Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኢቲቪዎች ይልመድባቹህ ጥሩ ስራ ነው እንደዚህ አይነት የኢትዮጵያ ኩራቶችን አቅሩቡልን ሰው ማለት ለሌላው ትምህርት ሌላውን የጠቀመ ሰው ነው ::
ራሂመሁሏህ❤❤❤❤❤🇪🇹
እናመሰግናለን etv ከልብየሀበሻ መሻሂዎች እኮ ልዩ ናቸው ማሻአሏህ ኢልምን በኩራዝ ኢልምን በባዶ እግር ኢልምን በባዶ አጀት ኢልምን መሻሂሆች ከመሻሂወች ጎን በመቀመጥ እኮ ነው የቀሰሙት እውቀትን /ኢልምን
ወሎ የፍቅር አገር እና የሐይማኖት እኩልነት የነገሠበት ክፍለ ሐገር ነው
ውዲ የኢስላም ልጆች እንዲህ ወደገጠሩ በመዟዟር እስልምናንእናየገጠር ስፍራወች ያሉ አባቶችን መሻይኮችን ብናስታውሳቸውጥሩነው
ትክክል አይሻየ
ወሎ ወረባቦ ትልቅ ታሪክ ያላት ሀገር ትላልቅ መሻኢኮች ያለፉባት ሀገር ነች የዱአ ሀገር
እውነት ነው እኛ የማናቃቸው አላህ የየሚያውቃቸው አያሌ ታሪክ ያላቸው አሊሞች አሉ ባቦ ምዲር
😍😍😍😍😍😍😍😍
Professor long live to for your predicted about the most femous shek chaili seid ibrahim
I love you every time & thanks
👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ማሻአላህ
الله يرحموم
💚 ምንም ቢታደሉ ቢሾሙ ቢከብሩ💚የጫሊው አንበሳ ታጣለት ወደሩ💚የማይጠገበው ቢወራ ከበሩ💚የዘቡራ ልጂ ነው ጨርቃው ጀንበሩبارك الله فيكم የኢትዮጵያ ቴሌቪን ውሀብያ አተባልሽ እዚህ መተሽ ምን አባሽ ያንጫጫሻል እናተ ሌቦች
አናመሰግናለን etv ከልቤ አመሰግናለሁ
ከነደዝህ አይነቶቹ ኢልምን ይወሰዳልጅ ከጋዜጣአባቢሁላ ድን እናድሳል ብለው ተነሱ አላህ ይጠብቀን
ማሻአላ ወሎ ወረባቦ ለምለም ወርቃማ ሀገርናት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍☝☝☝
ማሻአላህ
አላሕ ይጨምርላችሑ
ማሻአሏህ
ማሻአላህ በጣም ድስ የሚል ነው
❌❌❌❌❌🙄😕💪
*ምንም እንኳን የእስልምና ታሪክ በአፄዎቹ እንዲቀጭጭ**ቢደርግም በተለይ የወሎ ሙስሊሞች ብዙ ዋጋ ቢከፍሉም**አላህ ከታጋሽ ጋርነና ይሀው ታሪካቸውን እንዲህ ጊዜ ያነሳዋል**ሁሌ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ብቻ ዋጋ እንደከፈለች አድርገው**ቢዘግቡም ሙስሊሙ የከፈለውን ዋጋ አድበስብሰው በታሪክ**ቢዘግቡትም ታሪክ እራሱ ታሪክ ነውና አይደበቅም በተማሩ**በኢስላም ልጆች ተቦብሮ ገና ይወጣል።**ምን አለ ክርስቶስኑ ወገና ያለደረገውን አደረገ ብለው ከሚዘግቡልን**የሁሉንም እውነታውን ብቻ ቢዘግቡልን ሁሉም ተደማምሮ**ያኮራን ነበር እንጂ አያሳፍረንም ገና ታሪካቸው ያልተነገረላቸው**ብዙ ድንቅ የወሎ ሙስሊሞች እና የአፋር ሙስሊሞች አሉ**ለምሳሌ ሼህ ሁሴን ጅብሪል ሼህ ሆጀሌ ሼህ ጧልሃ ጃፈር**ብዙ ናቸው እኔ ችግሩን ለአፄዎቹ ብቻም አልሰጥም**ሌላው በውሸት ታሪክ ሲመፃደቅብን እኛ የራሳችንን የእውነት**ታሪክ ማሳየት ስንችል ችላ ማለታችንም የኛው ጥፋት ነው ባይነኝ**ወደፊት እድሜ ከሰጠን ይህ ሀለፍትና የሁሉም ሙስሊም**ኢትዮጵያዊ ሀለፍትና ነው*
Tekekel adelhem politica atameta
Eslemenas betkerstian seeyaketelu alnberm mesehaf seeyketlu alinberm ene mhamed gergn tarik yetmezgeb new.... atse haile selassie iko nachew Quran be amharegna endeetergom yazezutSelzee politican twena ye egzebhear berket ye alha bereket endeedersn temet astesaseb tew
ماشاء الله تبارك وتعالى
👍 💚💚🕋🇧🇴💚🇲🇱አስርቢወለድአስርነውጉዱየዘቡራልጅ የጫሌውአበሳይበቃሉዱ
የሀገር ሀብት እናመሰግናለን ለመንግስትና ኢቲቪ
እኳን አብሮ አደረሰን
የድሮውን የነገስታት ስርአት ተቋቁመው ለእስልምና ብዙ አስተዋጽኦ ያበረከቱ መሻኢኾች ላይ አፋችሁን የምትከፍቱ ጃሂሎች ስርአት ያዙ
እውነት ነው።አላህ ያሉትን ረጅም ሀያት ሙሉ ጤና ከመልካም ስራ ጋር ይወፍቅልን።ለሞቱብን አላህ ጀነትን ይወፍቅልን።
Gahilu ma ante neh
@@youtubeuser7684 aminn ya rabbi
Aselam waleykum seydi barekellah fikum
አስላምአሌኩም ይህን ግዜ ሁሉ እንደሜመጣ አስቀምጠውታል ያስቀመጡትም ምንድነው እስልምናን ከኛ በላይየሜሉትን እንደነሱ ያሉ ሀላህ ከስውልጅ ለየታ ባለ መልኩ እንካን እፊታችው ያለውን አይደለም ለወደፊት የሜመጣውን የሜናገሩ እነኝህን ግዜ የተፋችው እነዋህብያ እንደሜነሱ ቀሜሳችውን አሳጥረው ሲትዋ ደግሞ አይናን ብቻ አውጥታ እንደምትኤድ አረ ስንቱን ታድያ በመጨረሻ ለእንድነኝህ አይነቶቹ ምን ብለው አስቀመጡ ዋህብያ በላው እሩሀንያ አሉዋችው ከዛስ አለቁ የተረፈቱ አሁን እንደገና ወደነሱ ተመለሱ ስለዚህ የነኝህ አላህ ስልጣን የስጣችውን ማነው የሜጋፋው ባለብዙ ታሬክና የአይማኖት አስተማሬዋች ናችው
ሽህ ጫሌ አላህ ይዘንላቸው:: የጀነት ያርጋቸው::ከአላህ ዘንድ የተሰጣቸው እስልምናን ሚጠቅም ኢልም እንጂ ሌላ ምንም ስልጣን አልተሰጣቸውም:: አልሀምዱሊላህ ዲናችን ሙሉ ነው ማንም አዲስ ነገር ሊያመጣ አይች ልም::
የሚገርመዉ እደነዝህ አይነቶቹ እስልምናችንን ቀጥ አርገዉ ያመጡትን ጠማማና አክራሪ ተብየውች ከኛ በላይ አዋቂ ነለም ማለታቸዉ ነው
ዛሬላይ ወጣቱ ካፊር እያለ ይሰድባቸዋል 😭
በጣም😢😢@@fatumaabderehman6791
Weloo yekonjowochi ager
አርሽ አደባባይ ያለው ህምህም የዘቡራልጅ ሠይድ ኢብራሂም
ሀሀሀ ሱበሀነክ ያረብ አርሽም ሰቀላቺሁት አላሁምስተአን። ያርንብ ሽርክ ከመናገርና ከመተግበር ባተ እጠበቃለሁ ያረብ
ወንዲሜ አርሽ አደባባይ ያለው አላህ ብቻነው ፍጡር እዛላይ ለም
@@አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ الله موجود بيلا مكان 👈👈👈መሀይሞች
@@አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ እይወላ ሀቅ ነው አሽ ያለው ረቡል አለሚን ብቻና ብቻ ነው
አላህን ፍራ አይደለም ሰይድ ኢብራህም ረሱል ሰ.ዓ.ወ እንክዋን ቀበር ናቸው እኮ
Shokee
مشءلله
الشيخ طالي مأسست بدع
Ebc Media ጤና ይስጥልኝ እባክዎን የጋዜጣው ኣርኣይ ተስፋማሪያምን ቃለመጠየቅ ብታቀረቡልን እንጠይቃለን ከ ምስጋና ጋር ?
አላሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከን ንፁህ አድርገህ ለፈጠርከን ስንሰግድ አንድ ላይ አንድ አይነት
እራ መዙማው ሸርክ ነው ጊታየ ምነው በየንሁ አኡዙ ቢላሂ
ام عبد الرحمان ምነው የሳዳት ከማል ሚስት ካልሆንኩ አልሽ
@@mamehabesha5304 የቷ ናት የሳዳት ጀማል ሚስት ክክክክክክክክ እኔ ደግሞ የኢሳም ሚስት ልሁን ያቺ አጭበርባሪ ሌባ እሷን ልሁን ያለች መሰለኝ ድብን አድርጋ ሙዚቃ እየሰሙ መንዙማ ድቤ ልክ አይደለም ይላሉ ነብያችን ሰለላሁ አለይወሰለም ድቤ ሲመቱ አትምቱ አላሉም ዝም ነው ያሉት ኦኛ ሁሉንም ነገር ትክክል አይደለም መውሊድ ትክክል አይደለም የነቢን ሰለላው አለይ ወሰለም መውሊድ ብናከብር ስንት ድሀ ይበላል የዛን እለት የሳቸው ስም ስንት ጊዜ ነው የምናነሳው ወላሂ ተደስተን እንኳን የሳቸው ሆንን እያልን ዝክር እያልን እናመሻለን እስልምናችንም ይስፋፋል ካፊር ይደነግጣል ወላሂ እኔ የፈለገ ነገር ይምጣ ማድረጌ አይቀርም ተቃወሙኝ ጠጅ አልጠጣ ምንም አናደርግ ተደስተን የምውለውን ለምን ልተዎ
መዙማውማ ጥርት ያለ ሽርክ ነብያችንን ጌታየ ብሎ እርፍ
@@ኢድሪስሁሴንከወሎ ፈጣሪየንና ጌታን ለይታችሁ እወቁ።ፈጣሪ አላህ ሢሆን ጌታ ማለት ደግሞ አዘዥ ትእዝዝ ሰጭ አስተላላፊ የኔ የበላየ ብዙ ትርጉም አለው።ፈጣሪ ግን አንድና አንድ ትርጉም ነው ያለው እሱም አላህ ኡተአላ ማለት ነው።
@@mamehabesha5304 ምድረ ሶፊየ ሰለተውሂድ ቢገባህ ቢገባሽ አፍሽን አከፍችም ወደረም ሴቱም አብረው ተቀላቅለው መጨፈር ይክ ነው የነብዩ ሱና ነው ጭፍን ወገትኝነት ነው ብታቂ ንሮ አፍሽን አከፍቸም
ቢደዓን አታስፍፈ እባካችሁ ሱፈ ቁቡርየ አታሳዪን ስራፈት
እዲህ ብል ለበሉኝ ምደር ሶፊዩች
ግርም የምትሉኝ ነገር 🤔 አቅሪዎቻችሁ ያልበላን ማከክ ሃራም ነው ብለው አያስተምሯችሁንም ?! በሰው ጉዳይ ምን አገባህ ?! ማን እየው አለህ ?! ማን ስማው እመነው አለህ ?!
Libidyashe shiyetiwane
በሮመዳን ቁርአን አይቀርም እረ ውሸት እየዋሹኑው ነገሩ ከሶፊዩወች ምን ይጠበቃል
ام عبد الرحمان ما ذا تدري عن الصوفية?جاه.....
በጣም ነው የምታውቂው በረመዳን ቁረሀን አይቀራም አልሽ ወይም አልክ በጣም ይገርማል ከካፊር ድሮስ ምን ይጠበቃል ሳይመሺብሽ ነዪ ወደ እስልምና ነዪ በክፍርና በጃሂልና እንዳትሞቺ አላህን እወቂ በሰመዳን ቁረሀን እንደሚቀራ በደንብ እናሳውቅሻለን
Um Abdurehman yehonsh siyum mesfn neger nesh drknash lk yelewm
ام عبد الرحمن ام عبدالحفيظ Ereeee beereseee ategebabumeee Arajochhhh hahaha
ባለጌ ቂረአት ነዉ ያሉት ቁረአን አላሉም
ኢቲቪዎች ይልመድባቹህ ጥሩ ስራ ነው እንደዚህ አይነት የኢትዮጵያ ኩራቶችን አቅሩቡልን ሰው ማለት ለሌላው ትምህርት ሌላውን የጠቀመ ሰው ነው ::
ራሂመሁሏህ❤❤❤❤❤🇪🇹
እናመሰግናለን etv ከልብ
የሀበሻ መሻሂዎች እኮ ልዩ ናቸው ማሻአሏህ
ኢልምን በኩራዝ
ኢልምን በባዶ እግር
ኢልምን በባዶ አጀት
ኢልምን መሻሂሆች ከመሻሂወች ጎን በመቀመጥ እኮ ነው የቀሰሙት እውቀትን /ኢልምን
ወሎ የፍቅር አገር እና የሐይማኖት እኩልነት የነገሠበት ክፍለ ሐገር ነው
ውዲ የኢስላም ልጆች
እንዲህ ወደገጠሩ በመዟዟር እስልምናንእና
የገጠር ስፍራወች ያሉ አባቶችን መሻይኮችን ብናስታውሳቸው
ጥሩነው
ትክክል አይሻየ
ወሎ ወረባቦ ትልቅ ታሪክ ያላት ሀገር ትላልቅ መሻኢኮች ያለፉባት ሀገር ነች የዱአ ሀገር
እውነት ነው እኛ የማናቃቸው አላህ የየሚያውቃቸው አያሌ ታሪክ ያላቸው አሊሞች አሉ ባቦ ምዲር
😍😍😍😍😍😍😍😍
Professor long live to for your predicted about the most femous shek chaili seid ibrahim
I love you every time & thanks
👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ማሻአላህ
الله يرحموم
💚 ምንም ቢታደሉ ቢሾሙ ቢከብሩ
💚የጫሊው አንበሳ ታጣለት ወደሩ
💚የማይጠገበው ቢወራ ከበሩ
💚የዘቡራ ልጂ ነው ጨርቃው ጀንበሩ
بارك الله فيكم የኢትዮጵያ ቴሌቪን ውሀብያ አተባልሽ እዚህ መተሽ ምን አባሽ ያንጫጫሻል እናተ ሌቦች
አናመሰግናለን etv ከልቤ አመሰግናለሁ
ከነደዝህ አይነቶቹ ኢልምን ይወሰዳልጅ ከጋዜጣአባቢሁላ ድን እናድሳል ብለው ተነሱ አላህ ይጠብቀን
ማሻአላ ወሎ ወረባቦ ለምለም ወርቃማ ሀገርናት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍☝☝☝
ማሻአላህ
አላሕ ይጨምርላችሑ
ማሻአሏህ
ማሻአላህ በጣም ድስ የሚል ነው
❌❌❌❌❌🙄😕💪
*ምንም እንኳን የእስልምና ታሪክ በአፄዎቹ እንዲቀጭጭ*
*ቢደርግም በተለይ የወሎ ሙስሊሞች ብዙ ዋጋ ቢከፍሉም*
*አላህ ከታጋሽ ጋርነና ይሀው ታሪካቸውን እንዲህ ጊዜ ያነሳዋል*
*ሁሌ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ብቻ ዋጋ እንደከፈለች አድርገው*
*ቢዘግቡም ሙስሊሙ የከፈለውን ዋጋ አድበስብሰው በታሪክ*
*ቢዘግቡትም ታሪክ እራሱ ታሪክ ነውና አይደበቅም በተማሩ*
*በኢስላም ልጆች ተቦብሮ ገና ይወጣል።*
*ምን አለ ክርስቶስኑ ወገና ያለደረገውን አደረገ ብለው ከሚዘግቡልን*
*የሁሉንም እውነታውን ብቻ ቢዘግቡልን ሁሉም ተደማምሮ*
*ያኮራን ነበር እንጂ አያሳፍረንም ገና ታሪካቸው ያልተነገረላቸው*
*ብዙ ድንቅ የወሎ ሙስሊሞች እና የአፋር ሙስሊሞች አሉ*
*ለምሳሌ ሼህ ሁሴን ጅብሪል ሼህ ሆጀሌ ሼህ ጧልሃ ጃፈር*
*ብዙ ናቸው እኔ ችግሩን ለአፄዎቹ ብቻም አልሰጥም*
*ሌላው በውሸት ታሪክ ሲመፃደቅብን እኛ የራሳችንን የእውነት*
*ታሪክ ማሳየት ስንችል ችላ ማለታችንም የኛው ጥፋት ነው ባይነኝ*
*ወደፊት እድሜ ከሰጠን ይህ ሀለፍትና የሁሉም ሙስሊም*
*ኢትዮጵያዊ ሀለፍትና ነው*
Tekekel adelhem politica atameta
Eslemenas betkerstian seeyaketelu alnberm mesehaf seeyketlu alinberm ene mhamed gergn tarik yetmezgeb new.
... atse haile selassie iko nachew Quran be amharegna endeetergom yazezut
Selzee politican twena ye egzebhear berket ye alha bereket endeedersn temet astesaseb tew
ماشاء الله تبارك وتعالى
👍 💚💚🕋🇧🇴💚🇲🇱አስርቢወለድአስርነውጉዱየዘቡራልጅ የጫሌውአበሳይበቃሉዱ
የሀገር ሀብት እናመሰግናለን ለመንግስትና ኢቲቪ
እኳን አብሮ አደረሰን
የድሮውን የነገስታት ስርአት ተቋቁመው ለእስልምና ብዙ አስተዋጽኦ ያበረከቱ መሻኢኾች ላይ አፋችሁን የምትከፍቱ ጃሂሎች ስርአት ያዙ
እውነት ነው።አላህ ያሉትን ረጅም ሀያት ሙሉ ጤና ከመልካም ስራ ጋር ይወፍቅልን።ለሞቱብን አላህ ጀነትን ይወፍቅልን።
Gahilu ma ante neh
@@youtubeuser7684 aminn ya rabbi
Aselam waleykum seydi barekellah fikum
አስላምአሌኩም ይህን ግዜ ሁሉ እንደሜመጣ አስቀምጠውታል ያስቀመጡትም ምንድነው እስልምናን ከኛ በላይየሜሉትን እንደነሱ ያሉ ሀላህ ከስውልጅ ለየታ ባለ መልኩ እንካን እፊታችው ያለውን አይደለም ለወደፊት የሜመጣውን የሜናገሩ እነኝህን ግዜ የተፋችው እነዋህብያ እንደሜነሱ ቀሜሳችውን አሳጥረው ሲትዋ ደግሞ አይናን ብቻ አውጥታ እንደምትኤድ አረ ስንቱን ታድያ በመጨረሻ ለእንድነኝህ አይነቶቹ ምን ብለው አስቀመጡ ዋህብያ በላው እሩሀንያ አሉዋችው ከዛስ አለቁ የተረፈቱ አሁን እንደገና ወደነሱ ተመለሱ ስለዚህ የነኝህ አላህ ስልጣን የስጣችውን ማነው የሜጋፋው ባለብዙ ታሬክና የአይማኖት አስተማሬዋች ናችው
ሽህ ጫሌ አላህ ይዘንላቸው:: የጀነት ያርጋቸው::
ከአላህ ዘንድ የተሰጣቸው እስልምናን ሚጠቅም ኢልም እንጂ ሌላ ምንም ስልጣን አልተሰጣቸውም:: አልሀምዱሊላህ ዲናችን ሙሉ ነው ማንም አዲስ ነገር ሊያመጣ አይች ልም::
የሚገርመዉ እደነዝህ አይነቶቹ እስልምናችንን ቀጥ አርገዉ ያመጡትን ጠማማና አክራሪ ተብየውች ከኛ በላይ አዋቂ ነለም ማለታቸዉ ነው
ዛሬላይ ወጣቱ ካፊር እያለ ይሰድባቸዋል 😭
በጣም😢😢@@fatumaabderehman6791
Weloo yekonjowochi ager
አርሽ አደባባይ ያለው ህምህም የዘቡራልጅ ሠይድ ኢብራሂም
ሀሀሀ ሱበሀነክ ያረብ አርሽም ሰቀላቺሁት አላሁምስተአን። ያርንብ ሽርክ ከመናገርና ከመተግበር ባተ እጠበቃለሁ ያረብ
ወንዲሜ አርሽ አደባባይ ያለው አላህ ብቻነው ፍጡር እዛላይ ለም
@@አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ الله موجود بيلا مكان 👈👈👈መሀይሞች
@@አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ እይወላ ሀቅ ነው አሽ ያለው ረቡል አለሚን ብቻና ብቻ ነው
አላህን ፍራ አይደለም ሰይድ ኢብራህም ረሱል ሰ.ዓ.ወ እንክዋን ቀበር ናቸው እኮ
Shokee
مشءلله
الشيخ طالي مأسست بدع
Ebc Media ጤና ይስጥልኝ እባክዎን የጋዜጣው ኣርኣይ ተስፋማሪያምን ቃለመጠየቅ ብታቀረቡልን እንጠይቃለን ከ ምስጋና ጋር ?
አላሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከን ንፁህ አድርገህ ለፈጠርከን ስንሰግድ አንድ ላይ አንድ አይነት
እራ መዙማው ሸርክ ነው ጊታየ ምነው በየንሁ አኡዙ ቢላሂ
ام عبد الرحمان ምነው የሳዳት ከማል
ሚስት ካልሆንኩ አልሽ
@@mamehabesha5304 የቷ ናት የሳዳት ጀማል ሚስት ክክክክክክክክ
እኔ ደግሞ የኢሳም ሚስት ልሁን ያቺ አጭበርባሪ ሌባ እሷን ልሁን ያለች መሰለኝ ድብን አድርጋ ሙዚቃ እየሰሙ መንዙማ ድቤ ልክ አይደለም ይላሉ ነብያችን ሰለላሁ አለይወሰለም ድቤ ሲመቱ አትምቱ አላሉም ዝም ነው ያሉት ኦኛ ሁሉንም ነገር ትክክል አይደለም መውሊድ ትክክል አይደለም የነቢን ሰለላው አለይ ወሰለም መውሊድ ብናከብር ስንት ድሀ ይበላል የዛን እለት የሳቸው ስም ስንት ጊዜ ነው የምናነሳው ወላሂ ተደስተን እንኳን የሳቸው ሆንን እያልን ዝክር እያልን እናመሻለን እስልምናችንም ይስፋፋል ካፊር ይደነግጣል ወላሂ እኔ የፈለገ ነገር ይምጣ ማድረጌ አይቀርም ተቃወሙኝ ጠጅ አልጠጣ ምንም አናደርግ ተደስተን የምውለውን ለምን ልተዎ