Ye geta selam yibzalek wend machin be ewnet be ante agelglot betam tebarkenal geta ended ante ain't wendem sleseten betam new emamesegenew degme degme betam enwedhalen tebark eyesus yimetal
Yes, we need to hear this kind of message! We need to hear that this world is temporary and Jesus will come to judge the living and the dead. This is not our final destination. Jesus Lord help us live this life on earth with eternity in mind. Help us fix our eyes on you and your promises. In Jesus name I pray🙏🏽 God bless you and thank you! Maranatha Jesus!
The Lord Jesus the Christ, the Son of the living YHVH, will come sooner than we think! Be prepared in Him for Him! Jesus is Lord. Glory and Power unto the Lord God!!
Good to see 👀 you my dear Blessed Brother Gazi 🙏 ❤ Taberk more 🙏 Jesus is coming 🙏 soon marantha hillylyil hillylyil hillylyil hillylyil hillylyil 🙏🛐✝️💕
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንድም ገዛኢ ።
Eyesus yimetal Eyesus yimetal...amen Marantha
Shalom ye Egezabhir sew tefake
Eyesus yemetali maranata geta hoye tollu naaa Hallelujah Hallelujah
Amen amen amen
Amen maranta lord Jesus come soon ❤️❤️
Amen! Eyesus yimetal!
Ameen Eyesus ymtal Geta ybarkh wendme ❤❤
Amen
ተባረክልን ወንድሜ ገዛኢ ክፉ አይንካህ ኑርልን፡፡ ማራናታ አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና!
Yes nay bhaki Pappa Gezai Goyta Jesus ybarkum 🌺🌺🌺🌺🌺🌺
Welcome man God maranata amen
ጌታ የሱስ ይባርክህ የእ /ሰው 🙏
Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll slame slame brother gezai welcome to 💕💕💕💕💕🙏
የጌታ ሰላም ካተገር ይሁን ወንድም ገዛኢ ተባረክ
God bless you more and more abundantly my brother Gezai
አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና
Amen Jesus is coming!!!
ተባረክ የቃሉ ብረሃን ያብራለህ
የተከበርከው ወንድሜ ገዛኢ፣ ተባረክ! ድንቅ ትምህርት ነው። ኣሜን ማራ ናታ ጌታ ኢየሱስ ይመጣል።
Ye geta selam yibzalek wend machin be ewnet be ante agelglot betam tebarkenal geta ended ante ain't wendem sleseten betam new emamesegenew degme degme betam enwedhalen tebark eyesus yimetal
May god bless you Jesus camming soon
Tebarekelgn.
Tebareku
ኣሜን ማራናታ
amen eyesus ymetal maranat
የእርሶን መልእክቶች ስሰማ ቢያንስ ቢያንስ ኢየሱስ ይመጣል የሚለውን ቃል በመስማት የዘላለም ተስፋዬን እንዳስብ ያደርገኛል:: እግዚአብሔር ይባርኮት ::
GOD bless you more Gezai
God bless you baba gezai
የምትለቃቸው ኣስደናቂ የስዎች ምስክርነቶችንም ስሰማ አግዚኣብሔርን ኣመሰግናለሁ። በአርግጥም ኢየሱስን በተገለጠልን ልክ ነው ልናውቀው የምንችለው! አውነት ነው። ይብዛልህ፥ ዛሬ አየሠራኸው ያለ ነገር አጅግ አስፈላጊ ማነቃቂያ ደወል ነው ብየ ኣስባለሁ። አንዳንተ ዓይነት ሰዎች ይብዙልን!
Welcome brother gezai 👀👀💕🙏💕🙏💕thank you jesus 🙏💕
ወንድም ገኣዚ ተባረክ ብሩክ ሁን 🥇🎁🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌼🌺🌺🌼🌾🌾✝️🌻🌻🤲 ጌታ ኢየሱስ ለኔ አባቴ ነው ተባረክ 🌻🌻🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌼🌼🌾🌾🌻🌻🌻🤲💝💞
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏 እውነትና አነቃቂ የሆነ ቃል ነው ያካፈልከን::
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
Yes, we need to hear this kind of message! We need to hear that this world is temporary and Jesus will come to judge the living and the dead. This is not our final destination. Jesus Lord help us live this life on earth with eternity in mind. Help us fix our eyes on you and your promises. In Jesus name I pray🙏🏽
God bless you and thank you!
Maranatha Jesus!
እግዚአብሔር ይባርክህ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ብቸኛ 1 ኣምላክ አየሱስ
ፀጋው ይብዛልህ።
God Bless you🙏🙌🌹🌹
Tebarekiligne wondim gezai hulem be gugut timihiritihin etebikalew ye eyesusin hiliwina sifelig yaniten timihirit new yemikefitew hulem eyesusin feel aregibihalew rejim edime yisitilin eniwedihalen bizalin 🙏
ጌታ ይባርኮት ተባረኩ
Jesus is the power of God love you jesus is coming 💕🙏💕🙏thank you jesus 💕
God bless you brother.
አሜን ጌታየሱስ ይመጣል።ጌታ ይባርክህ ገዛኢ ባንተ በኩል
ሁሌም ስለሚያነቃን የጌታ ድምፅ ጌታ ይባረክ።ስትጠፋ ሰሞኑን ሀሳብ ይዞኝ ነበር ስላየውህ እግዚአብሔርን አመሰግናለው።ዘመንህ ይባረክ
ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድም ገዛኢ ጌታ ይባርክህ እባክህ ለጌታ ብለህ እማጸንሀለው የጀመርካቸውን የህይወት ምስክርነት ቪዲዮች እየሠራህ የምታቀርበውን በርታ ቀጥልበት ያ ለለኛ ለነባሮቹም ለአዳዳዲስ ነፍሳት መበረታቻ ናቸውና ቶሎ ቶሎ እየሠራህ ልቀቅልን ።ዘንድሮማ ህዝበ ክርስቲያን ገተቀላቅሎብናል ሀይ ባይም ጠፋ ቤተ ክርስቲያን የተሠጣትን አደራ ወንጌል ጥላ እልም ጭልጥ ብላ ተኝታለች ከዛም አልፎ ጭራሽ የመሠናከያ ድንጋይ ሆና አረፈችው እኔንጃ ነገራችን ሁሉ ያስፈራልም ያስጨንቃልም ያሳፍራልም ጌታ ይርዳን።
Ebakehen wendeme eyesusen endayew tselyilegn
የሚገርመው ጌታ ቢወስደኝ ደስ ይለኛል ግን ደሞ በቅጡ ወንጌልን እንኳን ሳልሰራ ጌታ ሲጠይቀኝ ምን እላለሁብቻ ጌታ ይርዳኝ ፡ማነው እንደኔ ነገሮች ን ሲያይ የከበደው እንደሀገር እንደቤተክርስቲያን እንደሁሉ ሳየው ከዚህ በሃላ ምን አለ ጌታ ይርዳን ወገኖቼ።
bejaka abona gezai aytetefana .
ጌታ ይባርኮት ደግሞ እንኳን ደስ አሎት
የዮሀንስ ራዕይ ዉይይትን ቀጥሉበት
ማራናታ 💙
ከነ እንከኔ የምወደኝ አባቴ!
ጌታ እየሱሰ ይባርክህ
🙏💐🙏💐🙏🙏🙏 Ammen Ammen
አሜን ,እየሱስ ይመጣል!!!
jesus is lord
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት ነው ።
እግዚእ ብሄር ግሩም ድንቅ ከመታወቅ በላይ የሆነ እንዴ ከወደደ በእውነት የማይተው ሁሉ በሁሉ የሆነ ነው ምን እንለዋለን እናውቀው ዘንድ እይኖቻች ይክፈትልን የወደደው በሂውታችን እንዲፈጸም እርሱ ያለው ብቻ ይሁንብኝ ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ሁሌ እባታችንን በምታካፈለው የህይወት ቃል እንድናየው ታደርጋለህ ፅጋ ይብዛልህ እሜን ጌታ እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል እሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና
amen እየሱስ ይመጣል አሜን ጌታ ሆይ ና
አሜን ጌታ ይባርክህ እኛንም ጌታ ይርዳን መንፈሳዊ አይናችን ይከፈት
The Lord Jesus the Christ, the Son of the living YHVH, will come sooner than we think! Be prepared in Him for Him! Jesus is Lord. Glory and Power unto the Lord God!!
Thanks for sharing,,,,,, may God bless you more,,,,, stay blessed 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
Good to see 👀 you my dear Blessed Brother Gazi 🙏 ❤ Taberk more 🙏 Jesus is coming 🙏 soon marantha hillylyil hillylyil hillylyil hillylyil hillylyil 🙏🛐✝️💕
God bless you !!!
1 ደግሞም፡- የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደስማይ እየተመለከታችሁ ስለ ምን ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁት፥ እንዲሁ ይመጣል አሉአቸው።ሕዋሪያት 1:11 may the almighty God bless you our dear brother Thanks
Geta eyesus yibarkwot endet eko endemiwedot tikiklegna yegeta menfes yalebot yeegziabher sew silerso get an ameseginalew
ኢየሱሶ ይመጣል
Amen Amen
Amen
bejaka abona gezai aytetefana .
Amen amen