ማነው የጠበሰው ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии • 64

  • @selamdamtew5105
    @selamdamtew5105 2 года назад +17

    የምወዳችሁን ያክል እድጠላችሁ እያረጋችሁ ነው በጉጉት ነበር የምጠብቃችሁ በጣም ተንዛዛችሁ

  • @Hg-qd1sn
    @Hg-qd1sn 2 года назад +6

    ዲራምዉ መቸነዉ እማበቃዉ ለሰዉ ክብር ይኑራቺሁ

    • @AbflKrtube
      @AbflKrtube Год назад

      እኔም ጥያቄ ነው ምንም ፍቅሪኛሞች አለመስለ አሉ ከዳኒ ከጋ ቢሆን 👌👌

  • @SmilingAardvark-te3vq
    @SmilingAardvark-te3vq 9 месяцев назад +1

    ፅጌ እና ዳኒ ቴሎ ግራም ላይ ምን ብየ ስፅፍ ነው የማገኛችው ፅፍችው ላኩልይ

  • @yonaskiflay1433
    @yonaskiflay1433 2 месяца назад +1

    Dani yeshalsh naber

  • @tameamaaa1189
    @tameamaaa1189 2 года назад +24

    ሳቅሽ ሑሉ ደስ የሚለው ከዳኒ ጋር ነው😂😂🤣🤣😅😅😅😅😅

    • @titititi6005
      @titititi6005 2 года назад +1

      በትክክል።😂😂😂💃💃

  • @Netsi574
    @Netsi574 2 года назад +1

    ፅጌ የምር አለባብስሽ ዛሬ ቆንጆ ነው። በዚሁ ቀጥይበት ዎጣ ያለ አትልበሺ።

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 2 года назад +10

    Tsege you look so stressed. You are not that excited about your relationship with Abi. When yiu are with Dani your face always Smile and relaxed. Li looks like there is some kind of fishy thing going on. Everytime Abi talks he really have to think hard. If it was a true love the words should come out easily with no reservation. All in all, you look stress when explaining your relationship. There is detail, how long you been the relationship and so on. I have a lot of respect for Dani, he sits in front of the camera next to your lover to make you happy. Anyways good luck with your relationship. Abi does not have a media personality. Hopefully he got another job. Again good luck

  • @meseretzewdu1569
    @meseretzewdu1569 Год назад

    ere tsegiye dani teftachuhal betam new yedeberegne please video sru dani ena tsegiye

  • @tigistteketel4518
    @tigistteketel4518 2 года назад +1

    Betam tasetelalachu esh dani ena tiga meleyayt yelebachum megabat albachu

  • @adanechiwashango1081
    @adanechiwashango1081 Год назад +1

    👍👍👍

  • @abelb5604
    @abelb5604 2 года назад +9

    ዳኒናፅጌ ግን አውነት ነው ከሆነ ጥሩ የፍቅር ጊዜ

  • @AbflKrtube
    @AbflKrtube Год назад +2

    ዳኒ ጨራሽ ሽማጋል ሆኖ ቅጪ አለ❤❤❤❤

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 Год назад

    በሰረአት ተቀመጭ ፅጌ በናትሺ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Год назад +2

    በጣም አስጠላችሁ እኛ ምናገባን ስለናተ ሂወት እዲ ለምን ደህናነገር ይዛችሁ አመጡም አደዬ ግን ተመልካች ፊቱን ታዞረ ጭራሽ አይመለስላችሁም እደመኮ እዳ ሆኑ ለሠው ክብር ይኑሬችሁ አታላግጡ በሠው በጣም እየታዘባችሁነው ተመልካች ዋ

  • @EkarmEkram-r5k
    @EkarmEkram-r5k Год назад +1

    ግን ዉነት ሽንነዉ ፂጌ

  • @asfc7228
    @asfc7228 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @mahdersolomon4875
    @mahdersolomon4875 2 года назад

    ውጣላቸው ከመሀል አዲሱ ልጅ ዳኒና ፅጌ ናቸው ሚያምሩት

  • @እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ
    @እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ 2 года назад +1

    ምንም አያምሩኝም ዳኒ /ፅጌ በጌታ ድምቅ ነው እምትሉት አሁንስ እያናደዳችሁን ነው አዲስ ነገር ፍጠሩ😏😘

  • @abelmenber
    @abelmenber 2 года назад +1

    melam yelachuhem tege betey wey danin wey demo ... merechi enji mela bis athugh

  • @bealmlay6000
    @bealmlay6000 2 года назад +2

    በማርያም ፅገሰ በገና ግዙልኝ

    • @bealmlay6000
      @bealmlay6000 2 года назад +2

      የበገና ተማሪ ነኝ እና በጣም ያስፈልገኛል ግን አልችል አልሁ በናታችሁ ምትችሉ ግዙልኝ

    • @ፍቅር-ወ2ቐ
      @ፍቅር-ወ2ቐ 2 года назад

      የት ነሽ ብር አተሽ ነው ወይስ?

    • @bealmlay6000
      @bealmlay6000 2 года назад

      @@ፍቅር-ወ2ቐአወ ማርያምን ,ባህር ደዳር ነኝ

  • @Irespectethiopa
    @Irespectethiopa Год назад +1

    ከምስኪኑ ኢትጽያ ህዝብ አትጫወቱበት እኔ በበኩሌ አስጠልታቹኛልልል

  • @befekaduanteneh6412
    @befekaduanteneh6412 2 года назад

    ለህዝቡ ክብር የሌላቹ አሳፋሪዎች አሁንስ እንዴት እንዳስጠላቹኝ

  • @GhadaKaddoura
    @GhadaKaddoura Год назад

    😂😂😂😂❤❤❤

  • @zebibaassen9952
    @zebibaassen9952 2 года назад +1

    ይህ ነገር ፕራክ ነውዴ

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Год назад +2

    አላምንም የምር ውሸት ነዉ በለኚ ዳኒ ከፅጉ ውጪ ወደ ውጪ

  • @haahaa8114
    @haahaa8114 2 года назад

    🥀🥀🥀🥀🥀💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋🥀🥀🥀💋💋🌹

  • @hadiramohammedtube10
    @hadiramohammedtube10 2 года назад +3

    ታምራላችሁ

  • @somaymohmmed5504
    @somaymohmmed5504 2 года назад +2

    ፉልሙ ተዋቶላችሀ

  • @yaredyared2022
    @yaredyared2022 2 года назад +1

    Bexam nw yemetasxelut selechachun esti adis neger fexeru demo yemiwadedu rasu aymeslm lemn danin atagebiwem Lela meyaz gedetash nw ende ke leju yelek danin setayi nw yemeteslemelemiw

  • @Blackgirljema
    @Blackgirljema 2 года назад +1

    ኤጭ 😩

  • @roman_roman
    @roman_roman 2 года назад

    ትዳር አለስብም አለች እና ምንድነው እምተስብሁ ደግሞ መልስሽ ኡኡ ማለት ምንም ማመሞማለት ነው

  • @roman_roman
    @roman_roman 2 года назад

    ፕርንክ ነው እንጂ እውነት ፍቅር አይደለሁም

  • @helenargaw3909
    @helenargaw3909 2 года назад +3

    setamru 🥰 yemrh dane lante melekam Hulu yegtemhe🙏🙏

  • @טדלהמברטו-ש4ג
    @טדלהמברטו-ש4ג 2 года назад

    Film sserubn gn tnshi atafrum hzbe nka

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 2 года назад +1

    አዲስ ፍቅር ነው እንዴ በደንብ አልተዋወቁም? በጣም ተጨናንቀው ተጠንቅቀው ነው የሚያወሩት እሱን ባናውቀውም ፅጌ ያላትን ነፃነት እንዴት እንደምታወራ ብዙ ሰው ያውቃል ብዬ አስባለም ለማንኛውም አዲስ ከሆነ ሚዲያ ላይ ባታወጡት ይሻላቹ ነበር

  • @liduli
    @liduli 2 года назад +1

    ምንም አያምሩም ውሸት ነው
    ሚመስለው

  • @betibeti1455
    @betibeti1455 2 года назад +4

    የናንተ ፕራንክ ነው ያስጠላኝ

    • @Rbia22
      @Rbia22 Год назад

      እኔራሱ አይሰልቻችውምድ🤣

  • @kenayfira4620
    @kenayfira4620 2 года назад +1

    Dani mnw qezeqezik

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 2 года назад +1

    ፕራንክ ነው በሉን

  • @MeridKebede-m4z
    @MeridKebede-m4z Год назад

    Prank new

  • @makdisito9238
    @makdisito9238 2 года назад

    Ane laju mrt naw

  • @emutube3141
    @emutube3141 2 года назад

    እጭ

  • @slam5037
    @slam5037 2 года назад

    እናተ ማየት አስጠላኝ 👎👎👎👎👎👎

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ

    ከዳኒጋር ከተለያያችሁ ምንም ተመልካች የላችሁም ለኔም አልመሰጣችሁኝም ዷደኛሽ ደሞ የሆነ ፍራ ነው ማን እደዳኒ ዳኒሾ የኔ ምርጥ ሳስበው ይሄ ላች ቦታም ያለው አይመስለኝም😜ቲሽ

    • @melachqwe8853
      @melachqwe8853 2 года назад

      አረ ስርአት አትሳደቡ ምን አደረጋቹ ወየው ያንዳንድሰው መላስ ድንቄም ባለ ማህተቧ

  • @sነኝሥደተኛዋ
    @sነኝሥደተኛዋ 2 года назад +2

    ወይውሸት።ልቦይሥጣችሁ።እረፈጣሪያችሁንፍሩ።አሁንከወርበሀላ።ኘራክነውብላችሁትመጣላችሁ

    • @daniroyalandtsgeroyal
      @daniroyalandtsgeroyal  2 года назад +3

      እውነት ነው

    • @luelberhe3665
      @luelberhe3665 2 года назад +4

      @@daniroyalandtsgeroyal ግንዳንየ ካንተ ጋር ነዉ የምታምሩት

    • @yordanosbirhane4401
      @yordanosbirhane4401 2 года назад +1

      @@daniroyalandtsgeroyal ስለዚ ፕራንክ ነው ዳኒ አዎ በለኝ ደስ እንዲለኝ እባክህ

    • @daniroyalandtsgeroyal
      @daniroyalandtsgeroyal  2 года назад

      @@yordanosbirhane4401 ምኒም ማረግ አልችሊም

    • @yordanosbirhane4401
      @yordanosbirhane4401 2 года назад +2

      @@daniroyalandtsgeroyal ፕራንክ ሖሆነ ደስ ይለኛል እውነት ኮሆነ ደሞ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው ብቻ በበኩሌ አዝኛለው ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ዳኒ

  • @mekdesmarelign4432
    @mekdesmarelign4432 Год назад

    yamarebachihu mesluachihu new sewn mitawezagbu yemewedachihun yakil astelachihugn wushet tru aydelem unsubscrib ladergachihu new

  • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
    @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 2 года назад +2

    ዳኒ እመሀል ቁጭ ብለህ አፍጠጠካቸው😂

  • @maku9544
    @maku9544 2 года назад +1

    አቤት sakes ,ዋቴ ሰለቸን un subscribe

  • @merondemoz1866
    @merondemoz1866 Год назад

    ❤❤❤