የስኬት መንገዶችና የኢማን ጥንካሬ | በኡስታዝ አቡ ያሲር ክፍል 1 || ሀሩን ሚዲያ ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 232

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 Год назад +2

    ይህን አደበተ ጣፋጭ ኡሥታዜን አምጡልን ሁሌም በአላህ

  • @UstazYassinNuru-e7m
    @UstazYassinNuru-e7m Год назад +70

    ሙስሊሞች አትዘነጉ መስጂደችን ይሰራ እንደፈረሱብን

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад +4

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ጥሩ ደረጃ ደርሶ የምናየው ያድርገው ያረብ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Год назад +24

    ፍትህ ለመሥጊዶቻችን🤲🤲☝️👍👍👍😭😭😭😭😭ለሞቱት ጀነትን ይወፍቃቸው
    ለታመሙት አፊያቸውን ይመልሥላቸው ያረብ

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 Год назад +6

    አቤት እውቀት በአንደበት ጋር ምነዋ ውብ ነው አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ❤❤❤❤❤

  • @ከመስራትምከመናገርምበፊት

    አላህ ይጠቢቃቹሁ ወዲሞቻችን ኡዝታዞቻችን ያረብ መስጂዶቻችነን የገቡልን

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Год назад +1

    ማሻአላህ ኡስታዛችን ❤
    አላህ ይጠብቅህ አቦ 🤲❤

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Год назад +1

    SubahnAllah Alhmudulillah wolellah ellah AllahuAkebar
    Selellahu alyehi wesellam
    Jazakallah kayerane usetaz

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 Год назад +16

    የት ነን ያኡመተል ሙስሊም እኛ ወደ ሙስሊም ሚድያ የምንመጣው በችግር ጊዜ ብቻ ነው እዴ ሼር ላይክ አድርጉ እናበረታታቸው ሚድያዎቻችንን

    • @ከመስራትምከመናገርምበፊት
      @ከመስራትምከመናገርምበፊት Год назад +1

      ሳህ እይታዘብኩ ነበር

    • @mekiyamohammed2785
      @mekiyamohammed2785 Год назад +1

      ወላሂ ያሳዝናል ይገርምሻል በክርስቲያን ቻናል እየ ገቡ ፍትህለሙስሊምች ፍትህ ለሂጃብ ይላሉ መጠየቅ ያለብንን ቦታኳን አናውቅ ኮሜንት ስንፅፍ የሳቼውን ቻናል እያሳዴግን መሆኑ አልከባንም

    • @mekiyamohammed2785
      @mekiyamohammed2785 Год назад

      አላህ ሂድያ ይስጠን

  • @hawwiikoo
    @hawwiikoo Год назад

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላሁመሰሊ ወሰሊም አላ ናቢይና ሙሃመድ ሳላላሁ አለይሂ ወሰለም
    እንሻ አላህ
    እንሻ አላህ
    በጣም ደስስስስስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩኝ
    Jazaa kallaah wakayir

  • @رحمهدرسه
    @رحمهدرسه Год назад +1

    አሕለን ሥወደዉ ይሔን ኡሥታዝ አላሕ ይጠብቅሕ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሕ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Год назад

      እኔራሱው በፍገግታነው የማዳምጠው ማሻአላህ አላህ ይጨምረላቹው

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Год назад +5

    ያአሏህ አቡ ያስ እስኪ ማነው እዴኔ አቡ ያስርን የሚወዴ በላይክ አላውቁኝ እኔ በጣም እወዴዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад

    የፈረሡ መሥጅዶቻችን ሁሉ መሠራት አለባቸው
    ወላሂ ቅድሚያ ለመሥጅዶቻችን
    ወሎ ማሻአላህ የመሻይኮች ሀገር ሠላምሺ ይብዛ
    ኢትዮጲያ አላህ ከገባችበት ችግር አላህ ያውጣልን አሚን

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ

    ኡስታዝ አቡ ያሲር ቢሰማ ቢሰማ ያማይጠገብ ደእዋህ ሁሌም አይለየን

  • @RehatLove
    @RehatLove Год назад

    ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን አቡ ያስር ተሰምቶ አይጠገብም

  • @jemurade
    @jemurade Год назад +3

    ጀዛክላህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃቹሁ እናት የመደር ኮኮቦች ደምቀቶች ናችሁ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Год назад +9

    የፈረሱ መስጅዶች እንደገና መገንባት አለባቸው!!ሁሌ መገፋት ይበቃናል. ፍትህ ለፈረሱ መስጅዶች!!

  • @umuebrahimumusemira1607
    @umuebrahimumusemira1607 Год назад +1

    ኡሥታዙና እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ያረብብብ

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 Год назад

      ኡሥታዙናእረጂምእዲሜከጤናጋረያረብብብብ

  • @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ

    ማሻአላህ ደስ የሚል ደአዋ ሀሩን ሚዲያ አላህ ኸይር ሰራህን ይቀበልህ ሁለየም ታጋራን አለህ

  • @HowaBh
    @HowaBh Год назад +1

    ወሊኩምሠላም ኡሥታዛየ እኮን አገራችንን አያችሁልንእሽ አላህ አላህይርዳን ያሠራልን

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Год назад +9

    ኑ ሙስሊሞች ቻናላችንን እናሳድግ ሀሩን ዛዋያ የኔ ያንቺ ያተ ቻናል ነው

    • @ma_molla
      @ma_molla Год назад +1

      ሀሩን ሚድያ ዛውያ ነሲሀ በተለይ ነሲሀ ቲቪን እናሳድግ ወላሂ 100_300 ላይክ ብቻ ነው ይሄኔ ፕራንክ ወይም ኢክቲላጥ የበዛበት ቢሆን 10k ያስቆጥር ነበር አላህ ይዘንልን😢

  • @taybatube194
    @taybatube194 Год назад +8

    አልሃምዱሊላህ
    ነእማተል ኢስለም አብሽሩ ወድም ኢህቶቼ

  • @ታኢባዩቱብቁ2
    @ታኢባዩቱብቁ2 Год назад

    ጄዛኩም አላህ ኸይር ዉዱ ኡስታዙና

  • @እሙሀያትየልጇናፋቂ

    ማሻአላህተብረካላህኡስታዞች
    አላህእድሜናጤናይስጣችሁ

  • @jamilamohamed1583
    @jamilamohamed1583 Год назад

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ ጀዘአኩመላህ ኸይረን 👍👍👍🌺🌺🌺🌺

  • @alialax4188
    @alialax4188 Год назад

    ማሻ አላህ አቡ ያሲር ነሸጠው ና ደዕዋ አቀራራቡ ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl Год назад

    እምነታችንና ሀገራችን አዴጋ ላይ ናት አላህ ይዲርስልን በስ ሀይማኖት የግልነው እያሉ የሚበጠርቁት መዲርክ ላይ ብቻ ነው

  • @qader6010
    @qader6010 Год назад

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ኡስታዝ እንዲሁም አብድረሂም አላህ ባላችሁበት ቦታ ይጠብቃቹ ይጠብቀን

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Год назад +1

    ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ

  • @umuhishamremlanassir995
    @umuhishamremlanassir995 Год назад

    Masha Allah Abu yassir Andebeteretu Allah yetebeqeh mesjidunem Allah yagezachu jezakellah kheyer Abu harun

  • @حسبنااللهونعمالوكيل-س5ه

    ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ

  • @amifaethio4224
    @amifaethio4224 Год назад +3

    የፈረሱት መስጅዶቻችን ይገንቡልን እንዳፈረሱ ሰብአዊ መብታችን መከበር አለበት
    በሙስሊም ወንድሞቻችን ጉዳት ያደረሱ የህግ አካላት ለፍርድ ይቅረቡልን

  • @safiamohammad5326
    @safiamohammad5326 Год назад

    ቁራን ያላወቀ ሀድስ ያላወቀ ሸክም ነው ሀቅ ብለሀል ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ መስማት ብቻ ሳይሆን ተግባር ላይ አግዘህ ኢላሄ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Год назад +1

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም ማአሻአላህ ጀኧዛኩምአላህ ኸይር

  • @SamiraMohamed-ul6oy
    @SamiraMohamed-ul6oy Год назад

    አሠላማአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ ኢንሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ የጨረሳል

  • @musajemal389
    @musajemal389 Год назад +2

    አላህ በዲናችንላይ ጠንካራ ያርገን ያረብ

  • @ያረብማንአለኝያላንተ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሳህ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ኢንሻ አላህ

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 Год назад +3

    ماشاء الله عليك يا أستاذ الله يسعدك ويوفقك ويحفظك من كل شر و مكروه يارب

  • @sarahabshawet
    @sarahabshawet Год назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሀሩን ሚዲያ የሙስሊሙ ድምፅ ከነ ቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ ወንድም ❤❤❤❤

  • @M-lk2py
    @M-lk2py Год назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Z1861z
    @Z1861z Год назад +17

    ሀሩኖች እስክ ሁስብተል የሉ በለፈዉ በመስጂዲ የተመቱት ልጆች የሉበት ሁኔተ ብተቀሪቡልን

    • @habeshawit7709
      @habeshawit7709 Год назад

      👍👍👌👌

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Год назад

      ደምሪኝ

    • @wofit
      @wofit Год назад +1

      እንዳውም የተከፈተው አካውንት ቁጥር ቢጻፍ ጥሩ ነው

  • @Z1861z
    @Z1861z Год назад +1

    ሰሚተዉ ለመጠቀሚ የብቀን እንሸ አለህ

  • @musajemal389
    @musajemal389 Год назад

    ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @halimabntomar4495
    @halimabntomar4495 Год назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀሚአን እደትናችሁ በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል አሏህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ላይይ✅👍ይይ✅👍ይይይ✅👍ክክክ✅👍ክክ✅👍ክክክ✅👍ሼሼ✅👈ሼሼ✅👈ሼሼሼ✅👈ሼሼሼ✅👈ርርር✅👈ርርርር✅👈 አይረሳ✅👈✅👈✅👈✅👈✅✅👍✅👍✅👍✅👍✅✅👍✅✅✅👍✅✅✅✅👍✅✅👍👍✅✅✅👍✅✅✅✅👍✅✅✅✅✅✅✅👍✅👍✅✅✅👍✅

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 Год назад +1

    አልሃምዱሊላህ መሥጂዶቻችንን በወድሞቻችን ሥም ይገቡልን

  • @vip6526
    @vip6526 Год назад +2

    ❤አላህ ይጠብቃቹሁ ያረብ ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን ያረብ

  • @aasa8559
    @aasa8559 Год назад

    السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
    ኡስታዛአችን ሽኩረን ጀዛከ አላሁ ኸይረን በኤዳቹበት ባላቹበት አላህ ይጠብቃቸው ያረብ ያአራህማን

    • @aasa8559
      @aasa8559 Год назад

      السلام عليكم ورحمةالله وبركاته

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад +2

    አህሌንንንንንንንን ሀሩኖች አህሌን ኡስታዝ አቡያሲር አወ እኛ ወሎየወች እጀራ ተባዳድረን ካንዱቤትአንዱ በልተን ተዋደንየምንኖርን ነን ግን አሁን የሀገርባዶሆና ሰውሁሉ የሚያስተባብረው በመጥፍቱነው አላህ መልካም መሪ አላህንየሚፈራ ሙስሊም መሪ ይምጣልን አላህይ ይድረስልንንንን

  • @mominamo7090
    @mominamo7090 Год назад

    አላህይጠወልእምርክያኡስታዝመሠሎቺህንምአላህያብዛልን

  • @cd4076
    @cd4076 Год назад

    እውነት ነው ኡስታዝና መሻአላህ

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ Год назад

    ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Год назад

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ

    ሀሩን ሚድያ ጀዛክአላህ ኸይር
    አህለንን ኡስተዜ ጀግናዬ ጀዛክአላህ ኸይር

  • @cvg8293
    @cvg8293 Год назад

    ማሻአላህ. አላህ. ያቆያቹ. እኛም. በሰማነው. ምንጠቀም ያርገን

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 Год назад

      ማሻአላ ህአላህያቆያቹእኛምበሰማኘውምንጠቀምያረገን

  • @hayatsaied7623
    @hayatsaied7623 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካቱሁ. ጀዛኩም. አላህ. ኸይር

  • @mukatube9817
    @mukatube9817 Год назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @b.6015
    @b.6015 Год назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ 💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 Год назад +1

    አቡ ሀሩን ማሻ አልላህ አለይክ ጀዛክ አልላሁ ኸይራ ተሰብስበዉ ሲማሩ ደስ ሲሉ
    ግን ለምን በኛ በወሎ ተረሳ ማንም ሒዶ የሚያስተምር የለም ስለዲናቸዉ ምንም የማያዉቁ ሚስኪኖች አሉ
    በደቡብ ወሎ መካነ ሰላም ገጠሩ በሙሉ ተዉ ግን ከደቡብ ክልል አይርቅም ማን ይዲረስላቸዉ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Год назад +1

      ትክክል ወደመከነሠላም ቢሄዱ እኔም ሁለየ እያሠብኩ ነበረ

  • @JamalHassen-s8m
    @JamalHassen-s8m Год назад +1

    የአላህ ሰላም በሁሉም ሙስሊም ላይ ሁን

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 Год назад

    Mashaallah Ustaze wellahi dewedek keallah bye Balehebet allah yetebkeke ❤

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Год назад +2

    صل الله عليه وسلم جزاكم الله خيرا

  • @SeadeMohammad
    @SeadeMohammad Год назад

    ጀዛክላህ ኸይር ኡዝታዝና የአካውንት ቁጥር ለምን አላሥቀመጣችሁም

  • @azizaabdurazak1568
    @azizaabdurazak1568 Год назад +1

    Mashaah Allah

  • @yewerkezebfashion
    @yewerkezebfashion 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ሼህ አብዱል መናን

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed1593 Год назад

    Jezakum Allah keyren

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Mashallah allah yichmerelih Ustaze ❤

  • @ተሥፋሙ
    @ተሥፋሙ Год назад +1

    በትክክል ኡሥታዜ ❤❤❤❤❤❤

  • @HANAN_745
    @HANAN_745 Год назад

    አላህ ይጠብቅክ ሁስታዜ ማሻ አላህ

  • @AminYemam
    @AminYemam Год назад

    አሰላሙአለይኩወራህመቱላሂ፡ወበረካቱሁማሻአላህባረካላህ

  • @yenusnurhisen1039
    @yenusnurhisen1039 Год назад

    mashallah ustaze

  • @salihahardin3421
    @salihahardin3421 Год назад +1

    وجزاك الله خيرا

  • @hamidtech10
    @hamidtech10 Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም እዉነት ነዉለተማሪ መስጅዱ ያስፈልጋቸዋል

  • @SwSwits-te4dn
    @SwSwits-te4dn Год назад

    Wl wr wb insha allaah ustaaza kenyaa qalii wollo biyya qalii

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q Год назад

    Masha Allah Tabarakallah ❤❤

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad Год назад

    جزاكم الله خير

  • @rediwanjemal4563
    @rediwanjemal4563 Год назад

    Well come our beloved ustaz

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Год назад

    እህ ወላሂ አቡ ያስር በጣም ነው የምወዴው የአላህ❤❤❤

  • @sultanjobir1570
    @sultanjobir1570 Год назад

    Nice you are correct my ustaz may Allah give us education "ILM"

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd Год назад +1

    ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይ

  • @b.6015
    @b.6015 Год назад

    ማሻ አላህ አቡ ያሲን ስወደው አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐

  • @jemilajemila-nz2up
    @jemilajemila-nz2up Год назад

    አሰላሙአሊኩም ወዲም አብዱረሂም እየውልህ በመረሳ አካባቢ የሚገኙ አባቶች እህቶች እናቶች ሽረክ ውስጥነው ያሉት እና ኡስታዞች ይዛችሁ በመህዲ ከሽረክ ታደጎቻው ባለማወቅ ጥመትውስጥ ናቸው እና እባካችሁ እንታደጌቸው ልጆቻችን በተሁዲ እዲያዲጉልን እገዙን አላህ እነሱን ከሽረክ ታደጓቸው እናተንም አላህ ይታደጋቸሀል ወደአሄራ ሳይህዱ ዲረሱላቸው ህዝቡ ጥመት ውስጥነው ስለዲናቸው ምንም እውቀት የላቸው

  • @kuwaitcity1106
    @kuwaitcity1106 Год назад

    አላህይጠብቅህ. ኡስታዝ

  • @AminYemam
    @AminYemam Год назад

    አላህአክበሪ

  • @amnetyasin9410
    @amnetyasin9410 Год назад +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ፍትህ ለመስጂዶቻችን ፍትህ እስር ቤት ላሉ ወንድሞቻችን ፍትህ ሸሂድ ለሆኑ ወንድሞች ቤተሰቦቻቸው ያአሏህ አተው እርዳን ያጀማአ በለን አቅም እንርዳ ዱዐ እናድርግ አንዘንጋ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @ZiyadAbdellah-x5u
    @ZiyadAbdellah-x5u Год назад

    ኢንሻ አላህ ይሰራል

  • @SeadaAhmed-s1y
    @SeadaAhmed-s1y Год назад

    መሽአላህ❤❤❤❤

  • @wehibabedlkerm7862
    @wehibabedlkerm7862 Год назад +1

    Mashallah ❤

  • @taybasaid299
    @taybasaid299 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ሀሩኖችየ የኔምርጥ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 7 месяцев назад

    አብያስረ ጀኣከላህኡስታዞቸ ስወዳችሁ

  • @jamilahremeto5224
    @jamilahremeto5224 Год назад

    አለህ መጨረሸችየሰምረን የአረብብ ጅዛአለሁከይረን 👍👍👍👍👍

  • @sameerasameera-xy7ll
    @sameerasameera-xy7ll Год назад

    ትክክል 🌹🌹🥰😍

  • @AlewiyaRoba
    @AlewiyaRoba Год назад

    ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም

  • @kljp2844
    @kljp2844 Год назад

    جزاك الله خيرا وبارك الله فيك

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 Год назад

    ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላ ወበረካቱ ማሻአላሕ

  • @zamzamarsitube
    @zamzamarsitube Год назад

    Allah yxabiqachu yarab

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Год назад +1

    ሙስሊም ላይ ችግር ተፈጥሯል ሲባል ሩጦ ሀሩን ምን ዘገበ ዛዎያ ምን ዘገበ እያልን ሩጠን አይተን ሩጠን መውጣት አዴለም ረጋ ብለን እንከታተል ሚድያውን እናሳድግ ተው ኑ

  • @tubamedia-tg1lv
    @tubamedia-tg1lv Год назад

    ማሻ አላህ

  • @susuandmezu7963
    @susuandmezu7963 Год назад

    Jezakum allah keyren

  • @ራህማየመርሳዋቀበጥ

    ኦስታዝዬ አላህ ይጠብቅህ

  • @voiceofhadiyamuslim
    @voiceofhadiyamuslim Год назад

    maasha allah