ምሁር ማነው? | ''የማወቅ ጥጉ ሰው መሆን ነው'' - ነፀብራቅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Комментарии • 27

  • @nural-habeshi2645
    @nural-habeshi2645 8 месяцев назад +14

    ለቡርሀን ርዕስ ብቻ ስጭው በተጨባጭ ይተነትነዋል ያስተነትነዋል።

  • @fifidagi
    @fifidagi 8 месяцев назад +3

    NBC Ethiopian ነፀብራቅን ለማየት ስል መከታተል ልጀምርነው ማሚ ከይቅርታጋር በቻልከው አቅም ሁሉም ማሀበረሰብ እንዲከታተለው እንጊሊዘኛችሁን ቀንሱ ልታስተለልፉት የፈለጋችሁትን ሳያዳምጣቹ ተመልካች በቛንቛ ብቻ የሚተው ሰው አለ በተረፈ አፊን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩህ በጣም አስተማሪ ነው ደስ ይላል በሳምንት ሁለት ቀን እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 8 месяцев назад +5

    እናንተ አዋቂዎቻችን እንደህዝብ ምንም ሀሳባችሁን የማንይዝላችሁ እንግሊዘኛችሁ እባካችሁ !!! ተጠቀሙ በቁዋንቁዋችሁ የሚማር ከኔ ይማር እንዳላችሁ ፈጣሪያችሁ በተረፈ ድንቅ ናችሁ አብዝቶ ያብራ ላችሁ ይባርካችሁ 🕊🏃🏾‍♂️

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 8 месяцев назад +4

    My peoples are in braking news. They don't watch this amazing guy. I can't believe this is free. Thank you NBC Ethiopia. Burehan I'm always amazed by you. Thank you sir

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን ከልብ ክዱ ቡርሀን ሁላችሁንም እናመሰግናለን 🙏🙏 በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር

  • @endriskassa
    @endriskassa 8 месяцев назад +2

    Wise man!

  • @getuchina149
    @getuchina149 8 месяцев назад

    love you great man Burhan. Big respect to you.

  • @hassnanasir750
    @hassnanasir750 8 месяцев назад

    Wow, nicely defined the whole question. Thank you

  • @user-qb7on2jr4w
    @user-qb7on2jr4w 8 месяцев назад

    tanks my dear ❤❤❤❤❤

  • @geremew8126
    @geremew8126 8 месяцев назад +1

    Thank you!!!

  • @user-my8vx9qh2w
    @user-my8vx9qh2w 8 месяцев назад

    ምሁር ማለትማ የሚያስተውል የማይቸኩል ራሱን የሚያውቅ ማንነቱን ሰብአዊነቱን ጠብቆ የሚኖር ነው ከሁሉም በላይ ደግሞ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ነው የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ይላል መጽሐፉ እሱ ነው ምሁርነት 🙏🙏

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @user-bb8tb9gz4n
    @user-bb8tb9gz4n 7 месяцев назад

    በርቱልን እንግሊዘኛቹን ቀንሱልን

  • @user-ox1po6gc9y
    @user-ox1po6gc9y 8 месяцев назад +2

    አንዲ አይናት ሀስብ ያለቸ ስውች ያስፈልጉናል

  • @teshomefayisa5690
    @teshomefayisa5690 8 месяцев назад +2

    ምሁር እና አሊት ምን ወይም ማን እንደ ሆነ ተማርኩ።

  • @muazmohammed3262
    @muazmohammed3262 8 месяцев назад

    Nama jabaa biyyattii!

  • @jemilzeynu1084
    @jemilzeynu1084 8 месяцев назад +1

    Thank you ,nice topic ,where are you intellectuals?

    • @mohammednasirabagero5668
      @mohammednasirabagero5668 8 месяцев назад

      Thank but try to be intellectual first and the same holdes true for my self. He is by only rising such idea in these racist generations

  • @amendegu9084
    @amendegu9084 3 месяца назад

    ከአሊስትሆኚ የሡን አስተሳሰቡ በማያላሽ መልክ መልበስ ይጠበቅቡሻል ቢንያስ እደዛሬው መሆንአለቡሼ

  • @meleseberehannu2861
    @meleseberehannu2861 8 месяцев назад +2

    አንተ ለኔ ምሁር ነህ

  • @getuchina149
    @getuchina149 8 месяцев назад

    how to contact Burhan? I need his no. Thanks.

  • @user-sj2gb6pf7e
    @user-sj2gb6pf7e 8 месяцев назад

    Above all else Most Ethiopians when they mix English words in speaking Amharic they think it is a knowledge of which it is nonesence. Learn proper speech. Before any thing else. It is sad that the next generation can not learn any thing from those who claim to be educated.

    • @MesudaHassen
      @MesudaHassen 8 месяцев назад +1

      Elite,scholars,intellect,እነኝህን ቃላት መተንተን ነው ዝግጂቱ እና የአማርኛው መዝገበ ቃላት ደግሞ ምሁር በሚል ነው ሚጠቀልላቸው ለዛ ነው በማስተዋል ከተከታተልከው

    • @mohammednasirabagero5668
      @mohammednasirabagero5668 8 месяцев назад

      Yuo are explaining it in English my brother what me and you?

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt 4 месяца назад

    ደደብ መሃይም ውሻ ሸርሙጣ ሸሌ የእብድ ውሾች ዘር