4ኛ ታሪክ የኖህ ዘመን ፦ (በእማ ፍቅር ልጆች ) የቅድስት ሙራኤል መርሀግብር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 78

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ጣፋጭ በቤቱ ያፅናሽ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ፍጻሜችሁን ታስምራችሁ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @tadele4513
    @tadele4513 3 года назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያድማልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад +2

    ቃለህይውት ያሰማልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 3 года назад

    እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድጋችሁ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @መሰታወትአፀደማርያም

    አሜንን አሜንን አሜንን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን ነኔ ወዶቻ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፀናቹ እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @elsawollotube3260
    @elsawollotube3260 3 года назад +3

    ሰላም ልጅቺዬ እግዚአብሔር ያሳዲጋቹህ እኔም አብሬ እየተማረኩነው እግዚአብሔር ስሚ ጆሩ ይስጠን ለሁላቺንም አሜን ለአስተማሩን አባታችን በእዲሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን👏👏👏

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 3 года назад +13

    አንካን ስላም መጣችው የእማ ፍቅር ልጆች በፀጋው ያስድጋችው

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 года назад

      እህትዋ ደምሪኛ ruclips.net/video/gBQUL7VVelQ/видео.html

  • @henokfseha8164
    @henokfseha8164 3 года назад +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 3 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 3 года назад

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን 👐
    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በጸጋው ያሳድጋቹ

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይውት ያሰማልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የእማ ፍቅር ልጅች በርቱልን

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 3 года назад

    የቤዛይት አለም ልጆች እንኳን ደና መጣችው በቤቱ ያፅናችው አባታችውን በፀጋ በበረከት ያኑርልን ተባረኩ ቤተሰቡ በሙሉ የተባረከ ይሁን በፀሎት አስቡኝ ልጆች አስካለ ማርያም

  • @hiymedemssie7529
    @hiymedemssie7529 3 года назад

    ቃል ህይወት ያስማልን የእማ ፍቅር ልጆች ተባረኩልኝ

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫ 🕯🕯🕯 እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን የእማ ፍቅር ወዳጆች 🕯🕯🕯

  • @የድግልማሪያምልጂ
    @የድግልማሪያምልጂ 3 года назад +3

    እኳን ደህና መጣችሁልን የኛ ውዶች ፀጋውን ያብዛላችሁ አይዟችሁ በረቱልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @alamalam9254
    @alamalam9254 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሺ የኔ ቆንጆ 😘😘😘😘

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 года назад

    AmenAmen.Amen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏AmenAmenAmen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 3 года назад +1

    ዝማሪመላእክትንያሰማልን።እማፍቅርፍፃሜአችሁንታሳምርላችሁ።ወይደሰሰሰሰሰሰስትሉ።

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 года назад +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውዶቼ ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @jituubekelee9056
    @jituubekelee9056 3 года назад

    AMEN AMEN AMEN
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እሌኒእናቴንናፋቂ
    @እሌኒእናቴንናፋቂ 3 года назад +1

    ስለ ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለንስሀ ያብቃን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 3 года назад

    ቃለ ህይወት የሰመልን
    መምህር

  • @girmahaile855
    @girmahaile855 3 года назад +1

    የማ ፍቅር የቅድስ ድንግል ማርያም ልጆች እነ ዘቢብ እደጉልን እናተ የምታውቁት ለልጆቻችን እዲሰሙ እያደረግን ስለሆነ በርቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ አሜን ወንድማችን መምህር ተስፋ ስላሴን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 3 года назад

    እግዚአብሔር ይሰዲገቹ
    ከጠለት ይጠብቀቹ
    ጥለከለለ ዪሁንቹ🌷🌷🌺🌺🌱🌱💚

  • @kntattube7324
    @kntattube7324 3 года назад +6

    እኔም አብሬ እየተማርኩ ነው ልጆችዬ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 года назад +1

      ደምሪኛ ማርruclips.net/video/gBQUL7VVelQ/видео.html

    • @kntattube7324
      @kntattube7324 3 года назад

      እሺ ድምሬሻለሁ አንቺም ደምሪኝ

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 3 года назад

    ዘቢብየእድግበይልን።እጅግአስተማሪታሪክነው።

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 года назад

    እግዚሀቤርይመስገንአሜሜን

  • @samerhatyoby4856
    @samerhatyoby4856 2 года назад

    ቃል ሂወት የስመዐልና

  • @simetube
    @simetube 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    እኳን ደህና መጣችሁ እማ ፍቅር💐💐💐💐💐💐🌻🇧🇴💐🇧🇴🇧🇴🌻🇧🇴🇧🇴💐

  • @አብነትወለተሚካኤል
    @አብነትወለተሚካኤል 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማል በርቱ

  • @addisalam5158
    @addisalam5158 3 года назад

    እግዚአብሔር በበረከቱ ይጠብቃቹ❤

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #melkam abate ❤

  • @ወለተኪዳን-ገ1አ
    @ወለተኪዳን-ገ1አ 3 года назад

    እግዚአብሔር ያሥድጋችሁ

  • @prime5689
    @prime5689 3 года назад +1

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @heierijdkdk3208
    @heierijdkdk3208 3 года назад

    🇧🇴💓💓💓💓💓💓አሜንለዘላለምትኑር

  • @rubyethiopia362
    @rubyethiopia362 3 года назад

    Ameeeen Ameeen Ameeeen 👏👏👏

  • @heierijdkdk3208
    @heierijdkdk3208 3 года назад

    አሜንአሜንአሜን እግዚብሔር ፀጋ በርከቱጨምሮ ያሣድጋቹያብዛቹሁ

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 3 года назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ልጆችይ እኔም እየተማርኩነው ቀጥሉብት

  • @emuhd6125
    @emuhd6125 3 года назад

    zabibiye yene wed berchileg hulum asetemari new bertuleg

  • @eyerusalembogale605
    @eyerusalembogale605 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል ዘቢብዬ የሁለታችሁም አሪፍ ነው እኔና እህት ወንድሞቼ ተምረንበታል።👍

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn enkuan selam metachu yene wudoch yene tafach zebibeye Emberhan tasadegishi memihir tesfa silasa endemin walklgn yene tehut kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh 💚💛❤bertu betam tiru new👍👍👍zemari melaki Yasmalen yene wudoch 😘

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 года назад

    እንኳን ደና መጣችሁ የእማ ፍቅር ልጆች🍀🍀

  • @MmMm-sy5hh
    @MmMm-sy5hh 3 года назад

    የኔ ቅመሞች የኔ ማሮች እደጉ ለቁም ነገር ያብቃችሁ

  • @tegest4614
    @tegest4614 3 года назад

    ዘቢብየ ፈጣሪ ያሳድግሺ

  • @weletageberela4280
    @weletageberela4280 3 года назад

    Betamaa newa yemewedash konjoo lejaa

  • @genzeb7277
    @genzeb7277 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ልጆችዬ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 года назад

    Zemari melak yasemalin

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 года назад

    Kalehiye woten yasemalen

  • @ኤፍታህተክፍት
    @ኤፍታህተክፍት 3 года назад

    Kale howti yasamaleni

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ❤🙏

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 3 года назад +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የእማ ፍቅር ልጆች በርቱልን

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 года назад

      ደምሪኛ ማርruclips.net/video/gBQUL7VVelQ/видео.html

  • @mespretlane5294
    @mespretlane5294 3 года назад

    Kalhyot yasamlen mamirchin

  • @selamawittekle1375
    @selamawittekle1375 3 года назад

    ❤️❤️❤️

  • @wenishetabito
    @wenishetabito 3 года назад

    Zemary qalaty hewoty yasaman egzabhber

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 3 года назад

    ብርቱ ልን እህቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ashenafinebebe5179
    @ashenafinebebe5179 3 года назад

    እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያጽናን ያጽናችሁ ጸጋው ይብዛላችሁ

  • @ኤፍታህተክፍት
    @ኤፍታህተክፍት 3 года назад

    Mameri

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 3 года назад

    እንካን ደና መጣቹ የእማ ፈቅር ልጆች

  • @lomidinqu2073
    @lomidinqu2073 3 года назад

    Amme Amme Amme Amme Amme Amme ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ

    አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @genetyoutube2148
    @genetyoutube2148 3 года назад

    Yena mirtoch EGZIABHER yasadigsh

  • @ሀኒአለልኝ
    @ሀኒአለልኝ 3 года назад

    እንኳን ደናመጣችሁ የተዋህዶ ልጅች

  • @fanosfanos2073
    @fanosfanos2073 3 года назад

    እካን ደህና መጣችሁ የማ ፍቅር ልጆች

  • @sintenega319
    @sintenega319 3 года назад

    እንኳን ደህናመጣችሁልን ውዶች
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @በፈተናየሚፀናየተባረከነው

    እንኳን ደህና መጣችሁ የእማ ፍቅር ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 года назад

      ደምሪኛ ማርruclips.net/video/gBQUL7VVelQ/видео.html

  • @alidanayaze6211
    @alidanayaze6211 3 года назад +1

    ቃል አጣሁ ለእናተ! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር! ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ።
    መምህር ክፍል ሁለትን አላገኘሁትም የአዳምና የሄዋንን ታሪክ ብሰማው ጒደስ ይለኛል ።

  • @wenishetabito
    @wenishetabito 3 года назад

    Unkan basalam matechw lejocheye endat nachow

  • @መሲተዋህዶ
    @መሲተዋህዶ 3 года назад

    Egzibher ysdgchu

    • @tagistwnadwasen6677
      @tagistwnadwasen6677 3 года назад

      እመብርሀን ትልሳድግሺ ሁሉም ያስተምራል ደስይላል

  • @mahletgirma3573
    @mahletgirma3573 3 года назад

    Amen amen amen🙏❤

  • @girmahaile855
    @girmahaile855 3 года назад

    የማ ፍቅር የቅድስ ድንግል ማርያም ልጆች እነ ዘቢብ እደጉልን እናተ የምታውቁት ለልጆቻችን እዲሰሙ እያደረግን ስለሆነ በርቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ አሜን ወንድማችን መምህር ተስፋ ስላሴን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን