47. Telephoning

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024
  • A fast way to learn English is here for you. watch all the videos to get a good start and get confident in your ability to speak listen and read.
    በቀላሉ እንግሊዘኛን አሁኑኑ ተማሩ የማውራት የመስማት ችሎታዎንም ያሳድጉ የትም ለሚጋኙ ሰዎች ቀላል እና አስተማሪ ሆኖ የተዘጋጀ።
    0.1. • 0.1 Fluency for Beginn...
    0.2 • 0.2. Verb to be (How +...
    1. • 0.1 Fluency for Beginn...
    2. • 1.የ እንግሊዘኛ አፍ መፍቻ!(መሰረ...
    3. • 3.Simple present tense...
    4. • 4.talking about the co...
    5. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል5...
    6. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
    7. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
    8. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
    9. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
    10. • 10: the true sense of ...
    11. • 11: "mind" ሃሳባችንን ማይንድ...
    12. • 12.offer and request i...
    13. • 13: አድናቆትን በእንግሊዘኛ መግለ...
    14. • 14: የ Ever እና የ Never...
    15. • 15: የ እንግሊዘኛ ዋና ቃል "ha...
    16. • 16: Part 2 የ እንግሊዘኛ ዋና...
    17. • 17.have 3 question. (E...
    18. • 18: Present perfect co...
    19. • 19 used to (English in...
    20, • 20.8 common expression...
    21. • 21. family (English in...
    22. • 22.እንግሊዘኛ፡ እንዲ ቀላል ነው ...
    23. • 23.የእንግሊዘኛ ግራ አጋቢ Loo...
    24. • 24.የእንግሊዘኛ አክሰንቶችን በቀላ...
    25. • 25.አለባበስዎን መግለፅ እና ከልብ...
    26. • 26.በ 3 መንገድ ድግግሞሽን በእን...
    27. • 27.የ "get" አሰካክን በትክክል...
    28. • 28.Euphemism the corre...
    29. • 29.The word "Owe" (Eng...
    30. • 30.talking about sickn...
    31. • 31.አንሶኛል እና በዝቶብኛል በእን...
    32. • 4.talking about the co...

Комментарии • 873

  • @fgrt370
    @fgrt370 2 года назад +1

    አንተን የመሰለ መምህር ማግኘቱ መታደል ነው ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 3 года назад +24

    መምህር ጊዜህን ሰጥተህ ለምታደርግለን የእውቀት ገበታ እናመሰግናለን👍👍👍👍👍

  • @addisabeba7324
    @addisabeba7324 Год назад +3

    አቢ የምሰራቸው ነገሮች በጣም ደስ ይላሉ በዚህ ቀጥል😊😊😊😊😊😊

  • @selamgebeyehu1872
    @selamgebeyehu1872 2 года назад +3

    እንደ ምግብ እኮ ነው የምትመግበው ስታስተምር በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @Mahlet-l7z
    @Mahlet-l7z 12 дней назад +1

    You are a good teacher Tanks

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta 3 года назад +9

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የኔ ደግ፣ ሰውን እንዲሁ እንደምትረዳ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳህ!!!

  • @elsabetteshome2870
    @elsabetteshome2870 3 года назад +16

    am happy the same as every lesson ዛሬ ደሞ ቦነስም አላት " ሰማይ ቤት ባዶ መሆን አለበት......." ወዮ አለመሳቅ አልቻልኩም

  • @abduselammusa1330
    @abduselammusa1330 Год назад +1

    ሰውን በገንዘብ ብቻ መርዳት አደለም እንዳንተ ባለህ እውቀት መርዳት ትልቅ ስጦታነው ቅንነትምነው ይመችህ ያራዳልጅ

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 3 года назад +79

    U are the best qualified teacher who has a unique style of teaching English in a way that keeps people following your video lessons 👌🤙✌️🇪🇹

  • @FanoAmhara-h5l
    @FanoAmhara-h5l Год назад +1

    good man and good teacher thank you and beacuse speek english l can በራሴ እየሞከርኩ ነው የፃፍኩት እስካስር ተምሬ እንደ አዲስ ሀ ሁ እያልሁ ነው no መሳቅ😅 my firands so thank you all my dears❤

  • @ahmedsengatera7321
    @ahmedsengatera7321 2 года назад

    አለህ ይባርክህ የዘመኑ ምርጥ መምህር ብቅ እንዳተ ያሉትን ያብዛልን

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 3 года назад +19

    በጣም ምርጥ አቀራረብህ ዋው ትንሽ ግን ከቻልክ እኛን እንደ ተማሪ እንጂ እንደ ነጮች ወይም እንግሊዘኛ ተናጋሪ ነው የምትናገረው ስለዚህ በጣም ትፈጥናለህ በጣም እኔ በቃ እንዴት ብዩ ላዳምጥህ የአሜሪካን ጥቁሮችን ነው የመሰልከኝ ፍጥነትህ ፕሊስ ከቻል አትፍጠን እኛን እንደ ተማሪ እየን thankyou

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 3 года назад +1

    Endene yemewedhe sew yale aymeslegem 💓💓💓

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 2 года назад

    ዋውውው በጣም ጠቃሚ ቃላትቶቸ ናቸው ወንድሜ በርታ ሰላም ለሀገራችን አንድነት ይስጠን 💚🧡❤💙ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹💚🇪🇹🧡🇪🇹🧡❤

  • @tgtube845
    @tgtube845 3 года назад +34

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ❤ ጎደኛየ ነች ባሊንክ የላከችልኝ ሁለት ሳምንት ይሆነኛል ቤተሰብ ከሆንኩ ብዙ ቪዲዮ አይቼለሁ ዛሬ ደብተር እና እስክርቢቶ እና እርሳስ ገዝቼ ተማሪህ ሁኛለሁ👍👍 እንደምለወጥ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 года назад +1

    ተባረክ ወንድሜ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን ታስተምራለህ 👏✌️👍

  • @ادريسابنوسعيد
    @ادريسابنوسعيد Год назад

    በጣም ነው የሠክታተልህ ስታስተምር ፈታ እያረክ ነው አቢዬ

  • @tesfug1067
    @tesfug1067 2 года назад +2

    በረታ በጣም ተመችተኛል

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 года назад +8

    ያተ አይነት አስር ቢኖረን! አዳድ ዶማ ራሶች ቁረጠው ፍለጠው ይሰብካሉ, ጎበዞ በርታ!

  • @addischanie3425
    @addischanie3425 2 года назад

    የማስተማር ችሎታህን በእኔ አቅም መግለፅ ድፍረት ይሆንብኛል ብቻ ፈጣሪ ይባርክህ!!!

  • @samikidane501
    @samikidane501 2 года назад +6

    Don't missed the miss if you missed the miss you missed the kiss... interesting 👏👏👏

  • @እናቴእመቤቴ-ኈ1ቀ
    @እናቴእመቤቴ-ኈ1ቀ 3 года назад

    እናመሠግናለን ወድማችን በርታልን ካንተ ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን⛪🙏❤

  • @eristebeyene975
    @eristebeyene975 3 года назад

    ዋዉ በትእግስት እየደጋገምክ ስለምታስተምር ሁሉም ሰው ይረዳል ብዬ ነው የማስበው
    ኑርልን።

  • @እውነትተናገር-ቀ9ከ
    @እውነትተናገር-ቀ9ከ 2 года назад +2

    የዚህ ቻናል አስተማሪዎች ምርጥ ናችሁ በርቱ!

  • @daviddenbi5493
    @daviddenbi5493 3 года назад +26

    Most of us struggle with 'telephoning', especially at work. Abi you're solving it by teaching the easiest way. Big respect Bro 🙏

  • @betelmengesha172
    @betelmengesha172 3 года назад +2

    You are happy person b/s
    Your life is peacefull that
    I could see from your face
    I thak your wife she contribuite for your lafter and peace

  • @mahi-oc9dk
    @mahi-oc9dk 3 года назад +23

    I swear i never see just like you you're the best teacher and comedy to

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 3 года назад +1

    ውድድድድድድድድድ እየተማርኩነው (ከሮም) ብዙ ነገር እያወኩ ነው ! ተመቸኝ እናመሰግናለን

  • @amaretadese9040
    @amaretadese9040 2 года назад +1

    What a techniques of teaching and giving examples i liked it.THANK YOU.

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 года назад

    በእዳንተ አይነት መምህር ብማር ለስደት አልበቃም ነበረ ጎበዝ
    ብዙ ጊዜ የኢትዮ መምህራን እውቀት ሰለሌላቸው ከማስተማርማ መግረፍ ላይ ሰአት ይፈጃሉ

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +4

    My prayer 🙏🏾 to you is thank you for the courage and service you are always ready to give us and be safe

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 2 года назад

    Teacher ኢንሻ አሏህ ልፋትህን በ ከንቱ አላሳልፍም እማራለሁ እችላለሁ የሚል ተስፋ አለኝ !! ከ ፍትፍቱ ፊቱ አስተምሮህ በ ፍቅር እንድናውቅ ይጠራናል

  • @kal7566
    @kal7566 2 года назад

    betam enaneseginalen teacher Aab lemasitemar yalh conifdensi eko yleyal Thenxs .

  • @demekechdamte8399
    @demekechdamte8399 2 года назад +1

    ሰላም ባቢ በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይስጥልን ካንተ ትምህርት ከስህተቴ ወይም ያላወቅኩትን እየተማርኩ ነው ነገር ግን የአንተን ብቻ የምንሰማበት ብቻ ቢኖር ጥሩ ነው ምክንያቱም የእኔን ስህት ካንተ እየሰማሁ ብታረም ይሻላል

  • @mekishethio8738
    @mekishethio8738 2 года назад +7

    god bless you .absolutely outstanding one and i have been learned with many teacher but, this teaching method is so different. don't give up

  • @sintayehumesfin7530
    @sintayehumesfin7530 3 года назад

    Sitasitemir lesewoch bemigeba ...aynet merdat new yemitasirdaw enam ..betam des belognal ...egzabhair yebarkeh betam wedejewalw🙏🙏🙏berta!!!!

  • @Lulula-b9u
    @Lulula-b9u 2 года назад

    እኔ. ብዙ. ጊዜ ባልከተልህም. ነገር. ግን በሆነ. አጋጣሚ. ስገባ. ስታስረዳ. በዛ ላይ ፈገግታህ ቶሎ. ጭንቅላት. ውስጥ. ሰርፆ. ይገባል. እናመሰግናለን. በርታ. . .

  • @mihretasefa3298
    @mihretasefa3298 2 года назад

    እውነት ለመነገር ስታስተምር ግልጽ ነው አመሰግናለወ መምህር

  • @zebiderbaruda6482
    @zebiderbaruda6482 3 года назад +8

    You’re a great teacher it’s really helpful I like the way you teach 👌😍thank you Bro keep it up 👍👏🏽👏🏽👏🏽

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Год назад

    Thanks very mach amazing god blessyou maeraky klase 🙏🙏🙏

  • @hayyatchannel8956
    @hayyatchannel8956 Год назад

    ስማር ደስ እያለኝ ነው ደስ ደስ እያለኝ.
    ትምህርት የሌለ ቀን.
    ቅር ቅር እያለኝ ነው ቅር.

  • @bettygetu8959
    @bettygetu8959 3 года назад +1

    አቤት አጠገብህ ሆኜ በተማርኩ ብዬ ተመኘው ፈጣሪ እውቀትህን ይጨመርልህ

  • @NegistAbrha
    @NegistAbrha Год назад +1

    Thanks teacher I like you and student😊😊❤❤

  • @SaraDejen-vt3sk
    @SaraDejen-vt3sk Год назад +1

    Tnx I am going better and better than before because english needs practice

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ስታስተምር በደንብ ይገባል ሁለታቹንም👌👍👍🙏🙏

  • @assabutegenu3423
    @assabutegenu3423 3 года назад

    ተመችቶኛል መምህር

  • @qubeetube8423
    @qubeetube8423 2 года назад +2

    Thank you so much! you are great Teacher I respect you.

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 2 года назад +3

    Thank you so much Abi you are amazing teacher, God bless you!!!

  • @appleyoni6389
    @appleyoni6389 3 года назад +2

    its very good abi contiue like this

  • @mahmoudmaregn8302
    @mahmoudmaregn8302 Год назад

    ወንድሜ የእንግሊዝኛ የትምህርት አስጣጠህ በጣም የሚገርም ነው ትንሽ የደምፅ ጥራት ያንተና የተማሪው ትንሽ ርቀት እንዳለው ብዙ አይመችም እና በተቻለህ መጠን ግልፅ እንዲሆንልን ብታደርግልን ሌላው የትምህርት አስጣጥህ ምንም አይወጣልትም በደንብ መከታተል እንድንችል በደምፁ ዙርያ እንዲስተካከል ተባበርን በርታ በፍቅር አስተምሮትህን እየተከታተልን ነው

  • @mequanintdemeke2021
    @mequanintdemeke2021 3 года назад +4

    You are making a leading and prolific work. Your efforts will make you be remembered lifelong.

  • @mameromero2553
    @mameromero2553 3 года назад

    ynow teacher you are like my beast friend i wached yor vedio Avery posted time i remember my friend
    እንግሊዘኛ ትጠላለህ

  • @betelhemmelku4087
    @betelhemmelku4087 2 года назад +1

    Techu saladenkeh malef kebedegne seriously u r 👍👍👍👍

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 3 года назад

    ልዩ ስጦታ ነው ያለህ እግዚአብሔር ን አመስግነው! በጣም ነው የማከብርህ ወንድሜ በርታ።👍👍👍🤗🤗🤗

  • @abebe1704
    @abebe1704 3 года назад +17

    Please teach about the difference between present perfect and present perfect continuous tenses.

  • @syumhagazi9293
    @syumhagazi9293 2 года назад +1

    wow I like the way you give the lesson. tanx Abi

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ግዜ ነበረን ❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 3 года назад

    አቢ ይመችህ ማስተማር ይሉሀል እንዲህ ነዉ ተማሪ ሆኛ እንዲህ አላስተማሩንም

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 года назад +2

    I really love you! God bless you! seriously you teach at a lot of things you are not politics.

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 2 года назад

    Maraki you are talented really teaching very important English. Thank you.

  • @ucoget5398
    @ucoget5398 3 года назад +1

    big man
    you can
    i respect u
    tnk u
    u are the best1 qualified

  • @HabteDeseta
    @HabteDeseta Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @BezawitDaniel-i6x
    @BezawitDaniel-i6x 11 месяцев назад

    Ohhhh betam gobez nek tebark

  • @taddyabebe8298
    @taddyabebe8298 Год назад

    #በጣም ትልቅ ችሎታ ነው ያለህ በርታ። 👌👌👍👍

  • @zinetabdella9296
    @zinetabdella9296 2 года назад

    thanks for all you educating our people. Very informative

  • @dagitube5495
    @dagitube5495 3 года назад +5

    I really like your personality you're so nice guy tnx brooo i don't even learn this on school but your teaching level high ,easy & understandable i appreciate it!!!!

  • @jerrymartiethiolove3275
    @jerrymartiethiolove3275 2 года назад

    Mark inqetilalen aydel imotbalalewu inji sadig indante kalaworawu ur owr best and beloved and hero teacherrrrrrr we thankfullllll mark really thanksssss

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 3 года назад

    I like you. Gobez neh. Berta

  • @fgrt370
    @fgrt370 2 года назад

    በቅንነት ያለህን ሁሉ በትጋት ካለምንም ስስት እንደምትሰጥ ስስት የሌለበት ፈጣሪ ካለምንም ስስት የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ ትልቅ ቦታ ድረስ ዘርህን ያብዛ የማያልቅ እድሜ ድካም ከሌለበት ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ቤትህን በበረከት ይሙላው

  • @claraayaw4041
    @claraayaw4041 3 года назад +1

    ዋው፡ተሳካልኝ፡ቲቼር፡እንኳን፡በሰላም፡መጣችሁ

  • @tsegayeworkinehofficial1830
    @tsegayeworkinehofficial1830 3 года назад

    wow betam tiru astemari neh geta yibarkeh

  • @ray-be-seen7495
    @ray-be-seen7495 2 года назад

    በጣም:የሚገርም:ትምህርት:ነው:ያስተማርከኝ:
    በሎንዶን:መዲና:እየኖርኩኝ:እንደቀልድ:ንቄ:የተውጟቸው:ቃላቶች:ለካስ:ቁምነገረኛ:ናቸው::

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw3952 3 года назад +2

    Thank you so much abi 🙏. Your teaching way amazing

  • @hiwotand6281
    @hiwotand6281 3 года назад

    You are so good for us.Tks.

  • @hewinat7860
    @hewinat7860 3 года назад

    Timherth betam des yilal fetfeth new mitagorsew tiru new gin English language bememar becha communication skill madaber michal aymslegn. English kemiyawera sew gar binewul beklalu minlmed yimslegnal .timherteh gen betam yitkmal

    • @hewinat7860
      @hewinat7860 3 года назад

      I live in usa men waga alehu language kebzu neger wedhula askregn leza new timhwrtu becha help aydergem yalkut.

  • @betelmengesha172
    @betelmengesha172 3 года назад +1

    For your success she is the one.

  • @HevEnglishDaily
    @HevEnglishDaily 2 года назад

    It's very help full. I really appreciated your teaching and learning process.

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 3 года назад +1

    አቢ የሁሌም ምክሬ በርታ በጣም የምትበረታታ ልጅ ነህ

  • @liwenigussi9813
    @liwenigussi9813 3 года назад

    Tnx so mache techer makie

  • @tsionaboneh2269
    @tsionaboneh2269 Год назад

    Teaching my self English using your videos evry single day and a lot improvement THANK YOU SO MUCH MEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamudagnaw7779
    @habtamudagnaw7779 3 года назад

    Almighty God bless you! thanks a lot .

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 года назад

    You are a Professional English teacher and I am learning a lot from you. Thank you very much.

  • @hulumedia7238
    @hulumedia7238 3 года назад +1

    you are the best continue bro nice wow wow we love you man ok nice

  • @estegenetkidana778
    @estegenetkidana778 3 года назад

    Enamesegnalen .. gen kutr metsaf akumehal lemn

  • @mamemame7275
    @mamemame7275 3 года назад

    Abi tebarek wendme

  • @lemlemwoldemichael7693
    @lemlemwoldemichael7693 2 года назад

    በዚህ ጦሰኛ ፤ ነገረኛ ፣ ዘረኛ፣ መርዘኛ ፣ ግፈኛ ወጣቶች በፈሉብት ዘመን .እንዳንተ ያሉ ፍሬያማ ፣ ሰላማዊ፣ ታታሪ፣ ቀና ወጣቶች እንዳሉ ማወቅ ትልቅ እፎይታ ይሰጣል። በርታ ወገኔ፣ የአገሬ ልጅ !!!!!!

  • @ermiashadish2698
    @ermiashadish2698 2 года назад

    Thanks very much for learning so keep it up please

  • @mmekonen4417
    @mmekonen4417 Год назад +1

    Selam,I have been living in the U S. A for so long, but I don't speak a perfect English . Thank you learning from you. I just want to make sure about "divorce" American pronouns it ዲቮርስ but I learned ዳይቮርስ pronunciation in Ethiopia. Pressure we said ፕሬዥር, here they pronouns it ፕሬሸር . We pronounce it a little different because we use a British English or we learned wrong pronunciation.

  • @mulubelay5265
    @mulubelay5265 3 года назад +10

    you are not only a good teacher, you are also a good comedian. good job keep it up.

  • @Canada404
    @Canada404 3 года назад

    Wow I’m so glad 🤩 Thanks a lot my dear be continue

  • @belstitenaw9332
    @belstitenaw9332 3 года назад

    your teaching style is interested... i appreciate nicely

  • @dhailu6099
    @dhailu6099 3 года назад

    ጎበዝ ወንድሜ እንዳንተ አይነት አስተማሪቢኖረን ኖሮ...👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቀጥልበት አዲስ ነኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏

    • @selman456
      @selman456 2 года назад

      ይቺ ሊንክ በጣም አስቃኛለች፡፡ በጣም አስተምራኛለች፡፡ የምሬን ነው!!
      ruclips.net/video/g4qB_ZpzSkM/видео.html

  • @melkamuchanie12
    @melkamuchanie12 3 года назад

    I really appreciate your help, you are so kind.

  • @danadeu7865
    @danadeu7865 3 года назад

    Thank you for your good job.🙏sharing is caring.keep going.

  • @soonershine906
    @soonershine906 3 года назад

    thank u ...i enjoy it ,amazing technical teach..keep it up

  • @emilyshow7346
    @emilyshow7346 3 года назад +3

    Hello Abi I'm in love with your lesson. Thank you so much!!

    • @selman456
      @selman456 2 года назад

      ይቺ ሊንክ በጣም አስቃኛለች፡፡ በጣም አስተምራኛለች፡፡ የምሬን ነው!
      ruclips.net/video/g4qB_ZpzSkM/видео.html

  • @AmsaluTegenew-u7i
    @AmsaluTegenew-u7i Месяц назад

    I phoned my friend yesterday, but he did not answer and then he got missed call. so he called me back but he was breaking up and it got disconnected, unfortunatly I did not call him back because my phone is run out of minute
    thank you abi i am getting better and better

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 2 года назад +1

    Amazing teaching bless yoy.

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 3 года назад +1

    ምርጣችን እናመሰግናለን