ገንዘብ እንደ ዝናብ የሚዘንብበት ዝውውር። | Neymar |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 42

  • @onelovetedotedo
    @onelovetedotedo Год назад +2

    በጣም የሚቆጭ ተሰጥኦ ። የባከነ የእግርኳስ ህይወት በገንዘብ የተንበሸበሸባቸው ትላልቅ ኮንትራቶች ። የባከነው ልጅ

  • @HananMehammed-y9p
    @HananMehammed-y9p Год назад +2

    ምርጥ አቀራረብ። እናመሰግናለን በርታ

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 Год назад +2

    የሚደንቅ አዘጋገብ ,አቀራረብ,ጥሩ ምስል እናመሠግናለን።

  • @አረዘቅረማቶ
    @አረዘቅረማቶ Год назад +1

    ዋው መንሱሬ አሪፍ አቀራረብ ነው ከ ምስሉ ና ከድምፅ ጥራት ገር ነው ቀልብ ይገዛል

  • @robinama-n3q
    @robinama-n3q Год назад +1

    ምርጥ አቀራረብ #1

  • @yisakebest469
    @yisakebest469 Год назад +2

    Thank you mensurea. ቅዳሜ ቅዳሜ እንደዝ ብቅ በልልን Saladin ጫማ ሰቅሏል አይደል ስለ እሱም አንድ ነገር በልልን የዉጪም የሚጠፊጣዉ የእኛም ስታካልበት ነው ሁሌ አድመጪ ነኝ ምን አልባት አልፎኝ ከሆነ ይቅርታ ብትሰሩልን ጥሩ ነው

  • @tofikalislam
    @tofikalislam Год назад +10

    እባክህ ኦፍ ዘ ፒችንም በየቀኑ አድርገው መንሱሬ

  • @selammulugeta4977
    @selammulugeta4977 Год назад +2

    ለዛውም ከነጉዳቱ እኮ ነው የገዙት ኦነሱ የፈለጉት እንዲጫወት ሳይሆን ሀገር እንዲያስተዋውቅላቸው ነው 😢

  • @abdurazk0
    @abdurazk0 Год назад +1

    one Neymar ❤

  • @makbelbekele9411
    @makbelbekele9411 Год назад

    Yemigerm akerareb new tnx mensure bertalin

  • @GadisaSolomon-n9v
    @GadisaSolomon-n9v 15 дней назад

    wow❤❤

  • @odavefootballhighlight9379
    @odavefootballhighlight9379 Год назад +1

    Neymar 🐐

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 Год назад

    እነዚህ ሰዎች ግን በኅላ ግፍ እንዳይሆንባቸው መንሱር እናመሰግናለን

  • @AbrehamAmleku
    @AbrehamAmleku Год назад

    በጣም ነው የማሳዝነኝ እደሱ የምወደው ተጨዋች የለም ግን ያን ሁሉ ተሰጦ ይዞ ምንም ሳይሰራበት እደባከነ ቀረ

  • @birhanudebela6768
    @birhanudebela6768 Год назад

    መንሱር እዴት አደራቹ ልበልና ዘሌ እዴት ናቹ እደናተ ልበልና ቀናቹ ያማ ረ ይውን መንሱር አድን ነገር ልንገር መቼም ከአርስት ውጭ ቢሆንም አርስናል አርቴታ ከያዘው ጀምሮ ስኞ ቀን የተጫወተው 4 ግዜ ብቻ ነው ግን 4 ጊዜ በስኞ ቀን አሽንፎ አያውቅም ብርሽ ነኝ ከዳላ

  • @earthrrr
    @earthrrr Год назад

    wey gud

  • @esheMan-cu1tw
    @esheMan-cu1tw Год назад +2

    ምቾት አሁን ላይ ስሟ ኔማር ነው

  • @4babyo
    @4babyo Год назад

    Koyy enga men enaderg amarnem sanamrerm ande aynet hyweet😢😢😢

  • @Lovesweet123a
    @Lovesweet123a Год назад +1

    This is all ( ዱንያ ) bro ; ብዙም አትገረው ነገ ስንሞት ሁሉን ነገር ጥለን ከፈን ለብሰን ነው ምንሸኝው all ዱኑያ 😊

    • @samijosi802
      @samijosi802 Год назад

      እስክትሞት ያለውንስ ጊዜ? ብሮ!😮 ገንዘብ አይደል እንዴ አሜሪካኖቹን ኃያል አድርጎ አለምን የሚያምሱበት ብቃትና ጉልበት የሰጣቸው?! ደግሞ ለኔማር ይሄ ገንዘብ አካባቢው ላሉ ሰዎች በሙሉ እና እሱም ከሞተ በኃላ ለሚተኩት ዘር ማንዘሩ ድህነት እና ችግር አጠገባቸው እንዳይደርስ የሚያደርግ ሀብት ነው እየገነባ ያለው እና ብሮ እንደዚህ አይባልም የአለም ህዝብ ሲሯሯጥ እና ሲፋተግ ዕድሜውን የሚገፋው ለዚችው ገንዘብ ሲባል አይደል እንዴ! ታዲያ ሁሉም ሰው መሞቱ ይቀራል? በብርድ፣ በቁር፣ በበረሃ እንኳን ተለፍቶ ለአብዛኛው የሰው ልጆች የፈለጉትን እና የሚስፈልጋቸውን ያህል የማትገኘው ገንዘብ ነች እኮ ለኔማር የዘነበለት ታዲያ "ዕድለኛ ነው" ነው የሚባለው እንጂ ሌላ ወሬ........

  • @rajabkadir9934
    @rajabkadir9934 Год назад

    ወይ ብር😢😢😢

  • @biksol1928
    @biksol1928 Год назад

    አረ መንሱሬ ጥሩ እና አስደሳች ነው ፐሮግሪሙ ግን የ4 ደይቃ ቢቀር ይሻላል 15 ደይቃ እሪሱ አነሠ ስንል የ4ደይቃ

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen4359 Год назад +3

    የባከነው ናይማር 😢😢

  • @abeldebebe4482
    @abeldebebe4482 Год назад

    Arif nw mensure editing ena bedemb mawajerun yitasebibet enji lelaw mirt nw bertalin

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 Год назад

    ምን ያደረጋል

  • @abayeysuf9194
    @abayeysuf9194 Год назад

    ኧረ የት ሄጄ ልጩህ😂😂😂😂

  • @asratmekonnenofficial
    @asratmekonnenofficial Год назад

    አሪፍና ቅልብጭ ያለ ዘገባ
    ግን ምነው ይሄ ሁሉ ለአንድ ሰው? አረቦቹ ገንዘባቸውን መጣያ ያጡ ነው የሚመስሉት

  • @Lionelmessi-n6v
    @Lionelmessi-n6v Год назад

    Genzeb yegedelw sew

  • @Mr_bla_bla7
    @Mr_bla_bla7 Год назад

    Mensre tik tok account alek ende?

  • @MuhabaEtioNuruu
    @MuhabaEtioNuruu 3 месяца назад

    Hi

  • @TsegayAraya-gp7gm
    @TsegayAraya-gp7gm Год назад

    ለምን ምቾት ማለት ኔማር ማለት ነው ኣንልም ታድያ

  • @fikadugashaw6985
    @fikadugashaw6985 Год назад +1

    ሰላምታዬን ላስቀድምና አልናስር የምንጊዜውም ኮኮብ cr7 ይዛ በታሪኳ የመጀመሪያውን ዋንጫ ስታነስ አቅርበክ ነበር ግን እንዴት ሚያሚ በታሪኳ ያንን ስኬት በLm10 ታግዛ ስታሳካ አንድም ፕሮግራም ላይ ሰታቀርብ አላየውም አልሰማውም ፍቃዱ ከድሬደዋ

  • @abdiolana630
    @abdiolana630 Год назад

    😮😮😮Mnm malet alchilim

  • @AbenosAi
    @AbenosAi Год назад

    በvideo siralin

  • @feiselb1135
    @feiselb1135 Год назад

    Total transfer fee €421m

  • @appleus5071
    @appleus5071 Год назад

    What 😅😅

  • @Xan9377
    @Xan9377 Год назад

    Too Much!!!

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 Год назад

    ለምንድነው ዩቱባችሁ ትንሽ መደግ ስጀምር ሌላ የምትከፍቱት😂

  • @4babyo
    @4babyo Год назад

    Koyy enga men enaderg amarnem sanamrerm ande aynet hyweet😢😢😢