ብሽሽቁ የህዝብ ነው ወይስ የምሁራን?... ጀግና መፍጠር : ክፍል 4 | Megabe Hadis Eshetu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • JEGNA MEFTER
    This show is a talk show, to which different guests will be invited and they will share their life experiences with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices, they have paid in life and from the victories, they have achieved in life. the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
    and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
    we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportspersons, authors … ESHETU MELESE
    ብሽሽቁ የህዝብ ነው ወይስ የምሁራን?... ጀግና መፍጠር : ክፍል 4 | Megabe Hadis Eshetu
    #Comedian​ Eshetu #memiherhadiseshetu #eotc #ethiopian #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hopemusic Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #kanatelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
    www.eshetumelese.com
    comedys27@gmail.com
    0938 21 2020 /0913 610673
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 243

  • @user-rc4xs1ph3l
    @user-rc4xs1ph3l 3 года назад +39

    አላህ ምስክሬ ነው እንህን መምህር ሳዳምጥ ውዬ ባድር አልሰለችም! አምሮን ያጠግባሉ ሁሌአሳድጄ ነው በሄዱበት ተከትዬ ንግግራቸውን የማዳምጠው የሂወት ዘይቤያቸውን እወደዋለው ጀሊሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር

    • @user-jx8qh3ql6p
      @user-jx8qh3ql6p 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ትምህርታቸውን ብትሰሚው ይበልጥ ትወጃቸዋለሽ በእውነት የሚያስተምሩትን ሀይማኖታዊ ትምህርቶችን አዳምጪ አትቆጪም

    • @weliyatenkr6188
      @weliyatenkr6188 3 года назад

      @@user-jx8qh3ql6p ማለት

    • @user-sz7gp6jk2v
      @user-sz7gp6jk2v 3 года назад

      አሜን 🙏🙏🙏❤

  • @user-cg7gy6ic3y
    @user-cg7gy6ic3y 3 года назад +87

    የውነት መጋቢ አድስ እሸቱ የሀገር መሪ ቢሆኑ ብዙ አስተዋፆ ያደርጉ ነበር እደኔ የሚሥማማ

  • @user-rv9yy3qe7d
    @user-rv9yy3qe7d 3 года назад +41

    የኔ እንቁ መምህር መጡልን እንኳን በሰላም መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pp4lp3cx5s
    @user-pp4lp3cx5s 3 года назад +86

    አረ እሼ ትግስቴን ነው ያስጨረስከኝ በጣም እያሳጠርከው ነው ለምን ለምን ለምን ።???????????

    • @hajidaughter.romanfan2346
      @hajidaughter.romanfan2346 3 года назад +4

      Wallahi enenis bitiy ☺

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 3 года назад +2

      ብር ነዋ

    • @kingdomofaxum6891
      @kingdomofaxum6891 3 года назад +2

      እሼ ክክክክአረ መቆላመጥ
      ታላቅ ሰው አይቆላመጥም ይላሉ ታላላቆች

    • @user-cp8np1of1j
      @user-cp8np1of1j 3 года назад +1

      እኔ እራሱ ሳልጀምረ እልቅ ይላል ዛሬ በጣም ነው የተናደድኩት

    • @ettoppiyaetto2191
      @ettoppiyaetto2191 3 года назад +1

      ቀላል ይታያሉ መሰለሽ መጋቢ ሀድስ እሸቱ😝ያማል ቅኔው

  • @mulu109
    @mulu109 3 года назад +24

    እሼ ዬ የኔ ፍቅር እንኳን ደህና መጣህልን 💚 መምህርዬ በጣም ነው የምዎድዎት እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ያቆይልን 👏

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 3 года назад +10

    ቢሰሙ ቢሰሙ የማይ ጠገቡ አባት❤እግዚአብሔር ጤናና እረጅም እዴሜ ይስጥልን

  • @nahovseyu1229
    @nahovseyu1229 3 года назад +6

    እሼ በጣም እናመሰግናለን እየቆጠብክልን ስለሆነ 🙌 የኔ አባት ረጅም እድሜ ከፀጋው አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @serkilamwolloyewa9550
    @serkilamwolloyewa9550 3 года назад +17

    እምወደወት አላህ ይጠብቀወት

  • @wonshet
    @wonshet 3 года назад +23

    ሁለት የምወዳችሁ የማከብራችሁ ምርጥ ሰወች💚💛❤😘😘😘😘

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 3 года назад +4

    መምህረችን መገቢ ሀዲስ እሺቱ እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር አምለክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለሀጋረችንን ኢትዮጵያ ፍቅርና ሰለምን አንድናትን ይስጥልን ሀይመኖታችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @sarahsweetie6011
      @sarahsweetie6011 3 года назад

      ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +2

    እሸቱ ምርጡ መምህር መጋቢ ምጥር ስለ ሀገራች ያለው ሁኔታ ትክክል የተናገሩት እውቀት ያላቸ ሰው ትውልድ ያስተምራሉ ትምህርታቸው በጣም ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 3 года назад +8

    እንኴን ሰላም መጣቹሁ ስጠብቅ ነበር መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ እሽ ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 года назад +10

    እሼ 2ደቂቃ እያቀረብክ ቀጣይ ክፍል ትላለህ እንዴ ኧረ እዘንልን ባንተ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳዝንብህ ኑርልን እሼ ❤️❤️❤️ መምህር እናመሰግናለን ❤️❤️❤️

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 3 года назад +23

    እሼ በጉጉት እየጠበቅን ነበር ቀጣይ መምህር ምህርት አብን እንድተቀርብልን በትህትና እንጠይቃለን

    • @user-jj3rf8zg9j
      @user-jj3rf8zg9j 3 года назад +1

      የኔም ምኞትነዉ

    • @Gdjfjnbd
      @Gdjfjnbd 3 года назад +1

      እኔም እስማማለዉ መምህር ምህረት አብ በጣም ነዉ ምወዳቸዉ

  • @sadikkamal799
    @sadikkamal799 3 года назад +17

    ምንድናዉ ቀናጠጠብከዉ ሰዉየዉ እኮ አንደበተ ሩቱ ነቻዉ አመት ብያወሩ መይሰለቹ ነቻዉ

  • @SaraSara-bt1he
    @SaraSara-bt1he 4 месяца назад

    እይን አባቴ መምህር ሰወድችዉ በሰምም እሸት እንወድሀለን የኔ ሰዉ ኑሩልን ❤❤❤

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v 3 года назад +1

    መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን❤❤❤

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 года назад

    ጌታ እየሱስ ይባርኮት የማይጠገቡ መምህር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g 3 года назад +31

    13 ደቂቃ እረ ኡኡኡኡኡ እሪ አባብሉኝ.

  • @lolak953
    @lolak953 3 года назад +4

    Memeher, Thank you for speaking my mind about those so called crazy Professors. I enjoyed every minutes of this show ... Thank you x

  • @Gdjfjnbd
    @Gdjfjnbd 3 года назад +2

    እንካን ዳህና መጣችሁልን እሼየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የኔ ጀግና በርታልን በጣም አከብረሃለዉ እወድሃለዉ እና አድናቅህ ነኝ

  • @user-eb2zv1iv9e
    @user-eb2zv1iv9e 3 года назад +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡ እድሜ ይስጥልን🥰

  • @s.m.749
    @s.m.749 3 года назад +6

    It’s about time u posted part 4...took y’all long
    Only 13min tho!? Wow eshe, fair aydelem.

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf5662 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቤ ሐድስ

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶንና መሰልዎችዎን ጥቂት ብትሆኑም የሰጠን አምላክ የርሶን ድምፅ ስሰማ በኢትዮጵያ ላይ ያለኝ ተስፋ ይጨምራል

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x 3 года назад +1

    እድሜ ይስጦት መምህር
    እሼ ሰዓት ጨምርልን በዶንኪዋ ይሁንብህ ክክክክክክ እንዲ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 года назад

    መጋቢ እሸቱ በእውነት ትከክለኛውና የሚታየውን ብጥር አድርገው ነው ያስተማሩት!

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 года назад

    መጋቢ ሐዲስ የአሜሪካንን ኑሮ ግልፅ አርገው ስላስቀመጡ በጣም አመሰግናለሁ። እኔም ቀድሞ በወሬ ገነት ተደርጋ የምሰማት አሜሪካ መጥቼ ሳያት ሲዖል ሆናብኝ ወደ ሀገሬ እስክመለስ ጨንቆኛል።

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 2 года назад

    እኔ ሙስሊም ነኝ እንደርሳ አይነት አባት አገሬ ስለ አላት ትልቅ ኩራት ይሰማኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት ለአላህ ብዬ እወዳለሁ

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 3 года назад

    እንዲህ የሚያስተምረንን መምህሮቻችንን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህሬ ኑሩልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @ybarkenbekalu1405
    @ybarkenbekalu1405 3 года назад

    አሼ በጣም ነው ያናደድከኝ በመጋቢ እሸቱ አለማየሁ ጉዳይ ቢንስ እንኳን በሁለት ክፍል መጨረስ ነበረብህ ቆራርጠህ ቆራጠህ እንዴት እንደዚህ ታረጋለህ

  • @biruktadesse5658
    @biruktadesse5658 3 года назад +6

    i followed aii parts and it was amazing but Ato Eshetu u can make the part 4 with part 3 and such kind of thing dont make me happy

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +1

    በጣም የማከብራቸዉ የምወዳቸዉ መጋቢ ሀዲስ ናቸዉ 😍😍😍😍👏👏👏👏

  • @user-ig9gw4oj1j
    @user-ig9gw4oj1j 3 года назад

    ዮኔታ፣ኑርልን፣የኛ፣ስጦታችን፣እድሜወት፣ይብዛ፣ለደኛ፣ለዘቀጠው፣ትውልድ፣እርሶ፣መዳኒት፣ነወት።

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 3 года назад +1

    መጋቢ አዲስ እኮ እያሳቁ ነጭነጮን ነው የሚናገሩት
    አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት 🙏

  • @geremwgetachew3735
    @geremwgetachew3735 3 года назад +2

    Wooow ምርጥ ፖሮጊም ✌️💪💪🙏❤️❤️

  • @user-rv9yy3qe7d
    @user-rv9yy3qe7d 3 года назад +22

    አረ በስመአብ እንዴት ብለን ተመስጠን እንስማ በጀሮጅችን እያተቃረጠ ትንሽ ረዘም አድርገው አርዘመው ስንል ወደ ታች መውረድ የዛሬስ 13 ደቀቃ በስመአብ

    • @user-uv8hm1lp1s
      @user-uv8hm1lp1s 3 года назад +1

      በጣም ማጠሩ ሁላችንም አበሳጨን

    • @user-kr1gb9fm7k
      @user-kr1gb9fm7k 3 года назад

      ብር መውደድ🙁🙁🙁🙁😒😒😒😒😏

    • @user-rv9yy3qe7d
      @user-rv9yy3qe7d 3 года назад

      @@user-kr1gb9fm7k በእውነት ይመስላል እግዚአብሔር ይወቀው

  • @allyk7876
    @allyk7876 3 года назад +2

    Wow wow!!! A wonderful message!!! God bless you all!!!💕🇪🇹

  • @emunati6789
    @emunati6789 3 года назад +5

    አረ አሼ ምነው ደቂቃውን እረዘም ብታደርግልን እባክህ አስብበት በተረፈ እንቁ የሆኑ መምህራችንን ስላቀረብልን አናመሰግናለን 😍

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 3 года назад

    መጀመሪያ እሼ ከነመላ ባልደረቦችህ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ መጋቢ ሀዲስ እሹቱ እንቁ መምራችን እግዚአብሔር እርሶንም እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
    ግን በፈጠረህ አታሳትረው ቢያንስ 50 ደቂቃ አድርገው እንጂ

  • @user-gl3xk1oe6k
    @user-gl3xk1oe6k 3 года назад +1

    የኔ እንቁ መምህራችን እግዚብሔር ይጠብቅልን
    ኑ እሸ መቷል አብረን እንይ

  • @enatfiker3420
    @enatfiker3420 3 года назад +1

    መጋቢ ሀዲስ በጣም የማክብረው መምህር እድሜ ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ።
    ውድ የዶንኪ ቲብ ቤተሰብ ሰብስክራይብ እንድታደርጉኝ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 года назад +2

    Egzibher yimsegn 💚💛❤👍👍👍much respect I am purod!!!

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 3 года назад +1

    የኔ እንቁ አባት እረጅም እድሜ ይስጦት😍😍😍😍

  • @munaraya7327
    @munaraya7327 3 года назад +2

    ወይኔ ምን አይነት ንግግር ነው የህይወት መድሀኒት ነው የእውነት 👌መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏❤❤❤

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k 3 года назад

    ተሰምቶ የማይጠገብ እውነት በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው አባት የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛሎት የኔ አባት አቅራቢውም እግዚአብሔር ይባርክህ ግን የውይይቱ ሰዓት አጠረ አትሊስት 30min አድርጉልን አመሰግናለው

  • @tadilatube
    @tadilatube 3 года назад +1

    መምህር በጣም ነው የምወዳቸው

  • @user-rv9yy3qe7d
    @user-rv9yy3qe7d 3 года назад +1

    አይይይ ለለ ለመቸ ነው እንደ ሃገራችን መብራት ኮ አደረገው አሼ እኔ በጉጉት አየጠበኩ ሁሌም 1ክሎ እየቀነስኩ ነው በመጠበቅ ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @ethiopiaaddis6719
    @ethiopiaaddis6719 3 года назад +2

    What a great mind. It's so educational. Bless you.

    • @Michael_m_
      @Michael_m_ 3 года назад

      ምናለ እንደዚህ አይነት እንግሊዝኛ ከምታወራ እንደው አማርኛው አይሻልህም? ያው መሞከር ጥሩ ሆኖ ሳለ

  • @user-ly3ic5xl9k
    @user-ly3ic5xl9k 3 года назад +13

    ኑ እህት ወንድሞቸ እንዘምር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ananiagetachew5652
    @ananiagetachew5652 2 года назад

    በጣም ያምራል ትምህርት ያስተምራል

  • @user-vw5ch3dg1c
    @user-vw5ch3dg1c 3 года назад +10

    እሼ ግን ምን ሆነህ ነው እያሳጠርክ ሰስፔንስ የምታደርገን?

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 3 года назад

    መምህር እኔ ጴንጤ ነኝ በጣም ነዉ የምወዶት ተባረኩ ክክክ ሞርጌጅ ልክ ብለዋል አናታቸዉ ተበጥብጥዋል

  • @user-uv8hm1lp1s
    @user-uv8hm1lp1s 3 года назад +1

    ወይኔ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር
    እሼየ ምርጥ ወንድሜ
    እንቁ መምህር እንኳን ደና መጣችሁልን

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 3 года назад

    እሼዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉልህ 🤲🤲🙏😘😘😘

  • @heranaddis4393
    @heranaddis4393 3 года назад

    WOOWWW!!! Such an amazing person May god protect them.

  • @yonasabebe9317
    @yonasabebe9317 3 года назад +1

    Memher betam enamsegenalen

  • @መሳይእህታገብርኤል
    @መሳይእህታገብርኤል 3 года назад

    Eree daqiqaw betam anese

  • @user-du8zp7pi6k
    @user-du8zp7pi6k 3 года назад +1

    ዝምበለህ በሳምነት አንዴ አቅርብለን የምትስማሙ ላይክ

  • @alem4310
    @alem4310 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራየን ጨርሼ ስገባ የምወዳቸው ሰዎች አገኘው ተመስገን አምላኬ

  • @abelargeta257
    @abelargeta257 3 года назад

    Best bro keep it up

  • @selamselam1804
    @selamselam1804 3 года назад

    ጌታ ይባርካት

  • @fitsumbulcha8178
    @fitsumbulcha8178 3 года назад

    What an intelligent speaker…. Live long memehir

  • @tilahunyemanu9094
    @tilahunyemanu9094 3 года назад

    Eshetu minew korarethew betam

  • @nazrt2tube
    @nazrt2tube 3 года назад

    Videow betam tekorarete beyans 2 in 1 bedereg beterefe betam des new yalegn selleqeqachihulen ❤❤❤❤❤

  • @desuman6704
    @desuman6704 3 года назад +1

    እረተው አርሬ መሞቴ ነው 🗣🗣ጭራሽ 13 second 🙄 እንኩዋን በዝች አመት ቢያዋሩ እኮ አይጠገቡሙም 😘😘እባክህ እረዘም አድርገው 🙏🙏🙏

  • @lidyalidya9783
    @lidyalidya9783 3 года назад

    Memrachn enkan dena metu begugut setebeqewu neber lebe beru fetari amlaki dengel maryam edeme ena tena temegnew esh ene late qalat yelegnm yemelkam wetat temsalit nek lene demo betam tenkari honekal keberlgn wedem 😘😘😘🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b 3 года назад

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @berekettes42
    @berekettes42 3 года назад

    ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @habshihabshi3043
    @habshihabshi3043 3 года назад +1

    እንዴ እሸቱ ለምንነው ያሳጠርከው ውይይይይ አሁንስ አናደድከኝ ልል ነበር አይባልም ቶሎ ልቀቅልን እውነት ሆይ🙄🙄🙄🙄

  • @fifichbdvieucdj594
    @fifichbdvieucdj594 2 года назад

    መምህሬ እኳን ደህናመጣህ እሼ ምርጥ

  • @zinashberhanu9275
    @zinashberhanu9275 3 года назад +1

    እሸቱ ሶሊያናን አቅርባት ለብዙ ወላጆች አስተማሪ ናት እባክህ

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t 3 года назад

    ትክክል

  • @tirsitmanaye2756
    @tirsitmanaye2756 3 года назад

    ዋው ግማሽ ሚሊዬን 👍 ቤተሰብ
    አንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🏆

  • @mubarikelias765
    @mubarikelias765 3 года назад +1

    abate emigerm agelaletse nw yalewot egziabher erjim edena tena abzito yistwot

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew8253 3 года назад

    God bless you

  • @zelsitube8400
    @zelsitube8400 3 года назад

    Kale Hiwot yasemale thank you Esha 🙏🙏🙏

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 3 года назад

    Welcome እሸታችን ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ👏👏

  • @hailuyalew7768
    @hailuyalew7768 3 года назад +1

    mnew eshetu 13 deyka ahun minm ayamrm eyasaterkewu new eyasaterkewu new

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 2 года назад

    "Don't Worry And Takecare From Business Man "

  • @user-ig9gw4oj1j
    @user-ig9gw4oj1j 3 года назад

    እሼ፣ማኛ፣የምር፣ምርጥ፣ሰው፣ለኔ፣ከሴፉ፣ቀጥሎ፣ማይክ፣ከመዳም፣ኩሽና፣በርታልኝ፣ወድሜ፣ለኛ፣ለመዳም፣ቅመሞች፣ትምሮን፣በደብ፣ነው፣ምሰጠን፣ኑርልን፣አደራክን፣ሀገሬ፣ስመጣ፣በዶንኪ፣ቱዮብ፣ጥራኝ፣የመዳም፣ቅመሞችን፣አስበክ፣እ

  • @ethiochord508
    @ethiochord508 3 года назад +2

    በጣም አጠረ ሰዓቱ የሆነ ወሽመጥ ይቆርጣል እሼ ቢያንስ 25 ደቂቃ አርገው

  • @veronicaadonay4328
    @veronicaadonay4328 3 года назад

    Congra 500k subscriber

  • @rahelfetene9070
    @rahelfetene9070 3 года назад

    Betam atere

  • @hailumariam8352
    @hailumariam8352 3 года назад

    ቢያንሰ አይምሯችንን የሚያድሱልን መምህራችን ናቸው ከማይረባ ከዘረኝነት ዜናና ወሬ እሳቸውን ሰንሰማ ይሻለናል

  • @atlas4738
    @atlas4738 3 года назад

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አንደበተ ርትዑ ጣፋጭ እሸ በርታ ዶክተር አብይን መቸ ነው የምታቀርብና የልብ የልባችንን የምትጠይቅልን😂

  • @user-bg3kq2vz9k
    @user-bg3kq2vz9k 3 года назад

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 3 года назад

    Memhr malet kejerika wede jerika migelebt new kkkk
    Tmhrtu Arif new gn atere

  • @gunatube12
    @gunatube12 3 года назад

    አባቴ አይጠገቡም እኮ እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v 3 года назад +4

    ማነው እሸቱን እደኔ እሚወደው እድሁም በጉጉት እሚጠብቀው እጅ ወደላይ በዛውም ደምሩኝ

  • @helenaklilu7537
    @helenaklilu7537 3 года назад

    Eshe gn mastawkya new weys program

  • @ephremyassin667
    @ephremyassin667 3 года назад

    መጨረሻ ላይ ሁሉንም በአንድ ክፍል አድርገው አስተማሪ መካሪ ለሕይወት መርህ ስለሆነ እኛም ኮፒውን ተውራሽ ለማድረግ ይቻለናል አመሰግናለሁ መልካም ሰው ::

  • @asrat7146
    @asrat7146 3 года назад

    አባታችን ኑሩልን +++

  • @emutube8419
    @emutube8419 3 года назад

    Selam eshye betam siwodachu

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss 3 года назад

    Esheyeee 13 minutes anes megabi eko enkiwan 13 minutes be 13 seat enkuwa aytegebun eregm edme le abatachin ystiln 🙏🙏

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i 3 года назад

    ፈጣሪ አይን ለሌለው ልቡ ያበራለታል, ልብ ለሌለው አይኑ ያበራለታል 🙏

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v 3 года назад

    እናመሰግናለን እሸት❤🙏

  • @martasolomon5302
    @martasolomon5302 3 года назад

    💖💖💖

  • @noor-fp3ok
    @noor-fp3ok 3 года назад

    ❤❤❤

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 2 года назад

    " One For One Watch For Everyone And Takecare From Everyone !"