ማወቅ ያለብን ስልታዊ የዲያብሎስ የጥቃት መንገዶች!! ክፉ ትውልድ ቶሎ አይገባውም!! እሳት ላይ የወደቀ ትውልድ!! ትዳራችን ለምን እንዲህ ሆነብን?
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ማወቅ ያለብን ስልታዊ የዲያብሎስ የጥቃት መንገዶች!! ክፉ ትውልድ ቶሎ አይገባውም!! እሳት ላይ የወደቀ ትውልድ!! ትዳራችን ለምን እንዲህ ሆነብን? #ebstv
• ማወቅ ያለብን ስልታዊ የዲያብሎስ የ...
ሚስጥራዊ ትምህርት ሰማሁ እመአምላክ ትባርከን🎉🎉🎉 ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤
መምህር ዮርዳኖስን በጣም ነው የምወደው ልክ ልካችንን ነው የማነግረን እደዚህ ተቆጥቶ የሚያስተምር ነው የሚያስፈልገን ከሰማን ምናልባት😢❤
❤
❤❤❤❤ወድማችን እምታቀርባቸዉ ትምህርቶችን ስለምታካፍለን ትምህርቶችን ስለምታቀርብልን ምስጋናየ ላቅ ያለ ነዉ የኔ ጀግና ወድም ጸጋዉን ያብዛልህ
❤❤❤አባታችን መንክራት ግርማ ዉነተ ግርማ ወድሙን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታቸዉን ከእግራቸዉ በታች ይጣልልን ወድማችንእምታቀርባቸዉትምህርቶችንስለምታካፍለንትምህርቶችንስለምታቀርብልንምስጋናየላቅያለነዉየኔጀግናወድምጸጋዉንያብዛልህአባታችንመንክራትግርማዉነተግርማወድሙንእግዚአብሔርይጠብቅልንጠላታቸዉንከእግራቸዉበታችይጣልልንበእዉነት
ሰላም እንቁ መምህራችን እንኮን በሰላም መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
ክፉ ትውልድ ቶሎ አይገባውም
አንደኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እና ወንድሜ ካላስቸገርኩህ ልጠይቅህ እግዚአብሔር ይመስገን 4 ሆኖኛል አንተን ስከታተል ብዙ አፍርቻላው ባንተ ምክር ግን ወንድሜ አንዳንድ እድል ሲመጣልኝ በስራ ላይ ለመወሰን እቸገራለው በተደጋጋሚ ያልፈኛ ያ እድል ካለፈ በሁዋላ ግን ይፀፅተኛል ይህንን ነገር እንዴት ላስተካክለው
እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርልህ በርታ። ልታወራኝ ከፈለክ በውስጥ መስመር አናግረኝ ወዳጄ t.me/haile_gebriel_tube_bot
@@haileG2239 እሺ ወንድሜ
ስለመስቀሉ ደግሞ መልስ ከእግዚአብሔር መልስ እንጠብቃለን
ምነው በቤተክርስትያን ዉስጥ ያላችሁ ሁላችሁም ዝም አላችሁ ( ፈራችሁ ) ስላሴ ዉስጥ ስለተደረገው መስቀል እንዴት አንድ አባት እንኳን አይናገርም መምህራኖችም ዝምታን መረጣችሁ ያሳዝናል 😥.
ምን ተፈጥሮ ነው 😢😢
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ መስቀል እየረገጣችሁ ግቡ ተብሏል
@@mekditerefe868 ene bebekule Meskel regiche megabt alfelgem kidimiya le Egizabiher enjy le kirs ena tibeka aydelem.