EOTC Television - የሰማይ ደጅ - ቅድስት ጣራ ገዳም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 сен 2024
  • EOTC Television by Mahibere Kidusan

Комментарии • 28

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 6 лет назад +11

    ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚኣቢሄር
    ቅዱሳን ኣባቶች
    የሚጸልዩሉሽ በፍቅር
    ኣለም ሁሉ ይመጣል
    ክብርሽን ሊሰማ
    ድንግል ትከብራለች
    ለዘላኣለም ግርማ
    ኣስራት ሀገርሽ
    ኣድርጎ ለሰጠን ጌታ
    ሁሌ ጸሎት ይደርሳል
    ጥዋትና ማታ

  • @amanuelassefa3126
    @amanuelassefa3126 3 года назад

    ጣራ ገዳም በጣም የሚያምር በተፈጥሮ እፅዋቶች የተከበበ መካነ ቅዱሳን ነዉ ቦታዉን በአካል በመገኘት ለመባረክ ያብቃን: :

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት

    እጹብ ድንቅ የሆነ ገዳም የጻድቁ እረዴት በረከትም ይደርብን ለአባታችንም። የ ድንግል ማርያም ልጅ የ ህይወትንም ቃል ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን♥♥♥

  • @mimigebre9495
    @mimigebre9495 4 года назад

    እሰይ እልልልልልልልልልበረከታቸው ያሳድርብን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @asdfasdf-fy1lg
    @asdfasdf-fy1lg 3 года назад

    Amen Amen Amen kale HiwetYasemalan

  • @AH-wo4hd
    @AH-wo4hd 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @ወለተአማኑኤል-አ8ለ
    @ወለተአማኑኤል-አ8ለ 6 лет назад +1

    እፁብ ድንቅ ነው እኛ ሄደን ለመባረክ ያብቃን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Kmylovelife
    @Kmylovelife 4 года назад

    በረከታቸው ይደርብን

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 6 лет назад +1

    እግዚኣቢሄር ቅዱሳን ኣባቶች ያብዛልን

  • @እግዚአብሔርይመስገንእመብ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን አባታችን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን ጸሎት በረከት ይደርብን

  • @hayathasan6639
    @hayathasan6639 6 лет назад

    የቅዱሳን አምላክ በረከታቸው ይደርብን። ላስተማራችሁንም አባቶች እድሜይስጥልን። አሜን አሜን አሜን

  • @hgjh4935
    @hgjh4935 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን🙏💚💛❤

  • @abrahamtamirat9093
    @abrahamtamirat9093 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን!!!

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 5 лет назад

    ቅዱሳን አባቶቻችን ያብዛልን ።አሜን ፫

  • @asfaw96
    @asfaw96 8 лет назад +2

    AMEN!

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 5 лет назад

    ኦርቶዶክስ የታሪክ ባለቤት ለዘላለም ትኑርልን ።

  • @user-ox7zq5ht9r
    @user-ox7zq5ht9r 8 лет назад

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ዜድነኝወለየዋየማራያምልጅ

    እግዛቤርይመስገን።

  • @nardosmamuye5926
    @nardosmamuye5926 6 лет назад

    Amen kalhiwot Yasemalen

  • @fikreselassietesfaazeb5231
    @fikreselassietesfaazeb5231 10 лет назад +1

    AMEN!!! KALAHEYWOT YASAMALEN!!!

  • @user-xn7ey7yr8u
    @user-xn7ey7yr8u 6 лет назад

    ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @askalemariamamsalu6788
    @askalemariamamsalu6788 6 лет назад

    kale Hiywotn yasemalin.

  • @yodetshumat8365
    @yodetshumat8365 5 лет назад

    Yeqidusanu tselot ethiophian yitebik

  • @mihretgeremew2546
    @mihretgeremew2546 8 лет назад

    be ewnet botawn yitebkln

  • @ethio540
    @ethio540 10 лет назад

    god would bless Ethiopia

  • @hirutzemene3102
    @hirutzemene3102 8 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን!!!