I feel so bad for some of my Orthodox ppl who did not understand all about abb and his friends drive them wrong way. They start with drop down our holy ppl ( kidusans and now They bring big problem about our God who die to save us they put him down as Amlaji what a sad sad sad time for our church. feel so bad for this poor teaching most us sinid ppl are lost by wrong teaching about Our Lord Jesus our savior. Feel so so bad. You are teaching our ppl Three God so sad we have only one God one power Glory be to his Holy name. I will die with this true church no matter what you teach you and your people you can be Protestant that is your dream go and have life but my orthodox will glorify Jesus for ever as a God his God but you are confusing our ppl by giving our savior name such us Amlje feel so bad for you. Muslim is better then you. You know why they dont have a bible they believe him as a prophet but you the one read bible you know the true you make him under God like Amlje very poor teaching. He is God dont confused our ppl. Abb so sad you are done when you try to teach us the Holy Trinity like three God and differant power that is done. Have your three god and leave my pure Orthodox church. My orthodox believe Father the son the holy spirit ONE GOD!@@ Dont give us other god us that god for you and your ppl in protestant church not in our church. Feel so bad for you so bad so bad!
ebakih yene wendim yemajebiawn mezmur lakelegn please kaleh
ስህተት የሌለው ይህ የቅዱሳን የሐዋርያት ቀጥተኛ የተዋህዶ ትምህርት ነው። ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፤ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ እግዚአብሔር ነው። ሁለት ያይደለ፥ አራተኛ የሌለው ለአባታችን አዳም በገባለት ቃል ኪዳን መሰረት። ከልጅ ልጁ ከአዳም- ከቅድስተ ቅዱሳን እመብርሀን ድንግል ማርያም ከሰው ልጅ ከፍጥረቱ ያዘጋጃትን እናታችንን ከስጋዋ ስጋን ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ እንደ ማንኛውም ሰው እራሱን በፈቃዱ ለፈጠረው ፍጡር የተፈጥሮ ተገዥ እራሱን ለፍቅር ስለፍቅር በቅድስና ዝቅ አደረገ። በከብቶች በረት በግርግም ይወለድ ዘንድ ፈቀደ፤ ይህ ሁሉ ሲሆን ስለፍቅር ጠላት ዲያብሎስ በእባብ እራሱን መስሎ ከወድየት እንደሆነ ሳይታወቅ አዳም ፍጥረትን እንደጣለ። ጌታም በጌትነቱ ሳይታወቅ፣ በፍፁም እምላክነቱ ሳይታወቅ እራሱን እንዲያ ዝቅ አድርጎ ዲያብሎስን ወደ ሲኦልም ይወርድ ዘንድ ሰው ሆነ። ሞቶ የሲኦልን ደጅ ባዶ አደረገ። በአምላክነቱ ሰው፥ አዳም ለዲያብሎስ የፈርመውን የእዳ ደብዳቤ ሁለቱን ይደመስስለት ዘንድ እግዚአብሔር ከሰው ሰው ከአዳም ተወልዶ ሰይጣን ዲያብሎስን፤ በፍፁም ሰውነቱ ሸወደው። ዲያብሎስ በቀራንዮ አምላክነቱን- ጌታ መድሀኒተ አለምን ካደ። እንደለመደውም የጌታን ነፍስ እንደ እነ ፃድቁ አባታችን አብርሀም የመድሐኒተ አለም ጌታ ኢየሱስ የክርስቶስን ነፍስ በሲኦል አወረደው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስም በዚያ በሲኦልም እርሱ ፍፁም ሰው-ፍፁም አምላክ ነውና በአምላክነቱ እራሱን ገለጠ። ሲኦል ተመዘበረች ሰይጣንም አፈረ። እንደ ቀድሞ ተሰውሮ ሊያጠቃ ሰውን ሊያነድ ሊያሰቃይ አልቻለም። የሰይጣን ጭፍሮች አፍረው እግዚአብሔር ሰው ሆኗልና። ሰው ከበረ ፍፁም ሰው በሆነው ጌታ መድሐኒተ አለም። እግዚአብሔር ጌታ መድሀኒተ አለም ኢየሱስ ክርስቶስ በሲኦል አምላክነቱን ገለጠ። አዳምና ልጆቹ-የሰው ልጅ ሁሉ ቀን ተቀጥሮለት ለድህነት ከ5,500 ዘመን በኃላ ወደ ሰላም ክብሩ ተመለሰ። ዳነ። ጌታ መድሐኒተ ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር- ሰይጣን ለባርነት ሰውን ይገዛ ዘንድ አዳም አባታችንን በክፉ መከራ ከገነት በጥበብ ለመከራ በሴራ አዳምን ባስወጣው ጊዜ ሁለተኛይቱን ተመሳሳይ- የሰው ልጅ ለሰይጣን እንዲገዛ፤ ወይም ባርያ ሆኖ በእንግልት ከፈጣሪው ከእግዚአብሔር ጋር የተጣላ ሆኖ እንዲኖር በሔዋን-ለአዳም ለሽንፈቱ ሆና አዳም ከገነት በወጣ ጊዜ። ሁለተኛይቱን የእዳ ደብዳቤ በባህረ ዬርዳኖስ ሰይጣን እንዳይገኝ መስሎት- በዚያ ፍጡር አስተሳሰቡ ደበቀው፣ ሸመቀው። ሁለት ተመሳሳይ ውል ከአዳም ጋር ሰይጣን ተዋዋለ። ውሉ አዳም ይደርስበት የነበረውን ግፍ መከራ ሰይጣን ክፉኛ ያሰቃየው ስለ ነበረ ነው። ሰይጣን በሱ አስተሳሰብ ከሁለት ቦታ አንድ አይነት ውል የስምምነት ፊርማን ያስፈረመው- በስጋ ለሰው ሰውኛ በዬርዳኖስ። በመንፈስ ነፍስ ህያዋነቷ መሞትን ስለምትቀምስ ከገነትና ከሲኦል ሲባል፥ ሲኦል ከሆነ በውሉ መሰረት የሰው ልጅ በዲያብሎስ እንዲሰቃይ ነበረ። ጌታ መድሐኒተ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰውን ከመውደዱ የተነሳ ከላይ ከአባቱ ሳይጎድል ሰው በመሆኑ ተጨማሪ ሳይኖርበት ሰው ሆነ። ሰው በመሆኑ ዘመን በባህረ ዮርዳኖስ ከነብዩ መጥመቀ ዩሐንስ እጅ በፈቃዱ የዲያብሎስ ሰይጣንን ሴራ በአምላክነቱ አቅልጦ በሰውነቱ ረግጦ በታላቅ ምስጢር ደመሰሰልን። ሰይጣንም ምንም ሊያደርግ አልተቻለውም። ጌታ መድሐኒተ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው።
አባታችን ከእዚህ የተለየ አላስተማሩም። ቃለ-ህይወትን ያሰማልን። ፀጋዎት ይደርብን። ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ማርያም። ወለመስቀሉ ክቡር። አሜን። ተዋህዶ ማለት ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ማለት ነው- መድሐኒተ አለም በኢየሱስ ክርስቶስ ክርስቲያን አንድ መሆን ማለት ነው። አንድ መሆን። እግዚአብሔር አንድነታችንን ይባርክልን። አሜን።
አባታችን ሲስተምሩ አምላጅም ነው ተማላጅም ነው ይላሉ ይስሙት
Minale mezemurun betakoute endete enesema?
ይህስ የኑፋቄ ትምህርት ነውና እንዴትስ የክርስቶስ ስጋ የፍጡር ነው ይላል ታድያ ይህማ ከሆነ የፍጡር ስጋና ደም ነው እምንበላው እምንጠጣው
Lol you used my picture at the beginning!
Yoseph Feleke ebakih yene wendim yemajebiawn mezmur lakelegn please kaleh
I feel so bad for some of my Orthodox ppl who did not understand all about abb and his friends drive them wrong way. They start with drop down our holy ppl ( kidusans and now They bring big problem about our God who die to save us they put him down as Amlaji what a sad sad sad time for our church. feel so bad for this poor teaching most us sinid ppl are lost by wrong teaching about Our Lord Jesus our savior. Feel so so bad. You are teaching our ppl Three God so sad we have only one God one power Glory be to his Holy name. I will die with this true church no matter what you teach you and your people you can be Protestant that is your dream go and have life but my orthodox will glorify Jesus for ever as a God his God but you are confusing our ppl by giving our savior name such us Amlje feel so bad for you. Muslim is better then you. You know why they dont have a bible they believe him as a prophet but you the one read bible you know the true you make him under God like Amlje very poor teaching. He is God dont confused our ppl. Abb so sad you are done when you try to teach us the Holy Trinity like three God and differant power that is done. Have your three god and leave my pure Orthodox church. My orthodox believe Father the son the holy spirit ONE GOD!@@ Dont give us other god us that god for you and your ppl in protestant church not in our church. Feel so bad for you so bad so bad!
በምድር ላይ ማደግ ሰው ጠፍ
sarah margin ebakih yene wendim yemajebiawn mezmur lakelegn please kaleh