yih bemigerm melku ye tigray tarik gar temesasay hono tegegne ygermal sew mesmat yemifelgew yeruk tarik new sheva yalew lk new sket malet eyemotk be netsanenet menor new
menesur ahun dedeb eyehonek nw eger kuas ena boletika yileyayal enam zembelek serakin sera atdebelalekew rusiya ewenetegna ena ye hayemanot ager nat hon tebilo hatemanotin le matifat yetekefetebatin torenet demo tashenifalech
Karma works all Ukraine support against Eritera when Europe and USA Canda give us section Ukraine 🇺🇦 is give us section know they fill it how it’s hard
አላህ ሰላም ያርጋቸው ለእኛም ያርግልን !! ሰላም መንሱሬ በጣም ነው እምኖድህ አላህ ይጠብቅክ አድናቂህ ነን
🙏🏼👍
ፈጣሪ ሀገራችንን ከዘር ጥላቻና ከአክራሪ ቡድኖች ይጠብቅልን! ከዩክሬይን፣ ሶሪያ፣ ሊቢያ፣ የመን፣ አፍጋኒስታን፣ የጦርነትን አስከፊ ገፅታ ሁላችንም ልንማር ይገባል።
Mensure, You have a natural talent that satisfies our football cravings.
መንሱሬ የሚያሳዝን ታሪክ ነው ያስደመጥከን እናመሰግናለን
ስላም መንሱሩ የምታወጣው የትረካ እስትንፋስ ልብን ያበረታ ዋው ድንቅ ትረካ በርታል ወንድሜ ሲሳይ ነኝ ከሳሪስ አዲሱ ስፈር
መንሱሬ ስጠብቀው የነበረውን ፕሮግራም ነው የጀመርከው ይሄን ታሪክ ሳዳምጥ እንባ በአይኔ እየቀረረ ነው እባክህ ከቻልክ የኳስ ተጨዋቾችና አሰልጣኞች መፅሐፍ አቅርብልን እናመሰግናለን❤
መንሱሬ በርታ ከጎንህ ነን
ከጉንችሬ ኦኦኦ መሱሬ በጣም የሚማርክ ፕሮግራም
የኢትዮጵያም ጉዳይ በጣም ያስጨንቀኛል
ሰዎች እንቃ መንሱር ግልፅ አርጎ አይናገረው እንጂ መልእክቱ ለኛ ነው
ዋው መንሱሬ በጣም የተለየ አቅም ላይ ያለህ ሰው መሆንህን ነው ያሳየኸኝ ምን ያክል ለስራህ ያለህን ፍቅር ነው ያሳየኸኝ ወንድሜ ሁሌም ሰላምህ ይብዛ
አክባሪ ወንድም ሱራፌል ነኝ ከመርካቶ አመዴ
የኛን ሀገር ታሪክ አይመሳሰልም ሰዎች ??ትግራይ እና ኢትዮጵያ
አቤቱ ጌታ አንተ አልፋ ና ኦሜጋ ነህ ነበርክ አለህ ትኖራለህም። አሜን።
Wow. መንሱሬ እንዶም ብስራት ስፖርት ይቅርብን እና ''Off The Pitch'' ብቻ ይዘህልን ና ይህ ስል ግን ምን ያክል እንደወደድኩት ለመግለጽ ነው እንጂ ብስራት ስፖርትን አምርረህ እንዳታስቀረው😂😂... ስለ ሌሎቹ ባላውቅም እኔ ግን በግሌ በጣም ወድጄዋለው! እጅግ በጣም አስደናቂ ነው. There’s nothing to say, just keep everyday the good job! #ሙሴ_ከላፍቶ #WeLoveYou M. ❤️
መንሱሬ በጣም መሳጭ ትረካ ነው የተጨዋቾችን የስኬት ታሪኮችንም ለመስማት እጓጓለሁኝ
ሁሌም ቢሆን ሰውነት ይቀድማል...peace to all humankind
መንሱሬ በርታልኝ ለ19 አመት ስከታተልክ አለው ሁሴን ታላቅየው እንዱሁም ረጅም አመት ኑሩልኝ
Mensura you are number one!!!!
መንሱሬ ትለያለ ሰላምህን ያብዛልን
በ ጣም የሚያሳዝን ነው ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን
ልብ ያለው ልብ ይበል። ቆም ብለን ካላስብን የኛ እጣ ፈንታ ከዚህ የባሰ ይሆናል።
ቀጣይ መንሱሬ
መንሡሬ you are the top no1 keep it up
የማሳዝን ታሪክነው
Waw mensure yemigerm akerareb new ye tornet sekokaw shev new bedenb yasredagn!!
አይዞን ሼባ
መንሱሬ በነካ አጅህ የርዋንዳዊው ተቻዋች ታሪክ ብትተርክልን አስተማሪ ነው ❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Please🙏🙏🙏
Eric Murangagwa please........ 🙏🙏🙏🙏🍗
ማንሱር እኔ የሚለው ነገር የለም አንቴ ግን ትለያል አንቴን አሁንም ፈጠር ይጣብቅ
መንሱሬ ከማይረባ ሰው እድሜ ቀንሶ ይስጥህ አቦ 😊
😂
አንተ ብዳታም የማይረባ ሰው የለም እሺ😂😂😂
Appreciate from your fan Mensurie❤
Amazing thanks mensure
ዘለንስክን ና አሜሪካን ጠይቅ አንድሬ ሼቫ ❤
Ufffffff wow a beautiful track a beautiful sound tanx mensur
መንሱሪ ትችላለህ 🙏
🙏❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ መንሱረሪ የሰው ልጅ ግን ከሰላም የበለጠ ምን እሚሻው ነገር ይኖር ይሁን?
እናመሰግናለን
selam wagaw ejig betam wud new thanks Mensure
Betireka gin lagizih echilalehu tsufoch kesetehegn recored adrige lilikilih echilalehu
መንሱሬ ልብን የሚያደማ ታሪክ ነው በእውነቱ 😂
መንሱሬ
እኔ የምልህ ነገር ቢኖር : ተፈጥሮ/ሕይወት ያዘጋችልህን /ተስቶ /talent በትክክል ያገኘህ አንተ ብቻ ነህ ለ እኔ √ keep up it!
Mensure enamesegnalen beziw ketl
Mensure. Good job
በጣምልብ የሚነካ ፊትን በሀዘን ያጨልማል አሪፍ እውነተኛ ተረክ አይ ዩክሬን አይ ዘለንስኪ አልኩኝ መንሱሬ በርታ ምርጥነው
መሪ ነኝ ለሚሉ ልቦና ይሰጣቸው
Great work as usual!
❤❤❤ Amazing 👌👌👌
ቃላት የለኝም መንሱር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ታሪኩ ግን 😥😥😥😥
ሠላም እኮ ቀላል አይደለም ያሳዝናል 💔😥
Mert akerareb endeyeuilgeza enamesginalin mensura 🙏🙏🙏
Wow Amezing👏
መንሱሬ አቀራረቡም ለዛውም ልዩ ነው።
Plz parte 2
መንሱሬ ከባድ ሚዛን ከሊቬ።
መንሱሬ ከምር ሱሴ ነህ አንተን ማዳመጥ እይይታህን ወድልሀለዉ ቅዳሜ ብቻ ትደብረኛለች አንተ ፕሮግራም ስለሌለህ ብቻ በርታ
Lala yalame bro manesura
ሠላም ለሰው ልጆች ጌታሆይ
#one
Manisure ur special
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ ። ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅ። ፖለቲካ ቆሻሻ ነው።
ይገርማል እኔም ልክ እዳተ ነው የተሰማኝ አዎ ፈጣሪ ይጠብቀን፡፡ አገራችን ታስፈራለች፡፡ መሱሬ ግን ቃላት የለኝም ትለያለህ Dave manche Ke Bulbula
Waw mensure
መንሱሬ አንተ ልዩ ነህ
ከቻልክ ግን የ Robin Van persie ታሬክ ብታቀርብልን። Viva RVP
በእውነት ያስዝናል
ነገር ግን የአረብ ሃገራት በምዕራባዊያን ከ50 አመት በላይ የጥይት እና የሮኬት እሩምታ ሲወርድባቸው ዞሮ ያየ የለም! ለዩክሬንም የታዘነላት አውሮፓውያን ስለሆኑ ነው!!! መርጦ ማልቀስ ደሞ የትም አያደርስም። Free Palestine 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
ሰላም ለአለም
Mansure salam batam techelalak men ayaragal Europian betewan nuro anten naber sky sport menayek
💛💙 😰😰👏👏
ፓለቲካ ግን ለምንድን ነው የማንኛውንም ሰው አእምሮ የማጠልሸት ብቃት ያለው !!!
⚽♥
Grum tarik grum aqerareb!!! We amharas has to be act like ukraine people!!!
Wow
ምነው ሊቢያ ተጫዋች የለም
🙏🏼👏🏽👍
Eric Murangagwa
The reality of this 🌍, why all these happened? Why war? Why killing? Where our earth, our world is going?
🇷🇺 💪
አላህ ጤናና እድሜህን ከፍ ያድርግልህ ። በቃ አንተ ልዩ ጋዜጠኛ ነህ
Xorinati minigna asikafinaw😭😭😭😭😭😭💔💔
Zelensky እድሜህ ይጠር. ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ!!
🎉
ባድመ ምን ማለት .¿
Oh mensure I'm very sad
ኢራቅ ላይ ከነ አሜሪካን ጋራ ተባብረው ንፁሃንን ላይ ያደረሱት ግፍ ነው ዛሬ ይሄ ሁሉ ስቃይ የመጣባቹ ሁሉም የእጁን ያገኛል
Rip Ukraine😥😣
😢😢😢😢😢
Russia 🇷🇺 ❤
Fetari hoye alemn yiker belate egna sewochi kfatachin ayalkem ena yikr belen Fetari hoye selamachinen abzalen mensure betam enamesegnalen yhim legna telk timhert nw belt lij ke mogni yimarale mogni lije sidersbet endayihonbn Kom blen enagenazeb
20 minutes video🤔🤔
yih bemigerm melku ye tigray tarik gar temesasay hono tegegne ygermal sew mesmat yemifelgew yeruk tarik new sheva yalew lk new sket malet eyemotk be netsanenet menor new
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ የእስፖርት ጋዜጠኞች አንተ ትለያለህ
Aznagn Asazagn behone sel uqran ende Agfa gazategnoch dasesa ainet maraki behone hunata neaw yaqerebkw!!!!!!
Dink akerareb, hager be artist sitimera yihe new mezezu
menesur ahun dedeb eyehonek nw eger kuas ena boletika yileyayal enam zembelek serakin sera atdebelalekew rusiya ewenetegna ena ye hayemanot ager nat hon tebilo hatemanotin le matifat yetekefetebatin torenet demo tashenifalech
Yegebachewal
Karma works all Ukraine support against Eritera when Europe and USA Canda give us section Ukraine 🇺🇦 is give us section know they fill it how it’s hard
Free Palestinian
እ
tmahchtohil Ahhila ytbekh
Glory to Donbass. Glory to Russia
ባድመ ምን ማለት .¿
😭😭😭😭
tmahchtohil Ahhila ytbekh
ባድመ ምን ማለት .¿