Tarekegn Ashebere ታረቀኝ አሸብር-ፋኖነት ያባት ነው- New Ethiopian Music 2024(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 367

  • @mohammdabdu1777
    @mohammdabdu1777 21 день назад +7

    አቦ ስትግዜ ሰማሁት የማይጠገብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 25 дней назад +11

    በጣም ድንቅ ድንቅ ዋው አባቴ ብርታ ፋኖ ሁሌም ጂግናነው ❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 27 дней назад +46

    ከአሻራ ሚዲያ ነው የመጣሁት ምርጥ ወቅቱን የዋጀ ስሜት የሚያጀግን ሽለላ ፉከራ ክሊብ💚💛❤💪💪💪💪💪💪ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 25 дней назад +5

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AbyuAyew
      @AbyuAyew 24 дня назад +1

      ታረቀኝ እዴትነህ የድሮው አለቃህነኝ የህዋቱ ውግያ መድፈኛው አበሳው በርታ

    • @BeleteGuresa
      @BeleteGuresa 16 дней назад

      ጀግና

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 27 дней назад +10

    እናመሰግናለን 🙏በርታ የኔ ጀግና💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 2 дня назад +1

    Abaye Berta anbesa fano💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @TesfaMlaku
    @TesfaMlaku 27 дней назад +3

    ዋው በጣም ገራሜ ስራነው የጀግና ዘር ጀግና ከባዶክር ሜዲያ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪👍👍👍

  • @Mese-un1kt
    @Mese-un1kt 21 день назад +5

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደሞቸ ማንነዉ እንደኔ ዉስጡን የነዘረዉ😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉

  • @enatashagr
    @enatashagr 13 дней назад +5

    እዉነት ያሸንፋል ድል ለተገፋዉ አማራየ ድል ለፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @haimanottube
    @haimanottube 27 дней назад +2

    ጀግና ናልኝ ፋኖ ናልኝ 👌💪💪Wowww በጣም ቆንጆ ስራ ነው ክበሩልን ወንድሞቻችን 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w 21 день назад +4

    ፈረሰኛው፤ቅዱስጊዬርጊስ፤ተፊትይቅዴምላችሁ፤አይዞንአማራ፤ድሉየፋኖንው፤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshibiraraYeshiwork
    @YeshibiraraYeshiwork 5 дней назад +2

    አማራነት❤ወኔው❤ቀስቃሽ❤ነው❤አማራነት❤ሲመነጠር😢😢😢

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 День назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ እውነት ያሸንፋል 😍😍😍😍

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 24 дня назад +7

    ድል ለ ጀግናዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪 🎉🎉🎉

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 23 дня назад +4

    ወንድሜ አንደኛ በርታ ድል ለህዝባች ድል ለፋኖ❤❤❤💪💪💪🙏🙏🙏🥰🥰🥰👍👍

  • @ሰውንእንዴአመሉ
    @ሰውንእንዴአመሉ День назад

    አቦወዳልኝሞትላይቀር
    ማንቋረር
    ክብርከማስዴፈርማ
    ፋኖመሆንወንድነትነው

  • @MesfinTadele
    @MesfinTadele 15 дней назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ
    በርታ ሚገርም ስጦታ አለ
    እባክህን በሌላ ቀረርቶህ እንጠብቅሃለን
    ድል ፍትህን ለጣው ለተከበረው የአማራ ህዝብ እና ለተከበረው ለጀግናው ፋኗችን !!!!!
    ውድድድድድድድድድድ
    ጀግናው ታረቀኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @samira9231
    @samira9231 26 дней назад +5

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉እናመሰግናለን ወንድማችን ዋውውውውው❤❤

  • @girmawdejen
    @girmawdejen 9 дней назад +1

    እዉነት ያሸንፋል ድል ለተገፋዉ አማራየ ድል ለፋኖ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 24 дня назад +4

    አብሽርአማራየ💪💪💪💪💪

  • @سعيىة
    @سعيىة 7 дней назад +1

    ዘራፍየአማራጀግናፋኖድልለማራበእውነትትትትት❤❤❤❤❤

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 26 дней назад +8

    የታች ቆላ በሬ ላይ ደጋን አያርስም
    የላይ ደጋም በሬ ታች ቆላን አያርሥም
    አናቱን ካልነኩት ምንጭ አይደፈርስም
    ከጎንደር 👉ከጎጃም ዘር ኑሮኝ በአያቴ፣
    ከወሎ👉 ከሸዋ ዘር ኑሮኝ በአክስቴ፣
    ወልቃይት👉 ከራያ ዘር ኑሮኝ በአጎቴ፣
    አልፈራም ማንንም ሞቴ ናት ኩራቴ
    አላወራም እንጅ ምላሱን ፈርቼ፣
    በጣም ብዙ ናቸው የእኔስ ወገኖቸ
    አንዲነት ብርታት ነው
    አንዲነት ጉልበት ነው ተው የኔ ጀግና አንዲ ሁንና አንጀቴን አሺረው❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 18 дней назад +2

    ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Temu-j6i
      @Temu-j6i 17 дней назад

      ድልለጀግናውየአማራልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MazgabuBauket
    @MazgabuBauket 19 дней назад +1

    ይደገምልን ይህ ድምፅ በርታልኝ አማራ እኮ ቅኔ ነው የቅኔም ቅኔ🎉❤❤❤

  • @Salamon-zl9wh
    @Salamon-zl9wh 10 дней назад +1

    ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ኖኖኖኖኖኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekaWase
    @MekaWase 7 дней назад +1

    ወንድእናትየወለደች❤❤❤❤❤❤❤❤አላህይጠብቃችሁ

  • @MulusewAyalneh-s6c
    @MulusewAyalneh-s6c 20 дней назад +2

    ምርጥ ነው በርታ እግዚአብሔር ያበርታቸው

  • @AliImam-d4w
    @AliImam-d4w 12 дней назад +1

    አዋ። ጀግናነዉ። ፋኖ። ያሸንፋል👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💚💛❤️

  • @muluChabse
    @muluChabse 13 дней назад +1

    ፈጣሪ ከፊታቹህ ይቅደም ከሗላቹህም ይከተላቹህ የእኛ ጀግኖች እንወዳቹሀለን በርቱልን❤❤❤❤❤❤

  • @ZemeneBabey
    @ZemeneBabey 27 дней назад +3

    ዋውውውውውውው ብቻ ነው ነገሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @Amharawit0
    @Amharawit0 24 дня назад +2

    ጀግናዉ ምርጥ ስራ ነዉ🥰 ኩራታችን ነክ በርታልን🇨🇬🔥🔥💪💪💪

  • @ግሩምዘቃል
    @ግሩምዘቃል 21 день назад +4

    ትለያላቹህ ምርጥ ስራ ነው በጣም ከወደድኩት ከፋኖ ዘፈን አንዱ ይሄ ነው
    በሞገሴ ቴሌግራም ያስተዋውቅልህ

  • @saraalsara-d4w
    @saraalsara-d4w 10 дней назад +1

    እውነት ያሸንፋል ❤❤❤❤ 💪💪🐅🐅🐅ፋኖ ያሸንፋል

  • @ShShu-h8o
    @ShShu-h8o 24 дня назад +2

    አይዞን ጀግኖች እናሸንፋለን💪💪💪💪💪

  • @AhmedMohamad-b3p
    @AhmedMohamad-b3p 6 дней назад +1

    ✊✊✊💪💪💪💪ድል ለፋኖ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 19 дней назад +1

    ድል ለተገፋው ህዝብ ይሁንልን💚💛❤💪💪💪

  • @WubalemWale
    @WubalemWale 24 дня назад +2

    እግዚአብሔር የጠብቃቹ የምሳላቹህ ውገኖቸ ❤❤❤

  • @HawaHawa-q7t
    @HawaHawa-q7t 21 день назад +2

    አንድ አማራ ፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BishawMengste
    @BishawMengste 17 дней назад +3

    አማራነት ኩራት በታረቀኝ አሸብር ቀረርቶ ኩራት ተሰምቶኛል
    ፋፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖኖኖኖ
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Emebet-kr3nl
    @Emebet-kr3nl 27 дней назад +2

    😮😮😮waw Berta jegenay♥√

  • @AmareEnedeshaw
    @AmareEnedeshaw 11 дней назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ።ይመቻቹህ።በእሳት እንደወርቅ የተፈተነው ባለአደራው❤❤❤❤ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @almasa6055
    @almasa6055 25 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድልለጀግናውፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 6 дней назад +1

    ድል ድል ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @simachewa3207
    @simachewa3207 24 дня назад +4

    በጣም ጥሩ ታሪክ የሚሆን ስራ ነው።

  • @BirukYeneayehu
    @BirukYeneayehu 22 дня назад +4

    በረታ ወንድሜ

  • @Etsub-ff6de
    @Etsub-ff6de 21 день назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤ አማራዬ

  • @RardRsed
    @RardRsed 24 дня назад +2

    በርቱልንጀግኖቻችን🎉🎉🎉🎉

  • @EthioYoutube14
    @EthioYoutube14 23 дня назад +2

    ፋኖ ናልኝ 🤗 ጀግናው ናልኝ🤗 💚💛❤️💪

  • @EeEe-mi8tbebrhim
    @EeEe-mi8tbebrhim 26 дней назад +2

    ጀግናች አንድ አማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🐅🐅

  • @nuraDin-b8p
    @nuraDin-b8p 25 дней назад +3

    ኮጊር ፋኖ ጃጊኖቹ❤❤❤❤❤❤❤
    እን ዎዳሌን

  • @eliasdebasu4035
    @eliasdebasu4035 27 дней назад +12

    ፋኖነት ፣ ነፃነት ፣ ፍትሕ ፣ እውነት ፣ ሐቀኝነት ፣ በግብረ ገብና በሰብአዊነት አገልጋይነት ፣ እውነተኛ ዲሞክራሲ አንጋሽነት ነው!!! የዐማራ ሕዝብ ዛሬ ላይ ጠመንጃዉን ነክሶ ከመነሣቱ በፊት በርካታ የዐማራ ተወላጆት በዐማራ ሕዝብ ላይ የታወጀዉ የሞት አዋጅ በጊዜ ካልቆመ ሃገር የሚያጠፋ ቂም ይዞ ይመጣል ብለን አስጠንቅቀናል ፣ ተማጽነናል ፣ ለምነናል። ሆኖም ድምፃችን በማንም ዘንድ ሞገሥ አልነበረዉም ይልቁንም «አልቃሾች» ተብለን ነበር። ዛሬ በአልቃሻነት የተፈረጀዉ የዐማራ ሕዝብ የሰብአዊ ክብር ትግል የትላንት አስለቃሾቹን እያስለቀሰ ይገኛል፡፡ ዛሬም ሠላም ይመጣ ዘንድ ለማኝ በዝቷል ፣ አልቃሹ ተበራክቷል ፣ ሐሰተኛውና ጭንብል ለባሹ አወናባጁ ፣ የሃይማኖት ካባ ለባሽና ጌታ ተናግሮኛል ባዩ በእንኩሌተር ተፈልፍሏል ፤ የዐማራ ሕዝብ ትግል ከአልቃሽነት ወደ አስለቃሽነት ተሸጋግሯልና። "ላታመልጭኝ አታሯሩጭኝ" እንደሚል ዐማራ የተለያዩ የሐሰት አጀንዳዎችን እየደረቱ ያለቀለትን ትግል ለመቀልበስ መሯሯጡ አክትሟል።
    ማራ አንገቱ አንድ ነው ፤ መገደል ይብቃን ፥ ነፃነታችንን በክንዳችን ፤ ፋኖ ለነፃነት ፣ ለፍትሕ ፣ ለእውነት ፣ ለግፉዓን ፣ ለዲሞክራሲ ፤ ሕዝባዊ እምቢተኝነት ፥ እውነትና ሕዝብ ያሸንፋል!!!
    ኤልያስ ደባሱ መኮነን

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 25 дней назад +3

    ድልልልልልልል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖ🕊🕊🕊💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤በርቱ እንበርታ ወገኖቸ 👏👏

  • @سمرا-ط7و
    @سمرا-ط7و 14 дней назад +1

    ድል ለተገፋው የአማራህዝብ ኢትዮጲየ ሠለምሸ ናፍቆናል አዝነሽ ተክዘሻል🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪

  • @MulugetaAlemu-y2z
    @MulugetaAlemu-y2z 27 дней назад +2

    Waw betam arif sira new yidegem berita

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 21 день назад +2

    እውነት ጀግኖቻችን ለካ የአማራ እናት ወንድ ወንድ ልጅ ወልዳለች❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇮🇱🇪🇷🇪🇷🇮🇱🇮🇱🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @b.6015
    @b.6015 18 дней назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 አየ ወገኔ ምን ለሁንህ እህህህህህህህህህህ

  • @Sohai-ፀሐይ
    @Sohai-ፀሐይ 24 дня назад +2

    በጣም ድንቅ ድንቅ ጀግናው አማራዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 25 дней назад +3

    ዋዉ❤❤❤❤

  • @selamAragie
    @selamAragie 26 дней назад +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤ እናሸንፋለን❤❤❤❤

  • @norahunandargiezewdie7993
    @norahunandargiezewdie7993 24 дня назад +2

    May Allah Be with you 24/7...Heroes...THE AMHARA...FANO Long live!!!!

  • @sarawalieyesgat5602
    @sarawalieyesgat5602 20 дней назад +2

    ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊታችሁ ቀዽም ድል ለፋኖ አማራ❤❤❤

  • @dhfchfhf2535
    @dhfchfhf2535 26 дней назад +2

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤

  • @habtamukindu8908
    @habtamukindu8908 15 дней назад +1

    ወረረኝ ማሪያምን ኡፍፍፍፍ❤

  • @SamoyelWeret
    @SamoyelWeret 24 дня назад +2

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 25 дней назад +6

    ኪነት ለትግሉ ወሣኝ ነው እንዲህ ነው ትግል በሁሉም አቅጣጫ ነው እንበርታ አማራ ላያሸንፍ ትግል አልጀመረም💪

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 27 дней назад +5

    አንድ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪

  • @ApeApe-pz2fh
    @ApeApe-pz2fh 21 день назад +2

    ❤ድል❤ላማራ ❤ፍኖ🎉🎉❤❤❤❤

  • @GenetMelese-b6l
    @GenetMelese-b6l 3 дня назад

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤

  • @ትግስትአዘዘ
    @ትግስትአዘዘ 25 дней назад +3

    ድልለፋኖ💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪

  • @Ayu_Amhara
    @Ayu_Amhara 27 дней назад +2

    በርታ ምርጥ ስራ❤

  • @سميرةسميرة-خ5و4و
    @سميرةسميرة-خ5و4و 13 дней назад +1

    ድልፍኖ❤❤❤❤🎉🎉

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 21 день назад +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢ድል ለአማራ ፋኖ❤❤

  • @AyenewMelese-o3y
    @AyenewMelese-o3y 25 дней назад +2

    ምርጥ ስራ ነው ቀጥልበት ድል ለአማራ ፍኖ

  • @ewketabyu2569
    @ewketabyu2569 13 дней назад +1

    ጀግና በርታ!!
    እንዴት ልብ ያሸፍታል ከአማራ ለተፈጠረ!!

  • @AemiroMelese
    @AemiroMelese 8 дней назад

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AleZegeye
    @AleZegeye 12 дней назад

    ኦፉ ጀግናው ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AwokeDemelash-c1o
    @AwokeDemelash-c1o 15 дней назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ
    ድል ለተገፋው ለአማራ ሕዝብ!!!!!!!!!!

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 17 дней назад +5

    ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ ሰላም ናፍቆናል ፈጣሪ ይርዳችሁና ህዝባችን እፍይ የሚልበት ግዜ ቶሎ ይምጣልን

  • @MatiwosManido
    @MatiwosManido 24 дня назад +2

    እዉነትነዉጀግኖች ድል ለፋኖ

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 25 дней назад +3

    ድልለፍኖኖኖኖ💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 25 дней назад +1

    ወገን፣አንደሸ፣እናሰገባችዉ፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamuelJoni-th5xe
    @SamuelJoni-th5xe 24 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤አይዞህ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 27 дней назад +1

    ጀግናችን በርታ❤❤❤❤❤

  • @SahraAlodaibe
    @SahraAlodaibe 26 дней назад +7

    ድል ለፋኖ❤❤❤
    ፋኖ ያሸንፋል
    አማራም ነፃ ይወጣል ኢንሻአላህ

  • @AwokediresGelew
    @AwokediresGelew 20 дней назад +2

    ❤ምርጥ የአማራ ልጇች በርቱ ሁሌም አንድ አማራ

  • @MajetewN
    @MajetewN 24 дня назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖነት አሸናፈነት

  • @yerasew1
    @yerasew1 25 дней назад +3

    💪 ለአማራ ፋኖ

  • @መንገሽነኝ
    @መንገሽነኝ 18 дней назад +1

    ድል ለተገፋው አማራ❤

  • @BiniyamMehari-t3x
    @BiniyamMehari-t3x 21 день назад +1

    ፋኖ ፋኖ ይችላል ጀግናየ ❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @norahunandargiezewdie7993
    @norahunandargiezewdie7993 24 дня назад +2

    ድል ለ ጀግናዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤ Fano is the only solution with Allah!!!!

  • @SebreabWelde
    @SebreabWelde 8 дней назад +1

    ሁሌም የአማራ ፋኖ ውስጤ ነው አይዟችሁ 4ኪሎ የናተ ናት

  • @ephremshambel
    @ephremshambel 24 дня назад +2

    FANO is Supper Hero and Freedom fighter for AMHARA and Ethiopia!!!!

  • @MohammedAli-xl3ms
    @MohammedAli-xl3ms 25 дней назад +1

    ወረረኝ እዲያበላ ጀግናው ፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigzawMulugeta-u5f
    @TigzawMulugeta-u5f 13 дней назад

    ድል ለእናንተ ይሁን የኔ አባት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @GojamMeriland
    @GojamMeriland 14 дней назад

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪 እናሽንፋለን እውነት ነው

  • @enatashagr
    @enatashagr 13 дней назад

    አማራነት ብቻመሆን ያኮራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SanjawAmharaw
    @SanjawAmharaw 26 дней назад +3

    ትለያለህ እሄነው አማራነት በሚዲያ የሚደረገው ተፅእኖ ፈጣሪነት በእናንተው ሀይል ነው ቀጥልበት እጅግ ድንቅ ስራ ነው፩አማራ

  • @AyenalmAsemu-Ytub
    @AyenalmAsemu-Ytub 15 дней назад

    💚💚💛💛❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪 ፋኖኖኖኖ የአማራ ኩራት 🙏

  • @BeletuBeletu-l7y
    @BeletuBeletu-l7y 18 дней назад

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 18 дней назад +3

    ስቱን አጣን በዚህ በድግም በመጣ መግስት ስት ሙህር ስንት ጀግና ስንት ባለሀብት አረ ስቱ አየ አማራው የዋሁ ሠው በልቶ ይጠግብ የማይመሥለው ይከ አይገባውም ነበር😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔

  • @norahunandargiezewdie7993
    @norahunandargiezewdie7993 24 дня назад +2

    ፋኖነት ፣ ነፃነት ፣ ፍትሕ ፣ እውነት ፣ ሐቀኝነት ፣ በግብረ ገብና በሰብአዊነት አገልጋይነት ፣ እውነተኛ ዲሞክራሲ አንጋሽነት ነው!!! የዐማራ ሕዝብ ዛሬ ላይ ጠመንጃዉን ነክሶ ከመነሣቱ በፊት በርካታ የዐማራ ተወላጆት በዐማራ ሕዝብ ላይ የታወጀዉ የሞት አዋጅ በጊዜ ካልቆመ ሃገር የሚያጠፋ ቂም ይዞ ይመጣል ብለን አስጠንቅቀናል ፣ ተማጽነናል ፣ ለምነናል።