የሰው ባል መሆኑን አላወኩም ነበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 506

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 11 месяцев назад +28

    አይዞሽ ሊች አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ልጅሽ የጆሮ ጌጥሽ ነች በደንብ ያዣት ከፈጣሪ ጋር ❤ በሞገስና በጥበብ ያሳድግልሽ በርቺ የሰው ወሬ አትስሚ

  • @etheth5034
    @etheth5034 11 месяцев назад +13

    አይዞሽ ሊያ ቆንጆ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ሰለሚቀኑብሽ ነው ሳቅሽ ብቻውን ያቃጥላቸዋል ጠላትሽ ያልቅሽ 💔

  • @user-ew4yn8ev4e
    @user-ew4yn8ev4e 11 месяцев назад +15

    ገና ልጅ ነሽ ነገ ምርጥ ሰው ይሰጥሻል
    ዋናው አንቺ ጎበዝ ጠንካራ መሆን ነው ያለብሽ
    ሰውን አትደገፊ አላህን ተደገፊ ሰውን ስትደገፊ ወድቆ አብሮ ይጥልሻል

  • @wintakedani3335
    @wintakedani3335 11 месяцев назад +12

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ካንቺ የሚጠበቀው መጠከረ ብቻ ነው

  • @User_19967
    @User_19967 11 месяцев назад +9

    ሊያዬ ሰራሽላቸው አሁን እውነት መስሏቸው እኮ ቶፒክ ያረጉት ይሆናል 😊 ለማንኛውም መልካም ዘመን ይሁንልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT 11 месяцев назад +6

    ሊያ አይዞሽ የኔ ቆንጆ የዘሩትን የሚያሳጅድ አምላክ አለ የጁን ያገኛል እግዚአብሔር የየዋሆች አምላክ ነዉ

  • @Rozy908
    @Rozy908 11 месяцев назад +11

    አይ ሊያ እኛ ላይ ፕራንክ😂

  • @user-fp3dg1yt9w
    @user-fp3dg1yt9w 10 месяцев назад +3

    ሊያ sis ሁሉም ከንቱ ነው ሰው አውቆት ፀሐይ ሞቆት የተጋቡም ይፉታሉ ለሴቱዋ ልጆቹዋ በረከቶቹዋ ናቸው ላንቺም ልጅሽ ስጦታሽ በረከትሽ ናት ባል በፍቅር አብረሽው ስትኖሪ ብቻ ነው እንጂ ባእድ ነው ልጅሽ ናት ገንዘብሽ ኬክሽ አይዞሽ ጎብዘሽ አሳድጊያት ልጅን ማንም አይሰጥም ልጅ የእግዛብሔር ስጦታ ነው ። ❤

  • @user-ig4jl2fr2t
    @user-ig4jl2fr2t 11 месяцев назад +10

    ሊያ ግን ስራተኛችሺ ስንት ስአተ ነዉ የሚተኞት ልክ እንድ አርብ አገር ነዉ እኮ

    • @aishataha2657
      @aishataha2657 11 месяцев назад

      አረብ አገርም፣ሳአታችን እናቃለን የኢትዮ ኑሮ ባልተከፈለ ገዘብ አሽክርነት ገራሚ ነው

  • @elajones5918
    @elajones5918 10 месяцев назад +2

    Liya please treat your Maid ( Your Madam) with respect. You are not disable you can take your plate yourself and wash it! And serve your self a cup of coffee. You seem to have no conscious. Have a courage and treat people the way you like to be treated.
    Wish you the best.

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 11 месяцев назад +11

    ሰው ላይ ስትቀስሪ አንቺ ለነገሽ ማሰብ ነበረብሽ ዛሬም ተሰብሰቢ ተገላገልኩ ተፅናናሁ ብለሽ ሐሜትሽን ተዪ ነገ ደሞ በልጅሽ ታገኚዋለሽ ይቅርታ ነው መጠየቅ ነው እንጂ ያለብሽ ዛሬም አታፍሪም ወረኛማ ነሽ ዛሬም ሌላ አለኝ ትያለሽ አረ እረፊ እነሱም እኮ እንዳንቺ ያዝናሉ ስታፈሪባቸው የዘራሽውን ታጭጃለሽ ስሚ ነገ በልጅሽ ትቀጫለሽ እረፊ ፈጣሪ ማንንም በልጁ አይቅጣ አንቺ ግን ተቅለበለብሽ ዛሬም ለነገ አለኝ ትያለሽ የታባሽ ባለጌ

  • @azeblove6949
    @azeblove6949 6 месяцев назад +1

    ሊያዬ በቅንነት መልሽልኝ አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድነው ስትበይም ስትጠጭም ድምፅ ታወጫለሽ እሷነገር ብትተያት ምንይመስልሻል

  • @Kingbos-ty3bd
    @Kingbos-ty3bd 11 месяцев назад +10

    ኮመታተሮች ግን ታስቃላቹ እሶ ለሄለን መልስ ምት ሙድ እየያዘች ነው

  • @arsemazewdu552
    @arsemazewdu552 11 месяцев назад +5

    የት ይደርሳል ያለነው ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው መጠርጠር ነበረብሽ ሕይወት ይቀጥላል ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @etheth5034
    @etheth5034 11 месяцев назад +5

    ሊ እንቺ ድንቅ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ❤

  • @selambelet6837
    @selambelet6837 11 месяцев назад +4

    ሊያዬ ግን የምርሽ ነው።አይዞሽ እመቤቴዬ ልጅሽን ያሳድግልሽ❤

  • @ታደሰክብረት
    @ታደሰክብረት 11 месяцев назад +6

    እኛም ሀቁን አዉቀናል ባልሽ ባለጌ ነው በፈጣሪ ከትዳር ላይ ትዳር ይመሰርታል ☑️

  • @HayimFiker
    @HayimFiker 11 месяцев назад +5

    ሊያ አንቺ እኮ ጠንካራ ሴት ነሽ ከማዳም ኩሽና አሸንፈሽ በእራስሽ የቆምሽ ሰው ነሽ እንዳታለቅሺ እንኳንም ወለድሽ ማርያምን ልጅሽ ገጥሽ ናት ።አመስግኚ የምትኖሪለት አለሽ ልጅሽ ውዴ እኔ ኦማን ሆኜ ነዉ fb የማውቅሽ በቃ ያጋጥማል ባንቺ አልተጀመረም።

  • @mesekelay7414
    @mesekelay7414 11 месяцев назад +6

    ሊያዬ ምድረ ሰገጤን ሸውጄልኝ ለዚ እኮ ነው የምወድሽ ይመችሽ ያራዳ ልጅ

  • @Amen12-s7m
    @Amen12-s7m 11 месяцев назад +3

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ነው 😢 ባለ ትዳር ወንዶች ግን ለምን አረፋችሁ አትቀመጡም አፈር ብሉ ልከሰከሶች😏😏😏

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 5 месяцев назад +1

    የደረሰብሽ ቢያሳዝንም እናቱ የአንቺ እንዲህ ካስለቀሰሽ ከስተትሽ ተማሪ ቡና አቅርበሽ የሰው ጥሬ ስጋ የምትበይው አይ ድንቃ ድንቅ ጀግና ነህ ለጀግናም ጀግና ተገኘ

  • @kibreworkineh7043
    @kibreworkineh7043 11 месяцев назад +5

    Its okay some time happens please be strong for your baby ❤

  • @saragirmay2522
    @saragirmay2522 11 месяцев назад +2

    ሊያዬ በጣም ነው ማዝነው አስለቀሽኝ እንደዚህ ባይፈጠር ደስ ይለኝ ነበር ግን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እሱም የስራውን ይስጠው

  • @abrhambeyene2294
    @abrhambeyene2294 11 месяцев назад +2

    ሊያዬ የኔ ቆንጆ እኔ ይህው ካንቺ ጋር ስንት አመቴ አብሬሽ አለው እንዲ ውስጥሽ ሲያዝን አይቼ ከፋኝ አለቀስኩኝ አስለቀሽኝ አብሬሽ አለውኝ ሁሌም እኔም እንደ እህቴ ነው ምሳሳልሽ ማርያምን በናትሽ በናትሽ አትዘኝ ነገሮች ይስተካከላሉ ደስታሽን ብቻ ታሳየኝ ድንግል ማርያም

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 11 месяцев назад +3

    😂😂😂😂 እረ ባካቹ አትሸወዱ ስታሾፍባቹ ነው በስማም ስታሳዝኑ ሁሉም አይዞሽ አይዞሽ የምትሉት 😂😂😂 አይ ሊች ስወድሽ ለማንኛውም መልካም ትዳር ይሁንልሽ አታሟርቺ

    • @genetkonjo
      @genetkonjo 11 месяцев назад

      ሚስኪኖች ሁሉን የሚያምኑት ነገርስ😂😂😂

    • @tsehaykide9166
      @tsehaykide9166 11 месяцев назад

      @@genetkonjo ክክክ እሱ አይደል የሚገርመው የተወራ ሁሉ እውነት የሚመስላቸው ሰዎች

    • @genetkonjo
      @genetkonjo 11 месяцев назад

      @@tsehaykide9166 ምስኪን የማዳም ቅመሞች እነሱ እየቀባጠሩ በኛ ኮሜንትና ላይክ ብር ያገኛሉ

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 11 месяцев назад +10

    ሊያ ሙድ ስትይዝብን 😂😂😂😂😂😂

    • @user-be5jf5ir6n
      @user-be5jf5ir6n 11 месяцев назад +2

      ቀላል ሙድ

    • @tizuethiopia7894
      @tizuethiopia7894 11 месяцев назад +1

      አንድ ሰው አገኘው ያልተሸወደ🤣🤣🤣😁

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 11 месяцев назад

      Betdara tamaretaleci ayee birr

  • @luhena121
    @luhena121 11 месяцев назад +5

    አቤት ሊያ ግፍሽ😂😂😂ይሄኔ እኮ ህዝቤ እውነት ይመስለዋል

    • @genetkonjo
      @genetkonjo 11 месяцев назад

      😂😂😂😂መሰለው እንጂ ኮሜንት አታይም

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 11 месяцев назад +8

    ሊቾ ቀደዳሽን እወነት የመሰላችው ሰዎችስ ስንቶቹ ከፈራቸውን መጠጡ ሊችዬ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ክዳነምህረት ልጅሽን ታሳድግልሽ አስቴር ግን ቆይ 😂😂😂😂😂

  • @haihi6112
    @haihi6112 11 месяцев назад +3

    የኔእናት:ሊያዬ:ምንም:አይደለም:እንኳን:ወለድሽ:እማምላክ:ልጅሽ:ታሳድግሽ:በማርያም:እርሸው❤❤❤❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 11 месяцев назад +3

    ወንዶች የስራቸው ይስጣችሁ አታላዬች እናት እያላቸው በሴት ይቀልዳሉ አይዞሽ አንዴ ሆነዋል አትዘኝህ ልጅሽን አሳድግ

  • @habeshashare8295
    @habeshashare8295 10 месяцев назад +1

    Yanchi tefat aydelem. ❤❤❤❤ Move on my sister. We love you!!!❤❤❤❤❤ Ayzosh! God is with you!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LulumTube
    @LulumTube 11 месяцев назад +9

    ፈጣሪ፣ይማርሽ፣ነቅለሻል😢

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 11 месяцев назад +3

    ልያዬ አይዞሽ ያጋጥማል አታልቅሺ ቆንጆ

  • @meseretabebaw6250
    @meseretabebaw6250 Месяц назад

    የኔ እናት ሲጀመር ጉዳቱን የተሸከምሽው ያለሽ አንች ለማንም ምንም ማስረዳት አይጠበቅብሽም ሲቀጥለል ደግሞ የትም ይኑሩ የትም ወንዶች ሁሉ አጭበርባሪዎች ናቸው እና ደግሞ አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም በርቺ ልጅሽን እግዚአብሄር በጥበብ ያሳድግልሽ

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 11 месяцев назад +3

    አይዞሽ ብዙ ግዜ ሚዲያ ላይ የምትታዬ ሰዋች በእምነታችሁ ደከም ስለምትሉ ነው ብዙ ፈተና የሚደርስባችሁ እናም መስቀል ከአንገታችሁ ላይ ከልብስ ጋር አይሄድም እያላችሁ ማውለቅ መንፈሳዊ ትግል ላይም የደከማችሁ ናችሁ በዛላይ በእስክሪን የሚገባው የብዳ መንፈስ ህይውትን ምስቅልቅል ነው የሚያደርገው ብቻ ያዛዝናል እንደዛ በአረብ ሀገር ተቃጥለንም ይሄንን ያክል ለኛ በደል አይገባንም ነበር.

    • @lt963
      @lt963 6 месяцев назад

      No sense

  • @selam9713
    @selam9713 11 месяцев назад +5

    ሙድ ይዘሽ ሞተሻል ተይ የሰው ልጅ ያፉን ፍሬ ይበላል እውነት ሆኖ ስታነቢ እንዳትኖሪ

  • @hanlove412
    @hanlove412 11 месяцев назад +8

    የኔውድ በማርያም ሊችዬ ውስጤን ነካሽው ቅዱስ ገብርኤልን እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ገና ብዙ ህይወቶች አሉሽ ከፊትሽ ቆንጆ ነሽ የስራውን ይስጠው እንኳን ወለድሽ❤❤❤

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 11 месяцев назад

      ፕራክ ነው

  • @msrak4498
    @msrak4498 11 месяцев назад +6

    የኔውድ,ለማንም,ብለሽ,መልሥ,አትሥጪ❤❤❤❤❤በጣምነው,,የምወድሽ

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 11 месяцев назад +3

    አይዞሽ ቆንጆ ብዙ ሴት ይሸወዳል

  • @esame1414
    @esame1414 11 месяцев назад +2

    በሁለት እጅሽ ይዘሽ አጥት ስትግጪ ቆይሽ በዛው እጅሽ ፀጉርሽን ፊትሽን መልሰሽ በዛው እጅሽ አባሻ ትበይበታለሽ እጂን ታጠብኩ በለሽ ጣትሽን እሱም የአንድ እጅሽን ዉሀ አሰነካሽ ነው የሚባለው እንጂ ታጠብሽ አይባልም መጀመሪያ እጅሽን ሁለቱንም በሳሙና ታጠቢ እባክሽ ሳትታጠቢ ልጄን ላጥባ አትበይን ለልጅሽም ጤና አይደለም አንቺ ወሬ እንዴት እንደሚወራ ስታስተምሪን እኛ ደግሞ ፅዳትሽን እንዴት እንደምትጠብቂ እናስተምርሽ ከተመገብሽ በኋላ እጅሽን አፍሽን በደንብ በሳሙና ታጠቢ ጥርስሽን በደንብ ፋቂ የበላሽው እኳ ስጋ ነው ፅዳትሽን ከጠበቅሽ በኋላ ልጅሽን አጥቢ

  • @amhara74
    @amhara74 11 месяцев назад +1

    አይ ሊያዬ ሙድ ያዘችብን😂😂😂ይገርምሻል የመዳም ቅመሞች አንሸወድም😮 ኬኳን ሳሚልን❤❤❤❤

  • @selamawit7917
    @selamawit7917 10 месяцев назад +1

    እኔም እንዳ አንቺ አይነት ሂወት ነው የገጠመኝ የልጄ አባት ሚስት እያለው እንደሌለው ሁኖ ነው እንጋባለን እያለ ሸወደኝ
    በልጄ በጣም ደስተኛ ነኝ አይዞሽ የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 11 месяцев назад +1

    ሊያ ቆንጆ አንቺ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እንኳንም አገባሽ እንኳንም ወለድሽ። ህይወት ይቀጥላል ።

  • @worke7270
    @worke7270 6 месяцев назад +1

    ለማግባት እኮ background ማጥናት ግድ ነው ዝም ብሎ ትዳር ዝው

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 11 месяцев назад +4

    የራይድ ስራ ቆንጆ ነው ማለት ነው ቤትሽ ፏ ያለ ነው ግን ውስጡን አላየነውም 😂

  • @ተመስገን27
    @ተመስገን27 10 месяцев назад

    Ye Ewunet satawuki kehone minim maderegi Atechim ❤AYizosh wude anich gobezi tenkara seti nesh ,gin fikir new Yihe demo Yanich tifati ayidelem ❤❤

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 10 месяцев назад +1

    እነዚህ:አንዳንድ:የወረዱ: ባለጌ: የሆኑ:አሜሪካ: እና: አውሮፓ: የሚኖሩ: የኢትዮጵያ:ወንዶች: የስንቱን: ጀግናና: ጠንካራ: ኢትዮጵያውያን: ሴቶችን: ህይወት: እበላሹ‼️‼️‼️እኔ: የምለው: እባካችሁ: በኢትዮጵያ. ያላችሁ: ልጅ: ያለ: አባት: እያሳደጋችሁ: ያላችሁ: እህቶች: ተባብራችሁ: ማጋለጥ: አለባችሁ‼️‼️‼️‼️

  • @user-un5om3gg7d
    @user-un5om3gg7d 11 месяцев назад +2

    ሊች ለምን ታለቅሻለሽ ጠንካራ ሁኚ ወንድ ልጅን ማመንሽ ነዉ የሚገርመዉ ገደል ይገባ እንኳንም ወለድሽ

  • @user-ii6vv2bo5j
    @user-ii6vv2bo5j 11 месяцев назад +1

    ልጅሽን ማሣደግ አያቅትሽም ይሔድ ማንንም አትስሜ በሁሉም ቤት ያጋጥማል ❤❤❤❤

  • @fekretnuguse7283
    @fekretnuguse7283 11 месяцев назад +1

    Yewunate Liya baxam new yazanku hulum sewu yeshawadali gine gobasi new barachi emamalake kanchi gare tune ❤🥰

  • @zuzumedia3401
    @zuzumedia3401 11 месяцев назад +3

    አይዞሽ የኔ ውድ አየ ቤት ስንቱን ጉድ ይዟል

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 11 месяцев назад +18

    ሊቾዬ ዛሬስ በሳቅ ገደልሽኝ❤ የባልሽ እናት ደመራ ሲሄዱልሽ ነው አይደል ላይቭ የገባሽው 😂ታየኝኮ ሊቾዬ እንዲህ አድርጊ እንዲህ አታድርጊ የሚሉሽ እናቱ ጋ ብትኖሪ 😂😂😂😂😂

    • @khayalahusein4760
      @khayalahusein4760 11 месяцев назад +1

      አዳሜ እኮ እውነት መስሎታል

    • @user-fo3xt2wo8t
      @user-fo3xt2wo8t 11 месяцев назад

      @@khayalahusein4760 አታይም እንዴ ብዙወቹ ኮሜንት ላይ አይዞሽ ጠንካራ ነሽ ጠንካራ ሁኝ ይሏታል እውነት መስሏቸው😂😂😂😂😂

  • @eyeab7657
    @eyeab7657 11 месяцев назад +3

    እንኳንም ወለድሽ የሚገርመው ሰው ስንመክር እንዳልነበር እንደዚ መሸወዳችን ይገርመኛል 😭😭😭

    • @shegareethio5224
      @shegareethio5224 11 месяцев назад +1

      Enem mata metgnat alchalkum getan wist new yetsbrhu gin demo liye betam tenkar set nat 🙏

  • @obseenjiraa
    @obseenjiraa 11 месяцев назад +1

    bewunet licho betammm gobez nesh anee ke 208 jemero new yemektatelesh oman eyalesh jemiro berchi jegna hugni yene wude

  • @rahelzelalem914
    @rahelzelalem914 11 месяцев назад +1

    አይዞሽ ሊቾ ምንም አደል ይገጥማል ጠካራ ሴት ነሽ

  • @medna5856
    @medna5856 11 месяцев назад +2

    አይዞሽ እንኳንም ወለድሻት አይዞሽልኝ አይ ወንዶች😢😢😢

  • @msrak4498
    @msrak4498 11 месяцев назад +4

    እንኳንም,,ወለድሽ,,የኔውድ,
    እንኳንም,,ፍሬሽን,,አየሽ❤❤❤❤

  • @user-pd1jm3hf8r
    @user-pd1jm3hf8r 11 месяцев назад +4

    ድግልና ለማሰራት ዱባይ በጣም እርካሽ ነው አራት መቶ ድርሃም ነው

    • @karimakarima474
      @karimakarima474 11 месяцев назад

      ካዉቀሸ ንገረኝ የት ሆስፒታል እኔ መሰራት እፈልጋለሁ

    • @user-pd1jm3hf8r
      @user-pd1jm3hf8r 11 месяцев назад

      የትኛውም ክሊኒክ ማሰራት ትችያለሽ ከፈለግሽ ማስጠበብም

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 11 месяцев назад

      እእእእእ በጣም አሣቅሽኝ

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 11 месяцев назад

      ​@@karimakarima474ልታሠሪ😅

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 11 месяцев назад +1

    አይዞሽ የኔ ውድ አቺ ጠካራ ሴት ነሽ ገና ልጅ ነሽ የተገፋ ሰው መጨረሻው ያምራል

  • @great-full3612
    @great-full3612 11 месяцев назад +23

    The problem is you talked about others business while you are hiding your own personal details!! However it’s time to let it go now and be strong 💪🏾

  • @yoditasmerom1248
    @yoditasmerom1248 Месяц назад +1

    Liyaye konjo.. ❤

  • @yeshibiratu6484
    @yeshibiratu6484 10 месяцев назад +1

    Be sime ab asazenshign mnale keweledsh bewala binegrsh .enkuwan beselam tegelagelsh anchi tenkara set nesh ayzosh

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 10 месяцев назад

    It's okay ሊቾ life will continue no matter what please be strong and move on. God bless your ኬክ❤

  • @buzyertabalcwy2326
    @buzyertabalcwy2326 11 месяцев назад +2

    አይዞሽ ልጅ ፀጋ ነው❤❤

  • @user-tm2zq7jx2b
    @user-tm2zq7jx2b 11 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-vj6qo2rf1w
    @user-vj6qo2rf1w 8 месяцев назад

    እረ ተይ ሊያ አፋቸውን ከፍተው እያዳመጡ ነው እንባሽ ዱብ ዱብ አለ ቀበጥ እኮ ነሽ😂😂
    የኔ ማር እወድሻለሁ❤

  • @emanl0ve89
    @emanl0ve89 11 месяцев назад +3

    ፕራንክ ነው ተይ በትዳርሽ አታሟርች

  • @እናተአለሜ
    @እናተአለሜ 11 месяцев назад +2

    አይዞሽ ሊያዬ ወንድ ማመን ቀብሮ ነው ውሻ ናቸው

  • @swiz_good
    @swiz_good 8 месяцев назад

    እኔ አንችን ብሁን አላለቅስም ደስ ነው የሚለኝ ከትዳሮ የሜበልጥ ልጅን የመሰለ ፀጋ እኮ ነው ያገኝሽው የኔ ቆንጅ አይዙሽ ማንም ቀምሱ ትዳር የያዘ የለም

  • @user-mo8pr5ho4r
    @user-mo8pr5ho4r 4 месяца назад

    ሊያዬ አይዞሽ ልጅ የእግዚያቤር ስቶታ ነው ደስ ይበልሽ ጀግና ሴትነሽ የኔወድ

  • @iphoneiphonemeseret6452
    @iphoneiphonemeseret6452 8 месяцев назад +1

    ጨረራቹ ካልሽ ምግብ ይዘሽ ለምን ቀረብሽ ጨረራም

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 8 месяцев назад

    ምሥኪን የወህ የኔ ቢጤ ነሽ ሰውን በቀላል ታምኒለሽ ትዳር ውሥጥ ሲገባ ከሁለታቺሁም ቤተሰብ በደብ መተዋወቅ ነበረባቺሁ አዞሽ

  • @nebiyatmebratu6118
    @nebiyatmebratu6118 11 месяцев назад

    Ayzosh yena enat be strong 💪 I stand with you ❤️❤️

  • @tizitamoges9508
    @tizitamoges9508 10 месяцев назад

    አይዞሽ ነፍሴ, ምንም ማለት አይደለም, አንቺ ራስሽን ጠብቂ,

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 11 месяцев назад +1

    ፐፐፐ ባንቺ ቤት ሰዉ ላይ ሙድ ይዘሻል በራስሽ ላይ አታሟርቺ ሰዉ የአፉን ነዉ ሚያገኘዉ ሀሜቱም ይብቃሽ ::ለዩቲብ ብር ለመስራት እና ገቢ ለማሳደግ ብለሽ በወሬ በትንታ እንዳትሞቺ 😂😂

  • @user-mv4zl2dn9g
    @user-mv4zl2dn9g 11 месяцев назад +3

    አይዞሽ ትምህርት ሆኖ ያልፍል

  • @msrak4498
    @msrak4498 11 месяцев назад +2

    የኔውድ,,ሌዮ,ለማን,,አባቱብለሽነው,,የምታለቅሺው,,,,እኖዳታለቅሺ,,ማርያምን,አንሠፈሠፍሽኝ❤❤❤❤❤

    • @user-ij8dl7kf9h
      @user-ij8dl7kf9h 11 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂 ere eykeldch nw eko

  • @SamarawitSamrawit
    @SamarawitSamrawit 11 месяцев назад +2

    አንቺ ነብስሽ አይማርም ጌታን😅😅😅

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 11 месяцев назад

      አውቃነው እዴ ሰው እኮ የሚሰራውን አያውቅም

  • @sarahB291
    @sarahB291 11 месяцев назад +3

    Esseyy gudesh weta finally!! 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ye setun hula mister setawechy bedesta anchi karma got you!! Uffoyee ye ejeshen agegnesh 😂😂😂

  • @hiwitube5118
    @hiwitube5118 11 месяцев назад +2

    It’s okay Liya don’t crying

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p 11 месяцев назад

    Mindenew metawerew ye leb weg lay ke Ashruka gar kerbesh 1 ehet new yalegn Abatwa wesedat alalshem ende? Wendem keyet ametash? Yemtawerew ewnet kehone saywesdesh mewled alneberebshem ategebu kehonesh bedenb selesu tawki neber

  • @haymidave8750
    @haymidave8750 11 месяцев назад +1

    የኔ ፍቅር አይዞሽ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል

  • @MeryTsegaye
    @MeryTsegaye 11 месяцев назад +1

    ሊያ አቺ ምርጥ ሴት ነሽ

  • @habeshawitbiruke3534
    @habeshawitbiruke3534 11 месяцев назад

    ሊችዬ ወንዶች የአንድ እናት ልጆች ናቸው ሴት ለመጉዳት ነው የተፈጠሩት ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ እነ ጅቦ ተይ ልጁ ባለትዳር ነው ሲሉሽ አልሰማ ብለሽ ነው አላታለለሽም

  • @tesfawketsla9341
    @tesfawketsla9341 11 месяцев назад +1

    ያሳዝናል ድርጊቱ አንች ምንም ጥፋት የለብሺም አንች እውነተኛ ሰው እውነተኛ አፍቃሪ ነሺ የጎዳሺ አንችንአሞኝቶ ነው አይዞህ ገና ልጅ ነሺ ከፌትሺ ጥሩ ነገር ይጠብቅሻል

  • @shegareethio5224
    @shegareethio5224 11 месяцев назад +2

    Yene tafchi Zare getan ajetn belchi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭

  • @belleydoto
    @belleydoto 11 месяцев назад +6

    Prank መሆኑ ነው 😂😂

  • @Sheqala
    @Sheqala 11 месяцев назад +1

    😢😢😢😢አይዞሽየኔውድ የእውነት ከልብ ነው ያዘንኩት ወንድንማመንቀብሮነው ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ የኔ የዋል❤❤❤❤❤አይዞሽ አታልቅሽ🎉

    • @genetkonjo
      @genetkonjo 11 месяцев назад

      የማዳም ሸቃሎች ሁሉን ምታምኑት ነገርስ ውሸቷን ነው 😂😂😂

  • @user-kq3en5up4g
    @user-kq3en5up4g 6 месяцев назад +1

    ከሰው ባል ወልደሽ አይከብሽም

  • @tinawa56
    @tinawa56 11 месяцев назад

    አይዞሽ የኔ እናት ያጋጥማል እንኳንም ወለድሽ ትዳር ትርፎ ልጅ ነው ደና ሁኛ ዋናው ጤና ደና ሁኛ አንቺ ለልጅሽ።

    • @babifibabifi5100
      @babifibabifi5100 11 месяцев назад

      ሳታገባ ነው የወለደችው

  • @Yerualex
    @Yerualex 10 месяцев назад

    ሊያ ሌላውም እኮ እንዳቺ ነው የራሱን ሚስጥር ደብቆ ቁጭ ማለት የሚፈልገው በምክንያት ነው ለምን የሰው ታወሪያለሽ ለማንኛውም አይዞሽ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 11 месяцев назад +1

    በፈጠራቹ ኮሜታተሮች አታስከፏት ክፉ ነገር አትፃፉ አቺ ምንም ጥፋት የለብሽም

  • @frenahaile
    @frenahaile 11 месяцев назад +3

    Ayzosh ehta❤️❤️❤️❤️

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 10 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ አንቺ ጠንካራ ነሽ ምንም አትሆኝም ደሞ የጊዜ ጉዳዩ ነው የዘራውን ያጭዳል

  • @አዋሽወንዝበእንስራ
    @አዋሽወንዝበእንስራ 11 месяцев назад +1

    አስቴር ግን ደግ ነች የቤት ኪራይ መክፈሏ 😅😅😅😅

  • @sebrinayoutube8263
    @sebrinayoutube8263 11 месяцев назад

    ሊያ አይዞሽ እናትሽ በህይወት የሉም 😢 እናትን ማጣት እራሲ የደስታን 80%ይወስዳል እኔ አላምንሽም ቀልደኛ ነሽ 😂

  • @user-ht3hj4zx4n
    @user-ht3hj4zx4n 8 месяцев назад

    ሊያ ሳንቾ ትዝይልሻል ከ8. አመት በፊት እሱነው ባልሽ ዛሬነው ያየውሽ አይ የመዳም ቅመም ማሻአላ አልፎልሻል❤

  • @aedajaleel4135
    @aedajaleel4135 11 месяцев назад

    اختي الكريمه اريد شغاله اثيوبيه في محافظه يلوا في تركيا كيف احصلها في اي طريقه او كروب

  • @haymanot9041
    @haymanot9041 11 месяцев назад +1

    ግን እኮ ሊያየ በስደት አብረን የቆየን የብዙ አመት ጎደኛሞች ነበርን ብለሽ ነበር የሰይጣን ጀሮ ይደፈን ውሸት ነው በይን

  • @raheldejen
    @raheldejen 11 месяцев назад

    የኔ ቆጆ አትናደጂ ያዉ የሚዲያ ሰዉ ስለሆሽ እኮ ነዉ አቺ እዲ አሉኝ ብለሽ ከወደቅሽ ጠካራ ሴት አይደለሽም ማለት ነዉ ያም ከባድ ግዜ አልፈሻል ሴቶች ከመደገፍ መቀፍ ስለሚወዱ ነዉ አንቺ ብቻ በርትተሽ ስራሽን ስሪ እሺ አይዞሽ እያልኩ አልሸነግልሽም በርትተሽ ቀጥይ❤❤❤