስላለህ የዕውሮች መሪ በጨለማም ላሉ ብርሃን የሰነፎችም አስተማሪ የሕፃናትም መምህር እንደ ሆንህ በራስህ ብትታመን
እንግዲህ አንተ ሌላውን የምታስተምር ራስህን አታስተምርምን? አትስረቅ ብለህ የምትሰብክ ትሰርቃለህን?
አታመንዝር የምትል ታመነዝራለህን? ጣዖትን የምትጸየፍ ቤተ መቅደስን ትዘርፋለህን?
በሕግ የምትመካ ሕግን በመተላለፍ እግዚአብሔርን ታሳፍራለህን?
በእናንተ ሰበብ የእግዚአብሔር ስም በአሕዛብ መካከል ይሰደባልና ተብሎ እንደ ተጻፈ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን በእውነት ይሄ ቃል ለሁላችንም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል✅
ይሄ ትምህርት እሚቋወሙ ደብተራ እና መተት አድራጊዎች እና ጭፍን ጥላቻ ያላቸው አገልጋዮች የነሱ ተማሪዎች ናቸው ለነዚህ ማስረዳት ጉንጭ አልፋ ነው ምንምኮ አያዳምጡም እኛ ብቻ እንሰማ ነው እሚሉት ሁሌ ግራ እሚገባኝ ለምንድነው አገልጋዮች ሰይጣን ስለ ተዋረደ እንዲህ እሚያገበግባቸው
አገልጋይ ነኝ ምትል ቤርሚል ጊዮርጊስ ሂዳችሁ ተጠመቁ✅
ወንድማችን እናመሰግናለን ብዙ ነገር ካንተ ትምህርት ወስጃለሁ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ኃይለ ሚካኤል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማች አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ማርያምን በቃ እዛ ለመሄድ ያለኝ ጉጉት ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠባቂዬ የልቤን መሻት ፈጽምልኝ ሁላችሁም ለደጀ ሰላሙ ያብቃን አሜን
መምህር በጣም ደስ የሚል የህወት ገጠመኝ ነው ቶሎ ባያልቅ ተመኘሁ ክዱስ ግወርጊስ ለደይ ያብቃን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለዛሬ አንደኛ ነኝ እንኩዋን ሰላም መጣህልን መምህረችን በሉ ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ እኔ ቀን ስቆጥር ከርሜ ነበር በእውነት እኔ ደስታየ ወደር የለውም መምህር እኛንም በስደት ያለነውን በፀሎት አሰቡን ሰማእቱ ለኛም ይድረስልን😢
ደምርኝ 🤲💖
❤❤❤❤እኔንም
@@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ እሺ ደምርኝ 🤲💖
አሜን አሜን አሜን
በጣም ደሰ ያላል። እግዝአብሔር ሰም። የተመስግን። ይሁን❤❤❤
አሁን እኮ ማንን አባት እንመን ነው የሚያስብለው። የራሴ ሓጥያት ሳያንሰኝ የቤተክርስትያን ጉድ ስሰማ ደግሞ በጣም ያማል። እንደሚመስለኝ ከጥቂት የተቀደሱ አባቶች ካልሆነ መስተቀር 75% የቤተክርስትያን አባቶች አንድም ድፍ-ተራ መናፍስት ጎታቾች ናቸው። አንድም ምንም እወቀት የሌላቸው ለደሞዝ ክፍያ ብለው ይቀድሳሉ እንጂ ምንም ስለመናፍስት እውቀት የሌላቸው መሆናቸው ያሳያል። የሚያዋጣው የንስሓ አባት ለመያዝ መጀመሪያ አንዱን አባት ስለ መምህር መልአከ መንከራት እና ሌሎች የሚያስተምሩትን ትምህርት ምን ያህል እውቀት እንዳላቸው መጠየቅ ነው። ከሚመልሱት መልስ ተገንዝቦ የንስሓ አባት መያዝ ነው። ብቻ እግዛብሔር እንደቸርነቱ ይጠብቀን እንጂ የአብዛኛዎቻችን ሕይወት የሚበላሸው በንስሓ አባት ተብየው መተተኛው ቄስ ነው።
የነሱ ጦስ እኮ ነው ለምመኑ የተረፈው
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
ደምርኝ 🤲💖
መምህሬ በጣም ደስ የምል ቆይታ ነበር ወንድማችን እንኳን እግዝያብሔር እረዳክ
አንካን በሰላም መጠጣችሁ መምህራችን ተስፋ ስላሴ አግዚአብሔር ለደጀ ያብቃን
እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም እደረሳችሁ መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን🎉🎉🎉
ደምርኝ 🤲💖
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር ።
🎚 « የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ👏ሞቶ መነሳቱ ፍቅር ነው ልብን የሚነካ »🎚
እኔ እመኛለሁ ነገር ግን እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው :: መቼ ከስደት ተመልሼ ? እንዴት መንገዱን አውቄ ? እግዚአብሔር ያዘጋጃት ቀን አትቀርምና መልአከ ሞት ሳይቀድመኝ እንድቀድመው የእግዚአብሔርን ቅዱስ ፈቃድ እጠብቃለሁ ::