ከአብርሀም ጋር የነበረን የአንደበት ወግ::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 сен 2024
  • ከእብርሀም ጋር ስለ ግብርና በሰፊው ከአንደበታችን ተጫወትን:: #andebetpodcast #ethiopianfarming #farming #ethiopianpodcast #አንደበትፖካስት

Комментарии • 23

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 10 месяцев назад +4

    Wow this is brilliant, Andebet podcast, you guys are acing it, እንደዚህ አይነት ሰዎችን ስናይ በኢትዮጵያ ተስፋ አንቆርጥም thanks ever so much for being you.

  • @Jabel17
    @Jabel17 10 месяцев назад +2

    Waw ቤንጂ እንግዳክን አርሀምን ሳላ ደንቀው ማለፍ አልችልም ጀግና ነው 🙏🏾🙏🏾💯💯💯🔥

  • @masterteklugirma190
    @masterteklugirma190 Месяц назад

    ምርጥ ቆይታ የተግር ሰዎችን ጋብዝልን 🙏🙏🙏

  • @abduselam9469
    @abduselam9469 8 месяцев назад

    አላህ ሀሳብህን ያሳካልህ በእውነቱ ልትደነቅ ይገባሃል

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት አነቃቂና አበረታች ምክርም ነውና በርቱ ትውልዱን ቀይሩት ይህ ፖድካስት የሚገርም እውቀቶችን እያካፈለን ነው ይደግልን የተመልካች ቁጥር ይጨምር በርቱልን 🙏🙏👍👍👏👏 Great Job!!!
    👌👏

  • @temesgeneyesus
    @temesgeneyesus 8 месяцев назад

    I am proud, Abresh.

  • @binilulseged6647
    @binilulseged6647 10 месяцев назад +1

    I love this podcast

  • @abawera826
    @abawera826 10 месяцев назад +1

    ጀግናው በርታ💪

  • @ashenafizenebe
    @ashenafizenebe 10 месяцев назад

    Wow Abresh I need to appreciate እዚህ ደረጃ በመድረስህ, your commitment is unbelievable! Your thoughts, your ideas, your view of the world... You are optimistic. I wish God to fulfill your dreams! Your all dreams will come true! You have an immense potential to change your environment and contribute a lot in the farming sector!!!

  • @mesfinrango375
    @mesfinrango375 10 месяцев назад

    Thanks for hosting this great man 'Abraham 👍

  • @5minutes2023
    @5minutes2023 9 месяцев назад

    Very Happy to know you Abresh ... Great visionary man ... Hope for Eshkura .... and Ethiopia

  • @birhanuwolde1807
    @birhanuwolde1807 10 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል አቀራረብም የእግዳውም እይታ በጣም ለሚሰማው ከምንጭ እንደ ሚፈልቅ ንፅህ ውሃ ኩልል እያለ የሚፈስ ለብዙወች የሚደርስ በረከት የሆነ ትልቅ በስራ ላይ ያለ ህልም እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይባርክልህ! ይሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል❤

    • @Andebetpodcast
      @Andebetpodcast  10 месяцев назад

      እጅግ እናመሰግናለን🙏🏿🙏🏿

  • @mesfinrango375
    @mesfinrango375 10 месяцев назад

    This is a great podcast !

  • @bibeol3898
    @bibeol3898 10 месяцев назад

    Thankyou as always...

  • @dawitmulugeta7651
    @dawitmulugeta7651 10 месяцев назад

    🔥🔥epic

  • @wenefitness
    @wenefitness 10 месяцев назад

    👏🏾👏🏾👏🏾

  • @sidegamer5338
    @sidegamer5338 4 месяца назад

    endet focus madreg enchilalen ebakih ene manbeb alchalkumna eyetekbezebezkugn besocial media ende tota(Monkkey) .please