በቅናት እኔ በእሷ አካውንት ገብቼ ሰው ብሎክ አድርጌ አውቃለሁ Meri & Nardi NOR SHOW Couple Edition - Fegegita React

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 464

  • @Beautyandwellness889
    @Beautyandwellness889 3 года назад +274

    Thank you so much Alex🙏🏽 Egizabihare yakbirilin. ❤️

    • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
      @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 года назад +4

      በጣም ደስስስ ትላላቹ በእውነት ብድየው ባላለቀ እያሉኩ ነው የጨረሱኩት😒 የፍቅር አምላክ ፍቅር ይጨምረላቹ ና በእግዚአብሔር ስም እማፀናቹዋለሁ ገጠመኝ የሚል የመምህር ተስፈይ ትምረት አዳምጡ እውነት በጣም በዙ ነገረ ትጠቀማላቹ በተረፈ እወዳችዋለሁ🌹

    • @tsisemart179
      @tsisemart179 3 года назад +1

      Hayemanotachune tebeku pls

    • @yegetalijiaberashshemisu6425
      @yegetalijiaberashshemisu6425 3 года назад +2

      Yesuhu hamanewut lemin tikoshishalesh

    • @tsisemart179
      @tsisemart179 3 года назад +1

      @@yegetalijiaberashshemisu6425 er ena alanakuwasheshekume ehte katefawe yekirta emntachune tebku malte lelawene menkife ayedelime

    • @betelhemtadesse2689
      @betelhemtadesse2689 3 года назад

      የኔ ምርጥ ጥንዶች እንዴት እንደምወዳቹ ብታውቁ ለማንኛውም ፈጣሪ ፍቅራቸውን አብዝቶ ይባርክላቸው ባላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ ውድድድድድድ

  • @fafitube1904
    @fafitube1904 3 года назад +337

    አሁንስ ምንም ነገር መስማት ማየት አልቻልንም ፍትህ ለየዋሁ ወሎዬ ህዝብ

    • @ተወከሉአላህ
      @ተወከሉአላህ 3 года назад +4

      ትክክክል ቤተሰቦቸ ተፈናቅለዋል ዱአ አርጉልኘ 😭😭😭😢😢😢💔💔💔💔💔😭😢☝

    • @ፊርዶስyoutube
      @ፊርዶስyoutube 3 года назад +1

      ፍትህህህ

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад +2

      ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለሚታረድት በወለጋ በወሎ በአራቱም አቅጣጫ እየታረዱ ለሚገኙት አማራዎች ፍትህ ቤተሰቡን ሆናለዉ

    • @kidistabera4699
      @kidistabera4699 3 года назад

      በጣምምምም 😥😭😭😭

    • @fafitube1904
      @fafitube1904 3 года назад

      @@ተወከሉአላህ አይዞሽ እህቴ እኔም ያዉ ሁለት ወሬ ድምፃቸዉን ከሰማሁ ግን ምን ላርግ

  • @bogechala6820
    @bogechala6820 3 года назад +93

    ደስ ነው የሚሉኝ ቀልዳቸው ይመቸኛል ሰው አይነኩም በራሳቸው ዙሪያ ነው የሚቀልዱት❤❤❤

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ በእነችሁ

  • @capijhon8566
    @capijhon8566 3 года назад +6

    ናርዲ እና ሜሪ ታምራላቹ እርጋታቹ በጣም ደስ ይላል እስካሁን ካዮሀቸው ጥንዶች በጣም ትለያላቹ ሰላማቹ ይብዛ እርጋታቹም እስከመጨረሻ ይሁን ።ሜሪዬ ብታይ እኔ እና ፍቅረኛዬ ስንስቅ ነበር ብዙ ነገራችን ይመሳሰላል እኔም ጌም የሚባል ነገር በጣም ነው ምጠላው እሱ ደሞ የጌም ሱስ እለበት በዛ ምክንያት ሁሌ ነው ምንጨቃጨቀው ኣሁን ሲሰማሽ እህት ኣገኘሽ ሲለኝ ነበር 😂 እና ደሞ ቀልድ በጣም ነው ምወደው እና በቀልድ ብዛት ነበር ፍቅር የያዘኝ እና በጣም ነው የምወዳቹ ፍቅራቹ ዘመናቹም ይባረክ።ካናዳ ለመምጣት ፕሮሰስ ላይ ነኝ ጌታ ከፈቀደ እና ከተሳካ እንገናኛለን much love❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 года назад +28

    ስነ ስረአታቸው እርጋታቸው ደስ ይላል እንዲህ ነው የሐበሻ ልጅ በዚሁ ቀጥሉ በተረፈ እንደማመር ኮሜንቶችዬ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 года назад +85

    የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች ያቀረቡትን ልዩ የበገና መዝሙር ይዘናል ይቀላቀሉን!!

    • @እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ
      @እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ 3 года назад +1

      ሰው አብሮ እየተኛ ሁሉንም ባልና ሚስት ማድረግ ያለበትን እያደረገ አልተጋባንም ወይ ካፊር ኤጭ

    • @floramiemanit9876
      @floramiemanit9876 Год назад +1

      እሽ እኔአለሁ በርች የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @እናትEnat
    @እናትEnat 3 года назад +25

    ቆይማ አረብ ሃገር ጥንድ የለም እዴ ሲቀርቡ አይቼ አላውቅም

    • @susu4267
      @susu4267 3 года назад +2

      እኛኮ ብራችንን እንጂ እድህ እንድንወጣ አይፈልጉም ሰለምንበልጣቸው

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 3 года назад +1

      @@susu4267 ክክክክክክክክ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ አዳራጉኛ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      @@melukongio5148 ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውድ

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 3 года назад

      @@hanayoutube1265 አብሽሪ አረግሻለሁ ማሚ

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 3 года назад +5

    የኔ ምርጥ ጥንዶች እንዴት እንደምወዳቹ ብታውቁ ፈጣሪ ፍቅራቸውን አብዝቶ ይባርክላቸው ውድድድድድድ አሌክሶ እናመሰግናለን እነዚህን ምርጥ ጥንዶች ስላቀረብክልን ባላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ ።

  • @የደሤዋቁጥብየገራዶዋነኝ

    የሜሪ ድምፅ ያአሚንን ቤቶችላይ የምሠራው ህፃን ይመሥላል የምትሉ👍

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 3 года назад +1

      Hhhhh Dimsewam Bicha Sayihon Fitewam Esewanu New Yemitimeslew

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳች

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      @@hayatabebe4471 ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳች

  • @usmanabdellah7640
    @usmanabdellah7640 3 года назад +8

    ሳይጋቡ ልጅ መውለድ ያስጠላል ልጃችሁ ድቃላ እንድባል ትፈልጋላችሁ እንደ እባካችሁ ይሄን የዘቀጠ ሀሳባችሁን ቀይሩት ማለትም ከተጋባችሁ ቡሀላ ውለዱ ሰላም ሁኑ

  • @hiwiyashagritube9722
    @hiwiyashagritube9722 3 года назад +16

    ስወዳችሁ
    ሴት ልጅ በጣም ስቀብጥ ታስጠላኝ ነበረ
    የሚሪን ቅብጠት ግን ስወድላት😘😘😘

    • @tube6676
      @tube6676 3 года назад

      ውደ በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 года назад +12

    ጎበዝ ሜሪዬ ሴት ልጅ ስትቀና ያስጠላኛል እንኳንም ቀናተኛ አልሆንሽ
    ናርዲዬ አንተም ጎበዝ ነህ በተለይ ወንድ ሲቀና ደስ ይለኛል
    በተረፈ አይለያችሁ ውለዱ ክበዱ

    • @edilegna4292
      @edilegna4292 3 года назад +4

      Lemekinat demo formula alew ende 😃

  • @rabyaal3817
    @rabyaal3817 3 года назад +10

    እውነት ኢትዮጵያ አገራቹ በጣም ነው የተስማማቹ ፈጣሪ የሣባቹሁን ያሣካላቹ ግንተጋቡ ሥራ ካላቹ እግዚአብሔር ያኖራልህ

  • @ተወከሉአላህ
    @ተወከሉአላህ 3 года назад +89

    ምንም መሰማት አልፈልግም ቤተሰቦቸ ተፈናቅለዋል 😭😭💔😭😭😢😢☝☝☝

  • @mebamediaa
    @mebamediaa 3 года назад +17

    ፍትህ ለወሎ ተፈናቃዮች 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ethiopiansinuae173
      @ethiopiansinuae173 3 года назад

      አብይ እኮ አይደለም የቀረበው አንቺ መንደር

  • @الانناات-ق8ج
    @الانناات-ق8ج 3 года назад +4

    ጎበዝ የኔ ቆንጃ እድሜዋን አልቀነሰችም እድሜ የፉጣሪ ሰጦታ ነው እድሜ ይሸጣችሁ የኔ ቆንጃዎች

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 года назад +21

    😭ሂውታችን በብራክ በወሬ በሀሜት አናሳልፍ ዲናችን ጥበብ ናት ውድ እህቶች ነብያችን እዳሉ በጀሀንም ውስጥ ሴት በዘትው አይቻአለሁ አሉ ስለዛ ውድ እህት ነይ ትንሽም እውቅት እንውቅ እስላማዊ ጥያቄ መልስ እንማማር እዳያመልጣቹ ዳናቺን ትንሽም እንውቅ ውድ የኢስላም ልጅች

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 3 года назад +7

    ሜሪየ የእኔ ቀበጥ ስወዳችሁ ሁለታችሁንም አይለያችሁ የፍቅር አምላክ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 года назад +25

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭

    • @almenaassefa8240
      @almenaassefa8240 3 года назад

      Awo betikikil betam yasazinali

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም እህት በቅንነት ስብእስክራይብ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад +1

      @@almenaassefa8240 ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳች

  • @የራያአላማጣልጅነኝ
    @የራያአላማጣልጅነኝ 3 года назад +3

    እንኳን ወደእናት ሀገራችሁ በሰላምገባችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የፍቅር አምላክ 💖
    ጌታሆይ እኛንም ከስደት በሰላም ለሀገራችን አብቃን🙏

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад +1

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳች

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 3 года назад +5

    ምን ሁና ነዉ ምላስዋ የምትቆልፈዉ ጉዲ እኮነዉ እሱ ትክኪለኛ አማርኛ ነዉ የምያወራዉ 😍እስዋ ግን እግልዝ መስሎኝ ነበር የምታወራዉ😤😤😤😤

  • @hayatmohammed9139
    @hayatmohammed9139 3 года назад +10

    እህህህህ ቤተሰቦቻችን ከቤታቸዉ ከተፈናቀሉ 3 ወራቸዉ ኦህህህህ ወሎ ሰሚ ያታ ጩኸት 😭😭😭😭😭😭

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም እህት እሽአላህ ፍትህ ይመጥላ ዳአዳራገ

    • @qwqw2298
      @qwqw2298 3 года назад

      እኛ ደሞ 1ዓመት

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +77

    እስኪ አሌክስየ
    ለወሎ ተፈናቃዩች
    ድምፅ ሁን ብዙ ተደታይ አለክ ብየ ነዉ።።

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +10

    ዛሬስ የወገኔ ስቃይ
    የወገኔ መሞት
    ልቤን አቆለዉ
    እጂጉንም አዘንኩ።።

  • @hebeshawuit8575
    @hebeshawuit8575 3 года назад +38

    ምርጥ ጥንዶች❤

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውድች

  • @Samirebm
    @Samirebm 3 года назад +39

    ሄኖክ እና ማሪ ,,,ማለቴ, ቅጥል ስማቸው ስኒና ጀበና ይቅረቡልን የምትሉ🙋‍♀️ አሌስ,,እነዚህን ጥዶች አቅርብልን እባክህን🙏

    • @እናትEnat
      @እናትEnat 3 года назад +1

      ቀርበዋል እኮ ቆዩ

    • @Samirebm
      @Samirebm 3 года назад

      @@እናትEnat ድጋሚ ፈልጌ ነው

    • @chuchumarge5736
      @chuchumarge5736 3 года назад +1

      በቃ አ.አበባ ሲመጡ ይቀርቡልሻል

    • @merontefra4825
      @merontefra4825 3 года назад

      ተጣሉ እኮ አልሰማሽውይ😳😳😳

    • @Samirebm
      @Samirebm 3 года назад +1

      @@merontefra4825 አው አብረው አብረው አይሉም ምክንያታቸውን እንኳ አልተናገሩም,,የሚድያ ሰው እንደዚህ ነው እንዴ,,ብዙ የሚወዳቸውና የሚያደንቃቸው ሠው አለ, ከተለያዩም ተለያይተናል ነው,,በይትዩብም በጉጉት የሚጠብቃቸው ተከታይ አላችው በቲክ ቶክም እንደዛው

  • @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
    @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ 3 года назад +6

    አሁን ስለምንም መስማትም ማየትም አልፈልግን ፍትህ ለወሎየወች

  • @kerya5102
    @kerya5102 3 года назад +7

    የኔ ምርጥ ጥንዶች በጣም ነው የምወዳችሁ😍😍 ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🙏

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳች

    • @kerya5102
      @kerya5102 3 года назад

      @@hanayoutube1265 እሺ ማማዬ አድርጌሻለሁ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      @@kerya5102 አመስግነላሁ ከልባ

  • @sekinatube
    @sekinatube 3 года назад +16

    ፍትህ ለሲንግሎች እንኑርበት 😫♥️

  • @zd9442
    @zd9442 3 года назад +5

    ሱበሃንአላህ ጭምልቅያለህይወት ሳትካጋቡ ነውእደ ወልደን ሰርጉቢሆን የምትሉ አልሃምዱሊላህ አለድነል ኢስላም

  • @ነኢማሰይድ-ቨ9ቈ
    @ነኢማሰይድ-ቨ9ቈ 3 года назад +64

    ዛሬ ማነዉ ቤተሰቡ ቤቱን ትቶ የተፈናቀሉ ቤተሰቦቸ በጨለማ ወጡ ፍትህ ለወሎ ህዝብ😢👌

  • @ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ
    @ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ 3 года назад +90

    ፍትህ ለሚስኪኑ ለሰሜን ወሎ ህዝብና በሳኡድ አረቢያ ላሉ እህት ወንድሞቻችን🇪🇹😭

    • @tube6676
      @tube6676 3 года назад

      አላህ እዝነቱን ይላክልን ደጉ ያገሬ ሰው😂😭😭 ማማየ በቅንነት ደምሪኝ

    • @almenaassefa8240
      @almenaassefa8240 3 года назад

      😭😭😭😭😭

  • @fikrwolotube
    @fikrwolotube 3 года назад

    እና መልካም ሰው የምባለው እኮ የተጣሉትንም የሚታገስ ነው ድርሱብኝ ብለሺ እድነበር ከሆንሺ ምኑ ነው መልካምነት መልካም ላርገልሺ እማ ሁሉም ሰው መልካምነው

  • @almeandmesitub2921
    @almeandmesitub2921 3 года назад +4

    እናንተ ግን አላበዛችሁም እኛ 1 ሳንቀርብ እናንተ 2 😳ስወዳችሁ🌹🌹❤️❤️አሌክሶ በርታ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 года назад +12

    ፍቅር ያብዛላችሁ ፈጣሪ አቤት ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን👆🙏🙏🙏🙇

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 3 года назад +3

    የኔ ቆንጆ ንግግርሽ ሲጣፍጥ በዛላይ ቆንጆ ነሽ ባልሽም ያምራል

  • @Meliniy02
    @Meliniy02 3 года назад +12

    የእኔ ውድ ስለእናትሽ የተናገርሹ እኔው ውስጥ ያለም ስሜት ነው እኔም እናቴ ሂይወቴ ናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው❤️❤️

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳች

  • @emutube6354
    @emutube6354 3 года назад +5

    ስወዳችሁ ሜሪዬ እና ናርዲ ❤❤❤😘😘😘

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +12

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!!

  • @emandalove844
    @emandalove844 3 года назад

    ደስ ይላል እውነት ነው እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ ነፃነት መስጠትሽ ጥሩ ነው ወንዶች እንደዚ ነው እሚፈልጉት ጭቅጭቅ በበዛ ቁጥር ትርፉ መለያየት ነው በርቱ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +1

    ናርዲ የሃገሬ ልጅ የደ፡ዘ ልጆች እኮ ውቦች ነን ሜሪም ስወድሽ

  • @etsegenetasrat3289
    @etsegenetasrat3289 3 года назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ ወልጄ ነው ማግባት የምፈልገው የሚል ሰው ሰማሁ እንዲም አለ እንዴ ጉድ ነው ሆሆሆ እጅግ በጣም ነው የምታምሩት

  • @teda94
    @teda94 3 года назад +2

    እኔ ቀናተኛ ልጅ ስለሆንኩ እባካችሁ እሚያማልሉ ቃላቶችን አትናገሩ

  • @madhimadhi9546
    @madhimadhi9546 3 года назад +1

    ደስ ስትሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ አይለያችሁ ሀገራችንን ስላም ያርግልን 🙏🙏🙏

  • @GenetKokebe
    @GenetKokebe 3 года назад

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ወይ ወደራሥሕ ተመለሥ ፍቅርኣችን አብሮነታችን ያምራልና ሠላምን ሥበኩ

  • @hayufamily7051
    @hayufamily7051 3 года назад +2

    የገርማል ለምን እነ ናርዲ አይጋብዛቸውም ብዬ እያሰብኩ ነበር ስወዳቹ እኮ ሀገር ስትገቡ መጥፋት አበዛቹ እንጂ

  • @sofyasoso1103
    @sofyasoso1103 3 года назад +7

    እስኪ በየእምነታችሁ ፀልዩ ዱዕ አድርጉ ሀገራችንንሠላም ያርግልን 😭😭አሁንስ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳች

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ 3 года назад +15

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች በአላህ ዝም አትበሉ

  • @nebubeintbaba8095
    @nebubeintbaba8095 3 года назад +4

    አረ ዛሬስ ፈገግታው ቀርቶብን ፍትህ ለወሎ ለየዋሁ ህዝ

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 3 года назад +4

    Meri ena nardi sewdachew😍😍mert tendoch yawem be lejenetachew ke hagerachew wetew bahelachewn yalresu❤❤

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq 3 года назад +8

    ፍትህ ለወሎ አሁን ይሀን ሚን ሊከታተል ድምፁ ሁኑልን

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳች

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ

    ፍትህ ለወሎ. ህዝብ ፍትህ

  • @SarahSarah-rc4lj
    @SarahSarah-rc4lj 3 года назад +1

    ሜሪ ፋቷ ምን ሆኖ ነዉ🙄😍😍😍😍

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 года назад

    ወንድ ልጅ ካልቀና ምኑን አፈቀረ ክክክ ናርዲ ሜሪ ስወዳቹ

  • @maryamahmed4323
    @maryamahmed4323 3 года назад +2

    ከእውነት በጣም ትመቹኛላቹህ ስወዳቹህ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 года назад +6

    ሜሪ ናርዶስ ስወዳቹሕ ሰላም ለሐገራችን የእውነት ኢትዮጵያ ላይም ቤሩትም ሣውዲም ሥቃይ ሶቀቃ ብቻ ሑኗል ፈጣሪ ይታረቀን በየ እምነታችን እንፀልይ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ በእነትሁ

  • @jorgamitu9146
    @jorgamitu9146 3 года назад +3

    ሥታምሩ ናርዲ እና ሜሪ እዲውም አሌክስ

  • @haymitube8022
    @haymitube8022 3 года назад +3

    Justice for Amhara wello people

  • @arsemayohannis6515
    @arsemayohannis6515 3 года назад +2

    እባክህን ቲክ ቶክ ላይ ያለችውን susu ጋብዝልን

  • @Ethio215
    @Ethio215 3 года назад +6

    ቆንጆ ጥንዶች

  • @የንጉሥአድሡ
    @የንጉሥአድሡ 3 года назад +2

    የተበላሸ ትወልድ አሁን እኮ ዝሙት ነው የምሠረት ከጋብቻ በፊት መወለድ ልጁ የዝሙት ልጂ ነው

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 года назад +8

    ፍትህ ለወገኖቻችን 💔💔💔💔

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳች

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад +2

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ አሁንስ በዛ 😭😭😭 ሰው ሞቶ ካለቀ ሀገር ለምኔ 😭😭

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 3 года назад +5

    አብሮ እየኖሩ ለትዳር እራሳችንን አልቻልንም አይከብድም?

  • @EphraimLife
    @EphraimLife 3 года назад +2

    ደስ ስትል። ቆንጅዬ። ጎሽ

  • @ሀሊነኝየከላላዋ
    @ሀሊነኝየከላላዋ 3 года назад +3

    እድሚያችን እድነው አመተምህርቱም ወራቱም አድነው ቀኑ ግን አች በ19 እኔ 20 ነው ይገርማል

  • @lijfikirulf9763
    @lijfikirulf9763 3 года назад +2

    የከተት አዋጅ ግቡ ከዚህ አትጃጃሉብኝ ምስኪኑ ህዝብ እያለቀ ነው

  • @diribtube_1482
    @diribtube_1482 3 года назад

    በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ😍

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 3 года назад +1

    ኢትዮ ተመችቷችህኋል

  • @mengevloogs7207
    @mengevloogs7207 3 года назад +1

    አብዛኛው የሀበሻ ወንዶች ስህተት ሴት ልጅን እንዴት በቀላሉ ልንስማት እንችላለን @

  • @unknownd1535
    @unknownd1535 3 года назад +2

    Next invite Sam and liha plz🤗 😊

  • @entertainmenttube4046
    @entertainmenttube4046 2 года назад

    technically having a child without marriage is a sin

  • @sebrinawerqu
    @sebrinawerqu 3 года назад +2

    እኔንም ከፍቅረኛዬ ጋር
    እንደምትጠራን ተሥፋ
    አደርጋለሁ

  • @luliteritrea7249
    @luliteritrea7249 3 года назад +2

    Oh my gosh u blessed guys beautiful couple ❤️❤️❤️❤️❤️🥺🥺🥺

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳች

  • @zufanbirhana8801
    @zufanbirhana8801 3 года назад +1

    ሜሪ ለምንድነው በስነስርአት አታወሪም በጣም ያስጠላል ስትሞላቀቂ

  • @zuzu2370
    @zuzu2370 3 года назад +9

    🙄🙄🙄ኢቶ ስትሄዱ ወፈራችሁ ልበል😘😘😘

    • @tube6676
      @tube6676 3 года назад

      ማማየ በቅንነት ደምሪኝ

  • @amitube461
    @amitube461 3 года назад +1

    //ፍትህ ለወሎ ህዝብ//
    ያረብ ሀገራችን ሰላም እና አማን አድርግልን ያረብ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳች

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 3 года назад +5

    ስወዳችሁ እኮ ሜሪዬ የኔ ቀበጥ

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 3 года назад +6

    ፍትህ ለወገኖቻቺን 😭😭😭

  • @rosazuniga6334
    @rosazuniga6334 3 года назад +2

    Destlalchu btamm..like some diaspora guregna adelachum wow👏👏😍😘

  • @nefisa3053
    @nefisa3053 3 года назад +2

    አንድ ላይ እየኖሩ አልተጋባንም የሚባለው አይዋጥልኝም

    • @ZainabEthiopia985
      @ZainabEthiopia985 3 года назад

      ትክክል በየትኛውም እምነትም ይሁን ባህል ተቀባይነት የለውም ራሳችሁንን ከማይሆን ነገር ብንጠብቅ ጥሩ ነው

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 3 года назад +2

    Betam new yemitamirut eko Mashaallah!

  • @ማሂየማርያምልጂ
    @ማሂየማርያምልጂ 3 года назад +2

    ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዠብ በየቦታው ለሜገላታ ፍትህ ለሰሜን ውሎ እዠብ

  • @ደብሬአለባቸው-ዸ4ገ
    @ደብሬአለባቸው-ዸ4ገ 3 года назад +3

    ዋውው በጣም ደሰ ይላሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ

  • @ፋፊነኝ-ቐ7ፐ
    @ፋፊነኝ-ቐ7ፐ 3 года назад +2

    ስታወሪ አማረኛ አስተካክይልን ሊገባኝ አልቻለም ሴቷ አታሻፊ አማረኛ በተረፍ ሀሪፍ ነወ

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 3 года назад +2

    ይመቻችሁ

  • @hayu138
    @hayu138 3 года назад +5

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳች

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 3 года назад +3

    ኧረ ፍትህ ለየዋሁ ወገናችን 😭😭

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳች

  • @helenmelese1444
    @helenmelese1444 3 года назад +6

    እነጫጩትዮ ስወዳችዉ😍😍😍😘

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 3 года назад +3

    በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ

  • @jerylove5485
    @jerylove5485 3 года назад +2

    betamew mewedachu mertoch achu e/r befekr yanurachu😍😍

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 3 года назад +3

    አብራቹ የኖራቹ መጋባት ሚባል ነገር አለ

  • @weynitube8465
    @weynitube8465 3 года назад +14

    እስኪ ቅበጡብን ደስ ትላላችው የምር

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 года назад

      ደምሪኝ መኩሸየ

  • @behagerbetihomes-property
    @behagerbetihomes-property 3 года назад +3

    ene demow sira efelegilachewalew esete ethiopia sitekeru enayalen

  • @asdyasf3520
    @asdyasf3520 3 года назад

    ቆይ ይሄ የፍትህ መጠየቂያ ፕሮግራም ነው ያላችሁ ማነው ስት ፍትህ እሚጠየቅበት ሚዲያ አለ እዴ 🙄🙄🙄

  • @veronicahadush4454
    @veronicahadush4454 3 года назад +5

    Yene nebil nur jema yegabesu

  • @mmn1491
    @mmn1491 3 года назад +3

    ፍትህ ለወሎ እህ ያረብ

  • @hadiramohammedtube10
    @hadiramohammedtube10 2 года назад +1

    የብረ ዘይት ልጅ ነህ ውብ ሀገር

  • @weynwabel8756
    @weynwabel8756 3 года назад +2

    Mirtochw enkwan wde ethiopachn beslam metachw
    Dmo tamralachw 💖💖💖😘😘😘

  • @kalkidanmamuya759
    @kalkidanmamuya759 3 года назад +2

    ሜሪ እና ናርዲ