Ethiopian | ጠቅላያችን አመረረ አስደሳች ዜና ጉድ እነጌታቸውን ያስደነበሩት የወታደር ማእበል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • 🔴 program name is Ethiopian defence programe-It is a program where military educational and entertaining videos are presented
    In this video -ጠቅላያችን አመረረ አስደሳች ዜና ጉድ እነጌታቸውን ያስደነበሩት የወታደር ማእበል
    Welcome to HABESHA TIME OFFICIAL
    HABESHA TIME OFFICIAL is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on a channel where never before seen entertaining and educational videos are presented by visiting and inviting community groups in different areas.
    If you are new to Habesha Time Official, subscribe and become a family!
    Check out our work and like it if you like it! If you have an idea or comment, please leave a comment
    ሐበሻ ታይም በተለያየ አካባቢ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት እና በመጋበዝ ያልታዩ ያልተሰሙ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ሲሆን ለዚ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    You Tube - / @habeshatime2. .
    ****************************************************************************************
    Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © HABESHA TIME OFFICIAL

Комментарии • 121

  • @duniyamuhamed5299
    @duniyamuhamed5299 3 года назад +4

    ይቺ ናት ኢትዮጲያ አንድነታችን ውበታችን

  • @user-zp7ep8xg6l
    @user-zp7ep8xg6l 3 года назад +9

    ድል ለጀግኖቻችንና ለቆራጡ ጀግና መሪያችን
    ይቅናሽ እናት ሀገር🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 3 года назад +3

    አሏህ ይጠብቃቹሁ

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 3 года назад +2

    Waw great ethiopian lovely people 🥰💐🌻🤩☀️💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏💚💛❤✍God 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹bless ethiopia !!!

  • @EE-kc2cp
    @EE-kc2cp 2 года назад +1

    ድል ለጀግናዉ ሠራዊታቺን ለልዩሀይላቺን ፌኗ አቺን ሺአመትኑሩልን
    ጥላታቺን እደጉም እየበነነ ይበትን

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 3 года назад +10

    ኢትዮጵያዬ ደስ ይበልሽ። በአምላክ ቸርነት በልጆችሽ ብርታት ከፍ ብለሽ ታፍረሽና ተከብረሽ ትኖሪያለሽ።

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 3 года назад +2

      👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x 3 года назад +1

      የኢትዮጵያ አምላክ እንኳን ጥይት እሾህ እንቅፋት አይምታችሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 года назад +8

    ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር

  • @abdushkur4494
    @abdushkur4494 3 года назад

    ኢቶጲያ በልጆቿ ተከብራ ታፍራ ለዘላለም ትቆያለች አበሳ ጀግና

  • @mignotbaysa1297
    @mignotbaysa1297 3 года назад +3

    ሳያችሁ በደስታ አባዬ መቆጣጠር አካጣኝ የኢትዮጵያ ልጁች ፈጣር ይጠብቃችሁ

  • @samrieretrialovea5567
    @samrieretrialovea5567 2 года назад

    አፈር መስላችሁ ሀገራችሁን እና ህዝባችንን ስለምጠብቁን ክብር ይገባችኃል

  • @user-ix1sd6nk9z
    @user-ix1sd6nk9z 3 года назад

    ኢትዪጲያ በልጆችሽኩሪ👍👍👍👍

  • @user-fm6my4yk9o
    @user-fm6my4yk9o 3 года назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ ለዱንያ ኑሮ ነገ ከመሬት በታይ መሆናችንን ብናውቅ ኑሮ እራስ በራሳችን ባልተባላን ነበር ግን ማሰቢያ የለንም ጁታውንም አላህ አጥፍቶልን ቤተሰቦቻችን በየቤታቸው ይግቡልን ያረብ

  • @user-xu8iy7ki4f
    @user-xu8iy7ki4f 3 года назад +1

    የእኔጀግኖች አሏህከእናተጋር ከወሎ ምደርሳይወጡ ቀብራችዉ ዉሎምዲር ላይ ይሁን

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 3 года назад +3

    አቤት ስታምሩ, የአፍሪካውያን ግንባር ጅማሬም እዚሁ ነበር መቀጠሉ ደግሞ ጀግኖቹን ከሞት ያስነሳል. የጥቁር ሃይል ያሸንፋል!

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c 3 года назад +1

    ድል ለእናንተ ይሁን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @ashenafienyew7273
    @ashenafienyew7273 3 года назад

    ኢትዮጽያሁሌምተከብረሽ ኑሪልኝ ሀገሬ ሀገሬ ሀገሬ

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad3359 2 года назад

    ኢትዮጵያዊ መሆን ልዮ ነው አላህ ኢትዮጵያዊ አርጎ ስለፈጠረኝ አመሰግነዋለሁ ተመልሼ ብፈጠረ እንኳን ምርጫዬ ኢትዮጵያዊ መሆን ነው

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 3 года назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ አይዛችሁ 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 года назад

    💚💛❤️ይቅናሽ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ የጠላሽ አይቅናው🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 года назад +1

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናቹ እንወዳቹሃለን

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 3 года назад

    ደሰ የምትል መዝሙር ሰምቻት የነበር በደርግ ዘመነ መንግሰት ዘመን ነበረች ተመልሳ መምጣትዋ ደሰ ብላናለች የጥንቱ የዛ ወርቃማ ግዜ ዘመኖች የዛ ወርቃማ ዘመን የሀገር ዘፈኖች የኢትዮጵያ ክብር ተመለሰች።

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 3 года назад +1

    የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጆች በርቱ። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @vipx5902
    @vipx5902 3 года назад +1

    ውዶቸ።አላህ።ይጠብቃችሁ።በሰላም።ይመልሳችሁ

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 3 года назад +3

    ወያኔ ብቻ ሳይሖን የቀዘነዉ ሱዳን ግብፅ ጭምር የኢትዮጵያ ንብ ቀፎዉ ተነካበት
    💚💛💓💋💋💋💋💋💋💋💋
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈

  • @cn8130
    @cn8130 3 года назад +1

    Wow wow wow!!!! my eyes filled in my tears much love much love ❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ix2oz8cr5m
    @user-ix2oz8cr5m 3 года назад

    Injifano kani ethiopia itti inshala💪💪💪

  • @seid4276
    @seid4276 3 года назад

    ኢቶቢያ ለዘላለም ትኑር ዴሥይላል

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 3 года назад +1

    ኢትዮጵያ ጠላቶቿ ብዙ ናቸው ከዚህይም በላይ አስር እጥፍ ወጣቱ መከላከያን መቀላቀል አለባቸው

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 3 года назад +1

    ኢትዮጵያ💚💛❤ ሃገሬ ሁላችንም ለእምዬ ዘብ እንቆማለን

  • @emaneman-vk1cu
    @emaneman-vk1cu 3 года назад +1

    ተማኝሁኑ.

  • @yonasreda4491
    @yonasreda4491 3 года назад +1

    የአገሬ ህዝቦች አይዞን በጣም በቅርቡ ጁንታው ከነጀሌው አፈር ከድሜ በልቶ ሰላማችንን ይመለሳል

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 года назад +1

      INSHALLHA thanks my sweet sister 👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👌👌👌☝☝☝☝☝👐

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d 3 года назад

    በፈጣሪ እንዴት ደስ ይላል አንድነታችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hdhdhdhd3943
    @hdhdhdhd3943 3 года назад

    መሸአላ አላህ ያበርታችሁ ከጎናችሁ ነነዌ አብሽሩ

  • @Awel-Mohammed
    @Awel-Mohammed 3 года назад +6

    ሰላም ሰላም ! ግሩም ኤርሚያስ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ እየተዝናኑ ይሸለሙ 😍🇪🇹😘

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b 3 года назад

    ዋዉ ደሥሢሉ ኢሄ ዉሉ ሠራዊት በነበረበት ወሎ ሢወድም ይከብዳል

  • @rahmaseid568
    @rahmaseid568 3 года назад

    አላህይጠብቃችሁ በድል ተመለሱ

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 года назад

    🌿☘️🍀💚እውነትም ማሀፀነ ለምለም ነሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ ድል ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ልምላሜ ለምድሬ ምኞቴ ነው እምዬ ሀገሬ 💚💛❤️

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 3 года назад

    እግዛብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን መከላከያችንን አምላክ ይጠብቃቸዉ

  • @user-cx6ds6qz3k
    @user-cx6ds6qz3k 2 года назад

    አላህ ከናተይሁን ኢሻአላህ

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 3 года назад

    አቤቱ የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ የሃገራችንን ጥፋት አታሳየን አሜን

  • @zehara5
    @zehara5 3 года назад

    አላህ. ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖቻቺ

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya172 3 года назад

    ሀገራችንን ሠላም ያረብ ህዝባችን ሠላም ጠርነትም አይኑር ያሣዝናል አሏህ ይርዳቹ ያአሏህ

  • @user-xu8iy7ki4f
    @user-xu8iy7ki4f 3 года назад

    ለመከላከሊያሰራዉይትያለኘ ከብርከፈያለነዉ አሏህይጠበቃችሁ የእኛመከታእናተናችሁ እወነት ከሌሎች የመግስትሰራተኞች ለመከላከሊያሰራወይት ከሁሉም መግስትሰራተኞችተቀነሱ የመከላከሊያ ሰራወይት ከፈያችዉከፍይበልላችዉ

  • @zohrasafer2107
    @zohrasafer2107 3 года назад

    ይህሁሉ አማራ ነው ሀዛ የአላህ አላህይጠብቃቸዉ ያረብ

  • @zehara5
    @zehara5 3 года назад

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ከፍከፍ በዪልኝ እማ

  • @qatardoha9732
    @qatardoha9732 3 года назад +1

    ያረብአገራችንንሠላምያሪግሎንን

  • @kbringoyta3338
    @kbringoyta3338 3 года назад

    Betam destegna nen etiopia indezi mehon alebet dl le etiopian hzb from eritrea

  • @henokgessesse5786
    @henokgessesse5786 3 года назад +2

    🇪🇹 🇪🇷 💪💪

  • @sada-pe2hg
    @sada-pe2hg 3 года назад

    የኢትዮጵያ ጀግኖች የኢትዮ ፋርጦች አላህ ይገዛችሁ ኢትዮ ሀገሬንና ህዝቦቻን በራህመትክ በእዝነትክ ተብቃቸው ሰላማችንን መልስልን ኢትዮ ለዘላለም ኑሪ

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 3 года назад

    እእግዚአብሔር ይባርካቸው እንዲህ አንድ አድርገውን አረፉት።

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 3 года назад

    እግዚያብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለመከላከያው ሠራዊት አምላካችን ከጎናቸው ሁን ድንግል ማርያም ከእናንተ አትለይ ከቁጥር አያጉላችሁ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

  • @user-to4uy7wu4v
    @user-to4uy7wu4v 3 года назад

    ይቺ ናት ኢትዮጵያ

  • @abvabc5007
    @abvabc5007 3 года назад

    አይዞን ሀቅንየያዘ አይወድቅም አላህ ይቀልልን ባዳወቹን ናጁታወቹን ያረብ 😭😭😭😭😭

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 3 года назад

    ድል ለእናንተ

  • @user-bx4gn4db5h
    @user-bx4gn4db5h 3 года назад

    ዋው በጣም ደሥ ይላል ጁታው የከፋፈለውን ህዝብ በእግዚአቢሔረ ሀይል አንድ እዲሆን አድረጎታል ሊሌሊሎች የኢትዮ ጠላት ሀገሮች ድባቅ የሚመታ ሰራውት ነው

  • @awwraa1394
    @awwraa1394 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል ጀግና እደዚህ ነዉ

  • @user-ow3jh8pl3m
    @user-ow3jh8pl3m 3 года назад

    ድል ለ ኢትዮጵያ ድል ለመከላክያ

  • @rosea10s17
    @rosea10s17 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪ኢትዮጲያ እኛ አይደለም ጀታ አይደለም ግብፅ አይደለም ሱደን አሜርከንን አንፈራም

  • @shafikemal3957
    @shafikemal3957 3 года назад

    Ethiopia hagere kuri belijochishi lezelalemmmmmm!!!!!

  • @abvabc5007
    @abvabc5007 3 года назад

    ወድየኢቶቢያ ልጆች አሏህ ይጠብቃችሁ ሀቁጥር አትጉደሉን ሀነዛ ሰው በላወች ይሰውራችሁ

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 3 года назад

    selam lihager

  • @mdjjjj8512
    @mdjjjj8512 3 года назад

    ልልልልልልልል

  • @vipx5902
    @vipx5902 3 года назад

    መሻአላ።ይህ።ሁሉ።ወታደር።እያለ።በወሎ።ያለትጥቅ።ግርበሬው።አለቀ

  • @tegegnabiso7652
    @tegegnabiso7652 3 года назад

    Ethiopia

  • @asiintelaashewaa8834
    @asiintelaashewaa8834 3 года назад

    Abeet des siluu eneze nitsu ethiopiawi nachew andem juntaa yelebachewum 💪

  • @user-vz8bl3ft3v
    @user-vz8bl3ft3v 3 года назад

    ህዝብ እያለቀ ቀልዲ የወሎ ህዝብ እየርገፈ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ ፍርዲን ይስጥ

  • @mygalaxy1311
    @mygalaxy1311 3 года назад

    ናይስ

  • @zakicalemba2833
    @zakicalemba2833 2 года назад

    በጣም ነዉ የምታምሩት ድል ለናንተ
    እናንተ እማ ጁንታም ኣይደለም ግብጽን ሳይቀር ነዉ እንቅልፍ የነሳቹት forca ደብረጼን እና ጌታቸዉን እና ተከታኛቸዉ እምራቸዉ ኣጭር ነዉ ።
    ለትግራይ ህዝብ ሰላም ያውርድላቹ

  • @yyzz114
    @yyzz114 3 года назад +1

    Note: መከላከያ በውትድርና ፣ ቴክኖሎጅና መሠል ዘርፎች ብቻ ሳይሆን በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎችና ክልሎች እጅግ እጅግ ሠፋፊ ፣ ዘመናዊ እና መካናይዝድ ግብርና ልማት ቦታዎች ሊኖሩትና በግንባር ቀደምነት ሊሳተፍ ይገባል!!!

  • @asteramare9788
    @asteramare9788 3 года назад +1

    💕💕💕🙏

  • @bezyetadse8901
    @bezyetadse8901 3 года назад

    ወይኔአገሬብወንዘምትነበር🇪🇹

  • @user-cx6ds6qz3k
    @user-cx6ds6qz3k 2 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @doracell3201
    @doracell3201 3 года назад +1

    ❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 3 года назад

    ሻሐቃ ዳዊት ሲል ልቤ ትርትር አለ ደግሞ በዚ መ ጣ ብዬ ገአይዞአቹ በርቱ ከጓናቹ ነንጓተራ ባንክ እንሞላዋለን እስከሚትረፈረፍ እግዚአብሔ ከእናንተ ጋር ይሁን አመሠግናለሁ

  • @galaxyprimer8697
    @galaxyprimer8697 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @user-ne2pb7uk6h
    @user-ne2pb7uk6h 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zh3sx7qy2w
    @user-zh3sx7qy2w 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @n.f.fn.f.f7390
    @n.f.fn.f.f7390 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Boi-lz2ex
    @Boi-lz2ex 3 года назад

    ኢቶቢአ ለዘላለም ትሳቅ

  • @user-pn9ux9dx4y
    @user-pn9ux9dx4y 3 года назад

    ኢትዮጲያን ለማጥፋት የተነሱ እግዚአብሔር ያጥፋቸው ከነዘረማዝራቸው እምየን ለመታደግ ነው ደማችሁን የምታፈሱት ይብላኝ ለነሱ ማፈርያወች

  • @kebromtedy4725
    @kebromtedy4725 3 года назад

    💪💪💪💪💪

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 3 года назад

    እንግሊዘኛ ሲናገሩ ማንነታቸው ያልተቀየረ, አንድ ያደገ የአፍሪካዊ ቅዋንቅዋ ለጋራችን እናውል አናሳድግ ስንል ማንነታችንን ሊያጠፉ ይላሉ, በምን እንግባባ ታድያ? ለምንድነው የአፍሪካዊ ምሁራን የፈጠራ ውጤት የጋራችን መህኑን እንዴት እናስረዳ.

  • @samsonteklu2655
    @samsonteklu2655 3 года назад +1

    This is just the smallest number of the army what you are witnessing right now in the traning centrr.we have much more training centres in many different places' giving a graduation ceremony almost every 3 month's for a thousends of thousends young solders and kadets.I bleave in a very short time Ethiopia would have one of the largest and more powerful well equipped sophisticated army in African.!!!

  • @smd7650
    @smd7650 3 года назад

    Sele selam maweratu ayshalem neber meabel beyden befit yedan neber enante eyalachu Selam yenafekal eski fetari wede lebachu yemelesachu☝️

  • @haleemamohammed8713
    @haleemamohammed8713 3 года назад

    እባየን መቆጣጣጣ አቃተኚ ፈጣርከናተጋርይሑን

  • @user-oz6tl8vw6z
    @user-oz6tl8vw6z 3 года назад

    አማራ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @kebromtedy4725
    @kebromtedy4725 3 года назад

    😍😍😍😍

  • @eritrearedsea5482
    @eritrearedsea5482 3 года назад

    Ye te heduuu..enene.tederose.aferoo.
    Yasaferalee..

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 года назад

    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ergoye
    @Ergoye 3 года назад

    ይቅናሽ ሀገሬ ከፍ በይ

  • @bradshawm5713
    @bradshawm5713 3 года назад

    Time is over for junta agame akererti

  • @zahrasaid9397
    @zahrasaid9397 3 года назад

    እስቲ መጀመሪያ የህዝብ አማና አሟሉ እዛ ገብታችሁ እዳ ሆናችሁን ተማኝ ሁኑ ዋናው ተውጊያ ታማኝ መሆን ነው የተወደደው🤔

  • @user-bx4gn4db5h
    @user-bx4gn4db5h 3 года назад

    ጁታውና ሽፊታው የት እደሚገባ አናቅም

  • @user-ix2oz8cr5m
    @user-ix2oz8cr5m 3 года назад

    Wawu daşı silu🇪🇹👌♥️💪💪💪🇪🇹👈👏xilani یا گو atu کانی

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 3 года назад

    💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍

  • @wedimaryaxum5391
    @wedimaryaxum5391 3 года назад

    Endeza serawit nebere asbeltachu ahunm yedehalj sebsbachut

  • @Tesfaeyu
    @Tesfaeyu 2 года назад

    This is war not meat 🍖,you don’t know tgray people? Eritraen people have scared by Amhara people.

  • @yonasnegash5945
    @yonasnegash5945 3 года назад

    Er eferu
    Mkelakeya lye haylu yete geba atelem
    Dukate hone teblo weyani neberch
    Ke mkelie yeweta kene
    Abey kemaren teblotwale
    Teshenfo newe yewetewe
    Degen newe eyala yamaten kelele asbeletowale
    Nge demo
    Tesfe kekoret
    Oromo lay yshebelale
    Abey siflge.
    Sebaki newe enji
    Poltica sewe aydelem
    Drom asmenewenn mn asgedelewe
    Amarawe gegnawochen be sara poltica abey siblachew koyowale

  • @jonybegashaw7823
    @jonybegashaw7823 3 года назад

    Ewaye ewaye ewaye ewaye junteye esat lebeso esat goreso keche aleleke ,,belewe brlewe belwe belwe weye ewaye debereye,,getcheye weyewe weyewe gude fella chalew all tigray ppl chalewe ewye ewye ewye,,,,,semakew demesune ende bee zzzzzzzzzzzzz ohoo zzzzzz,, zzzzzzzzzzz weyene gudesh ene tenkebaleye ,,,erre abiy ebakeh merhete areghelachewe ,,tsela tefa eko bela 💤😴💤😴💤😴💤ewaye ewaye zzzzzzzz,,,,,,zzzzźzzzzz like 🐝bee 🐝♥like it ♥👌😀👍zzzzzzzzzzz ewaye ewaye

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 3 года назад

    እስኪ ምኑ ነው የሚያስደሳው ምንም የማያውቁት ሚስኪኖች ካለቁ በኀላ አሁንማ ገበሬውም እየተፉለሙ ነው መግስትንማ አየነው አላልቅ አንበገር ሲሉት ተነሳ ያሳዝናል ልባችን ደምቶ አልቆለታል እሚርዳን ፈጣሪ ብቻ ነው ጂብ ከህደ ውሻ ጮህ አይ አብይ