Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በስመ ስላሴ ስም እባካቹ እባቶቻችን እነዝህን ነጮች አትመኑ ሚስጥራችሁን ጠብቁ ያውም ፈርንሳይ ባህታዊም ሆኑ ምንም ለለኢትዮጵያና ለኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነቅተው እየሰሩ ነው ኦርቶዶክስያዊ ንቃ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እምነታችንን አሜን🇨🇬💪🏾⛪️🇨🇬
እኔ ትግራውይቲ ነኝ ላሊበላን እውድዋለው ይሃይማኖቴ አንዱ አካል ነው ቅርሳችንም ነው እና እባካቹ እንዚ ፈርንጆች አላምናቸዉም እና በአይን ቁራኛ ትክታትልዋቸው
ኢትዮጵያዊ ነሽ በቃ ትግሬ መሆንሽን ለምን መጥቀስ አስፈለገ
@yohannestariku2662 ኢትዮጵያዊት ስላልሆንኩኝ ኢትዮጵያ እማ ካደችን እኮ አሁን ላለሁበት ማንነት ብዙ ዋጋ ትክፍሎበታል እምወዳቸው ወንድም እህቶቼ አጥቼበታለው ስለዚ እኔ ትግራወይቲ ነኝ
@yohannestariku2662 የኔን ማንነት እንዲህ ነሽ ከማለትህ በፊት ዝም ብልህ ምልካም ይሆነውን ምልእክቱ ብቻ ተቀበል
Tikkl nesh ehite enersu bizuwn gze mereja feligew temesaslew yigebalu gn degmo ewnetegnochim alu
@@MesfinMihret-y4m ልክ ነህ ወንድም እውነተኞችም አሉ ግን መክታተሉ አይከፋም እንሱም ከ እውነተኞች ምሃክል ከሆን በዚህ ድርጊት ቅር አይሰኙም ምክንያቱ ብሃይማኖት አይን ሁነው ስመረምሩት ለብጎ ነው ብለው ያስባሉ ልክፉም ለድጉም መክታተል ነው
እግዚአብሔርን የትግራይ ወገኖቻችን ሲዘምሩ ሳይ በጣም ደስ አለኝ❤❤❤❤
ሲዘፍኑ ነው ሲዘምሩ ?
@@yosiefsisay454 🤔🤔🤔🤔
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለሂውት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እግዜብሄር ይመስገን።
አላማቸውን ለማሳካት ይህንን ያህል ርቀት መሄዳቸው ይገርማል።ምን ይሆን እየፈለገ ያለው?ምን እያጠና ነው?
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤
በረከታቸው ይደርብን ትላለህ ምን ተልኮ ተሰጥቶት እንደመጣ አታውቅም ጊዜው አልቋል ንስሀ ግቡ
እባካችሁ ነጩ ሰው እየሠለለ እንዳይሆን ተጠንቀቁ ❤
ምን ያመጣል?
ተጠንቀቁ፣አባቶች፣ቅኔ፣ሊዘልፍ፣ዉይስ፣ቅርስ፣ሊዘርፍ፣ያለምንም፣ምንክያት፣እንዲህ፣አይጎሳቆልም፣እዩት፣እስቲ፣አስተውሉት፣እሚያሾፍ፣ነው፣፣😢
አፌ ቁርጥጥጥጥ የበልልኝ እኔ ላለመናገር ብዬ ነበር አንተን ልባም ተገኘክ 👍
እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ በደህና እደተጠናቀቀ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በጣም ደስ ይላሉ በመከባበራቼው
በርከታቹሁ ይደርሰን አባቶቻችን❤❤
በረከታቸው ይድረሰን 🤲❤️ አምላኬ ሆይ ለደጁ አብቃን 🤲
መታደል መመረጥ እኮነዉ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ነጩ ሰው እየሠለለ እንዳይሆን ተጠንቀቁ እኔም አላማረኝም እግዚያብሔር ልቦና ይሰጠው
ጠርጥር ከገንፎ ውስጥ አይጠፋም ስንጥር
Waqayyoofi galanii yaa ta uu Ameen ❤❤❤❤❤❤❤
አላምንም ስለላ ነው ብዬ ነው እምአምነው
ኧረ ነጭ ማመን ከባድ ነው እነሱ ያለምክንያት ሰው አገር አይገቡም
እንዲህ አይነት ነገር ይቅርባቹሁ ተው ገዳሙን የገብረሶዶም መጫወቻ ታደርጉት አላቹሁ
Aygermim yehulachinim astesaseb and new why is feresay Lalibelan yemitizorew??? Hhhmmm
@@ethiosister2332ከእኛ በላይ እርኩስ የለም
መቼ የቤተክርስቲያን ሃላፊዎች ከድንቁርና ጥግ የሚላቀቁት❓❓
በጣም ጎበዝ
እውነተኛ መረጃ ካለ ለአባቶች ማሳወቅ ነው ፈረንጅና ብር ብርቅ የሆነበት ዘመን ነው አርባ አመት ቆይቶ ነው መፅሀፈ ሄኖክን ሰርቆ የሄደው መጠርጠር ጥሩ ነው
ነችን ማመን ጉምን መዝገብ ነው
ይቅርታአርጉልኝ ነጮችን አላምንም አብሶ ፈረሳዮችን ይከብዳል በዚሕዘመንመጠራጠሩአይከፋም
ሰላይ በለው አጃጅል
ውይ ኦርቶዶክስ እነቴ ክብሬ ኩራቴ🎉
ታቦት ጽዮንን ሊፈልግ ሊሆን ይችላል እና አላማ ሊኖረው ይችላል
እንደ ሉተር ሚስጥራተ ቤተክርስትያንን እንደ ዘረፈ እነኚንም ተጠንቀቁ ዝም ብላችሁ ሚስጥችሁን አታሳዩ ውስጣችሁን ሉተር ልክ እንደዚህ ሆኖ ነበር ከዚያም አንድም ሳያስቀር ዘረፈ ተጠንቀቁ
እግዚአብሔር ከአንቴ ጋር መንፈሳዊ ፊሊም እንድንሠራ እግዚአብሔር ይርዳን
እረ ነጮችን አትመኑ የሚፍልጉትን ለመወስድ ወይም ለማራመድ የማሆኑት የለም የሀይማኖት አባቶች ንቁ እባካችሁ
9 kedusane keyete new yemetute ?
ነጭን ማመን አያስፈልግም
May the lord protect you all the protector of orthodox Christianity ✝️ may god bless Ethiopia 🙏🏼✝️❤️
በጣም ተጠንቀቋቸው
ከትግራይ የበለጠ ለአማራ ጎረቤት አንድ እምነት ያላቸው የለም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
???
ፈረንጁ የምሕረቱ ተካፋይ እንዲሆን ተመርጠ ምንኛ መታደል ነው መጨረሻውን ያሳምርለት
በጣም በጣም በእውነት ❤️
ትግሬ አማራ እያላቹሕ አታውሩ ቤተክርስትያን አንድ ናት ፡፡ እራሶም ክርስቶስ ነው፡፡፡፡
ፈረንጆችኝ አላምናቸውም የቤተክርስቲያንን ሀብት ለመዝረፍ ይሆናል ይሄኔ:: ጀምስ ብሩስ በጎንደር ቁስቃምማርያም በተባለበት ለሰባት አበታት ተምሮ ግዕዝን እንደ እናት ጡት ግጦት ነገር ግን እንደነ መፅሐፈ ሄኖክን ሌሎችንም ዘርፎ ያስተማራትን ቤተ ክርስቲያንን ከዳት ስለዚህ መጠንቀቁ ጥሩ ነዉ የሳጥናኤል አገልጋዮች ናቸው
እነኳን ባዕድ ሐገር የሐገሩ ሰው በማይታመንበት ጊዜ ለይ ን ጥንቃቄ አርጉ እስኪ ጥቂት የተረፉትን እንኳንየትረፍልን ነጮች መሠሪ ናቸው አትመኗቸው የኛ አባቶች የዋህ ናቸው
እባካችሁ አባቶች እነዚህን ነጮችን አትመኑ
እልልልልልልልል
ተባረኩ ኦርቶዶክስ ትለያለች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መጽሃፍ ለመዝረፍ ይህን ያክል ጥልቅ ሂደት ይሀዳሉ ኢና ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ያለፈው ይበቃናል ?
መፅሐፍ ለመዝረፍ ብቻ አይደለም ሃይማኖት ለመሸርሸር ነው መጠንቀቅ ነው
💚💛❤️✝️❤️💛💚 Amen
መጠርጠር መልካም ነው:: አነሱን ማመን አያስፈልግም ::ጀምስ ብሩስ ምን እንዳደረገ ከታሪክ አንማር
❤❤❤
መቼም ነጭ አምላኪ በሖነው ሕዝባችን ማንን ወደ ጋዳው እንደሚያስገባ እንኳ የማያቅ በእውነት ለምልኩስና ወይስ ከውስጥ ለማዳካም እየሠራ ከሖነስ ብሎ የጠየቀ የለም በእውነት ካሚያሰያው እንቅስቋሴ ከአኳሁኑ ለምልኩስና ሳይሖን ለስለላ እንደሚሖን ትምሕአርቱን እንኳ በቀልድ እና በድራማ መልክ እያስከደው ነው። አሁን ይሕ ሰው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዳ ተፈቅዶለት ነው የገባው?ይሕ ሕዝብ ነጭ ከማምለክ የሚወጣው መቼ ይሖን።
ነጩ ለተልኮ ነው የመጣው የሱ ፕሬዝዳንት መስቀል ረገጠ አብይም አብሮ ረገጠ የሀይማኖት አባቶች ነጮችን አታስገቡ።
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ተኩላ ተመሳስሎ ሃገርንም ቤተ ክርስቲያንንም የሚጎዷት በአድር ባዮች እና የንዋይ ፍቅር ባላቸው ኢትዮጵያዊያን መንገድ አመቻችነት ነው።
ምዕራባውያንን ማመን ይከብዳል እባካችሁ ጥንቃቄ ይደረግ ጀምስ ብሩስ መፅሐፈ ሔኖክን የሰረቀው እንዲሁ በማዘናጋት ነው........
Ere enem yetesemagn ante yetesemah aynet new
በፍጹም አትመኗቸው!!!!! በደንብ ክትትል ይደረግባቸው
That is true
እሔንን ሸለፈታም አምነኸዉ ነዉ ማክሮን ልኮት ነዉ ታቦተፂዎንን ፍለጋ መቼ ነዉ የሚገባቹ አሽቃባጭ ሑላ
ምን አደረገ እስኪ ሁል ጊዜ ተንኮል ለምን እናስባለን ነጭ የእግዛቢሄር ፍጡር አይደለ እግዛቢሄር አይመርጠውም እንዴ ከተቸው ኑሮ ጥሎ ነው የገባው ተንኮል እንደ ሃበሻ የለለም በቤቱ እያገለግሉ ምን እንደሚሰሩ እናውቃለን ቀና ነገር እናስብ እባካችሁ
I don't trust him at all .
ጠርጥር????
ለስርቆት ነው የመጣው
ኸረ አትመኖቸው ኘሪዚዳንታቸው መለሰ ቀለሰ የሚለው የአባቱ ቤት ፈርሶበት ሊያሰራ መሰላችሁ?? ይኸው ተወካይ ጆሮ ጠቢ ይሆናል አትሞኙ
ሀይል የእግዚአብሔር ነው
ወዳጀ ተጠንቀቁ እነኝህ ነጮች አይታመኑም ተልኮ ተሰቷቸው የመጡ ናቸው ሃይማኖት አፍራሽ ናቸው በይነ ቁራኛ ተከታተሏቸው የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ቁጥር 3 በሚለው ላይተፅፏል ተጠንቀቁ
ባይነ ቁራኛ ማየታችሁን አትዘንጉ በአቸው
France eko lusifere ena lelumenanete tgze slhonu TTEneqqu
አትጃጃሉ። እነዚህ ፍሪማሰንስ አምነው እንዳይመስላችሁ። የኦርቶዶክስ ስርአቱን ከስሩ በማጥናት ከመሰረቱ ሊያበላሹት መሆኑን አለም ይወቅልን። አንተ የዩቲዩብ ወሬህን ሽጠህ ሸቅል። እምነቱን አደጋላይ አትጣሉት።
ኧረ እባክህ ፈረንጁ የሚኖሩት በኢየሩሳሌም የፈረንሳይ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ውስጥ እየኖረ የራሱን ጥናት እየሰራ ያለ ምዕመን ነው ። ከሀገር ሀገር እየዞረ ቴዎሎጂካል ጥናት እየሰራ ያለ ነው እንጅ በeotc የተጠመቀ አይደለም ።እባካችሁ ችኩል አትሆኑ የእኛን አባቶች መስሎ ቤተመቅደስ ገብቶ ታቦቱን ንዋየ ቅድሳቱን ለማየትና ተጨባጥ ጥናት አቅርቦ የመመረቂያ ጽሑፍ ለማዘጋጀት ነው ።
@@dawitwoldetsadik4718 መጠርጠር ሳይሆን አባ አቤል ይባላል በአካል ስለማውቀው ነው የቤተክርስቲያናችንን ምስጢር ለማየት የማይሆነው ነገር የለም ካህንም አይደለም መነኩሴም አይደለም እኛን መስሎ ከቤተክህነት የፍቃድ ደብዳቤ ይዞ ከዋልድባ እስከ ማኅበረ ስላሴ የተጓዘ ሰው ነው ። በአራቱ ማዕዘነ አለም ያለችው ቤተክርስቲያናችንን የሚያጠና ነው ። ውስጥ ለመግባት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ።እባካችሁ ሳታውቁ አትዘባርቁ።
በትክክል ብለሀል ነገሮችን በስሜት እንጂ በስሌት መዘገብ ከሚዲያዎቻችን ጠፍቶአል
በስመ ስላሴ ስም እባካቹ እባቶቻችን እነዝህን ነጮች አትመኑ ሚስጥራችሁን ጠብቁ ያውም ፈርንሳይ ባህታዊም ሆኑ ምንም ለለኢትዮጵያና ለኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነቅተው እየሰሩ ነው ኦርቶዶክስያዊ ንቃ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እምነታችንን አሜን🇨🇬💪🏾⛪️🇨🇬
እኔ ትግራውይቲ ነኝ ላሊበላን እውድዋለው ይሃይማኖቴ አንዱ አካል ነው ቅርሳችንም ነው እና እባካቹ እንዚ ፈርንጆች አላምናቸዉም እና በአይን ቁራኛ ትክታትልዋቸው
ኢትዮጵያዊ ነሽ በቃ ትግሬ መሆንሽን ለምን መጥቀስ አስፈለገ
@yohannestariku2662 ኢትዮጵያዊት ስላልሆንኩኝ ኢትዮጵያ እማ ካደችን እኮ አሁን ላለሁበት ማንነት ብዙ ዋጋ ትክፍሎበታል እምወዳቸው ወንድም እህቶቼ አጥቼበታለው ስለዚ እኔ ትግራወይቲ ነኝ
@yohannestariku2662 የኔን ማንነት እንዲህ ነሽ ከማለትህ በፊት ዝም ብልህ ምልካም ይሆነውን ምልእክቱ ብቻ ተቀበል
Tikkl nesh ehite enersu bizuwn gze mereja feligew temesaslew yigebalu gn degmo ewnetegnochim alu
@@MesfinMihret-y4m ልክ ነህ ወንድም እውነተኞችም አሉ ግን መክታተሉ አይከፋም እንሱም ከ እውነተኞች ምሃክል ከሆን በዚህ ድርጊት ቅር አይሰኙም ምክንያቱ ብሃይማኖት አይን ሁነው ስመረምሩት ለብጎ ነው ብለው ያስባሉ ልክፉም ለድጉም መክታተል ነው
እግዚአብሔርን የትግራይ ወገኖቻችን ሲዘምሩ ሳይ በጣም ደስ አለኝ❤❤❤❤
ሲዘፍኑ ነው ሲዘምሩ ?
@@yosiefsisay454 🤔🤔🤔🤔
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለሂውት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እግዜብሄር ይመስገን።
አላማቸውን ለማሳካት ይህንን ያህል ርቀት መሄዳቸው ይገርማል።
ምን ይሆን እየፈለገ ያለው?
ምን እያጠና ነው?
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤
በረከታቸው ይደርብን ትላለህ ምን ተልኮ ተሰጥቶት እንደመጣ አታውቅም ጊዜው አልቋል ንስሀ ግቡ
እባካችሁ ነጩ ሰው እየሠለለ እንዳይሆን
ተጠንቀቁ ❤
ምን ያመጣል?
ተጠንቀቁ፣አባቶች፣ቅኔ፣ሊዘልፍ፣ዉይስ፣ቅርስ፣ሊዘርፍ፣ያለምንም፣ምንክያት፣እንዲህ፣አይጎሳቆልም፣እዩት፣እስቲ፣አስተውሉት፣እሚያሾፍ፣ነው፣፣😢
አፌ ቁርጥጥጥጥ የበልልኝ እኔ ላለመናገር ብዬ ነበር አንተን ልባም ተገኘክ 👍
እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ በደህና እደተጠናቀቀ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በጣም ደስ ይላሉ በመከባበራቼው
በርከታቹሁ ይደርሰን አባቶቻችን❤❤
በረከታቸው ይድረሰን 🤲❤️
አምላኬ ሆይ ለደጁ አብቃን 🤲
መታደል መመረጥ እኮነዉ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ነጩ ሰው እየሠለለ እንዳይሆን
ተጠንቀቁ እኔም አላማረኝም እግዚያብሔር ልቦና ይሰጠው