የአፍሪካ ቀንድ የግጭት ቀጣና ሆነ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 44

  • @firewyilma2096
    @firewyilma2096 18 дней назад +4

    የባህር ውሃ ከከለከሉ የወንዝ ውሀ መከልከል አማራጭ ይመስለኛል ።

  • @dani133boy
    @dani133boy 19 дней назад +2

    ጥሩ ትንታኔ ፋናና ዋልታ የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንደ ጭቃ ከሚያቦኩ ያንተን ትንታኔ እደ ተማሪ ቢያዳምጡ ኖሮ የት በደረሱ

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 19 дней назад +2

    #ወሳህለን_የሳሎ_ቤተኞች❤🎉❤🎉❤

  • @ma9546
    @ma9546 19 дней назад

    thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤

    • @SalonTube
      @SalonTube  19 дней назад

      Thanks for watching!

  • @AyellegneKassie
    @AyellegneKassie 19 дней назад +3

    ተንጫጫ ተገለባበጠ ጮኸ ፎከረ
    ይዘገያል እንጅ ወደቡ በእጃችን ያለጥርጥር እንረከበዋለን በቃ
    አለቀ ደቀቀ የስኳር ጠጅ!!!!

  • @AmirAmirKadir-r5i
    @AmirAmirKadir-r5i 19 дней назад

    Welcome salon tube ❤❤❤❤

  • @tofikeahemed2750
    @tofikeahemed2750 18 дней назад

    ሶማሊያ አሁንም በሰፊዉ መታወቅ ነዉ የፈለገቺዉ

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 19 дней назад +3

    ይኼ ሰውዬ ወደ ስልጣን ሲመጣ የዋህ ቅንና እውነተኛ መስሎ ተገለጠ እንደ በግ- ቆይቶም እውነተኛ በግ ሆኖ ሳይሆን -የበግን ለምድ ለብሶ የመጣ -የቤት ቀጋው -የውጭ አልጋ ሆኖ ቀረበ ። ለጊዜዉ የፖለቲካ ትርፍ ያገኘ ቢመስልም ዘለቄታዊነት የሌለው የፖለቲካ ቁማር እንጂ- ኢትዮጵያ ብዙ ጠላቶች ያላት አገር ብትሆንም - እግዚአብሔር እንደ ልባችን ክፋትና አስመሳይነት አቀራረባችን -እርምጃችን ዘለቄታዊ መፍትሔዎችና በግልና በአገር አቀፍ ደረጃ የተሳካ -ፍሬያማ ውጤቶች አልኖረንም ፨ ለ45ዓመታት ያለፈውን ባለስልጣናት መንግስት እየከሰስን እነሱንም ተወቃሾች በማድረግ እየፈረጅን አኛ ግን ካለፉት ገዦች የከፋን የታሪክ አተላዎች የሆንን ማውራት እንጂ ስኬትን ያላመጣን -ዜጎቻችን በልማት አላሳደግንም ያደገች ና የተሳካ የኢኮኖሚ ልማት ያላት አገርም አላመጣንም። ስለዚህ -ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላል የእግዘብሔር ቃል። አሁን ያለው ችግር የጦርነት-የጥላቻ አንዱ ሌላውን መግደል -ሌብኘት ጥላቻና ሀሜት በመንግስት ደረጃ በሚዲያዎች የሚደረገው ዘመቻ እኛኑ አገረራችንን ታላቅ ዋጋ ያስከፍለናልና፨😁🤓😛😜🤕🤕🤧👹💀👽👹

    • @lulaabraham3686
      @lulaabraham3686 18 дней назад

      egziabher endaant miyasebu bibezu ethiopiya aet teders naber👌👍🙏

  • @miliyon938
    @miliyon938 19 дней назад

    ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 19 дней назад

    የዛሬዉ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ።ጋሽ አሻግሬ ከእዉቅና ሸመታ ዉጪ ሌላ አይደለም።ጋሽ አሻግሬ?😂

  • @kedirali8052
    @kedirali8052 19 дней назад +1

    ፖለቲካን በትንሹ እንኳን የማይረዳ ፣እንደ ልጅ ሁሉን ነገር ካልያዝኩ እየሚል ፣እንደ ልክፍተኛ ውሻ ሁሉን ካልነከሰኩ ሲል አንድም ውል ያለው የረባ ነገር ሳይሰራ ሰባት ከመታትን ያሣለፈ ደካማ ሰው ነው

  • @ZahroCalixade
    @ZahroCalixade 18 дней назад

    አልሐምዱ ሊላህ እንኳንም የኦሮሞ ወታደር ከሱማሊያ ይዉጡ ተባሉ🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @ahemdineosman7386
    @ahemdineosman7386 19 дней назад +1

    Aye salon tube Somalian mamoges jemerachu demo

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 19 дней назад +1

    ይሄ ሞት የጠላው ሽማግሌ ያኔ በባድሜ ጦርነት ጊዜ ታላቅ ወንድሜን የገደለብኝን ቂም እልረሳሁለትን ምን አለ ጦርነት ታውጆ አሁን ሄጄ ቂሜን ብበቀል ምነኛ ደስ ባለኝ ያኔ እኛም ኤርትሪያዊያንም ነፃ እንወጣለን ስለዚህ የዚህ ሁሉ ተንኮልና ሸር ጠንሳሹ ኢሳያስ ነው ዳይ እናውርደው ::

    • @fkreestif2502
      @fkreestif2502 18 дней назад

      😂😂😂 ኣይዞህ ሂድ በሰማይ ወንድምህን ታገኝዋለ፡ለሞት ጥድፍያ።

    • @fitsumberhe
      @fitsumberhe 18 дней назад

      @pokemon ክክክክክ እንዃንም እንዳንተ ፋሳም ስንትና ስንት ሲፎክሩ ሲንጫጩ ወደ ኣንበሳ መሬት የገባ ኣይመለስም የኣፈራችን መዳበርያ ሁኖ ይቀራል ፡ በተለይ በኣሁን ዘመን ኤርትራ በእጅዋ ያለ ጅምላ ጨራሽ መሳርያ ይቅር ድሮም ቂጥህን ስትገረፍ ነዉ ኣይለምደኚም ያልከዉ ፡ ለዛም ይመስለኛል በግድም ብወድም ኣሰብ እንወስዳለን እያለ የሳምንት ጩሁት ጀነራሎቹ ኣንተ ሰዉየ ይቅርብህ እንደ ትግራይ ሳትሆን እጅህን ስብስብ ወይም ለብቻህ ተወጣበት ሲሉት ወደ ደካማ ሶማልያ ወረረች ፡ እና ኣንተም ብትመጣ መዳበርያ እንዳይበዛን እንጂ 75% ግዛቱ ያጣ የኣዲስ ኣበባ ከንቲባ ኣንጨነቅም ፡ኣሁን ላለዉ ሰራዊት ስማችን ሲሰማ የሚሸሽ ክክክክክክክ የዝንብ ሰራዊት ይቅርብህ ኣህያና የኣህያ ዘር ፡

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 18 дней назад

    እልል ነው የምለው ኢሳይያስ አፈወርቂ ጀግና።

  • @roblas266
    @roblas266 19 дней назад +1

    Before 4 day you was posted that Eritrea has start to cry now why now u change your tune before you ran to post things first make sure and if u are looking forward to be honesty media take time be sure there is nothing change with Eritrea and somail relationships

  • @ZahroCalixade
    @ZahroCalixade 18 дней назад

    የኦሮሞ ወታደር ሰላማዊ ሰዎችን እየገደሉ እንዲሁም ለአልሸባብ እና ለወሮበላ እያስታጠቁ ድምበር እተሻገሩ ዘረፋ እያካሄዱ ነዉ ባህሩም ቢሆን የኦሮሞ አይደለም ድርቅ የሌባ አይነደረቅ🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 17 дней назад

    Ethiopia and mokadisho kumare tebelu

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 19 дней назад +2

    የዚህ ሁላ ጦስ አሻግራለሁ ባዮ ነው 😂

  • @MelaTesfa-sg9wk
    @MelaTesfa-sg9wk 18 дней назад

    Ke somali gar mederader maleti ke ibab gar indemederader neww....

  • @Thominas
    @Thominas 19 дней назад

    ለትፈርስ ገደል አፋፍ ላይ ያለች ሀገር ላይ ቤት ቦታ መግዛት አያስፈልግም እባካችሁ ኪሳራ አትግቡ

  • @getuaddis3525
    @getuaddis3525 19 дней назад

    Ene Yemweksew Eritera Enan Ethiopian sayehon huletun Ye Eriteran ena Ye Ethiopian huletun ebd meriywochen new...

  • @MekonnenTamene-p4o
    @MekonnenTamene-p4o 19 дней назад

    ቀንደኛዋ ኤርትራ ነች የሱማሊያን ጉዳይ ስምምነቱን እንዲፈርስ የሱማሌ አይዞሽ ባይ

  • @bereketyohannes1233
    @bereketyohannes1233 18 дней назад

    Because of Abye wrong decision to deal with Somali land ; Ethiopia has lost trust by the republics of Somalia !
    Remember Turkeea is with full force in Somalia for its economy advantage and thanks to Abye actions Egypt is in our region to stay!
    There is good news for expansion mentality in the horn Africa in all directions!

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 19 дней назад

    😂😂😂😂😂

  • @Badema1991
    @Badema1991 19 дней назад +7

    አሁንም ኤርትራን ነው የምትወቅሱት??😅😅

    • @abrehamt.379
      @abrehamt.379 19 дней назад +4

      ፉት ቢሎት ጭልጥ ነህ። 1970 ላይ ተቀምጠህ በእግርህ የምትኖር አገር አልባ

    • @tomk5529
      @tomk5529 19 дней назад +7

      በኢትዮጵያ ዙሪያ ያሉ ሀገሮች የኢትይጵያ የተፈጥሮ ሀብትና ኢኮኖሚ ጥገኛ ናቸው:የትም አይሄዱም:ልክ ስልክህን ቻርጅ ለማድረግ የምትሰካው ከሌለክ እንዲሁ ቀፎህን ታቅፈህ እንደምትዞረው እንደማለት ነው::

    • @tesfuzeleke
      @tesfuzeleke 19 дней назад +6

      መልሱ እናንተንም የሆነ ቅንጣቢ ሚወረውርላቹ አካል ነው ያው ውሻ ለወረወረለት አደል? እኛ ግን ያለችን አንድ ያለምክንያት የምንሞትላት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ነች።

    • @Badema1991
      @Badema1991 19 дней назад +1

      @@tomk5529 የትኛው የምስራቅ አፍሪካ ሐገርነው ጥገኛ የሆነው?? እዛ ያለው ኤርትራዊ ካልክ ገንዘቡን ዶላሩን አፍሶ ነው የሚኖረው ያችን ሐገር እንደ ድልድይ የሚጠቀምባት ሊኖርባት ሳይሆን ። ኢትዮጲያዊ ያልፈሰሰበት የአለም ሐገር አለ እንዴ ከፕላኔትና ጨረቃ ላይ በስተቀር። ዝም ብለህ ታወራለህ በነፃ እንዳበላህ

    • @Badema1991
      @Badema1991 19 дней назад +1

      @@tesfuzeleke 😂😂😂 የስዩም ካድሬው አባባል የምንሞትላት😂😂 ድንቄም😂😂 እርስ በርስ በዘር ተበላልታችሁስ ስለ የትኛዋ ኢትዮጲያ ነው የምታወራው ከመሸ የማትወጣባት ወደ አንድ ክልል ሄደህ ልኑር ልስራ የማትልባት ሐገር?? እረ ትንሽ እፈር እሱ ድሮ ቀረ በአፄዎቹ ዘመን አሁን ጨዌው በክልል ነው አባቴ ተወጣው

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere 19 дней назад

    በዚህ የቁማር ጨዋታ ዉስጥ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነዉ ተጠያቂ እንዴት ? ልንገርህ
    1. ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ከሱማሊ ላንድ ጋር ያደረገዉ ስምምነት አንደኛዉ መነሻ ሀሳብ ነበር ለቁማሩ
    2. የሱማሊያዉ ጠቅላይ ሚኒስቴርም መቆመር ነበረት እንደማለት ነዉ ። ኢትዮጵያ በሰላም ሁሉንም ነገር ብታገኝ መልካም ከዛ ዉጭ ነገሩ የከበደ እና ሌላ ዙር ጦርነት የሚቀሰቅስ የሚያስጠላ ቁማር በተለይ በሰዉ ነብስ ላይ 😂😂