እዴት እንጠቀም ፓፑ ሊቭ/How to use poppo live to make money

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 149

  • @SUSUtubeሱሱቲዩብ
    @SUSUtubeሱሱቲዩብ Месяц назад +3

    ደስየሚል አንደበት ነው የምታስረጅው ጎበዝ በርችልኝ 🎉🎉🎉❤

  • @Sofiyoutubeሶፊዩቲብ
    @Sofiyoutubeሶፊዩቲብ Месяц назад +1

    ሀቢበቲ ቅን ጡሩልጅ የሰው አክራቅ ያለሽ ንፁህ ልጅ ነው ሁልግዜም አሏህ ይጠብቅሽ ቅን መሆን እንዲህ ያስደስታል በርችልኝ

  • @zewdneshawash1689
    @zewdneshawash1689 Месяц назад +2

    በጣም ጥሩ ገለፃ ነው በርቺ እናመሰግናለን

  • @bayuhebabu
    @bayuhebabu 22 дня назад

    እህታችን በጣም እናመሰግናለን በጣም !!!!
    አንደበተ ርእቱ ነሽ እህቴ ባለሽበት ሁሉ ሰላምሽ ይብዛልን 💞💞

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  22 дня назад

      የቴሌ ግራም ሊንክ አለ ከፕሮፋይሉ ሥር የምረዳችው ነገር ካለ ምንም ችግር የለም ከገባክ ቡኋላ የጉሩፕ ሥለሆነ ስለአቡ ጥያቄ ነበረኝ ብለው መልክት ያሥቀምጡ እመልስሎታለው

  • @salemagedey410
    @salemagedey410 Месяц назад +2

    የኔ ቅን ልብ እናመሰግናለን❤

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 Месяц назад +1

    እኔ አንቺ ጋር መስራት ፈልጋለው የተልግራም ልንክ ካለሽ አስቀያሚጭ አንቺ በጣም ጥሩ ነሽ

  • @ሰላምYOUTube-u7r
    @ሰላምYOUTube-u7r 16 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉እናመሰግናለን ውዴ

  • @ZarahWarqui-s2c
    @ZarahWarqui-s2c Месяц назад

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ነሽ ማሻሻል ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ውጤት ጠንክሪት አለው❤🎉

  • @firetanega
    @firetanega Месяц назад +1

    ሰላም እህቴ የማስረዳት ልምድ ጥሩ ነሽ ነገር ግን invite እና investe ይለያያል ጓደኛ መጋበዝ እና ሀብትሽን ስራ ላይ ማዋል እንደማለት ነው እና የመጀመሪያው ኢንቫይት እያልሽ ብታስረጂ አስተያየት ለመስጠት ነው

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  Месяц назад

      እሺ በጣም አመሠግናለው ክበሩልኝ🌹

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  Месяц назад

      በጣም አመሠግናለው ክበሩልኝ

  • @bayuhebabu
    @bayuhebabu 22 дня назад

    የቴሌግራም ሊንክ ካለሽ ብትልኪልን በጣም ደስ ይለናል እህታችን!!!!

  • @saraandmuhammed9439
    @saraandmuhammed9439 5 месяцев назад +4

    ሠላም ቤተሠብ እሄን ደግሞ አመጡብን እደፈረደብን እንሞክረው ብዙ ሠው እዚሕ አፕ ላይ ይሮሮጣል

    • @elsagetnet
      @elsagetnet 4 месяца назад

      😅😅😅😅

  • @rawdaskitchen2253
    @rawdaskitchen2253 5 месяцев назад

    salam lazih bet yihun enkowan basalam matash ehite silamatash das belogal salamsh yibza konjoo koyita nabar selasayeshen enamasagnalan barche ❤❤❤❤❤

  • @አበበከበደ
    @አበበከበደ 6 месяцев назад +10

    ወዶች በሤት ሥምክፈቱ በወድ ከሆነ ድካም አለው ሊቭ አያሥገባችውም ብዙ ኮይን መሠብሰብ አለባችው እናመሠግናለን

    • @MichaelZenebe-p9j
      @MichaelZenebe-p9j 4 месяца назад +1

      Kefeche neber logout arege lela mekfet alchelem

  • @helenberhanu216
    @helenberhanu216 3 месяца назад

    እጅግ በጣም እናመሠግናለን የተባረክሽ ነሽ እባክሽ ጀማሪ ነኝ ምን ትመክሪኛለሽ

  • @eldorado4049
    @eldorado4049 19 дней назад

    enamesegenalen ehetachegn

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 5 месяцев назад +1

    አሰላማልኩምራልመችላልወበሰካቱ ሰላምሰሓምሸይብዛሕየኔመልካን ዋዋዋማሻላሀ የኔመልካምሓምሰአግራችንሰላምሰላምሸይቦዛል

  • @AgmasTigabu-l1r
    @AgmasTigabu-l1r 14 дней назад

    Agent endat new mhon emchelw??

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  14 дней назад

      የሰራውቴ ቪዲዮ አለ ስለ ኤጀት ይመልከቱ

  • @careyehune4277
    @careyehune4277 2 месяца назад

    ከፋን ክለብ እንዴት መውጣት እችላለሁ ሳለውቅ ገብቼ

  • @weynshtBerhano
    @weynshtBerhano 2 месяца назад

    የኔ መልካም ተባረኪ

  • @jeyerusalembahru
    @jeyerusalembahru 4 месяца назад

    Hi በጣም አመሰግናለሁ ግራ አጋብቶኝ ነበር ደሞ ባንቺ ኤጀንሲ ኘው የከፈትኩት😊 አንቺ ጋር notification ከገባ የምትገቢበትን ሰአት አሳውቂኝ 🙏

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  4 месяца назад

      ሠላም ለአቺ ይሁን እሕቴ እኔ ብዙን ጊዜ ሥለማይመቸኝ ብዙ አልገባም እማንኛውም ቤት እየገባሽ ሥሪ ቢያሦጡሽም የተለያየ ቦታ ብገቢም ሥአትሽን ይቋጥርልሻል ለምሣሌ10ቤት ብገቢና ትንሽ እየተቀመጥሽ ብትወጪ ሠአትሽ እየቆጠረ ነው 1 ሠአት ሢሞላ ሚሤጅ ይልካል እና ደግሞ ኢጀንት ከኔ ውጪና በራሥሽ ትከፍቻለሽ ተጠቃሚ ትሆኛለሽ 2 ቪዲዮ ላይ እዴት እሪፓርት ማድረግ እዳለብን ሠርቻለው ሪፓርት አርገሽ ከኔ ኢጀጀት ውጪና በራሥሽ ሥሪ መልካምነትሽን ሥለወደድኩት ነው እሄን ያልኩሽ ኢጀት ገባሽም አልገባሽ ጥቅም የለውም በራሥሽ ስከፍቺ ነው ጥቅም ያለው👍

  • @fenerabikila7689
    @fenerabikila7689 Месяц назад

    Be set keften live be wend fit singeba chigr yelewum ehte

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  Месяц назад

      አዎ በወድ ስራ ከሠው ተግባባ ይረዱካል እደዛ ይሻልካል

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 5 месяцев назад

    እነመሰግነለን እህቴ🎉 ግን እኔ አከውንት ዬለኝም ብሩ ቢመጠ እንዴት መቀበል ይቸለል

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  5 месяцев назад +1

      ኮይኑን ትሸጫለሽ በኢትዮጵያ ባንክ አካወት ያሥገቡልሻል

  • @Fixit783
    @Fixit783 16 дней назад

    gobez nesh berchi

  • @Zuzu96YouTube
    @Zuzu96YouTube 3 месяца назад

    እሺ ውዴ እንዴትነው ጊፍት የምንሰጠው በየ ሰው ቤቱ የሰበሰብነው ኩዬን ሰይሆን ለይቭ ገብተን በሰበሰብነው ነው የልኩሽ

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  3 месяца назад

      መጀመሪያ ከሠው ጋር ተነጋግረሽ ሊቭ ላይ ቁጭ ባለችበት ትሠጫታለሽ ፒንክ ከለር አለች እሶን ሥትነኪ ያማርጥሻል የምሠጭውን ኮይን መርጠሽ መላክ ነው ከምታቂው ሠው ጋር እሶም መልሣ እድሰጥሽ። ልጆች ካሉ በግሩፕ ሥሩ

  • @EstifanosLiyew
    @EstifanosLiyew Месяц назад

    this platform function able in ethiopia

  • @HebibaHuseein-v2w
    @HebibaHuseein-v2w 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @Nardi-w6q
    @Nardi-w6q 2 месяца назад

    ውዴ የሰራነውን ኮይን እዴት ነው ወደ ቲክቶክ ለጊፍት እምናስተላልፈው

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  2 месяца назад

      በጊፍት መልክ ትሠጫቸዋለሽ እነሡ ብሩን ያሥገቡልሻል የአጠራቀምሽውን ኮይንም መቀየር ሥትፈልጊ ጊፍት ትሰጪና እነሡም መልሰው ይሠጡሻል ከዛ ወደ ፓይንት ይገባልሻል

  • @WarkieDebassa
    @WarkieDebassa Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @eyeruseyerus8469
    @eyeruseyerus8469 25 дней назад

    ገሰት እዴነዉ ሚገባ

  • @belayaERMI
    @belayaERMI Месяц назад

    ቴሌግራም የለሽም ምርጥ ነው

  • @AbayneshDesalegn-m5z
    @AbayneshDesalegn-m5z 3 месяца назад

    የራሳችን ኤጀንት እንዴት ነው የሚከፈተው

  • @alemtsehaytarekegn1147
    @alemtsehaytarekegn1147 3 месяца назад

    Tiru new enamesegnalen live sitanebiy gi aestekakiy

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Месяц назад

    Enamesegnalen

  • @Zuzu96YouTube
    @Zuzu96YouTube 4 месяца назад

    ውዴ እንዴትነው ለሰው ጊፍት መስጠት የምንችለው😊

  • @ZenuLema
    @ZenuLema 3 месяца назад

    በነሱ ነው ያስከፈቱኝ የነሱን አይድ ነበር ሰተውኝ መቀየር ይቻላል

  • @HayatAssen-e9b
    @HayatAssen-e9b 2 месяца назад

    Thanks yene konjo coins betam yekensbegnal

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  2 месяца назад

      አካወትሽን ፓሥዋርድ ኢሜል አሥተካክይ ሀክ እያረጉ ይሰርቃሉ የኔንም 5000 ኮይን ሰርቀውኛል አሁኑን አካወትሽን አሥተካክይ እዴት እደምናሰተካክል የሰራውት ቪዲዮ አለ እያየሽ አሥተካክይ

  • @marcyLeo
    @marcyLeo Месяц назад

    Yena kebox west yemwesdew 5 point began
    new lemndenw

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  Месяц назад

      ሰአት ከጨረሽ እና አጠገብሽ ሌላ ሠው የሚሠበስብ ካለ ያነበዋል በተመሣሣይ ሠአት ሥሪ ከጠዋት እስከ ማታ

  • @Toyebaቱዩብቻናል
    @Toyebaቱዩብቻናል Месяц назад

    ሠላም ሠላም ዉድ ማሻአላ❤❤❤❤

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 6 месяцев назад

    good time💚💛❤👍🥰🥰

  • @SamrawitBekele-x3n
    @SamrawitBekele-x3n 17 дней назад

    Ema yerasen photo balargws echlalw a

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  17 дней назад

      የመጀመሪያ ጊዜ የራሥሽን አርጊና 3ቀን ቡኋላ ትቀይሪያለሽ የፈለግሽውን ፎቶ

  • @meseretbeshad6937
    @meseretbeshad6937 4 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @WarkieDebassa
    @WarkieDebassa Месяц назад

    BagaanaganidhufteNagenyiifjaalali ❤❤🎉🎉

  • @seidoseid
    @seidoseid 3 месяца назад

    የኔ ጥያቄ vidio ስንለቅ በጣም አጭር ነዉ ምን ያህል 2 ለመላክ ሌቭል ማደግ አለበት?ለወንድ

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  3 месяца назад

      ለወዶች በየቀኑ ፓርቲ ለ15ደቂቃ ሥትቀመጥ200 ኮይን ይሰጣል አና ደግሞ ቤየቤቱ 400 ኮይነትለቅማለክ ከተጠራቀመልክ ቡኋላ ከሠው ጋር በመቀያየር ሊቭልክን አሣድድግ በጣም ጠቃሚው ደግሞ ለወዶች ኤጀት መሆን ነው እሄ የግሩፕ ሥራ ነው ተሠው ተግባባ ሢሥተሙን ካወክ👍ተጠቃሚ ነክ

  • @elsatesfaye2224
    @elsatesfaye2224 2 месяца назад

    Endiet nw yerase agent mkeftew??

    • @DanielNebiyat
      @DanielNebiyat 2 месяца назад

      Agent milew lay gebtesh yehone kutr asgebi degagmesh keza kutr yisetshal

  • @merrykedir6651
    @merrykedir6651 Месяц назад

    🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @asermikiyasdemke
    @asermikiyasdemke 2 месяца назад +1

    Selam ene adis ngn kefechalwe gen banchi legba beye banchi Agent lehon enbi algn betaserjgn leje yeze bet selhonku mesrat felge nw

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  2 месяца назад

      ሥሪ ጥሩ ነው በኔ ኤጀት አትግቢ ጥሩ ኤጀት ሥታገኚ ትገቢያለሽ በደብ ሠው ተዋወቂ መጀመሪያ ከዛ ኤጀት ያረጉሻል አሁን እማንም ጋር አትግቢ ዝም ብለሽ ሥሪ

  • @brhanabeja-du8bx
    @brhanabeja-du8bx 3 месяца назад

    በአች ኢጀት ልክፈት ቁጥሩን ላኪልኝ እናስ ኢጀት እዴነው እምገባው ስሰት ሰአት እደምትገቢ ትነግሪኝ አለሽ

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  3 месяца назад

      በኔ እዳከፍቺ እየሠራውበት አደለም ትንሽ ቆይና ከሠው ሥትግባቢ ጥሩ ኤጀት ውስጥ ትገቢና ከዛ እነሡ ኤጀት ያረጉሻል የራሥሽ ኤጀት ብትከፍቺ ነው የምመክርሽ በሰው አትግቢ ከሠው ተግባቢ ጠይቂ ኤጀት መግባት ጥቅም የለውም ወበር ለመሥራት የተለያየ ቦታ እየገባሽ ሠአትሽን መጨረሥ ትችያለሽ ታገሺ በራሥሽ ትከፍቻለሽ ሂደቱ ሲገባሽ በጣም ቀላል ነው

  • @meseretwubaleMekonnen
    @meseretwubaleMekonnen Месяц назад +1

    የሰአት ገደብ አለው?በቀንስ ስንት ጊዜ Live መግባት ይቻላል?

  • @RosaZawdue
    @RosaZawdue 5 месяцев назад +1

    የእኔ ዉድ ፓስፓድ እርሳሁት እንዴት ላግኘዉ

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  5 месяцев назад +1

      ፓሥዋርድሽን ከረሳሽ መቀየር ትችያለሽ sttings የሚለው ላይ ግቢናሠ ሠኩሪቲ እንደ አካወት የሚለውን ሥነኪ ፓሥዋርድ የሚል አለ አ አዲሥ ፓሥዋርድ አሥገቢ

  • @ሠላምአበበ-በ6ወ
    @ሠላምአበበ-በ6ወ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ይመችሽ👍🌷

  • @ሸዋዬበድሉ
    @ሸዋዬበድሉ 6 месяцев назад

    በማሪያም በምታምኝው አፑን አወራረድና አከፋፈት አልከፍትም አለኝ የፊት አሻራ እና ፎቶ አሥገብቸሌት ነበር እቢ አለኝ አደራ ሢሪልኝ ቪዲዮ

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 4 месяца назад

      የፍት አሻራ ላይ ክስር አሻንጉሊቷን በምታሳየው እክት ክፍች

  • @HerikAmsalu
    @HerikAmsalu Месяц назад

    Ye telegram accountishin lakiliny

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube Месяц назад

    ከ Bigo ይለያል?

  • @NahlyAhyu
    @NahlyAhyu Месяц назад

    Zem beln.yal follower live magbat enchelalen?

  • @tigesttubee
    @tigesttubee 26 дней назад

    እኔም አዲስ ነኝ 4/5ቀን ሆነኝ ግን ዋሪግ ሠጠኝ ለምን ድነው አስረጂኝ ፕሊስ

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  26 дней назад

      ጥፋት አጥፍተሽ ነው ፊትሽን ካላሣየሽ ይቀጣሻል

    • @tigesttubee
      @tigesttubee 25 дней назад

      ከመጀመሪያው ያለውን ቪድዮ ካለሽ ደሞ ፓስፕርድ አላውቀውም እንዴት ነው ማገኘው እህቴ🙏❤

  • @BiruktiMelese
    @BiruktiMelese 3 месяца назад

    Selam enate live mikoterw endet new seatun mawk alchalkum weys erse negn seat myzew

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  3 месяца назад

      የሊቭ እና የፓርቲ ሠአት ሥጨርሺ ሚሤጅ ይልካል የኔን ቪዲዮ ሣታሣልፊ እይው ሁሉንም አሥረድቻለው

  • @Sefanb
    @Sefanb 5 месяцев назад

    Abareke yena wude

  • @HeleinaTadesse
    @HeleinaTadesse 2 месяца назад

    ብሩ በምንድነው የሚሠጠው

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  2 месяца назад

      ኮይኑኑ መሸጥ ትችያለሽ ወይምበቫይናሥ ታወጫለሽ

  • @batlmasfaw2177
    @batlmasfaw2177 5 месяцев назад

    መልሽልኝ አደራ ከፍቸው አሻጉሊት አርጌ ሄጄ ነበር ሥመለሥ እስክሪን ሽት አርጎ ላከልኝ ለ5 ቀን ሊቭ መግባት አትችይም አለኝ ለምድ ነው የቀጣኝ

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  5 месяцев назад

      ሊቭ ሥንገባ በቪዲዮ ነው ከገባን ቡኋላ ቶሎ ቶሎ ፊትሽን ማሣየት አለብሽ ወተሽ ከቆየሽ ቤትሽ ባዶ ነው የለሽም ብሎ ለመረጃ ሥክሪን ሹት ይልካል ቅጣትሽን ሥጨርሺ ይከፍትልሻል ከጥፋትሽ የማትስተካከይ ከሆነ ደግሞ ብር ይቆርጣል ስራሽን እየሰራሽ ድምፁን አጥፍተሽ ፊትሽን ብቻ ማሣየት ትችያለሽ

  • @ZenuLema
    @ZenuLema 4 месяца назад

    ግን ኤጀንት ክፈች ብለው አስከፈቱኝ ችግር አለው እስኪ ንገራኝ

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  3 месяца назад

      በጣም ጥሩ ነው በራሥሽ ከሆነ የከፈትሽው ትጠቀሚበታለሽ

    • @ZenuLema
      @ZenuLema 3 месяца назад

      አይደለም በነሱ ነው ያስከፈቱኝ ኤጀንት በራሴ መቀየር አልችልም ንገሪኝ እህት ያንችን እንደት ነው ፎሎ ማድረግ የሚቻለው

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 5 месяцев назад

    በርች

  • @betlost164
    @betlost164 2 месяца назад

    ሰላም እህቴ እኔ በወንድነው የከፈትኩት እንዴነው ማስተካከለው

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  2 месяца назад +1

      ሁለተኛ ቪዲዮ ላይ ሠርቻለው ለፓፓ ፃፍላቸው ካለበለዚያ በሌላ ሠው የፊት አሻራ አዲሥ መክፈት ነው

    • @betlost164
      @betlost164 2 месяца назад

      @dagmawittsige5324 እሺ እህቴ የታለ ሁለተኛው ቪዲዎሽ

  • @HaymanotAbate-q9n
    @HaymanotAbate-q9n Месяц назад

    Hi konjo birune endate newe menawetawe malet new

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  Месяц назад

      የሰራውት ቪዲዮ አለ ኮይኑን ትሸጫለሽ የሚገዙ አሉ

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 Месяц назад

    🙋🏻‍♂️

  • @SinteNigusie
    @SinteNigusie Месяц назад

    Birun endent nw mawete yemichelo ehete

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  Месяц назад

      ኮይኑን ትሸጫለሽ ወይም ዘፋይናሥ ማውጣት ትችያለሽ

  • @መሢአበሻ
    @መሢአበሻ 6 месяцев назад

    ብሩን እዴት ነው የሚከፍለን

  • @selamEthiopia-hr7mg
    @selamEthiopia-hr7mg 4 месяца назад

    ሰላም ውዴ!ላይቭ ስከታተል ኮይን ቦክስ አያመጣልኝም እባክሽ?

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  4 месяца назад

      ምናልባት ቅጣት ይኖርብሽ ይችላል አዲሥ ከሆነ የከፈትሽው ሁሉንም በትክክል ሙዬ ከፊት አሻራ ጀምረሽ ሚሤጅ ይልክልሻል በምን ምክንያት እንደሆነ በ24 ውስጥ 400 ብቻ ነው የሚሠጠው እሄን ከጨረስሽ መሥጠት ያቆማል

    • @selamEthiopia-hr7mg
      @selamEthiopia-hr7mg 4 месяца назад

      ሰላም! Pk እንዴት ነው የምገባው አስረጂኝ እባክሽ? እና ኮይን ወደ ፖይንት እንዴት መቀየር ይቻላል?

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  4 месяца назад +1

      መጀመሪያ የሰራውትን ቪዲዮ በደንብ እይው ሁሉንም አጠቃቀም አሣይቻለው

    • @selamEthiopia-hr7mg
      @selamEthiopia-hr7mg 3 месяца назад

      ሰላም እህቴ!ሌቭሌን እንዴት ነው የማሳድገው?

  • @የዳጊእናት-ተ9ቨ
    @የዳጊእናት-ተ9ቨ 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን እህታችን እኔ ሴት ነኝ ግን ተሳስቼ በወንድ ነው የከፈትኩት እዴት ነው በሴት እምቀይረዉ በናትሽ ነገሪኝ

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  5 месяцев назад

      እደዛ ከሆነ ይከብዳል ሊቭ አያሥገባሽም ጥቅም በብዛት ለሤት ነው ያለው ኢሜል ሌላ ክፈቺና ትክክለኛ በአቺ መክፈት ትችያለሽ

  • @MichaelZenebe-p9j
    @MichaelZenebe-p9j 4 месяца назад

    1 se at saymola benota dekikaw yeyazelenal

  • @Amiwoldemariam53
    @Amiwoldemariam53 5 месяцев назад

    1.ኤጀንት ከሆንኩ ሌላ ቦታ ለይ የሌላ ሰው ኤጀንት ስር አባል መሆን እችላሁ?
    2.ፋን ክለብ ውስጥ የሚለውን ስነካ 100 ኮይን ቆረጠብኝ ለምንድነው ያቺ ልጅ ለኔ ኤጀንት ሆነች ማለት ነው?

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  5 месяцев назад

      ፎን ክለብ 😢ለምን ጆይን አልሽ እደዛ ነገር ሢመጣ አትግቡ ኮይን ይቆርጣል አንዳድ ቦታም ወበር ለመግባት 100 ኮይን የሚል ሢመጣ አትንኩ ከነካችው ይቆርጥባችዋል በሊጊቶ ኢጀት ሥር ነሽ ማለት ነው ወበር እሶ ጋር መሥራት ትችያለሽ የማታሠራሽ ከሆነ ከሶ ኤጀት መውጣት ትችያለሽ ሁለተኛ ቪዲዮ ላይ አሣይቻለው ወይም የራሥሽ ኤጀት ክፈቺ

    • @Amiwoldemariam53
      @Amiwoldemariam53 5 месяцев назад

      @@dagmawittsige5324 እንዴት ነው መውጣት ምችለው?

  • @MessiMessi-hn7fq
    @MessiMessi-hn7fq 3 месяца назад

    Ow ewunet melkam sew nesh

  • @MakeMoney-yq2px
    @MakeMoney-yq2px Месяц назад

    Areshe mema😂😂

  • @MeronTs
    @MeronTs 3 месяца назад

    Yekftachu kalchu nu abren ensra

  • @samrawitatlaw5445
    @samrawitatlaw5445 3 месяца назад

    Face autucation yiteyikal gin ayigebalignim asrejign

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  3 месяца назад

      ከአሁን በፊት ከፍተሽ ከሆነ እሺ አይል ካልከፈትሽ ግን ብረሀን ያለበት ቦታ ተሥተካከይለት እራሡ ያነሣሻል

  • @HiwotLaway
    @HiwotLaway 5 месяцев назад +1

    የ1 ሰአቱ live ላይ ተቀምጨ ወደ ሰወ ቤት ገብቸ coin እንዴት ነወ ምወሰደወ ወይም ምኑን ነወ ምነካወ ወይሰ አይቻልም live ለይ እያሉ ሰወ ቤት መግባት coin ለመወሰድ ግልፀ አልሆነልኝም ነወ ወይሰ live ሳንገባ ነወ ሰወ ቤት ገብተን coin ምንወሰደወ እባክሸ የሆነ ነገር በይኝ

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  5 месяцев назад

      ሊቭ ያሉ ሠዎች ቤት ገብተሽ ከላይ ጫፍ ላይ ቀይ እና ቢጫ የምትመሥል ሣጥን አለች የምትቆጥር 00ሥትል ትነኪያታለሽ ከዛ 40ኮይን ይሠጥሻል በቀን 400ኮይን መውሰድ ትችያለሽ

  • @beliyu2755
    @beliyu2755 20 дней назад

    ኢጀቲ ማለት ምን ማለት ነው ቆይ

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  20 дней назад

      ስለ ኤጀት የሰራውት ሌላ ቪዲዮ አለ እይው እናት ይጠቅምሻለ

  • @brhanabeja-du8bx
    @brhanabeja-du8bx 3 месяца назад

    ኤጄንቱ አልከፍትልኝ አለ

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  3 месяца назад

      ከሠው ስትግባቢ ኢጀቶች አቺን ኤጀት የማረግ መብት አላቸው በነሡ በኪል ትገቢያለሽ

  • @HawaEndris-cl2wv
    @HawaEndris-cl2wv 8 дней назад

    እንደት ነው የሚከፍለው

    • @gffg-uh9jb
      @gffg-uh9jb 3 дня назад

      ላስረዳሽ ነይ

  • @TamaKaba
    @TamaKaba 5 месяцев назад

    Alert new yalgban

  • @Ekramadem-o7z
    @Ekramadem-o7z 5 месяцев назад

    ደምሪኘ ዉደ ደምሬሻለሁ

  • @brhanabeja-du8bx
    @brhanabeja-du8bx 3 месяца назад

    ደግሞ የከፈትኩት ኳታር ብየነው

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  3 месяца назад

      አትክፈቺበት ይቀመጥ ቡኋላ ሢገባሽ ለራሥሽ ትከፍችበታለሽ በሰው ቁጥር ብገቢ ምንምአይጠቅምሽም ትችያለሽ በፈለግሽው አገር ኢትዮፒያኖችን አያመጣልሽም ኳታር ብቻ ነው የሚያመጣልሽ ሊቭ ላይ እና ፓርቲ ላይ ለመወያየት ከአገር ልጅ ጋር ይሻላል ሥለዚሕ አገር መቀየር ትችያለሽ ሁለተኛ የሠራውት ቪዲዮ አለ ተመልከቺው እዛ ላይ አለ እዴት እደምቀይሪ

  • @እርህሙ
    @እርህሙ 4 месяца назад

    የከፈታችሁ. ኑ እንጫወት

    • @jaghost396
      @jaghost396 4 месяца назад

      Yet enmta?

    • @AssefuTekil
      @AssefuTekil 4 месяца назад

      እሽ ማነው ስምሽ

  • @MartaDamtew-i7l
    @MartaDamtew-i7l 2 месяца назад

    100 dolar Kemola Buhala Edet New Genzeb Miwetaw

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  2 месяца назад

      ቦይንቱን ወደ ኮይን ቀይረሽ መሸጥ ትችያለሽ የሚገዙ አሉ ካለበለዛ ቫይናሥ ክፈቺ በሱ ታወጫለሽ

  • @melkamabiyu5195
    @melkamabiyu5195 2 месяца назад

    ከፍቻለሁ እስኪ አሰሩኝ

  • @beltman3108
    @beltman3108 5 месяцев назад

    ምነው ቀደም ብየ ባየሁሽ ኑሮ፤ ኮይኔን ከጨረስሁ በኋላ ሰማሁሽ

  • @helenberhanu216
    @helenberhanu216 3 месяца назад

    ትላንት አንድ ሺህ ፖይንት አጊቼ አልመዘገበልኝም እባክሽ ጀማሪ ነኝ አስረጂኝ እባክሽ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ 12,000 ሺህ ሰርቻለሁ አበርቺኝ

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  3 месяца назад

      ❤🙏 ሠአትሽን ሥጨርሺ ሴቭ አርጊው ጋላረግሽ አይሰጥሽም በር ሥሪ በየቀኒ

  • @ellenihagos1944
    @ellenihagos1944 3 месяца назад

    Wde ene gn lemejemeria gze live sgeba 1000 bcha new yesetegn

    • @dagmawittsige5324
      @dagmawittsige5324  3 месяца назад

      አፑነ ያወረድሽ ቀን ነው መጀመር ያለብሽ እደዛ ካልጀመርሽ ይቃጠላል አይሰጥሽም

  • @NafeesaNafeesa-hv2kj
    @NafeesaNafeesa-hv2kj 5 месяцев назад

    በኢቴወ አዲሺነውክፍያውአሎ አትልፉ😂😂😂😂

  • @GashawGeremew-c8r
    @GashawGeremew-c8r Месяц назад

    ሴቶች እኔን አኢቫይት አርጉ

  • @EfremBoss
    @EfremBoss Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 5 месяцев назад

    አሰላማልኩምራልመችላልወበሰካቱ ሰላምሰሓምሸይብዛሕየኔመልካን ዋዋዋማሻላሀ የኔመልካምሓምሰአግራችንሰላምሰላምሸይቦዛል