This woman loves you Ato Werku. You can see it thru her beautiful eyes. I wish you two be be back together and raise your kid. You can find any woman nowadays but not true love.
Wow Ato werrku makes him spacal ,He is cool Rich man and Nice man , He knows how to dance and esksa ,l like his stylesh dance..if u have many enjoy with ur people .
ፈጣሪ ከቀን ጅቦች ከክፉዎች ሁሉ ይጠብቅክ የኛ ጀግና 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
አሚን
መቼ ተጣሉ?
እኔ ባለ ሃብቱ የተለየ ነው በቃ ደስተኛ ሃብቱን በቃ ካገሩ ህዝብ ጋር በደስታ እና ኢንቨስት በማረግ እየኖረ ነው እድሜና ጥና ያብዛልህ ይመችህ ::
ምርጥ ሰው ወርቁ እይተነው ለተጎዱ ለወሎ ወገኖቻችን እንባ የጠረገ ጀግና ኢትዪጵያዊ ሺ አመት ኑርልን የድሀ አባት የስመኝህን አባት ማንም ሳያስታውሳቸ እሱ ሂዶ ያባታችንን እንባ የጠረገ ምርጥ ሰው አለሁ አይዞወት ብሎ ያፅናና አቶ ወርቁ እይተነው
ደስ የሚል ሰው ወርቁ አይተነው ለኢትዮጵያ እንደ አንተ ደግ ባለ ሀብት ያስፈልጋታል በርታልን
He stall it from Tigray ppl 😂
So funny 😁
እስኪ ታረቀው ማየት የናፈቀው ማነው 👍👈😥💔
ባለትዳር ናቸው እኮ
@@hanlove412 ሁላቸውም ?😥😥እኔ ያሳየችው እድሁ ሆደ ይረበሻል
እኔ❤❤❤
1@@ኢትዮጵያትቅደም-ቘ8ሐ
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን. እናትህም እደማቱሳላ እድሜዋን ያርዝማላት አንተ የድሆች እናት አባት
ባለህበት እመቤታችን ትጠብቅህ ወድማችን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ድሆችን የሚበለፅጉበት የተሻለ ኑሮን የሚኖሩበት. ይሁንልን
🇪🇹🇪🇹👍👍🤩🤩😍😍🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አገኘሁብሎ የማይኮራ ወርቁ አይተነዉ ምርጥ ኢቶጲያዉይ አላህ እዲሜና ጤናይሥጥህ የኔመልካም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ፈጣሪ ያማልስቹሁ የልጅሽ አባት የልጅህ እናት ናት ተማለሱ😥😥😥😥
አለኝ ብሎ የማይኮራ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ስራ እና ጉልበትህን ይባርከው
ዎርቅዬ የኔ መልካም ኑሪልኝ ዎንድሜ. ክፉህን አያሳየኝ. 😘
ኬምስትሪ ያሳብቃል:). የወለደ ሰው ሰላም ሲሆን ደስ ይላል።
ስማርት የሆነ ባለ ሀብት አንተን አየሁ እግዚብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ
ክክክክክክክክ እኔ ድሮ ሀብታም ወፍራም ሰው ብቻ ይመስለኝ ነበር ጌታን አካሄዳቸው ሁሉ ውጥርጥ ያለ ይመስሉኛል ቦርጫሞች ለካ እንዲም እሚቦርቅ ሀብታም አለ እሰይ ተባረክ አባቴ እንዲ ስጨፍር ላንተም ጤንነት ነው ተመስገን ሀብቱን ከህዝብ ወገኑ ጋር እሚበላ ስላሳየህን
ክክክክክክ
ሀብት በወጣትነት ነው የሚያምረው ፍንጥዝጥዝ ለማለት ዴስ ይላል በዛላይ ለጋስ ከሆነ ዴስ ሲል
እነሱን የሚያወፍራቸው ስካሩ ስኳሩ ጨዉ ሰዉነታቸዉ ዉሰጥ በዝቶ ነዉ የወጠራቸዉ ልክ ነሽ ክክክክክ ክክክክክ ደሀዉ ሀብታሙን አንተም እኔም አንድ እንጀራ ነዉ የምንበላዉ ሲለዉ
ስለማባያዊ እናዉራ አለ ይባላል
ክክክክክ
ክክክክክ
ልጅ ወርቁ፣ እውነተኛ ፍቅርህን እጉያህ ብትመልስ ይሻልሀል፣ ትወድሀላች፣ከልቧ። ያ ማለት ደሞ እንዲህ በቦካ ዘመን እሚያውቁት ሰይጣን እሚባለውን ታውቃለህ አይደል። መሰሉ ሰይጣን አይደለችም ግን ብትለያዩም ማንም እንደሷ ሊወድህ አይችልም። ይሄን አውነት እወቅ። እምትስማሙ like አርጉ።
ግን እኮ እሷ አግብታለች መሰል
ምርጥ ዘመናዊ ሰው ወርቁ አይተነው
ውነተኛና ሀቀኛ የአማራልጂ ከፍቲል የኢትዩያ ልጂ በለሀብቱ በጣም መልካም አሳቢ ነው እናም እንደሌሎቹ አማራ አደለሁም ብሎ የማይቅለሰለሥ ጀግናነው
This woman loves you Ato Werku. You can see it thru her beautiful eyes. I wish you two be be back together and raise your kid. You can find any woman nowadays but not true love.
አባረው ምትለው ሠውየ እግዚሀቤር ይቅር ይበልህ ለሠዉ ልጂ እዲህ ይባላል እደኔ ያስተዋላችሁ ካላችሁ
አናዶኛል
ምንችግር አለዉ አብሮ ቢደሰት ለዲት ቀን ።ጭፈራ በሚገባ ነው ሚችለው አለባበሱ ከነሱ በብዙ እጥፍ ይበልጣል በጣም ያሳዝናል የሀብታም አለቅላቂ ሁሉ።
ወላሂ በጣም ያሳዝናል
Set... Hod. Aeder. Ael
ኢትዮጵያ ውስጥ ላለፉት 27 እመታት ሰርቶ ሳይሆን ሰርቆ ሀብታም የሆነ የወያኔ እና የደጋፊዎቹ ሀብታም ብቻ ነበር እምናየው!! አሁን ግን ሰርቶ ሀብታም የሆነ አማራ አየን!!! እግዚአብሔር ያብዛልህ ባለሀብቻችን!!!💚💛❤
Werku endesmh werk. 💚💛❤️ jegna Egzabher yitebkh
Ende "lebinet sira new ..." Meles Zenawi
Tikikil neh lemalet new....
manew serto habtam yehonewu ye dem negade worku new sero habtam yeheonewu??
😂😂 alkerebishim wegegna kmalam amara
Qomche blo serateNGNa!?
እድሜ ይስጥህ ወንድም ገንዘብ ያለ ስው አይጠቅምም የልጅህንም እናት ልዬነት ሳትፈጥር ስለአክበርካት እግዚሐብሄር ያክብርህ🙏🏾
ስታምሩ ልዩ ናችሁ ፍቅር እናንተ ውስጥ ነግሷል
በእውነት ስታምሩ ልዩ ናችሁ ፍቅር እናንተ ውስጥ ነግሷል የኔ ጀግኖች
Wetku Aytenew is a free person, proud of u.
Wow Ato werrku makes him spacal ,He is cool Rich man and Nice man , He knows how to dance and esksa ,l like his stylesh dance..if u have many enjoy with ur people .
ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዪጵያ ውስጥ ፈታ ያለ ባለሃብት ተከሰተ ዘይገርም ሃበሻ።
በጣም ነው የምትወደው አንድ ያርጋቸው
እግዚአብሄር እድሜና ጤና አብዝቶይሥጣችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
ወርቁ እና መሲ በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ❤❤
Wow jeginitena jegenawe asechelachewu new yeteleyayachewut meleyayet benante ayamerem
Our hero 💚💛❤️ Egzabher yitebkh. Endesmh werk
በጣም እውነት ደስ ይላሉ አይገልፀውም
አሪፍ ትዝታ ነው
Real celebration with his people. I like it.
ወርቁ
እድሜና ጤና ይጥህ
እድሜ ይስጥህ ወድሜ ኮራን ባንተ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What a lovely man I never seen him that’s my first time
ወርቃችን አላህ ይጠብቅህ 💜💜💜💜💜💜
መልካም ሰውነው
ተለያዬቶ መስማማት መቻልን ያስተማሩ ጥንዶች
በምን ተለያዩ ኢትዮጵያ አማራ ናቸወ ወደ
Ewunte newu
በጣም እንጂ የኔው አለ አይደል ስሜን የሚያጠፋ ይድፋው እና
ውይይይቢመላለሱደስይልነበር
Genze ko nw ye znb kiltim
ውይ ስታምሩ ጥሩ ሰው ነው እኮ በማርያምኣይለያዩም በፍጹም
ውስጤ በጣም ነው ያዘነው የተለያዩበትን ምክንያታቸውን ባላውቅም ዘፈኑን ስሰማ የእውነት እያለቀስኩ ነው
እኔም ባይለያዩ ምርጥ ነበር ግን ኣላቅም
በጣም ያምራሉ በተለይ እሧ ወድድድድ
Yes yegondre princess sing for gojam prince!!!!!
የሚገርም ፍቅርነው
Really fiqir, sira, hulunim yesexahi kuru ethiopiawi
ውይ ተመልሠው ቢገናኙ
Worku, Ethiopian Hero !
ፈጣሪ ይባርካችሁ
This is what maturity does to human, beautiful, blessings 🙏💛💞🌿
ኑሩልን❤❤😊
መለያየታችሁን ሰምቸ ስለነበር ይህንን ሙዚቃ ማዳመጥ አቃተኝ…እናንተ ደስተኛ ብትመስሉም እኔ ግን እያለቀስኩ ተመለከትኩት እየተዋደዱ መለያየት ምን የሚሉት ፍቅር ነው፡፡እሱ ይጠብቃችሁ፡፡
እኔም እያለቀስኩነው ያየሁት
የኔወንድም እንደኔ ውሰጥህ ገብቶአል እኔ እንደውም ዘፈን አላዳምጥም ምክንያቱም ሀጥያት ሰለሆነ እሰዋን ግን ድሮ በወጣትነቴ ዘፈንዋን እወደው ነበር እና አሁን ሳያት ባለሀብቱ ደግሞ የሰዋ ባል እንደነበረ አሁን ሳቅ እንደራሴው ጉዳይ ዝም ብሎ ይቆጨኛል አንዴ ሚሰት የለውም እንዴ እንዴት ከናቱ ጋር ብቻ ቀረበእያልኩ ሰብከነከን አሁን ይህን ሳይ ደግሞ ገረመኝ እና የተለያዩበትን እሱ አምላክ ያቃል ግን የሰው መለኪያው አሁን ኖሮት ሰው ሰላጀበው አይደለም በችግሩ ግዜ የአለፈበትን እሱ ነው የሚያቀው ::
@@rahelkassa5077 tasero selnber new yetlyayut agebi yalat esu new
እሺ ሰለመለሰክልኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር አብሮ እንዲያጣምራቸው እጸልያለሁ እስዋ አግብታለች እንዴ ታዲያ እሱሰ ሁለቱም ካላገቡ አብረው እንዲኖሩ እግዚአብሄር ጣልቃ እንዲገባ ወደእግዚአብሄር እንጩህ ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም ካገባች ግን አሁን እንዲህ መሆን የለባትም ምክንያቱም አሁነ ለአገባችው ባል እንጂ ከሱጋ እራሱ እንዲህ መዝለል መጨፈር አይገባትም ምክንያቱም እግዚአብሄር ያለአንድ ምክንያት ይሄን አያረግም እኔ ሲጀመር ሰውየውን አላቀውም ግን ባለሀብት ተብሎ ከናቱጋ ሆኖ ሲያሰመርቅ ነው ያየሁት በቴሌቪዥን አንዳንዴ በዮትዮብ የአማራ ባለሀብት ሲሉ እሰማለሁ እና ግን ልብ ብዬም አላዳምጥም የፍብሪካው ምረቃና እሰዋ ሰትዘፍን አይቼ ደግሞ የዘፈንኩት ለባለሀብቱ ነው ሰትል ሰምቼ ነው ሰለዚህ ሰለነገርከኝ አመሰግንሃለሁ ::
@@rahelkassa5077 tekekel
ስታምሩ በማርያም ታረቁ
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ
Yegna melkam wendmachn fetari ybarkew
እምባዬ ቀደመኝ አይይይይ. ከክፉ ይጠብቃችሁ
የወከደማ ሰው እንደት ይለያያል።
ኑርልን💚💛❤️
ትችላላችሁ ደግሞ ሁለታችሁም እወዳችኋለሁ በተለይ መሰሉን
አረ በሞቴ ተረቁ ደስተቹን ማያት ነፊቆኛል ሁሌ ሀዛን ለይ ነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
ያምራል
አራሽ፣ ተኳሽ፣ደናሽ፣........ኁሉንም የሚችል የታደለ ለህዪወት ለገንዘብ ለፍቅር የማይሰስት ለጋስ
ሰላም አቶ ወርቁ አይተነው በሀገር ውስጥ በሰፊው ልማት እና ምርት ላይ ተሰማርተው ለሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ከፍ ያለ ምስጋና እና አክብሮቴን እገልጽልዎለታለው ፡፡ በኢትዮጵያ ስራዎችን ሰርቶ ስኬታማ መሆን ብዙ ትእግስት ጥረትና እልህ ያስፈልጋል እርስዎም ለዚህ ትልቅ ምሳሌ ከሚሆኑ ባለሃብቶች መካከል እርስዎ ኖት ፤፤ ለዚህም ክብርና ምስጋና ይገባዎታል ሰላም ጤና እግዚያብሄር በብዙ ይርዳዎት ብዬ እመኝሎታለሁ ፡፡
ወርቅሻዬ የአለምዬ ሸጋ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ጀግና እመብርሃን ትጠብቅልኝ ውዱ በጣም ታምራላችሁ !!!😍😍😍❤❤❤❤😍😍😍💚💛❤
ኧህህ አንድ በሆኑ ወረቅየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
She love him ❤️
እኔም ደስ አለኝ
በረታ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ
Beautiful 😍
Wowww inkun tarqachu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ለሰዉ የጸስታ ምክንያት መሆን እንዴት ያስደስታል!!!🥰🥰🥰
መሰሉ በጣም ወፈራሺ ብትቀንሺ ጥሩ ነበር
እስር ቤት ገብቶ ነበር እና እኔን አትጠብቂ እድሜሽ ይሄዳል ሌላ አግቢ ሲላት ነው አገባች የሚባል ወሬ ሰምቻለሁ እርግጠኛ አይደለሁም ግን እኔ እሷን ብሆን አላገባም እጠብቀዋለሁ
በጣም፡ደስ፡ይላል፡ለሜወድት፡ማስታወሻ፡መተው፡👍👍👍👍👍👍
Betam mebarke newe egzihaber behabetm berkkote kewegenu Ena kehezbu gar endhe behagru lege medest
So inspiring!
ስታምሩሁ
Bexam tamiralachu. Batileyayu das yilegni nbr....
የኔማር💗💗💗💗💗💗💗💞💞💞💞
እኔስ ከበፊትም እወድሻለሁ ❤❤❤
የዲሀአባትወርቅየ
አማራ መሆን አኮራህኝ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አገራችንን ስላም ያድርግልን
ምን አለበት ብሄር ሳትጠራ ኮሜንት ብታረግ
Yena maroche betame new yemamerute demome sasazenu begata 💓💓😭😭❤❤
ጤናችሁ ኣይጓደል🙏
ፍቅሯ የሚታይ ነው
ስታምሩ
እምወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔግን ፈጣሪ መልሦ አድ ያርጋቸው
4ኛ ክፍሉ?
loved it...I
ልጅ የለው አይራራቅም
Yemr sewyew betam des ylal betam new yemwedew gn gura and tlacaha atabzu eshi guys aynefam
እንዳው ይቅር ቡሉኝ እንጂ ዘመዶቼ እንዲህ ብር መበተን እኮ እንደ ውርደት ነው የሚቆጠርው እውነትም መሆን ያለበት ነው እንደ ውርደት መቆጠሩ አሁን እንደ ስልጣኔ ተቆጠረ ወይ? እንደ ምርቃት ሊሰጥ ይችላል እንጂ እንዲህ እንደሴት አዳሪነት በእሷ ላይ መበተን ጥሩ አይደለም። ግን ይቅር በሉኝ ዘመዶቼ..... እንዳው ግን እናንተ ማለቴ መሰሉና ባለሃብቱ ከስሜታዊነት የተለየ የእውነት የምትዋደዱ ከሆነ ታረቁ እስኪ
ዝብዛብ ነሽ ህፃን
ESMAMALEW U RIGHT
ካለ ይበተን፣ ምን ችግር አለው? እሚበተነው እኮ ሌለው ነው።
መሠሉ ሲታሰር ነው ሌላ የጠበሰችው??
He made my day
10000...amet nurln yegna jegna,yeamaraw kurat
እእእእእእእእእ ለናተ እኔ አለቅሳለው ይኤን ሙዚቃ ሳይ
Werku yarada lji maryamin sewedow
ደግነቱ ፈቱ ይናገራል
Yemejemerawu bemistuu yetezefeneletii
ውብድምፅ
ጌቶቹ ከዚህ በፊት በዚህ ስራ ሙከራ ያለህ ትመስላለህ ለሁሉም አድሜና ከጤና ጋር