Alemneh Wasse ግንቦት16,1983 ዓ.ም ቦሌ ነበርኩ! የ24 አመት ጎረምሳ ነበርኩ! ነበርኩ !ነበርኩ ፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 май 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2
  • КиноКино

Комментарии • 76

  • @user-wb1zj2wz7l
    @user-wb1zj2wz7l 2 месяца назад +1

    አዎ ያኔ ም ታአምር ሠርቶ የጠላት መሳለቂያ ያላደረገን ፈጣር አምላካችን በፀኑ ዙፋኑ ለይ ለዘላለም ይባረክዛሬም ከክፉ ሁሉ አገራችንና ሕዝባችን ን እየጠበቀ ነው። ፈጣር እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።👍👍👍

  • @WorkeiMolla
    @WorkeiMolla 2 месяца назад +3

    ያ ወቅት ትዝ ይለኛል ላምበረት አካባቢ ብዙ ቤተ እስራኤሎች ተከራይተው ነበሩ ድንገት ሁሉም ተነስተው ሄዱ ግን ብዙ አመት ነው በመደራችን የኖሩት ከነሱ ጋር በጋብቻ ተመሣስለውም የሂዱ እንዳሉ ይነገራል የወቅቱ ድባብ ህዝቡ ግራ የተጋባ ቀጣዩ ምን ይፈጠር ይሆን እየተባለ የሚቆዘምበት ጊዜ ነበር አለምነዋሴ ግን በትዝታ ተረክው ።

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 2 месяца назад +4

    ዋው አለም በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አለምዬ እኛም አንተን እንደ ኢትዮጺያ ነው የምንወድክ እድሜ ይስጥክ❤❤❤❤❤

    • @kakodamo1772
      @kakodamo1772 2 месяца назад

      Ethiopiayawe new eko hulume ya symbol newu

  • @amanuelsol
    @amanuelsol 2 месяца назад +1

    አለምነህ አዶናይ ጤናህን ይስጥህ፡ ፈላሻ ሚለውን ስላስተካከልው ደግሞ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @Bateal427
    @Bateal427 2 месяца назад

    እግዛብሄር ይመስገን ስለሁም ነገር አለምየ እረዢም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-ss7xu9eg2g
    @user-ss7xu9eg2g 2 месяца назад

    ዓለምዬ ስለ ዘመቻ ሰለሞን እውነተኛ ታሪክ ስለነገልክን እጅግ በጣም እናመስግናለን
    አምላክ እሥራኤል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥህ
    ስለ ዕንቁው ቤተ እሥራኤል ታሪክ ደጋግመህን ነገረን።

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n 2 месяца назад

    ይህ ዘረኝነት ጥንብ ነው ሰዉ በጣም እወዳለሁ በኢትዮጵያ ያሉ ልጆች ደሞ ጎንደር የጎበዞች ሀገር ወሎ የደጋጎይ ትግራይ ተዋዳጆች ሸዋ የጠንካሮች ጎጃም የዋሆች ኦረሞ ገራም ባበላልጥ ኖሮ ወሎን አስቀድም ነበር❤ ስለ ኢትዮጵያ በጣም ባስብ ባንድ ጀምበር እሞት ነበር አለምየ በጣም እንወድሀለን እኔ ከወሎና ጎጃም የተወለድኩ ነኝ ግን በኢትዮጵያዊነት አምናለሁ

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 2 месяца назад +1

    ደስ የምል ታሪክ ነው ተባረክልን

  • @mickeydi
    @mickeydi 2 месяца назад +2

    የሚገርም ታሪክ ነው ብዙውን ታሪክ አላውቅም ነበር ደስ ይላል፤ ስለ ኢትዮጵያ ያልከው በጣም የምጋራው ነው በርቀት ከሚያነቡት አንዱ ነኝ። ሞቼ እንደ ገና ለመፈጠር ሀገር ምረጥ ቢሉኝ ከኢትዮጵያ ውጭ ምርጫ የለኝም አንድ ጊዜ ሳይሆን አስር ግዜም ። ሙሉ የሚመስለው አለም ጎዶሎ ነው ፡ ጎሎበታል የሚባለው ደግሞ ሙሉ ነው። አናመሰግናለን💚💛❤️🇪🇹🙏

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 2 месяца назад +1

    እውነት ብለሐል አለም ኢትዮጵያ እና ህዝቧ ትልቅ ነን ደግሞም ነገያችን ብሩህ ነው ።

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 2 месяца назад

    ግሩም ታሪክ ከምርጡ ጋዜጠኛ እናመስግናለን አለም ጨምሮ ዕድሜው ይስጠህ በመጨረሻም ወዲፅዩኗ ምድር ተመልስህ ለማየት ያብቃህ ተጨማሪ ብዙ ያልተነግሩ የቤተ እስራኤል ታሪኮችን ለወደፊት እንደምታቀርብልን እምናለሁ ክበርልን❤

  • @dessieasmare8334
    @dessieasmare8334 2 месяца назад

    አለምነህ እንኳን ተወለድክ በትውልድ አገራችን ኢትዮጵያ በነበርንበት ጊዜ ስዘግበው የነበረው ዜና በተለይ በኢራቅ የባህረ ሰላጤው ጦርነት አንዳንዴ ስምህ በተነሣ ጊዜ የኢትዮጵያ ህዝብ በትክክል የታወቀ ነው :: እና አለምነህ ንሩልን እንዳልከው የ100 ዓመት እድሜ በፀጋ ያኑርህ እንኮራብህ አለን ❤

  • @muletadewos7516
    @muletadewos7516 2 месяца назад

    ዓለም ❤ ❤ ❤ አንተን የምንገልጽበት
    ምነው ቃላት በኖረኝ ይህን ስል እግዚአብሔር
    ምስክር ነው እንባዬ እየፈሰሰ ነው 🙏 🙏 🙏
    ወንድም ዓለም ልጇ የኢትዮጵያ ❤ ❤ ❤ !!!

  • @wethenorthfan3322
    @wethenorthfan3322 2 месяца назад

    አለምነህ ዋሴ ባአባቱ ይሁን በእናቱ የቤተ እስራኤል ዘር ናቸዉ በዛ ምክኒያት ብዙ አመት እስራኤል ኖሯል ባለቤቱ እና ልጆቹ እዛዉ አገር ነዋሪ ናቸዉ

  • @mulualemseble9661
    @mulualemseble9661 2 месяца назад

    ዋዉ በጣም እናመሰግናለን አለም እኔም አንድ አካል ነኝ

  • @AmareDerso-qt4fr
    @AmareDerso-qt4fr 2 месяца назад

    አለምነህ ወንድማችን በርታ

  • @sisaydesta1799
    @sisaydesta1799 2 месяца назад

    ሰላምና ጤና ላንተ ይሁን ,ዓለምነህ ዋሴ , በጣም ይገረማል ፤ ስለ አሻግሬ ይግለጡ እና አቶ ተስፋዬ ዲንቃ ታሪካዊ መጣጥፍ በጣም በአስደናቂ እና ለዛ ፤ ጣዕም ባለው ሁናቴ ነበር የዘገብከው። በነገራችን ላይ በኦፕሬሽን ሰለሞን ተሳትፎ በማድረግ ከዶክተር ገብርኤል ከተባሉ የፈላሻ ወይም ቤተእሥራኤላዊ ቤተሰብ የሆኑ ግለሰብ ጋር አብረን ሰርተናል።

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 2 месяца назад

    በርታልን ወንድሜ አለምነህ

  • @user-gs3ex4fl4t
    @user-gs3ex4fl4t 2 месяца назад

    አለም ነህ ጥሩ ነው ያለኸው የ57 አመት ወጣት ጎልማሳ አትመስልም ይጨምርልህ

  • @BuzuneTeshome
    @BuzuneTeshome 2 месяца назад

    በጣም በጣም ማን እደኢትዮጲያ ሀገሬ እደናት ነው የምትናፍቀው ፈጣሪ ብቻ ሰላሟን ይመልስልን ድሮን ናፋቂ ሆን ኑርልን ዳግም 50ውን ደሞ ይጨምርክ አለምዬ፡፡

  • @user-nk6fj8yu8l
    @user-nk6fj8yu8l 2 месяца назад

    ደሥ የሚል ዳሠሣ

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene 2 месяца назад

    ❤❤❤አለምዬ እንኳን የኔ ሆንክ ሱዳናዊ ብትሆን ኑሮ ምንኛ በበገንኩ !!!!

  • @tameratr3874
    @tameratr3874 2 месяца назад

    May God grant your wish (100yrs)!

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 2 месяца назад

    እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏

  • @Eferemwinner
    @Eferemwinner 2 месяца назад

    Alemneh wasse May God Bless you.....Jesus is your Saviour.

  • @tezu111
    @tezu111 2 месяца назад

    alemene wedede😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @FekaduMogesFekadu-ld9xy
    @FekaduMogesFekadu-ld9xy 2 месяца назад

    በአንተ ሲነገር ቦታው ላይ እንደነበረ ሰው ግልፅ ብሎልኛል አመሰግናለሁ።

  • @sergutemariyam
    @sergutemariyam 2 месяца назад

    Tebareke Alem❤❤❤❤❤

  • @loveme3768
    @loveme3768 2 месяца назад

    ❤❤❤ Enameseginalan

  • @askalkedane6069
    @askalkedane6069 2 месяца назад +1

    እሺ እናመስግነለን እኔ ያኔ ቲኒሽ ነገሮችን ነው የማስታውሰው ስፈራችን ለቤተ መንግሥቱ ቅርብ ስለነበር ።ግን ጥያቄ ለምንድን ነው የዛችን ሊጅ ሁለተኛ ክፍል የማታቀርብልን ?

  • @hailuyesuf5515
    @hailuyesuf5515 2 месяца назад

    Respect !!!

  • @amanuelsol
    @amanuelsol 2 месяца назад

    ስለ ቤተ እስራኤል ሌላም ታሪኮች ተርክልን አዶናይ ጤናህን ይስጥህ።

    • @AlemnehWasse
      @AlemnehWasse  2 месяца назад +1

      ቶዳ ራባህ!አመሠግናለሁ።

  • @amnontegegne6282
    @amnontegegne6282 2 месяца назад

    ምርጥ ሰው

  • @idreessyed5902
    @idreessyed5902 2 месяца назад

    ፈላሻ ገዘብ ከተገኘ የትም ለመሸጥ ዝግጁ ናቸዉ ፈረጆች ሀገር ለመበጥበጥ ዘርፈዋቸዉ ነዉ
    ክብር ማንነት ያለዉ ይህን አያደርግም

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 2 месяца назад +2

    Ayzoh 100 amet gin beza

    • @AlemnehWasse
      @AlemnehWasse  2 месяца назад

      ምናላት?ለዘላለም በፀና ዓለም ላይ አሥር-አሥርተ ዓመት ብቻ!

  • @ThomasAEBEBE
    @ThomasAEBEBE 2 месяца назад

    👍

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 2 месяца назад +3

    ለማገዶ እኮ ነዉ የፈለገቻቸዉ 😅

    • @w.h167
      @w.h167 2 месяца назад

      ወሬኛ! አገራቸው ነው ምን አገባሽ?? ካልፈለጉ አይሄዱምነበር! አንችንም ልውስድሽ ቢሉሽ ቅሌን ጨርቄን ሳትዬ ትክለፈለፊ ነበር!😂😂

  • @kayredinsulito1144
    @kayredinsulito1144 2 месяца назад +1

    Woyi allamiye

  • @hiraomer6393
    @hiraomer6393 2 месяца назад

    Hager Kejiewoch Nachew! Bekiefu Qene Ethiopian Yekadu Aremenewoch Nachew. Began Gezie Ethiopia Teferesalech Belew Neber Yasebut

  • @makonenkejela7196
    @makonenkejela7196 2 месяца назад

    ሠላም ለሀገራችን

  • @kenyanlove5615
    @kenyanlove5615 2 месяца назад

    ተወዳጂ በጣም አቅም ያለህ ጋዜጠኛ ነህ እንወድሃለን ። ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዎች ብዙ ነው ይመትመልሰው አይመሰለኝም ለምን መሰለህ የጣሊያን ምግብ የነበረህ ቤተሰብ እንዴት ናቸው ? ፖለቲካ ወስጥ አትግባ ግን ከእስራኤል ጉዳዩ የኢትዮጵያ ችግር አይታይህም በዚህ ብቃትህ መዋሸት ይመትችል አይመሰለኝም ለምን ግን ለምን አንዱ ጥሩ ነገር የምትሰራ ኢትዮጵያዊያን በሰላም ተከባብረው ቢኖሩ ከልቻሉም ይለያዮ መልስ እፈልጋለሁ

  • @HTT6892
    @HTT6892 2 месяца назад

    አይ አለም,እና አሁን ምን ሁነን ነው የተላለቅነው?

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 2 месяца назад

    መለስና የውጫጭ ጉዳይ ሙንስትሩ እንዲህ በአጭሩ መሞታቸው ላይቀር በዛች አውሮፕላን ቢጠናቀቁ ጥሩ ነበር።

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 2 месяца назад

    የሚገርም ታሪክ ነው የእስራኤል ቴክኒክ እና ታክቲክ ነው

  • @GetahunEshete
    @GetahunEshete 2 месяца назад +7

    ፈላሻ አይባልም ዓለምነህ አናመሰግናለን ቤት እስራኤል ሚባለው

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 2 месяца назад +1

      Nothing wrong to be called Felasha I am one of them

    • @seifuibrahim808
      @seifuibrahim808 2 месяца назад

      Selam Selam
      Tarasu Ambassader kasa kebeda?

    • @tsegayeayele5352
      @tsegayeayele5352 2 месяца назад

      Flash means the light

    • @amanuelsol
      @amanuelsol 2 месяца назад

      እውነተክን ነው ወንድሜ ፈላሻ ስድብ ነው።

    • @HTT6892
      @HTT6892 2 месяца назад

      ፈላሻ ለምን አይባልም?

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 2 месяца назад +2

    አንተስ በምን ጉዳይ ነው እስራኤል የኖርከው

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 2 месяца назад

    This is the voice of Israel

  • @KassimTolla-cm5mj
    @KassimTolla-cm5mj 2 месяца назад

    Obboo Alamneh energy antenna yemaaqaww be Eraq_Eraan xoorinnat gizee new
    Ahun lay lamehonuu edimeh sint new?

    • @AlemnehWasse
      @AlemnehWasse  2 месяца назад

      አናቱ ላይ 57!

    • @amjemal
      @amjemal 2 месяца назад

      አለምነህ አድማጭ እና ተከታዮችህን አክብር እንጅ,
      የልጅትዋን ታሪክ ክፍል ሁለት የብዙዎች ጥያቄ

  • @jocekebede5139
    @jocekebede5139 2 месяца назад

    አብርሀም ንጉሴ

  • @josephethiopia9884
    @josephethiopia9884 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 2 месяца назад +3

    ግን እዉነት ቤተ እስራኤላዊ አለ ካለ ለምን ደማችሁን ንቀዉ ደፉት

    • @FelekeZeleke-ez1qu
      @FelekeZeleke-ez1qu 2 месяца назад

      ቤተ እስራኤል በየትኛውም ቦታ አሉ እስካሁን ድረስ በእጅ ስራ ጥበብም የታደሉ ናቸው ዘራቸውም ከጠጠብ ሰለሞን የተቀዳ ስለሆነ ጥበብን ታድለዋታን አሁንም በየትኛም በዘመነ ተክኖለጅ እስራኤል ሳይንትስቶች አሉበት በጣም የሚገርመኝ ይሄ ነው

  • @GetahunEshete
    @GetahunEshete 2 месяца назад

    120

  • @abdilfetanur1444
    @abdilfetanur1444 2 месяца назад

    Esreal wedafit Ethiopian melsulign yanenat bila metita enda mitiweran atiteretaru

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 2 месяца назад

    "*ኦፕሬሽን ሙሴ"* የሚል መጸሐፍ በአማርኛ ተጽፎአል ።አሁን አለምነህ የተናገረው በሙሉ መጽሐፉ ላይ አለ ።

  • @alemayehugizaw1299
    @alemayehugizaw1299 2 месяца назад

    አልዋሽም ያለው ዘፋኝ ንዋይ ደበበ ነው

  • @ajaaa5326
    @ajaaa5326 2 месяца назад

    Israel Ethiopian mitfeligachew diniber enditebikulat new

  • @nomore9500
    @nomore9500 2 месяца назад +1

    ለምን እንደ ሆነ ባይገባኝ ስለ እስራኤል ስታወራ ልብህ ስስ ነው
    ቤተ እስራኤላዊ ትሆን ይሁን?

  • @john7630
    @john7630 2 месяца назад

    24 hour or 24 age 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 2 месяца назад

    አረቦች የአማራን ህዘብ በጠቅላላ " ጥቁር አይሁድ " ነበር የሚሉት።