አልሸባብ ወደ ኢትዮጵያ እንዴት ሊገባ ቻለ? አርትስ ምልከታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

Комментарии • 25

  • @aproudethiopian.
    @aproudethiopian. 2 года назад +4

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😭🇪🇹🌻

  • @uuuu3528
    @uuuu3528 Год назад

    ኢንሻ አሏህ ባንድራቸው በኢትዮፂያ ይሰቀላል ህልማችንን ከፍ ያለው አሏህ እውን ያድርግልን ወንድሞቻችንንም አሏህ ያግዛቸዋል የኛ ጀግናች አተ መተታም እንዳንተ በወሬብቻ እነሱን ማጥፋት ሲያምርህ ይቀራል ቢጠፉኳ አሏህ ከነሱ የሚበልጡ የሆኑ አድስ ሙጃሂዶችን ሊያስነሳየሚችል ጌታ ነው እነሱ ቢሞቱ ጀነት ከፍያለን ደረጃ ቃል ተገብቶላቸው ነው እኛንም የምንቀላቀላቸው ያድርገን ኢንሻ አሏህ

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 6 месяцев назад

    ደርሰዋል። ነበሩ!!✌️

  • @por3350
    @por3350 2 года назад +1

    እናንተ ኩፋሮች እወቁ ሙጃሂዶች አደየ ገብተዋል እኛም እንቀላቀላቸዋለን ኢንሻአላህ

    • @uuuu3528
      @uuuu3528 Год назад

      ኢንሻ አላህ

  • @genettube277
    @genettube277 2 года назад +3

    ክክክ እረ አታሥቁን አልሸባቦ የተባለው ኢትዮጵያዊ ወያኔና ኦነግ ናቸው

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 6 месяцев назад

      አለን ሙጃሂዶች!!💪 ዛሬስ ማመን አልጀመርክም??✌️

  • @getachewsolomon7091
    @getachewsolomon7091 2 года назад

    በአካባቢው ቋሚ ጠንካራና በደንብ የተደራጀ ሰራዊት ማሰማራት ያስፈልጋል። ምናልባትም ሲቪል አልብሶ ወደሃገር አስርጎም ሊሆን ይችላልና ከውስጥም ምልመላ ሊያደርግም ይችላልና የሠለጠነ ከጦሩ ጋር ተቀናጅቶ የሚሠራ የደህንነት ቡድንም ማሰማራት ያስፈልጋልና ይታሰብበት።

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 6 месяцев назад

      ሙጃሂድን ማጥፋት አይቻልም። ጀነት ቃል የተገባለት ሰው ሞቶ ያልቃል??✌️

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff 2 года назад +1

    የኢትዮጵያ አምላክ ሀገራችን ሳትደፈር ሳትሸበር አቆይቷታል ፈጣሪ ይመስገን የአልሻብን ሀይሎችን ያስታጠቃቸው ጁንታ እና ኦነግም ብሆን አይሳካላቸውም ጠላቶቻችን በአይናቸው እያዩ ኢትዮጵያችን በሰላም ትኖራለች ፈጣሪ ኢትዮያንና ህዝቦቿ ይጠብቃታል።

  • @user-bg2hh3wz2s
    @user-bg2hh3wz2s 2 года назад +1

    ምክንያቱም ጠንካራ መንግስት የለንም

  • @SemuMark93
    @SemuMark93 2 года назад

    "ከ15 አመት በፊት የተመሰረተው?"
    አሜሪካ ደርግን ለመጣል በCIA በኩል ካቋቋመችው ድርጅቶች አንዱ ነው።

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 2 года назад

    እኔጃ🙄🙄🙄🙄🤔ግን በእግሩ ( መታንክ)ይመሰለኛል 😎

  • @por3350
    @por3350 2 года назад

    እንኳንም ድንበር ጥሰዉ ገቡ

  • @askualh2360
    @askualh2360 2 года назад

    Agerachini asalifachihu litisetu newu enate chigigni tikelu yasazinal

  • @GuDt-us4rr
    @GuDt-us4rr 3 месяца назад

    እናንተ ካፊሮች ኢትዮጲያዊ ሁኖ የአልሸባብ አባል የለም አይ ካላችሁ ሶማሊያና አፋር በሰላም አሳልፈን እዛው ሠሜን እንልክላችሁአለን ከጎኑም ሁነን እንወጋችሁአለን ያልሆነ ነገር አታውሩ

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ

    አደራ ሃገሬን አምላኬ🙏🙏🙏

  • @غنجالعجمي
    @غنجالعجمي 2 года назад

    ኦሮሚያ ሙሰሊሞችን እያረደች ሰለሆነ አልሸባባ ያሰፈልጋል መንግስት ህግን አላስከበረም

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 2 года назад

    አትዋሹ ለምን ትዋሻላቹ አልሸባብ የገባው በሙስጠፌ እርዳታ ነው አንደኛውን ቡድን መርቶ የገባው የሙስጠፌ የቅርብ ዘመድ ነው ሙስጠፌ ከኩአታር ደንነቶች ጋር የሚሰራ አልሸባብን ወደ ኦሮምያ ለማሻገር እቅድ እንዳለው አውቀናል ህዝብ አትዋሹ