Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቅዱሳን እሄንን ኮሜንት የምተነቡ በሙሉ እባካችሁ ቤተሰቡችን በሙሉ የሰቀያ በቁመን የገደለ ያስቸግራል ወንድሜ አለ እግዚአብሔር ልብ እንድናከ ፀልሁልኝ ደገግ ኢትዮጵያዊያን ቅኑ ልብ የሉ ብዙ አሉ እቺን እህታችን አይን ብናሰረ አምሰ ሎም ለአንድ ሰው ሸክም ነው ግል ለአምሰ ሰው ሽታ ነው አያችሁ በአስረ አምስት ሽ የምገዚ አቅም ስለልቻለት ግመሽ ገማሽ እያሰመች አለቺ መልካምነት ለረስ ነው ከእግዚአብሔር እናገኛለን 😢😢😢😢
ጌታ ይችልለ
አይዞሽ ❤❤
እግዚአብሔር በግዜዉ ያመጣዋል
ጌታ ይቻላል 😭🙇🏼♀️🙇🏼♀️
አይዞሺ እህቴ ፈጣሪ ይረዳሻል 🙏🙏🙏
ጀግና ሴት ነሽ አንቺን አለማድናቅ ንፉግነት ነው በእውነት
Gata bdamu ysafnacu tabarky. Yonya antko andaga naw❤❤❤
ኢየሱስ እኮ ኢየሱስ ነው ውዴ እኮ ነው የኔ ልዩና አንደኛዬ አባት አመሰግንሃለሁ አሜን
ኦኦኦኦ አባት እግዚያብሔር ስምህ ይባረክ የማጥል የማከዳ የኒዬ የሚስኪኖች አባት ክፉ ከአንተ ይራቅ!!!!
ሃኪም ቤት የተነገረኝ ቀኙ ጆሮዬ የመደመጥ ተስፋ እንደሌለው ነዉ።ይህንን የነገረኝ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ግን እንደዚህ አላለኝም🙏That part make me cry😢😢❤የእኔ ጌታ ስለሁሉም ተመስገን
ዮንዬ አንተ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ
ስንት አይነት ጀግና ሴት አለ እኛ ሙሉ ጤነኛ ሆነን ያንችን ግማሽ እንኳን ጥንካሬ የለንም የእውነት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ዘምንሽን ይባርከው ዮኒዬ ብሩክ ነህ ❤❤❤❤❤
የልብ አይኗ የተከፈተ መልካም ወጣት ናት አይዞሽ ጌታ አብዝቶ ይርዳሽ ዬኒዬ አንተ መልካም ሰዉ ጌታ አብዝቶ ይጨምርልህ❤
እንዲህ አይነት ንፁህ እህትም አለች። እግዚአብሔር ሰዉን ሲወድ ሰዉን ይሰጣል። ዉድ እህቶቼ ጠንካሮች ናችሁ።
የእስረኤል ቅዱስ አምለክ አንተ ሕያው ነህ🙏
she is so powerful blind lady❤..
Yoni you have done a lot of miracle thank you so much god bless you
ጀግና ነሽ እህቴ 🙏🙏
ጌታ ይመስገን የ ኢትዮጵያ ወጣቶች ጌታን እየተቀበሉ ነዉ
ዮንዬ ዘሪሂ ይባረክ
❤❤ የንየ ቖናጁ እናቶች፡ በሁለታቹ ያለ ፍቕር ደስ ብሎኛል፡ የሚያስተውል ሁሉ ኣንቺ ኣይነ ስውር ኣይደለሽም፡ እውነት ኣንቺ ኣንደኛ ነሽ❤❤ ተባረኩልኝ።
ዮኒዬ እግዝያብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ ዛሬ የምታረገው ነገር ነገ ለጆችሁ ጌታ መልካም ነገር ያስቀምጥላቸዋል ጌታ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑረልን ዮኒ በነገር ሁሉ መከናወን ይሁንልህ
Wow ere it's extremely amazing 👏
Yoni Lovelly Brother Tebarkehal.
እውነትም ሊዲያ የኔ አበባ ታያለሽ ጌታ እንዴት እንደሚረዳሽ ይክስሻል ትልቅ ሰው ትሆኛለሽ። እወድሻለሁ በእምነት አንቺ ልበ ብሩህ ሴት ተባረኪ ለምልሚ እወድሻለሁ❤
@ዮኒዬ ምርጥ #የሰማይ_አምባሳደር የችግረኛው አባት💖 አንተን የሚጎዱ ወዮ ለነሱ #እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቸው🙏 ለምለም ዳርቻህ ይሰፋ🙏💖
የኔ እናት እግዚአብሄር አምላክ እንደእምነትሽ ይስጥሽ ሁሉ በእጁየሆነ ጌታ የልብሽ መሻት ይስጥሽ❤❤
መልካም ወጣት ይሉሀል ይቺ ናት።ዮኒ ተሳክቶልሀል ተባረክ ።
ዋው ቡርቱ ልባሞች ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን ዮንየ ጌታ ካንተ ጋር ሆኖ እየሰራ ያለው ዲንቅና ታምራት ተባርከናል እንወዳሀለን ምገርም ነው ሩቅ ሆነን እንደ ቅርባቹ እየተማረን ነው
ወይኔ ዮኒ እነዚን ልጆች ሊረዱ ይገባል ጀግኖችናቸው🎉❤
echin alem kemitayi enkwan alayesh ehte tadlshal geta eysusi ulem kanchi gar new berchi yoni tebarek❤
አንቺ ብርቱ ሴት ልጅ በርቺ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር አቅም ይሁንልሺ!🥺🙏🥰
እንደዝ አይነት ፍቅር አይቼ አላቅም ፍቅርን አስተምራቹኛል ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ መልካም አባት ነው አይዛችሁ
በዩሱሰም አይኗ ይብራ ለሰዉ እማይቻል ለእግዛብሄር ይቻላል የዉንየ ደሞ መች ነዉ እድሉ ደረሶኝ እሂን ጣፋጭ ትምረትህን ምማረዉ ጌታ ይቸላል እመጣለዉ አነድ ቀን
Wow😢😢😢😢❤❤❤❤ may God Bless You ❤❤❤😢
ዬኔዬ ከመልካም ነገር አትጉደል ፈጣሪ ትዉልድህን ይባረክ
እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ለምልምልን
May the Lord almighty bless you more and more 🙏 ❤
''ይሄንን ያለው ሰው ነው እግዚአብሔር አንደዚህ አላለም'' የኔ ቆንጆ ፀጋ ይብዛልሽ
ጌታ ይፈውስሻል ትልቅ እምነት አለሽ የኔውድ፡እህት❤❤❤❤
ዮኒ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
Geta melakam new ❤
እግዚአብሔር ብርታታችን ነው አይዞሽ እማ ጠንካራ ነሺ በርች
ሁሉን የምችል የሰረውት ጌታ
wow ደስ ስል ሰው ማለት እንዴዝህ ነው መተሳሰብ አንዱ የአንዱን ችግር መካፋል ❤❤
ዮኒዬ አረ እኔ ላተ ቃላት የለኝም የኔ መልካም አተ ልዩነክ ምን እልሀለው ዘመንክ ሁሉ የለመለመ ይሁን ከነዘር ማዘርክ የተበረካቹ ሁኑ ጌታየሱስ ከዚ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልክ የኔ አባት በብዙ ተባረክ 🙏🙏🙏 ❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ አይለያችሁ ❤❤❤
የእኔ አባት ኢየሱስ አንተ እኮ ትችላለህ ልዩ አባት ነህ ዮኒዬ ስላንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
ውዋዋ ተባርክ mami✅✅✅✅✅✅✅👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻ጀግና ሴት እደግ 💞💞💞💞💞
ዮኒ አንተ ለዘላለም ለምልም።ባንተ የሚሠራው ልዑሉ አምላክ እርሱ ብሩክ ይሁን።
ተባረክ ዘመንህን ሁሉ እንደሰጠክ ኑር ተቀባይ አትሁን
ደስ ብሎኝ በእምባ ነው የሳመውት እግዚአብሔር አምላክ ስለ ሁሉ ይባራክ ዮኒ አንተም መልካም ወጣቶችም ብሩካን ሁኑ ሁላችንም ለትውልዱ መፈወሻዎች ያርግልን አሜን ምኞቴ ነው ኡፍ💔💔💔💔💔🍒🍒🙏👐👐
Www jegina setineshi yeunet desilali Yoniyeni yesetaling igzyabher simu ybareki iske miyalki dres geta betegew ydegifik❤❤
🙏🙏🙏😘ጌታየሱሰ ይባርክህ አንተ የትውልድ አባት ነህ ዩንየ የከበርክ የኢትዩጵያ ወርቅ አይገልጽህም ይበልጥ ስጦታ ነህ ይብዛልህ ይጨመርልህ አልፈ የምታሳልፍ አይተህ የምታሳይ ታማኝ ምሳሊብርቅየ ስጦታ በደሞ ሽፈንኩህ ዋጋ የተከፈለብህ ስለ ሆንክ ባረኩህ ተባረክ ትውልድህ ይባረክ እወድሃሎህ እናት ነኝ U A S
ዋው በጣም ጎበዝ እና ብርቱ ሴት ነሽ ጌታ ይርዳችሁ ሁሉታችሁም ብርቱ ሴቶች ናችሁ አይለያችሁ❤❤❤
ሰታወራ ደስ ስትል በጣም ጠንካራ ነሽ እግዝአብሔር ይባርክሽ
ስለሁሉ ጌታ እየሱስ ይባረክ ስለእህቴቼ ስለዮኒ አገልግሎት ደግሞ ስላዳነን ጌታ ክብር ይሁን እህቶቼ እናንተ የተባረካቹ ናቹ እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤ ትንሿ ልጅ ደግሞ እድከዛሬ የረዳሽ ገናም ረድቶ ለብዙዎች የመፍቴ አካል ያደርግሻል በርቺ በጌታ ሀይል ለእህትሽም ከጌታ በታች ተስፋዋ ስለሆንሽ ደስ ይበልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
Geta yimesgen andegna nachu❤️❤️❤️
ዮኒ ተባረክህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ተባረክ 🙏🙏🥰🥰አባት 🥰🥰🥰🥰🥰
Excellent teacher indeed 👏 .Egzabher yimesgen.
ዘመንይባረክ።።።።።ዮኒ❤❤❤ የምድር ጨው ነክ የክርስቶስ ወታደር በርታ
Happy to see u back seytan erere yebele yoniye
Amen Amen Enante bereketachin nachu. Fqrachu eyechemere yhid.❤❤❤❤❤❤ tebareku.
ዮን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረከው!! አንች ጀግና ሴት ነሽ የውጭ አይኖችሽ ባያዩም ውስጣዊ አይኖችሽ ብሩ ናቸዉ!!በርች የኔ ውድ እግዚአብሔር ያብርታሽ
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ሁሉ ነገረ ይችላል በርች❤❤❤❤❤❤❤
ሚጋርም ነው ጌታ ኢየሱስ ወደ ክብር ያብቃችሁ ❤️❤️ ዮን ታበረክ አባቴ 🥰🥰🥰
ዮናታን አክሊሉ በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ፡በመጨረሻው ቀን ጌታ የክብርን አክሊል ያውርስህ፡ተባረክ ጤና ይስጥህ፡በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም አንተና መላው ቤተሰብ ይሸፈን፡ኑርልን፡እንወድሀለን❤❤❤🎉🎉🎉
ዮኒ ጌታ ያለምልምክ እግዚአብሔር የነገርክ ሁሉ አካል ይልበሰ ተከናወን!!!🙏❤🔥
እህቶቼ ጌታ ከእናንተ ጋር ነው በርቱ ትልቅ ቦታ ትደረሰላችሁ ዮኒ ለምልም በአንተ ብዙ ነገር እየሆነ ነው
የኔ ጀግና ዮንዬ አግዛብሔር ይባረክ ተባርክ ♥️♥️💞💞🥰💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋😘♥️♥️💞💞🙏🙏🙏🙏
የክርስቶስ ፍቅርን መኖን እንዲህ ነው ተባረኩ 🎉 ቻርጅ የሚደረግ አዲስ መቶል እሱ ይሻላታል ዮኒ
እንደእግዛብሄር ያለ ማንም የለም እግዛብሄር ይመስገን በዚህ ሁሉ እግዛብሄር መልካም አምላክ መልካም አባት ነው ከናንተ ብዙ ነገር መማር ይቻላል በርቱ ጌታ ከዚህም በላይ አቅም ጉልበት ይሁናቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዮኒ ተባረክ የረዳህ ጌታ ይባረክ❤❤❤
የ ስማይ አምላክ ብራሃንሽን ያብራሊሽ ❤❤❤
እግዚአብሔር መልካም ነው እርሱ ድንቅ ነው
ዮኒ ሺ አመት ኑር🙌
የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም መረዳት ያለባቸው ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን በጣም ጠንካሮች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ፍቅር እና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ ለምልሙ 🙏❤
Igzaber ibarak yoni 🙏🙏🙏🙏🙏
ስለ እግ/ር ምን ልበል ከመረጃ በላይ ከሰው እውቀት በላይ ኢየሱስ ጌታ ነው።
ጌታ ይባርክህ ይጨምርልክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጀግና ሴት ፍቅራች ደስ ሁሌቱም ❤😢 ዮኒዬ ፀጋ ይብዛልህ 👐👐👐
ዮኒዬ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ቤትህ ኑሮህ ትዳርህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ
Uuuuuffff Ayzosh Yene Enat Jegina Nesh😢❤😢❤😢kibr Le Geta Yihun Yoniye Zemenikh Biru Yihun Uuuuuffff Siwedkh❤❤❤andegna❤😢😢😢😢❤❤❤
❤❤❤❤AMENI AMENI AMENI AMENI
Yoni you are gift of God for all of the young people ❤
ዩኔ ሐወይ አንተ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይለምልም የብዞዎች አባት የክርስቶሰ ልብ ያለህ የዋህ
Baxam xankara set Nash barich❤
እግዚአብሄር እስከመጨረሻ ያጽናችሁ❤🎉።
የኔ ቆንጆዎች ተባረኩ ❤❤❤
ዉውውውውውው ዉይይይይይይይይይይ እንደት ነዉ ደስ የምለዉ ይልጅቱዋ ጀጊኒነት የታናሺዋ ትህትና ይግርማል ዮንዬ የትዉልድ አባት ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
እግዚአብሔር ትልቅ ነው እህቴ ጌታ ሰአንቼ አመሰግናለሁ ልክ እንዳልሽው ሰው ነው ያለኝ አትሰሚም አታይም የሚለው ትልቅ እምነት ነው ዋእግዚአብሔር አዋጅ ይገለብጣል እንደተረዳሽው እንዳመሽው ጌታ በህይወትሽ ላይ አዲስን ነገር ያድርግ ሰለእህትሽ ጠንካራ ወጣት ለትውልድ አስተማሬ ነች መወለድ ቋንቋ ነው እውነት ነው ተባረኪልኝ
Tebreku tsege yebezelchu ❤❤❤❤ we love yoniye ❤❤❤
GOD bless you yoniye may Almighty God bless more and more 🙏🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ አሜንንንን😢😢😢❤❤❤❤❤❤📖📖🙇🙇🙇🙇👍🎹🎹
ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር አይለያቹሁ❤❤
ዮኒ እግዚአብሔር :ዘመንህን ህይወትህን ሁሉ ይባረክ ❤❤❤❤❤
አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ አይዞሽ
እግዚአብሔር ያብዛልህ🙏🙏🙏
wowwwww JAGNA NSHI ETA ❤❤❤❤
ዮን የኔ አባቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 የምር እምነትው ነው የገረመኝ very strong women 💪
Geta berhanshe new ayezoshe❤geta ke enante gare yehun❤
አሜንንንንንንን.እሰይይይይይይይ ሰለ.ሁሉ.ጌታ.ይባረክ🍇🍒👌❤❤ዮኒዬዬ.ታባረክ.ለምልም❤❤❤❤
❤❤❤ ዮኒዬ ተባረክ አምላኬ!!! እንደ ባለፀግነቱ መጠን ይባርክህ
በአለም ዙሪያ የምትገኙ ቅዱሳን እባካችሁ እንደዚህ ያሉ አካል ጉዳተኞች እናግዛቸው ተባረኩ
Tabareke ❤❤❤Yoni ❤❤❤❤
ቅዱሳን እሄንን ኮሜንት የምተነቡ በሙሉ እባካችሁ ቤተሰቡችን በሙሉ የሰቀያ በቁመን የገደለ ያስቸግራል ወንድሜ አለ እግዚአብሔር ልብ እንድናከ ፀልሁልኝ ደገግ ኢትዮጵያዊያን ቅኑ ልብ የሉ ብዙ አሉ እቺን እህታችን አይን ብናሰረ አምሰ ሎም ለአንድ ሰው ሸክም ነው ግል ለአምሰ ሰው ሽታ ነው አያችሁ በአስረ አምስት ሽ የምገዚ አቅም ስለልቻለት ግመሽ ገማሽ እያሰመች አለቺ መልካምነት ለረስ ነው ከእግዚአብሔር እናገኛለን 😢😢😢😢
ጌታ ይችልለ
አይዞሽ ❤❤
እግዚአብሔር በግዜዉ ያመጣዋል
ጌታ ይቻላል 😭🙇🏼♀️🙇🏼♀️
አይዞሺ እህቴ ፈጣሪ ይረዳሻል 🙏🙏🙏
ጀግና ሴት ነሽ አንቺን አለማድናቅ ንፉግነት ነው በእውነት
Gata bdamu ysafnacu tabarky. Yonya antko andaga naw❤❤❤
ኢየሱስ እኮ ኢየሱስ ነው ውዴ እኮ ነው የኔ ልዩና አንደኛዬ አባት አመሰግንሃለሁ አሜን
ኦኦኦኦ አባት እግዚያብሔር ስምህ ይባረክ የማጥል የማከዳ የኒዬ የሚስኪኖች አባት ክፉ ከአንተ ይራቅ!!!!
ሃኪም ቤት የተነገረኝ ቀኙ ጆሮዬ የመደመጥ ተስፋ እንደሌለው ነዉ።ይህንን የነገረኝ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ግን እንደዚህ አላለኝም🙏That part make me cry😢😢❤የእኔ ጌታ ስለሁሉም ተመስገን
ዮንዬ አንተ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ
ስንት አይነት ጀግና ሴት አለ እኛ ሙሉ ጤነኛ ሆነን ያንችን ግማሽ እንኳን ጥንካሬ የለንም የእውነት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ዘምንሽን ይባርከው ዮኒዬ ብሩክ ነህ ❤❤❤❤❤
የልብ አይኗ የተከፈተ መልካም ወጣት ናት አይዞሽ ጌታ አብዝቶ ይርዳሽ ዬኒዬ አንተ መልካም ሰዉ ጌታ አብዝቶ ይጨምርልህ❤
እንዲህ አይነት ንፁህ እህትም አለች። እግዚአብሔር ሰዉን ሲወድ ሰዉን ይሰጣል። ዉድ እህቶቼ ጠንካሮች ናችሁ።
የእስረኤል ቅዱስ አምለክ አንተ ሕያው ነህ🙏
she is so powerful blind lady❤..
Yoni you have done a lot of miracle thank you so much god bless you
ጀግና ነሽ እህቴ 🙏🙏
ጌታ ይመስገን የ ኢትዮጵያ ወጣቶች ጌታን እየተቀበሉ ነዉ
ዮንዬ ዘሪሂ ይባረክ
❤❤ የንየ ቖናጁ እናቶች፡ በሁለታቹ ያለ ፍቕር ደስ ብሎኛል፡ የሚያስተውል ሁሉ ኣንቺ ኣይነ ስውር ኣይደለሽም፡ እውነት ኣንቺ ኣንደኛ ነሽ❤❤ ተባረኩልኝ።
ዮኒዬ እግዝያብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ ዛሬ የምታረገው ነገር ነገ ለጆችሁ ጌታ መልካም ነገር ያስቀምጥላቸዋል ጌታ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑረልን ዮኒ በነገር ሁሉ መከናወን ይሁንልህ
Wow ere it's extremely amazing 👏
Yoni Lovelly Brother Tebarkehal.
እውነትም ሊዲያ የኔ አበባ ታያለሽ ጌታ እንዴት እንደሚረዳሽ ይክስሻል ትልቅ ሰው ትሆኛለሽ። እወድሻለሁ
በእምነት አንቺ ልበ ብሩህ ሴት ተባረኪ ለምልሚ እወድሻለሁ❤
@ዮኒዬ ምርጥ #የሰማይ_አምባሳደር የችግረኛው አባት💖 አንተን የሚጎዱ ወዮ ለነሱ #እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቸው🙏
ለምለም ዳርቻህ ይሰፋ🙏💖
የኔ እናት እግዚአብሄር አምላክ እንደእምነትሽ ይስጥሽ ሁሉ በእጁየሆነ ጌታ የልብሽ መሻት ይስጥሽ❤❤
መልካም ወጣት ይሉሀል ይቺ ናት።
ዮኒ ተሳክቶልሀል ተባረክ ።
ዋው ቡርቱ ልባሞች ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን ዮንየ ጌታ ካንተ ጋር ሆኖ እየሰራ ያለው ዲንቅና ታምራት ተባርከናል እንወዳሀለን ምገርም ነው ሩቅ ሆነን እንደ ቅርባቹ እየተማረን ነው
ወይኔ ዮኒ እነዚን ልጆች ሊረዱ ይገባል ጀግኖችናቸው🎉❤
echin alem kemitayi enkwan alayesh ehte tadlshal geta eysusi ulem kanchi gar new berchi yoni tebarek❤
አንቺ ብርቱ ሴት ልጅ በርቺ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር አቅም ይሁንልሺ!🥺🙏🥰
እንደዝ አይነት ፍቅር አይቼ አላቅም ፍቅርን አስተምራቹኛል ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ
መልካም አባት ነው
አይዛችሁ
በዩሱሰም አይኗ ይብራ ለሰዉ እማይቻል ለእግዛብሄር ይቻላል የዉንየ ደሞ መች ነዉ እድሉ ደረሶኝ እሂን ጣፋጭ ትምረትህን ምማረዉ ጌታ ይቸላል እመጣለዉ አነድ ቀን
Wow😢😢😢😢❤❤❤❤ may God Bless You ❤❤❤😢
ዬኔዬ ከመልካም ነገር አትጉደል ፈጣሪ ትዉልድህን ይባረክ
እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ለምልምልን
May the Lord almighty bless you more and more 🙏 ❤
''ይሄንን ያለው ሰው ነው እግዚአብሔር አንደዚህ አላለም'' የኔ ቆንጆ ፀጋ ይብዛልሽ
ጌታ ይፈውስሻል ትልቅ እምነት አለሽ የኔውድ፡እህት❤❤❤❤
ዮኒ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
Geta melakam new ❤
እግዚአብሔር ብርታታችን ነው አይዞሽ እማ ጠንካራ ነሺ በርች
ሁሉን የምችል የሰረውት ጌታ
wow ደስ ስል ሰው ማለት እንዴዝህ ነው መተሳሰብ አንዱ የአንዱን ችግር መካፋል ❤❤
ዮኒዬ አረ እኔ ላተ ቃላት የለኝም የኔ መልካም አተ ልዩነክ ምን እልሀለው ዘመንክ ሁሉ የለመለመ ይሁን ከነዘር ማዘርክ የተበረካቹ ሁኑ ጌታየሱስ ከዚ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልክ የኔ አባት በብዙ ተባረክ 🙏🙏🙏 ❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ አይለያችሁ ❤❤❤
የእኔ አባት ኢየሱስ አንተ እኮ ትችላለህ ልዩ አባት ነህ ዮኒዬ ስላንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
ውዋዋ ተባርክ mami✅✅✅✅✅✅✅👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻ጀግና ሴት እደግ 💞💞💞💞💞
ዮኒ አንተ ለዘላለም ለምልም።
ባንተ የሚሠራው ልዑሉ አምላክ እርሱ ብሩክ ይሁን።
ተባረክ ዘመንህን ሁሉ እንደሰጠክ ኑር ተቀባይ አትሁን
ደስ ብሎኝ በእምባ ነው የሳመውት እግዚአብሔር አምላክ ስለ ሁሉ ይባራክ ዮኒ አንተም መልካም ወጣቶችም ብሩካን ሁኑ ሁላችንም ለትውልዱ መፈወሻዎች ያርግልን አሜን ምኞቴ ነው ኡፍ💔💔💔💔💔🍒🍒🙏👐👐
Www jegina setineshi yeunet desilali
Yoniyeni yesetaling igzyabher simu ybareki iske miyalki dres geta betegew ydegifik❤❤
🙏🙏🙏😘ጌታየሱሰ ይባርክህ አንተ የትውልድ አባት ነህ ዩንየ የከበርክ የኢትዩጵያ ወርቅ አይገልጽህም ይበልጥ ስጦታ ነህ ይብዛልህ ይጨመርልህ አልፈ የምታሳልፍ አይተህ የምታሳይ ታማኝ ምሳሊብርቅየ ስጦታ በደሞ ሽፈንኩህ ዋጋ የተከፈለብህ ስለ ሆንክ ባረኩህ ተባረክ ትውልድህ ይባረክ እወድሃሎህ እናት ነኝ U A S
ዋው በጣም ጎበዝ እና ብርቱ ሴት ነሽ ጌታ ይርዳችሁ ሁሉታችሁም ብርቱ ሴቶች ናችሁ አይለያችሁ❤❤❤
ሰታወራ ደስ ስትል በጣም ጠንካራ ነሽ እግዝአብሔር ይባርክሽ
ስለሁሉ ጌታ እየሱስ ይባረክ ስለእህቴቼ ስለዮኒ አገልግሎት ደግሞ ስላዳነን ጌታ ክብር ይሁን
እህቶቼ እናንተ የተባረካቹ ናቹ እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤ ትንሿ ልጅ ደግሞ እድከዛሬ የረዳሽ ገናም ረድቶ ለብዙዎች የመፍቴ አካል ያደርግሻል በርቺ በጌታ ሀይል ለእህትሽም ከጌታ በታች ተስፋዋ ስለሆንሽ ደስ ይበልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
Geta yimesgen andegna nachu❤️❤️❤️
ዮኒ ተባረክህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ተባረክ 🙏🙏🥰🥰አባት 🥰🥰🥰🥰🥰
Excellent teacher indeed 👏 .Egzabher yimesgen.
ዘመንይባረክ።።።።።ዮኒ❤❤❤ የምድር ጨው ነክ የክርስቶስ ወታደር በርታ
Happy to see u back seytan erere yebele yoniye
Amen Amen Enante bereketachin nachu. Fqrachu eyechemere yhid.❤❤❤❤❤❤ tebareku.
ዮን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረከው!!
አንች ጀግና ሴት ነሽ የውጭ አይኖችሽ ባያዩም ውስጣዊ አይኖችሽ ብሩ ናቸዉ!!
በርች የኔ ውድ እግዚአብሔር ያብርታሽ