ጩካሜ አሰራር | sidama culture food| Ethiopian food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025
  • ሰላም ውድ ተመልካቾቼ የተጠቀምኩት ግብአት
    ቆጮ
    ቡላ
    ጎመን
    ስጋ
    ሽንኩርት ቀይ
    ሽንኩርት ነጭ
    ቃሪያ
    ዘይት
    ቅቤ
    ወተት
    ስለምትከታተሉኘ ❤🙏አመሰግናለሁ

Комментарии • 94

  • @ethio140
    @ethio140 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም ቆንጆ የጎመን በሰጋ አሰራር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር ❤❤🎉🎉🎉

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Год назад

    ሰላም እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ጎመን በስጋ ነው❤❤❤እናመሰግናለን

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው የምር ይሄን ምግብ አላቀውም ነበር በጣም የሚገርም ነው በርችልኝ 🌷🌹👍👍👍

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 Год назад

    ሰላም ሰላም አህታችን፣አንኳንደናመጣሸ፣ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ፣የኔባልሙያ፣በአዉነት፣ቃልይልም፣አንደኛ🤔👌👌👌👌👌❤❤❤አጅሸ፣ይባርክ በርች፣ከልብአናመሰግናልን፣ዉድአህቴ

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ

    እግዚአብሔር ይመስግን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና። ይስጥልኝ እሕታችን እንክን። በሰላም በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣስን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውውውውው ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ

  • @izetawelu
    @izetawelu Год назад

    ሰላም ለዚህ ቢት እንኮን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ ዋዉዉዉዉዉ ደስስስስስ ይላል የኛ ባለሙያ ሙያ ሲለካ በሀበሾቹ ነዉ ለካ ማሻላ ማሻላ

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ Год назад

    ዋውው ማሻ አላህ ሀሪፍ አሰራር እና ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበት ትስለም የዲኪ ውዴ እጅ ይባርክ እውቀት አዘል ቆይታ ነቀር ቀጥይበት

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube Год назад

    እግዛብሔር ይመሥገን ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና ለምታካፍይን መልካም ነገር እናመሠግናለን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርቺ

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Год назад

    Wowww ❤❤Salam yebezaleshee Salam lagarachenii adinatii yamaxalenii faxarii salamunii yamaxalenii dasii yelalee qoyetaa nabaranii barachii

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር Год назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ በጣም ቆንጆ ነው ምንሰራው ጊዜ ቆንጆ ለሁላችንም ሳያንሰው የሌሎች አስፈላጊ የሆነው የሚገኘው ትላላችሁ

  • @ftube923
    @ftube923 Год назад

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ቤተሰብ ፍቅርን አንድነት ለሀገራቺን ያረግልን ሰላም ተመልሶ የምንደሰትበት ቀን አላህ ያምጣል በቃ ይበላን ያረብ🌷🌷ማሸአላህ ማሸአላል በጣም አንደኛ🎉 ነዉ

  • @kassahunfikadu8579
    @kassahunfikadu8579 Год назад

    👍👍በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ የምትሰሩትን ስራ ይባርክላችሁ ስራዎችሽ ሊበረታቱ ይገባል የተሻለ እንጠብቃለን❤️🎉ምርጥ ምግብ ነው በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ😅

  • @ABLomi
    @ABLomi Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰልንምሽ ይብዛባለሽበት. ሀገራሽንእን ሰላም ያድርግልን ዋውውው በጣም እሚጥ ምግብ. እጅግ ይባረክ ዋውውውው ስለ ነበርን ቆይታእናመሰግናላን ❤🎉❤🎉

  • @lemlembeleteyoutube
    @lemlembeleteyoutube Год назад

    ሰላም ሰላም እሕቴ ሰላርሽ ይባዛ ባለሽበት በጣም ደስ የሚል የጎመን እሰራር ነዉ ዋዉዉዉዉዉ እሕቴ እጅሽ የሸባረክ የኔ መልካም እሕት እዴት ያምራል እሕታለም ጎመን በስጋ እወዳለሑ በይ እግዴሕ እንሞክራለን ማለት ነዉ❤❤❤❤

  • @LamerotTube
    @LamerotTube Год назад +1

    ሰላም ሰላም
    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን በደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም ምርጥ ምግብ ነው የሰራሺው በርቺልን❤❤❤

  • @كنق_الالعاب18
    @كنق_الالعاب18 Год назад

    Selam tena yestelen enkuan dehna koyeshen baleshebet hulu fetari yetebkish betam des yemil aserar new lemjemrya geze sayer new yetetebse kit for yemselal keleru meshalah yummy delicious 😋 thank u for sharing nice testy looking good 👍🏻

  • @AMIR465
    @AMIR465 Год назад

    Hunda dura baga nagan dhufte qalii wow wow wow jabadhu Bay ee gariidha hojii kee itti fufii wan ofi video akkan namatti tolu qabate dhufte galatomi jabadhu jabadhu itti fufii wan ofi ❤❤❤❤

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Год назад

    ሰላም እህታችን በጣም ጥሩ የሆነ የህገራችን ባህላዊ መግብ እንዴ እንደሚሰራን ግባቱን ካ አስራሩን ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላምሽ ይብዛልሽ በርቺ

  • @Simegngoshu21
    @Simegngoshu21 Год назад

    መሲየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ይብዛልኝ የኔ ውድ እህት ዋውውው የኔ ባለሙያ በርች የኔ ቅ መ ም

  • @kemir264
    @kemir264 Год назад

    ስላም ሰላም እህታችን እንኴን ሰላምመጣሽ ወደቻናልሽ ብያለሁ ዋዉዉዉ ጓመን በስጋ እንዴት እንደምወደው በጣም ነውእሚመቸኝ እንዲሁም ክትፎ እህታችን ያሳየሽን የምግብ ሙያ አሪፍ ነው በርች

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 Год назад

    selamegezaberi keulachine gare yeune yeagere lejoche ehite yene balemoya yawequten masaweqe fesum begonate new yene balemoya sate wowww !!!! berecheleye mare endate endemeyameri seyayuterasu yammmmmmm.......new sebelute degimo amazing

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf Год назад

    እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው ቆንጆ የምግብ አሠራረ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በርቺ ውደ ቀጥይበት

  • @chaltutusee
    @chaltutusee Год назад

    Baga nagaya dhuftaan anna dhufuu baredu koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu wow jabdu keenyaa ❤jabadhu 😮

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 Год назад

    ዋውውውው ባለምያ ነሽ እጅሽ ይባርክ አሪፍ አታካና ነው ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር አሜን አሜን

  • @aliyaa2135
    @aliyaa2135 Год назад

    Ashamaa Ashamaa Ashamaa Ashamaa Ashamaa Ashamaa Ashamaa Ashamaa Harkaa funii jiraa jirtu yaa saba kenaa baga Nagahan dhuftee jabadhuu itii fufii wan ufii 👌👌👌👌

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. Год назад

    Amen Amen salami Selma new yene wudi Ethiopia barchee azoshe thanks you wdeshlwo ❤❤ wowww good videos Baxami yamrl bashe Ethiopia zalalam tenure sirash tagore barchee weddd azoshe yene weddd bashe Ethiopia zalalam tenure sirash daselea weddd bashe ❤

  • @astutubeyearsi3548
    @astutubeyearsi3548 Год назад

    Selm wide enkwna beslam mexsha wayoo qocoo malata endezenewu yemiserewu wowowowow bewunata ayichea alqima wowo desi yilaala ehitachina barchii❤❤

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ Год назад

    ሠላም ሠላም የምወድሽ እህቴ አንኳን ደህና መጣሽልኝማማማየውዴዴዴ አገራችንንን ሠላሟንንን ይመልስልንን የኔ ባለሙያ እህትት ዋውውውው በጣምነው የሚያመረው ውዴ በሪችልኝኝ አነመሠግናለንንን እማማየውዴዴ❤❤❤😂

  • @zdhabesha30
    @zdhabesha30 Год назад

    Barkime weyise barsume ine lmejjeriya gize iyesemahu new betam des yemil ayinet mgeb new masha allah tabarak irrahman le wede fit indehone inji kahun befit ayichewum qemshewum alawuqem nber

  • @seadifamily
    @seadifamily Год назад

    selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ሀሪፍ አሰራር ነው ውዴ እናመሰግናለን ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 Год назад

    Wow betam konjo ye habesha megebe new wude endet yameral belugne belugne new yemilew ewnet baleh moya neshi ejeshi yibareki konjo bezu megebe mesirat tichiyaleshi anchi bicha berchi ❤️❤️❤️

  • @zahara5564
    @zahara5564 Год назад

    እህታችንን ስላም ስላም እንካን በስላም መጣሽ ዋውውውውውውው ነዉ ብልአፊያ እህታችንን በለሞያ ነሽ ጎቦዝ ስለ አካፈልሽን እናመሰግናለን ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን ዉድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛ ይብዛልን ሀሪፊ ቆይታ ነበረ በሪቺ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Год назад

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ መልካም እህት ዋዉዉዉ በጣም አፍሪ የሚያምር የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽን ይባረክ ይሁን የኔ ባለሙያ በዚሁ ቀጥይበት በሌላም እንጠብቃለን እናመሰግናለን በርቺ ❤❤❤

  • @derartutube2501
    @derartutube2501 Год назад

    Selam Lachi Yihuni Enkoni dena meteshi ehitachi wow wow betem mirete yehone asira new yasyeshine enmesiginle barecji ❤❤

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 Год назад

    _ያሚ ያሚ🌹የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ፀባይ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎሮቤት ነው እናመሰግናለን_
    _እኛ ሀበሾች እኮ ምንም የሚያቅተን ነገር የለም አንዴ ካየን ሁሉንም አሳምረን ነው እምንሰራው👏🏻_
    _እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን_🌹🌺

  • @umuabdusalm3750
    @umuabdusalm3750 Год назад

    Seelmii wede iaknii selmii metashii lemaninyawemii meshallahi betamii arefii aserareii new idezihi ayenetii ayeche allaqimiii betamii ameseginalew

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 Год назад

    ዋዉ አሪፍ አሰራር ነው ያሳይሸን ሰለ አሳይሸን ከለብ እናመሰግናልን ወደ እና የተክበራችሁ ያገሬ ልጆች ሰላም ፍቀር አድንውቱን ያብዛልን ወደ ቀደሞ ሰላማችን ይመልሰልን ከምንም በላይ ሀገር ሰላም ሲሆን ነዉና ሰላሙን ያመጣልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 Год назад

    ሰላም እንኮን ደና መጣሽ እህታችን ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ የኔ ባልሙያ የስርው እጅሽ እግዚኣብሔር ይባርክሽ ሳምር❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @MaqadasTashima
    @MaqadasTashima Год назад

    ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ወዋወዋወ በጥም ምርጥ ምግብ ነው። ስልበለ የበላሁት ይክል ረካሁ በአስራርሽ አመስግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ኢትዮጵያ ሰላም ይድርግልን አሜን በርችልን🎉🎉🎉

  • @jemutu1
    @jemutu1 Год назад

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ እና ለየት ባለመልኩ የጎመን በስጋ አሰራር ነው ዋው ቆጮም አለ ያሳየሽን በርቺ ውዴ ኢትዮጵያ አገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን አሚን

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Год назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ እጅሽ ይጣፍጥ ይባረክ የሚያቁትን ማሳውቅ ምልካምነት ነው በርችልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 Год назад

    ዋው ያምምም የሲዳማ ባህላው ምግብ በጣም ተዎዳጅ ምግብ እውነት ሐዋሣ ከሄዳችሁ ሳት ቀሚሱ እንዳት መጡ ያምምም አስጎመጀሽን ተይ ተይ ግን መሲዬ ተይ እጅሽ ይባረክ የኔ መልካም 👌♥️

    • @mesimaed3403
      @mesimaed3403  Год назад +1

      ሃዋሳ ነው ያደኩት በደንብ ነው የምታውቂው ❤❤❤🙏

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Год назад

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow 👌 👏 bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም አሪፍ እና ምርጥ አሰራር ነው አመሰግናለሁ

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 Год назад

    Bagaa nagaya dhufte qali nama anna dhufuu baredu ko jabadhuu bara hoji garii siif hawaa jabadhuu ❤❤❤😮

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 Год назад

    Selam selam wudeee enkuwan beselam metashi selemetashi desss belognal woooooow betam harif sira new gobeze neshi ejoshi yibarek balwmuya keteyibat berechi

  • @fahmiyeeshow1954
    @fahmiyeeshow1954 Год назад

    Unkani ba salami maxashi Baga ngh dhuftee sanyii ofii jabadhuu itti fufii rabbin si birra haa jiratuu jabadhuu qalii nama itti muddii akkanumati hedduu namati tolta sit haa toluu ammalee the

  • @astersimatube
    @astersimatube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሻልኝ በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ውድ በርችልኝ❤❤❤

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Год назад

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ ዋውውውውውውውውውው ሙያ አንደኛ ነሽ በእውነት ❤እጅሽ ይባረክ በቀጣይ በሌላ በአድስ ነገር እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ህዝባችን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንን❤❤❤❤❤❤❤😋😋😋😋

  • @sarkalmketemaa9331
    @sarkalmketemaa9331 Год назад

    Naganyii waqayoo iddoo jirtan maratii isiin haa bayyatuu jiraa jirtuu jabesisii jabiduu tenyaa itii fufii bayee Namati tolaaa Amen 🎉

  • @weyni2816
    @weyni2816 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዋውው በጣም ምርጥ ነው ዋውውውው በጣም ምርጥ ነው

  • @alemyetube-
    @alemyetube- Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በጣም ቆንጆ አሪፍ የሚጣፍጥ የምግብ አሰራርና እናመሰግናለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube Год назад

    ሰላም ዘለል እንዴት ነሽ ውዴ በጣም ቆንጆና አሪፍ የሆነ ምግብ ነው የሚሰራው በነገራችን ላይ በዚህ ዓይነት መልክዕ ሰዎች ሲያዘጋጁ ብዙም ትኩረት ታሪካቸው ላይ ዛሬ የመጀመሪያ ቀኔ ነው ❤❤

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 Год назад

    ዋዉ የኔ ባለሙያ እህት እጅሽን አይቆርጥመዉ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ የሆነ የሙያ አይነት ነዉ በእዉነት ደስ የሚል የምግብ አይነት አሰራር ወይም አዘገጃጀት ነዉ ያሣየሽን እግመሠገናለን

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Год назад

    ዋው ዋው ምርጥ አሠራር ነው ያሣየሸን የኔ ባለሞያ በርጥ አሠራር ነው ያሣይን ምርጥ ሞያ ነው ያለሸ በርቺ

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Год назад

    Wowo geram new yen konjo aref yehagr bet liyu yehone bahilaw megib new lagulbat ena ta,amu liyu new gn besawu hager lay yegwgnal malet new dass yelal melkam siraa

  • @Azeb1
    @Azeb1 Год назад

    selam enekan dena mexash des ymil
    arif aserar new enamsegenalen
    lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari berichi

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንችንይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው የምታሳይን ባለሞያ ነሽ እጅሽን ይባርከው እህታችን ሰላምን አንድነትን መተሳሰብን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ Год назад

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽልን እጅግ በጣም ምርጥ ቆይታ ነው በርቺልን ምርጥ ባለሞያ ነሽ በርቺልን በሌላ ቪዲኦ እንገናኛለን

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat Год назад

    selam betseb enekan dena mexash ejish yebarek des ymil arif aserar new enamsegenalen
    lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari

  • @bitibahrain
    @bitibahrain Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ሁሉ ዋው ዛሬ ደግሞ አድስ እና ለነት ያለ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም እናመሸግናለን ክበሪልን እኛም ሰርተን እንሞክረዋለን አሪፍ ቆይታ ነበር ስላሳየሽን ጠቃሚ ቪድዮ ምስጋናችን ከልብ ነው በቀጣይ በአድስ ቪድዮ እስክንገናኝ መልካምጰቆይታ

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 Год назад

    Selm enkuan baselm matshi selyuhudh des bilognal balshibet selmishnyabiza wooow baten naw yemimirawu yaserute ejochishe yabarku barchi batem konjo koyet nabern bakity baselm yaganagnin hagarchinin selm yadargiln

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 Год назад

    Bagaa nagaa dhufte qalii namaa yadaa barumsa gudda ofii keessa qaba
    Jabbadhu sanyii bayyee nama tola akkamitu itti fufu
    Yadaa garii fide dhufte qalii nama jabbadhuu itti fufu

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube Год назад

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅ ዋውውውውውው❤❤❤

  • @samrawetg.egabhar
    @samrawetg.egabhar Год назад

    wow batam konjo❤❤❤

  • @ቀረፃስታየሁዩቲብ

    ሰላም እህታችን እዴት ንሺ እህታን ቅጥየበት እህታ እዴት ንሺ ልኝ እህታችን በጣም የምርል እህታ እዴታ ንሺ እህታችን ቅጥይበታ የኔመልካም እህታ እዴተ የሰጉመጀል እህታ እዴታንሺልኘእህታችን ቅጥየበታ የኔምልካም እህታ

  • @haregewoinwossene3225
    @haregewoinwossene3225 Год назад

    ዋው የዛሬ ው ደሞ ልዪ ነው እኔ ቦርሳሜ ብዙ ጊዜ በልቻለሁ ግን እንዲህ በቀላሉ እንደሚሰራ ኣላውቅም ነበር ጎበዝ በርተችልን እህቴ ተባረኪልኝ

  • @sarkalmketemaa9331
    @sarkalmketemaa9331 Год назад

    Naganyii waqayoo iddoo jirtan maratii isiin haa bayyatuu jiraa jirtuu jabesisii jabiduu tenyaa itii fufii bayee Namati tolaaa Amen 🙏

  • @GANENDRAGIRI
    @GANENDRAGIRI Год назад

    Great recipe,. Nice,. Thanks for sharing My Friend, , Full watching here, Have a Great day, 🤗 sending my full support for you 🔔🔔🔔 , stay connected ☕., let's keep it up 👍,. new friend is here

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 Год назад

    Selam biyalewu woyin. Hagere Tizi aleyin migebu sayi wowo baxam desi yilal Ejishi yibiz yibaerk❤❤❤❤ baxam wodihalewu ❤

  • @yordiitube7760
    @yordiitube7760 Год назад

    Naga waqayyo man kan yaa tuu jira jirtuu baga nagadh dhuftee obollrtikoo jabadhuu ittk fufi gaaridhsss

  • @Aminasters
    @Aminasters Год назад

    salam selam baga nagan dhuftee nagn mana kanf habayatuu bayee baredaa jajabadhuu qalii bayee baredaa itii fufaa woow woow bayee baredaa mashallha mashallha ❤❤❤❤❤

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 Год назад

    Salmishii Yebzaligna Enkowan Dena Mexashii Hagerechin Ethiopian salm yaderglin www bexam arfe asrarinew ijashii yebaerk gobeza berachi gan buzu tiseraleshi arfe qotita nebar

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ Год назад

    Weaweeeeeeee ynabalmoya
    Moya kal ytm ysral ytm ynoral moya tna slam yagrslam kalo bka ynaweweb yna jagnawedybrchln

  • @tekeofficialtube7988
    @tekeofficialtube7988 Год назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ የሚወሰን ሠላምን የምንመኝ አንቺን እንጂ ከተለመዱት የምንገኝ ባደረገች ምንኛ መንደርሽ ምንኛ ቃሉን የማይበላ ቪድ

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 Год назад

    Egzaber yelber yemsgen ednachu betsebe hulachume byalchubet yalem darecha egzaber yetbekachu agerchen selam yadergeln berchi awawawww

  • @fadelayoutube5411
    @fadelayoutube5411 Год назад

    ሰሊሚ ለሀገሪ ቸነአገሪቸነሠሊሚነይዚአሊነ አቸሚበለሸበተአሊይጠቢቁአገሪቸነሠሊሚነይበዚአለለነበለሚይነሸወወወ❤❤❤

  • @METITUBE
    @METITUBE Год назад

    Nagaan manaa kanaa habayaatuu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo biiyyaa keenyaaf nagaan hataa uu bayee baredaa jabbeesii qomoo kiiyyaa

  • @mahidergetachew2291
    @mahidergetachew2291 3 месяца назад

    በጣም ደስ ይላል ስንት ደቂቃ ይበቃዋል ለማብሰል

    • @mesimaed3403
      @mesimaed3403  3 месяца назад

      መብሰሉ በከለሩ ታውቂዋለሽ ከ 20 ደቂቃ አይበልጥም እሺ አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @WoinyTube
    @WoinyTube Год назад

    Wooooow siyasgomej are teyi madam bet negn kelb endatgebi😂yemr betam yamral wooooow selakafelshin enamsegenalen berchlen blela be adis entebkalen ketybet

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow79 Год назад

    Welcome baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu wali hiramadha jabdha wali jabesa umata bashasha bashasha fiqirii jabesa Hindi kesanu wali hiramadha ❤❤🎉🎉🎉

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 Год назад

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته واو واو واو واو واو ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله يجنن يجنن يجنن جدا طيب ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ارسل لي موقع ارسل لي موقع ارسل لي موقع

  • @S-G.19
    @S-G.19 2 месяца назад

    Bursame gomen aychemerebetem. Yihe chukame new. Bursame bekibe bicha new yemiseraw.

    • @mesimaed3403
      @mesimaed3403  2 месяца назад

      አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @munitmekuria785
    @munitmekuria785 6 месяцев назад +2

    ወይኔ በናትሽ አስጎመጀሺኝ……. ሃዋሳ ለስራ ሄጄ ቀምሰነው ከዛ በኋላ ሱስ ሆኖብን ሌላ ምግብ ሳንበላ ነው የተመለስነው

    • @mesimaed3403
      @mesimaed3403  6 месяцев назад +1

      እውነት ነው ሱስ ነው ሚሆነው አመሰግናለሁ ውዴ 🙏❤

  • @zblbakedlr8797
    @zblbakedlr8797 Год назад

    💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💘💘💘💙💙💙💙💙

  • @yordiitube7760
    @yordiitube7760 Год назад

    Naga waqayyo man kan yaa tuu jira jirtuu baga nagadh dhuftee obollrtikoo jabadhuu ittk fufi gaaridhsss