Pastor Befekadu Atmew በልባቸውም እንዳያስተውሉ (ማቴዎስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 12

  • @birhanutekle.m
    @birhanutekle.m Год назад +1

    አስደናቂ ትምህርት ጌታ እያስገረመኝ ነው ፓስተር በርታ ፅና ጌታ ከአንተጋር ወጥቶአል

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia2382 3 года назад +1

    ፓስተር ጌታእየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሎትህ ሁሉይባረክ

  • @sinduselemon3765
    @sinduselemon3765 4 года назад +1

    God bless you more

  • @nolawittsegaye8805
    @nolawittsegaye8805 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! በጸሎትህ አሰበን

  • @AshuM-t1l
    @AshuM-t1l 2 месяца назад

    God beless you

  • @mekonentekle297
    @mekonentekle297 3 года назад

    ረጅም እድሜ እና ጢና ይስጥልኝ

  • @hakib5417
    @hakib5417 5 лет назад +2

    Great preaching, thank you God

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ፍቃዱ ።

  • @christoshiwote3351
    @christoshiwote3351 5 лет назад +2

    Hmm telk mastewal

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 5 лет назад

    God bless you !

  • @agushegeresu4259
    @agushegeresu4259 5 лет назад

    GOd bless you. if i had been in my body on this program, i do not know i glad!!!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Год назад

    ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።