ለጩቢቲ ምክር አለኝ ! ድንቅ ልጆች : 50
HTML-код
- Опубликовано: 21 ноя 2021
- Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RUclips Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ - Приколы
This kid is ahead of his time. I wish I could me his parents in person just to say thank you for having and giving such a brilliant child to the society. The future of Ethiopia 🇪🇹belongs to kids like Bisrat. I enjoyed the whole show from beginning to end.
I'm
6
@@sitimiaabdosh3164 !
እንደዚህ አይነት ልጆች ወላጆቻቸው ሊመሠገኑ ይገባል 👌👌👌
ለነዚ ታዳጊ ልጆች ሲል ፈጣሪ ኢትዮጵያዬን ሃገሬንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን🙏
አሜን
አሜን
አሜን
Amne Amne Amne🙏🙏🙏
አሚንንንያረብ
አምንን🙏
አሜን አሜን አሜን
ይህንን ልጅ ድጋሜ ይቅርብ ወይኔ ደስ ሲል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
🤣🤣 ወይ ብስለት!! ወላጆች ግን እንዴት ታድላችሃል! የእናንተ ድካም ነውና ክብር ይገባችሃል! 🙏🏽
ውይ ልጆች ንፁህ ውሀ እኮ ናቸዉ ፍቅር የተጠማን ሰው ያረካሉ..ጆ ባይደንን የገለፀበት መንገድ ገደለኝ😂😂😂
እኔ ድንግጥ ነው ያልኩት ክክክክክ
ክክክ
ንቅልቅል ያለ ክክክክክ
እኔም ገርምኝል
የአላህ እኔ ለራሡ በሳቅ ልሞት ነበር አይ
የዘንድሮ ልጆች ለአገራቸው ያላቸው ፍቅር ይገርማል እግዚአብሔር ለናተ ሲል ኢትዮጲያን ይጠብቅልን
እዉነት ድንቅ ልጆች ያሳድግ
አባት አና አናታቸው የ ሀገር ፍቅር ስለሚያተምራቸው ነው
የኔ ውዴ የዛሬው ልጀ የትለየ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
Eshetye ata eko 1 nake
@@genetalathyobian8646 ትግርኛ
እኔ የሚገርመኝ እነዚህን የመሰሉ ልጆች እንዴት ነው የምታገኛቸው ? ሁሉም በብዙ ነገር ይመሳሰላሉ፡፡ በጣም ፈጣን ጭንቅላት አላቸው በጣም ደስስስስ የሚሉ ሀገራችን ተስፋ አላት በዚሁ ንጽህናቸው ያኑራቸው ❤
ፈጣሪ ለነዚህ ንፁህ ህፃናት ሲል አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏እድግ በልልኝ አንተ ጣፋጭ ልጅ😍
7
ይህንን የምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
አሚንንንንንያረብ
አሜንንንንን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
*_ክክክክክ በሳቅ ፈርስ አደረገኝ ሳቅ በተወደደበት ወቅት ፈገግ አደረገኝ ግን የዘመኑ ልጆች ይገርሙኛል ሀሳባቸው ከእድማቸው በላይ ነው አላህ ሀገራችንንም ቤተሰቦቻችንንም አላህ ይጠብቅልን_* 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊
@@sofiasofia2752 አጂብ ይገርማል ሀቂቃ ከባድ ነው አላህ በቃችሁ ይበለን ልጆችም እንደልጅነታቸው ተጫውተው እንዲያድጉ
አሜን
አሜንንን አሜንንን
Amen
@@halemaahemde3615 ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት አዲስ ጀማሪ ነኝ መልካም ሰው መሆን ለራስ ነው ውዴ እንዳታልፊልኝ ማር
በል በል ይሄን ልጅ ሰምቼ ሳልጠግበው ነው ያለቀብኝ ደግመህ አቅርብልን በሌላ ፕሮግራም እንዴ የሚገርም ጣፍጭ ልጅ ነው ድግ በልልኝ የኔ ውድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
አባትየው እራሱ ሙሉ ፕሮግራም ያስፈልጋቸውል ደስ የሚሉ ናቸው በተለይ ለዘረኛች ትልቅ ትምህርት ይሰጣሉ
ልጁ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነዉ አላህ ይጠብቅህ ነፃና የሆነ ቀልጣፋልጅ
ከሁሉም ድንቅ ልጆች ለየት ያለና በጣም በሳል ልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ አድገህ ሀገርህንና ቤተሰብህን የምጠቅም ያድርግህ
የዘንድሮ ልጆች ለሀገራቸው የለው ፍቅር ልዩ ነው ፈጣሪ ያሳድግህ ትልቅ ቦታ ድረስ🙏ሀገራችንም ሰላም ያርግልን🙏🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እሼ በጣም አመስግንሀለሁ!!! በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው. በእውነት ድንቅ ልጆች ናቸው. ይሄን ፕሮግራም ሳይ ትልቅ ተስፍ ነው የሚስማኝ ! እነዚህ ልጆች የኢትዮጵያ ተስፋ ናቸው🙏🏻
ማሻአላህ አላህ ያስድግህ ይቺን ግዜ ካለፊን ምርጥ አይምሮ ምጥቅ ልጆች አሉን
በትክክክልልልል
ፀልዩ ለሀገራችን ወገኖቸ 😭 ፈጣሪ ሰላምን ያዉርድልን 👏
ይህ ማር የሆነ ልጅ ደስ ሲል ባአላህ አላህ እረጅም እድሜ የኔ ቆንጆ ወንድም የኢትዮጵያን ሰላም በቅርብ አላህ ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#
Thank you Eshetu for bringing these precious kids forward 🙏
እንደንዚህ አይነት ልጆች አድገው የሚረከቡአት ኢትዮጵያን ማየት ተመኘሁ
እንዛመድ
አንተ ልዩ ልጂ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግህ የዚህ ልጂ ወላጆች እግዚአብሔር የባረካቹሁ የታደላቹሁ እመቤቴ ማርያም ትኑር በቤታቹሁ ተባረኩ።
ቀሲስ ዶ/ር አቤ (ጋሽ አቤ እንለው ነበር) ስላየሁዎት ደስ ብሎኛል። ሰ/ት/ቤት ብዙ አስተምረውናል። ረጅም እድሜ ይስጥልን። ልጅዎትን እግዚአብሔር ይጠብቀው።
አቤት ኢተዬጵያ ማህፀነ ለምለም የዉነት ድንቅ ልጆች እባክ እነዚ ድንቅ ልጆች ህፃናትና ወጣቶች አባል አድርጋቸዉ ብዙ መስራት ይችላሉ ለሀገራቸዉ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💯💯💯💯💯💯💯💯💯
እሼ ይህ ልጅ ካንተ ጋር ሲወጣ ቀጥሎ ጋርድ ያስፈልገዋል አላህ ያሳድገው በየሳምንቱ ይቅረብልን የምትሉ
👍😄
@@user-uv7gs9iz6f ሳቂልኝእህትአለም
😂😳
@@user-hd4rg9dq5o unaa dhufuu
@@user-hd4rg9dq5o unaa dhufuu
እውነት ነው ልጆች ወላጆችን ይምስላሉ ክብር ይገባቸዋል ለወላጆችህ እንዲ በቀና መንፈስ ላሳደጉ 🙏
ልጅኮ አስተዳደግ ይጠይቃል ። ወላጆቹ እግዚአብሄር ይባርካችሁ 🙏
ባባዬ እመቤቴ ታሳድግህ💚💛💝💐🙏
ተባረክ የነገ አገር ተረካቢ። ልጆቻችን የውጭ አገሮች ኢትዺዮጵያ ላይ አሻጥራአቸውን እንዲህ ሲያውቁ በጣም ደስ ይላል።
አቤት ዕድል እግዚአብሔር መጨርሻውን ያሳምርለት እናትና አባቱንም እድሜ በጤና ያቆይለት ትልቅ ደርጃ ያድርሰላችው 🙏😘
እሼ ኽፃናት ላይ እየሰራኽ ላለኸው ስራ ትልቅ ክብር አለኝ!
አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ለልጆቻችን ስትል 😭🇪🇹🇪🇹
በጣም የሚደቅ ሰጦታ ነዉ እግዛቢሄር አድገህ ሀገርህንና ወገንህን ጠቃሚ ፈጣሪህን አገልጋይ ትሆን ዘንድ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ
ወይኔ የዘንድሮ ልጆች ግን እናታቸው ሆድ ውስጥ ነው እዴ አድገው የሚወጡት የዚህ ልጆ ደሞ የተለየህ ነው እግዚአብሔር አምላክ በእውቀት እና በጥበብ ያሳድግህ
እውነት ድንቅ ልጆች በጣም ነው ደስ የሚሉት በተለይ ለኢትዮጵያ ያላቸው አመለካከት ያስደስተኛል ሰላም ለሀገራችን ያረቢ🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Bandiraw lik aydelem enu keyerew
ፈጣሪ ያሳድግህ እኔም ከስደት ስመለስ እንዳተ አይነት ጀግና ልጅ እንዲሰጠኝ ተመኘው ተባረክልኝ
ጥሩ አባት ጥሩ ታሪክ ያስተላልፋል ጥሩ ለአገር ለቤተክርስትያን ሚጠቅሙ ሚያገለግሉ ያንጻል አባቶች እግዚአብሄር ይባርካቹ
የድንግል ማርያም ልጆ መድሀኒአለም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ያዉርድልን የቤተሰቦቻችንን ድምፅ አሰማን 🇨🇬🇨🇬😭😭😭🙏🙏🙏❣️
አሜን፫
አሜን
ለሀገራችን ሰላም ያደረገልን
አሜን
@@Tube-cp8nn ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት አዲስ ጀማሪ ነኝ መልካም ሰው መሆን ለራስ ነው ውዴ እንዳታልፊልኝ ማር
እግዚአብሔር ሀገራችንን ፅኑ ሰላም አድርጎ ይጠብቅልን ከሀገር ውጪ ያሉ እህት ወንድሞቻችንን በሰላምና በደስታ ወደ ሀገራቸው ይመልስልን 🙏🙏🙏 ለህዝባችንም በረከትን ያድልልን
አሚን
አሜን ውዴ 😘
አሜን 😭
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ብስራት ለሀገራችሁ ያለው ፍቅር እና እውቀት ልዩ ነው እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ! ሀገሬ ኢትዮጵያ በልጆቿ ትኩራለች!!
ልጆቹ በጣም ያዝናናሉ ግን በጣም አዋቂ ናቸዉና እነሱ ላይ ብንሰራ ለሀገራችን እድገት ወሳኝ ነዉ
እጅግ በጣም የሃገር ፍቅር ያለው ልጅ አሏህ ያሳድግህ ብስራትዬ !!
እውነትም ድንቅ ልጆች! ብሥራት እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ ለቤተሰብህ ለወገንህ ለአገርህ የምትተርፍ የምትጠቅም ዜጋ ያድርግህ 💚💛❤ የብሥራት አባት ስለህፃንነቱ ሲናገሩ በጣም ነው ያስለቀሱኝ ብሥራት ደግሞ መልሶቹ ሁሉ በጣም ነው ያስደነቁኝ😘💚💛❤
እጅግ በጣም ገራሚ ልጅ ነው። በጣም ሊበረታታ ይገባል።የእውነት የተመቻቸ ገቢ ቢኖረኝ የዚህን ልጅ አይነት ልጆች መንከባከብ እፈልግ ነበር።
ፈጣሪ የእናቱን የአስራት ሀገር ምንም ለማያውቁ ህፃናት ሰላም እንደሚያደርጋት ጥርጥር የለኝም እሸ ምርጥ ሰው በርታለን!
የኔ ውድ ቅመም እድግ በል የእመቤታችን ልጅ ያሳድግህ ጣፋጭ ነገር
እንደማመር በቅንነት
የድሃ ሳቅ ተለማመድ አላለም
ህፃኖች በጣም ከፍ በለዋል ተማርን የሚሉት ምን አለ ትንሽ እውቀት ቢሰጣቸው
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትልልቆቹ በእድሜ ትልቅ በአሰተሳሰብ ትንሽ ናቸው እኮ
@@hanahosaye9480 ትክል ነሽ ሀኒቾ
አሜን
Such a blessed kid, blessed womb. Mommy be proud of your kid.
የኔ ጣፋጭ እናንተ እንዳታድጉ እንዚህ የተረገሙ በዘር ከፍለው ሃገራችንን ሰላም አሳጡን እኮ እድግ በል አባቴ ምን እንደምናስረክባችሁ ፈጣሪ ይርዳን እውነት
የኔ ቆንጆ ማርያምን አለ እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርስህ ሀገራችንን ሰላም ለእናተ ሲል ይመለሰልን💚💛❤🙏
ማርያም ታሳድግልህ የኔ ማር ነገር ከአፉ የምወጣዉ ሁሉ የምጣፈጥ 💘💘💘😘😘😘😘 እሼ ምርጥ ሰው😘የኔ አባት ፈጣሪ ለቁም ነገረ ያበቃክ💔
በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ። ነው። እግዜብሔር ከፍያለ ደረጃ ያድርስህ እድግ በልልን ይህ ከልጁ ክፍት አይምሮ ጋር የቤተሰብም አስተዋፆ አለበትና ቤሰብህንም አብዝቶ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜንየኢትዮጲያ አምላክ ኢትዮጲያን ይጠብቅልን አጽሜን
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ🙏🏾🙏🏾ምርጥ አባት እረጅም እድሜ ይስጦት🙏🏾🙏🏾❤️❤️
ትክክል የሰው ሀገሩ ምግባሩ አሉ ምርጥ መምህር ናቸው
እውነትም ድንቅ ልጆች በእውነት አሳባቸው ከእድሜቸው በላይ ነው እቺን ጊዜ እግዚአብሔር ያልፍልን ቀጣይ በእናንተ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትህን ይላክልን 🇪🇹🙏♥️
እሸ እንደዚህ ተሰጥኦ ያላቸውንና አገራቸውን የሚወዱ ልጆችን ማምጣትህ በጣም ደስ ይላል:: እንደዚህ በጣም ደስ የሚሉ አገር ወዳዶችን ማምጣቱ በዘረኝነት ልክፍት የተተበተበውን ትውልድ ካለበት አረንቋ እንዲወጣ ለማድረግም ይጠቅማል:: እጅግ እናመሰግናለን ቤተሰቦቻቸውም ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ጥሩ ቤተሰብ ጥሩ ዜጋን ለመፍጠር በጣም ወሳኝ ነው::
ውይይይ እደነዚህ አይነት ህጻናቶችን አስገራሚ ሀሳብ እየተናገሩ ስለሀገር ያላቸውን ፍቅር ፈጣሪ ሀገራችንንን ሰላም ያውርድ ፈጣሪ ያሳድህ ድል ለእምየ ኢትዮጵያ
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ በጣም ደስ ይላል ፍፃሜዉን ያሳምርልዎ
የኔ ጌታ ማርያምን አለ እድግ በልልኝ እውነትህን ነው አባቴ ሰላም ለሃገራችን
He is an amazing boy👌
what a love of a father was that? God bless you Abaa. That was deep.
ሱበሀን አላህ በጣም ይገርማል አሁን እነዚህ ልጂ ነዉ የሚባሉት እኔ የነሱን የሩብ እሩብ አልችልም
አቦ አላህ ለቁም ነገር የብቃ እደግ ተመንደግ እንዴት እንደሳቃኝ እሼ ምርጥ ሰው አላህ ሀገረችንን ሰላም ያርግልን
ስልጣን ቢሰጠው እረግጦ ነበር የሚመራን😂😂
ቤተሰቦች መመስገን አለባቸው ጥሩ አድርገው ነው ያሳደጉት👏👏👏
ዋው እውነት ነው ሀይማኖታችን የሚያዘን ነገር ሁላችን ብንተገብረው እዝይ አንደረስም ነበር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያህል እምነት ይዞው ጥራቆታቸው የሚንዘላዘሉ የመስቀል ትርጉም ሳይገባቸው አንገታቸው ላይ መሰቀል አሰረው በምድያ ላይ የሚያንዘላዘሉት ልጅች ከዚ ልጅ ትምህረት መማረ አለባቸው። 👍👍👍
የተባረከ ፈጣሪውን የሚፈራ ቤተሰብ እንዲህ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤️
ኡፍ የዛሬው ይለያል ማርያምን ሲል እንዴት ደስ እንደሚል እድግ በል ❤️❤️❤️
Such a smart and funny boy. His thinking is very quick. God bless him!
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ። አንተ ውስጥጥጥ ቤተሰቦችህ ትልቅ አስተዋፆ ምን ያህል እንደ ለፉ ብህ እናመሰግናለን የዚህ ውድድድ ልጅ ቤተሰብ ❤❤
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሙስሊም ጓደኛ አለኝ እና እወደዋለሁ የሚገርም ነው
ስላንተ ቃል አነሰኝ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጠብቅህ መንግስት ያሉትን አመራሮች ይሰለጥናሉ ብሎ ከሚያስብ እንደነዚህ አይነት ልጆች ላይ ቢሰራ ይበልጥ ያዋጣዋል እሸቱ እናመሰግናለን
ብስራት በጣም የምትገርም ልጅ ነህ ተባረክ እደግ በል እዳንተ አይነት ልጆቸ አገር ተረካቢ ናቸው የነገ ጠቅላይ ሚንስተር ነህ እሺ እድግ በል ተባረክ ከእድሜው በላይ ያለው አስተሳሰብ
Guide your kids and save the future Ethiopia! Best Dad and kid ever! Loved it so much!🙏♥️♥️♥️🙏
የደሀ ሳቅ ተመቸኝ😂😂😂😂😂🇪🇹
May God bless this little child and his family. Thanks Eshe!
በማርያም ድጋሜ አቅርበዉ ይሄን ማር የሆነ ልጅ ፈጣሪ ያሳድገዉ
ዛሬ ዲስ ላይክ የለም አቦ ሰው ልብ ገዝቷል
ልክ ዲስ ላይክ እንደተውት ሰዎች ሀገራችንም የሚበጠብጡት ልብ ይስጣቸው
እረ አለ እማ እንደ ጉድ
_አልሀምዱሊላህ ትናትና ዛሬ ዲስ ላይክ የለም_
@@fatumaabdallah2039 አለ
ከዱ አለ ግን እንዳይታይ ተደርጓል ለዚያ ነዉ
ብሰራት አበበ በጣም የሚገርም ልጅ ነዉ ደሰሰሰሰሰሰ ይላል አባቱንም ከልብ እናመሰግናለን !
እንድዚህ ልጅ የወደድኩት የለም ❤️
በጣም ጎበዝ አባት ኖት ከመልካም ቤተሰብ መልካም ልጅ ይወጣል እግዚሐብሄር ይባርካችሁ ብስራትንም በሠላም በጤና ያሳድገው ለወግ ለማዕረግ ደርሶ ሀገሩንና ህዝቡን ለማገልገል ያብቃው ፡፡
እሼ በጣም ያምራል አዲሱ በርታ የምታቀርባቸው ልጆች የሚገርሙ ልጆች ናቸው ዛሬማ በልጦካል
የኔ ጌታ እውነትም ልጆች ቤተሰባቸውን ነው የሚመስሉት አባቱ እራሱን ነው የሚመስሉት
ፈጣሪ ዕነዚህን ልጆች ያሳድግልን!!!
ኧረ ወይኔ በሣቅ ገደለኝ ህጻናት እኮ ንጹህ ናቸው እሸ ምርጥ ሠው
አወቂው ህፃን ስሆን ህፃኑ ደሞ አዋቂ ሆኗል❤😍😘
እሚገርም ልጂ ሙስሊም ጒደኛ አለኝ ወንድሜ ማለት ነው እኔም ያደኩት በዚህ መንፈስ ነው ቤረሰቦችህ መመስገን አለባቸው ።
,waw
እግዚያብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ .ምርጥ ቤተሰብ ለሐገርም ይጠቅማል.
ይህ ልጃደለም ብራድ ሰውነው አላህ በጥበብ ያሳድግህ💚💛❤😍😍😍😍😍
ውይ የዛሬ ልጆች ሽማግሌ ውጠዋል😂😂😂😂😂😂🙊🙆ደብሮኝ ነበር ዘና አደረገኝ እድግ በሉ ሀገሬ በናተ ተስፋ አላት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢
ክክክክጅ
😂😂😂😂🙆🏽🙆🏽🙆🏽
የዘንድሮ ልጆች ኧረ ሽማግሌዎችን በለጡ እግዚአብሔር ያሳድግ የኔ ጣፋጭ
ተማርን ከሚሉ ትልልቅ ስዎች ህጻናቶች ይበልጡአቸዎል
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ
ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ።።
አሜን
አሚሚሚንንንን ያረብ
አሜን አሜን አሜን
ወይ ጉድ ምላጭ ነው ንግግሩ ይቆርጣል
አሜን አሜን አሜን
የኔ ጌታ ኡፍ እግዚአብሔር ያሳድግህ እስከመጨረሻው በእምነትህ ያፅናህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ማርያምን አለ ኡፍ የኔ ጣፋጭ እድግ በል
የማርያም
እግዚአብሔር ለእንደዚህ ዓይነት ልጆች ሲል ለኢትዮጵያ አገራችን ምህረትን መዳንን ያምጣልን
እግዚአብሔር ያሳድግህ ለኢትዮጵያ የምትጠቅም ያድርግህ ግሩም ልጅ ነው ቤተቦቹም ሊመሰገኑ ይገባል የሰው ሀገሩ ምግባሩ ነው ትልቅ መልእክት ልጅ ቤተሰቦቹን ነው የሚመስለው ለልጆች ፍቅርን እና እውነትን ሀገርን እናውርስ
ድንቅ ልጆች😘 ኢትዮጵያ ታሸንፍለች አወ ታሸንፍለች💚💛❤️
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጣት ❤❤❤እሼ እንኳን ደና መጣክ
ፈጣሪ የልጆቹ አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያድርግል እሽ ምርጥ ሠው
ድምፁ እንዳልክን የወጣ ነው ሚመስለው ድምፁ ከእንዳልክ ጋ ይመሳሰላል ተባረክልን ጎበዝ ልጅ
ለካ ሽማግሌዎችንና አዎቂዎችን ውጣችኋቸውነው የጠፉብን እድግበል🙏🙏