እህቶቼን አስደሰትኳቸው የብፌ እቃዎች ገዝትሸ አሰቀምጪልኝ ላላቹኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 307

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475  2 года назад +46

    ለማንኛውም ትዛዝ እኛን ማግኘት ምትፈልጉ 09 26 98 64 22 ወይም 09 39 12 54 45

    • @wasslawasela8444
      @wasslawasela8444 2 года назад +7

      እኔ እፈልጋለው ግን ሙሉ በሙሉ ሰንት ጨረሰ ንገረኝ

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 года назад +1

      🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።

    • @sitrawollootube9643
      @sitrawollootube9643 2 года назад

      ዋጋ ንገሪን

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 года назад

      ዋጋውን ተናገሬ

    • @Bd-xi7pc
      @Bd-xi7pc 2 года назад

      እኔም አፈልጋለሁ ስት ጨረሰ ኢሄ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +22

    ነፍሴ በእጁ በሆነው ጌታዬ እምላለሁ ወደፊት ቂያማ በምትቃረብ ጊዜ መገዳደል ይበዛል:የዛኔ ገዳይ ለምን እንደሚገድል አያውቅም:ተገዳይም በምን ምክኒያት እንደሚገደል አያውቅም
    ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወስለም

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 года назад

      ቤተሰብ አርጊኝ ማር

    • @seadatube5438
      @seadatube5438 2 года назад

      ሠለላሁ አለይ ወሰለም

    • @ቅድመያለተውሂድ
      @ቅድመያለተውሂድ 2 года назад

      ሰለላሁ አለዪሂ ወሰለም

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 2 года назад +1

      ዱባይ እና ሳኡዲ የምትገኙ እህቶች ፡ጅልባብ ፡ድሪአ፡ቀሚስ ፡የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ ቅናሽ ልብሶችን እኔ ዘንድ ያገኛሉ እዘዙኝ ያሉበት እናመጣለን።

  • @IkramIkram-nq6ey
    @IkramIkram-nq6ey 2 года назад +52

    ከነ ዋጋዉ ብትነግሪን ሀሪፍ ነበር ዉዴ ማሻአላህ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 года назад +1

      ማማየ ቤተሰብ አርጊኝ

    • @ፈኪTube-ov7lz
      @ፈኪTube-ov7lz 2 года назад

      ደምሩኝ ውድ እህቶቼ

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 года назад

      @@እስራሚዲያ በቅንነት ደምራኘ

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 года назад

      @@ፈኪTube-ov7lz እንደማምር

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +9

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 2 года назад +26

    ሱብሃን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር ስሉ ዓላ ናብይ ስለላሁ አለይሂ ወስላም

  • @almetube5688
    @almetube5688 2 года назад +15

    የዋጋ ነገር እያስገባሽ ከሚሸጡበት ቦታ እንኳን ወደ ስራሽ ተመለሽ ቀልጣፋ ፀባይ እርጋታ ዋው👌👌በርቺ ፋሲካ ቅመም የሆንሽ ልጂ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥

  • @emureyantube2386
    @emureyantube2386 2 года назад +3

    ውደ ትንሽ ብትታገሽ ይሻል ነበር አፍያዬ ወገብሽ ጠገን ይበል አብሽ አስፈጭ እና ማታ ዘፍዝፈሽ ጧት ጠጭ እና ራስሽን ተንከባከቢ እኛ ሴቶሽ ስንወልድ እንጎዳለን አላህ ከአንችጋ ይሁን ልጂሽንም አላህ ያሳድግልሽ በአፍፋ በፍቅር ኑሩ

  • @የኮመንታተሮች.ጠቅላይ
    @የኮመንታተሮች.ጠቅላይ 2 года назад +16

    ዋጋ ይነገረንንን እህት

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥

  • @abdasr4048
    @abdasr4048 2 года назад +11

    ዋጋ ዋጋ አትበሎ ዛሬ ሚሸጥበት ነገ ይጨምራል ልክ ምንዛሬ በሎት ስለ ዚህ በውስጥ ጠይቋት እዚህ ዋጋው ብትናገር ሌሎች ጫና ሊያደርጉባት ይችላሎ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад

      እውነት ነው የዛሬው ዋጋ ወይይቀነሳል ወይ ይጨምራል

  • @ethiojole
    @ethiojole 2 года назад +3

    ማሻ አላህ እቃዎቹ ሲያምሩ ኢንሻ አላህ እኛም ለማዘዝ ያብቃን 😍

  • @semiradesalegnyoutube1904
    @semiradesalegnyoutube1904 2 года назад +3

    ውስጥ. Wr. Wb. ማሻአላህ አላህ ይጨምርልልሽ የኔ ፍቅር በርቺ 😍😍👍👍👍

  • @እስራሚዲያ
    @እስራሚዲያ 2 года назад +7

    እያንዳንዱ መልካም ተግባር ሰደቃ ነው አሉ ሰ.አ.ወ
    ጎራ በሉ በቅንነት
    እንደግ አብረን 🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 года назад +7

    በጣም ደስ የሚሉ የብፌ እቃዎች ናቸ እያዳዳቸዉ ዋጋቸዉን ብነግሪን ደስ ይለኛል ምክንያቱም እኔ እድትገዢልኝ እፈልጋለዉ ፋሲካዬ

    • @emuhekimayoutub9800
      @emuhekimayoutub9800 2 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 2 года назад

      ዱባይ እና ሳኡዲ የምትገኙ እህቶች ፡ጅልባብ ፡ድሪአ፡ቀሚስ ፡የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ ቅናሽ ልብሶችን እኔ ዘንድ ያገኛሉ እዘዙኝ ያሉበት እናመጣለን።

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 года назад +2

    አበሳ በረች መመዬ ወለህ ደስ ይለለ ለካ የሰዉድ እቅ እዘመ አለ እድ አለሀሙዱሊለህ

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 года назад +3

    አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ
    አሪፍ ነው ከዚህ ተሸክሞ ከማምጠት ይሸለል ሀጋር ቤት መግዘት መሽ አለሃ
    አረ ለኔም ትጋዥልኛለሸ የምር

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 2 года назад +1

    አስላምአሊይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ያምራል 🇪🇹♥️♥️♥️♥️

  • @meriemaendris1980
    @meriemaendris1980 2 года назад +5

    ማሻ አላህ ምርጥ ምርጥ እቃዎች ናቸው ዋጋቸውንም አሳውቂን

  • @ኢልሀምቲዩብ
    @ኢልሀምቲዩብ 2 года назад +2

    ማሻአላህ ፋፊየ በርችየኔዉድእህት ቤቢየ ደህና ነዉ

  • @ዜድወሎየዎየኮይታዎቅመም

    ዋጋን ብትነግሪንጡሩ ነዉ በርቺ

  • @umomohamad
    @umomohamad 2 года назад

    ወዉ የጣም ደስይላል ግን የቤት እቃዉ ስንት ጨርስ የሚለዉ ብታ ብራሪልን ጥሩ ነዉ ኢሻአላህ በቀጣየ እጠብቃለን

  • @ዘሀራ-ሐ2ረ
    @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 года назад +10

    ጎበዝ የኔ ዉድ በርቺ እቃዎችም ያምራሉ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 года назад

      @@mahi141 እንሁን ማር

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 2 года назад

      ዱባይ እና ሳኡዲ የምትገኙ እህቶች ፡ጅልባብ ፡ድሪአ፡ቀሚስ ፡የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ ቅናሽ ልብሶችን እኔ ዘንድ ያገኛሉ እዘዙኝ ያሉበት እናመጣለን።

  • @racmahhusan5519
    @racmahhusan5519 2 года назад +1

    ፌርዶስየ በርች አላህ ካንች ጋር ይሁን

  • @Mኢትዩጲያ
    @Mኢትዩጲያ 2 года назад +6

    አንድ የሾርባ ኩባያ 120 ብር? ወይኔ ሀገሬ እንዴት ነው እሚኖርው በዚህ ነሮ ውድነት

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥

    • @ayinacemzeyey4484
      @ayinacemzeyey4484 2 года назад

      በየት ላግኝሺ እፈልግሻለሁ

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 2 года назад

      ዱባይ እና ሳኡዲ የምትገኙ እህቶች ፡ጅልባብ ፡ድሪአ፡ቀሚስ ፡የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ ቅናሽ ልብሶችን እኔ ዘንድ ያገኛሉ እዘዙኝ ያሉበት እናመጣለን።

    • @rahimarahi5237
      @rahimarahi5237 2 года назад

      Amin yallah

  • @ኢስላማዊይሚድያ
    @ኢስላማዊይሚድያ 2 года назад +1

    እህቱ ሁላ አገር ገብቶ መኖር እኔን ብቻ ነው የጨነቀኝ። ገና ስላም እይደለም ዝብየ ልስራ እያልኩ ሴቱ ይህን ሁሉ ይግዛል

  • @Salsibel
    @Salsibel 2 года назад +1

    ፊርዶስ እሺ እነዚህ እቃ ስት ጨረሰብሽ ንገሪኝ ሙሉ የቢፌ እቃ በጣም አስፈላጊ የሚባሉት ስት ይጨርሳልባአላህ ንገሪኝ ❓❓

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉን መልካምነት ነው

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 года назад +5

    ደግሞ ዋጋውን ተናገሪ እኛም እያስተያየን እንገዛለን

  • @ኤፍታህ-ፀ6ሐ
    @ኤፍታህ-ፀ6ሐ 2 года назад +1

    ስንት ፈጀ ከነዋጋው ብትነግሪን ከዚህ ከምንገዛ ከዛው ከእትዮጵያ ይሻላል መሰለኝ

  • @ኑራ-ዸ2ኀ
    @ኑራ-ዸ2ኀ 2 года назад +3

    ዋጋው የ1 አመት ደሞዝ ነው በይኛ

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ

    እኔ ቤት እየሰራሁ የሀገራችን ሰላም አስፈርቶኝ ሳልጨርስ አቆምኩት እናተ የቤት እቃ ትገዛላችሁ

  • @rejebmedia7078
    @rejebmedia7078 2 года назад

    ዱባይ እና ሳኡዲ የምትገኙ እህቶች ፡ጅልባብ ፡ድሪአ፡ቀሚስ ፡የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ ቅናሽ ልብሶችን እኔ ዘንድ ያገኛሉ እዘዙኝ ያሉበት እናመጣለን።

  • @mariammariam9030
    @mariammariam9030 2 года назад +2

    Mashi allaha

  • @mashle8217
    @mashle8217 2 года назад +1

    Mashahi ማሸአላህ የኔ ቆንጆ ፋሲካ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥

  • @አባሸሓውዚን
    @አባሸሓውዚን 2 года назад

    ወአሐይኩምሠላም ወራ ወበጠቅላላ ምንሐር ፈደም የመደረና ገረድ በምንሽ

  • @kayyofancallisee8422
    @kayyofancallisee8422 2 года назад +4

    As Wr wb
    Well come Ummu Bilal ❤️❤️❤️😘😘😘😘

  • @kemisoguye2623
    @kemisoguye2623 2 года назад +3

    Mashallaah ጎባዝ 👍😍😍

  • @abdasr4048
    @abdasr4048 2 года назад +3

    ሀላባዎች ምታዙ ከአሏችሁህ በብዛት አንድ ላይ ትውሰድልን እኔ በሎ

  • @fatimabedriya9686
    @fatimabedriya9686 2 года назад

    ማሻአላህ የኔ ዉድ

  • @መርየምጉራጌዎዩቱብ
    @መርየምጉራጌዎዩቱብ 2 года назад +2

    ስት ነው ዎጋው

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 2 года назад +1

    ማሻአላህ ዋጋቸው

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 2 года назад

    ማሻአላህ ምርጥ ምርጥነው

  • @roqianesre4022
    @roqianesre4022 2 года назад +3

    ማሻአላህ ያምራሉ ግን ዋጋ ለምን አትናገሪም

  • @zd8699
    @zd8699 2 года назад +2

    ማሻአላህ በጣሞ ቆጅ ነዉ ግን ዋጋዉንም አብረሺ ብነግሪን

  • @ayshaethiopia4155
    @ayshaethiopia4155 2 года назад +1

    በርቺ፣ውዴ

  • @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ
    @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ 2 года назад +1

    በርቺ የኔውድ💕💕💕💕❤️❤️❤️💖💖💖

  • @racmahhusan5519
    @racmahhusan5519 2 года назад

    ማሻ አላህ

  • @lalaiibder901
    @lalaiibder901 2 года назад

    ምርጥ ሰው👌👌👌ማሻ አለህ

  • @wollo1630
    @wollo1630 2 года назад +1

    መሸአላሕ ዴሥሥ ይላል በርችልኝ

  • @ልጂደሞዝ
    @ልጂደሞዝ 2 года назад +3

    ፋሲካዬ ዋጋውንም ንገሪን እሽ ውዴ በጣም ያምራል እቃው

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥

  • @ዘሀራአባትዋንመሳይ
    @ዘሀራአባትዋንመሳይ 2 года назад

    ባአላህ ስንት ፈጀ እሙ ቢላልየ

  • @wegh1775
    @wegh1775 2 года назад

    ማሻአላህ በጣምያምራሉ አፉ ቢሉእዴት ነዉ ሀቢበቲ አላህኢጠብቃቹ

  • @ሱሱቢንታበበ
    @ሱሱቢንታበበ 2 года назад

    ማሻ አለህ አለህ ይጠብቅሽ ሚክር ስጡኙ ቤት አለሰረሁም ጊን በአለህ ፈቀድ አስቤለዉ እቀ ገዝቼ መስቀመጥ ይሸለኘል ወይ

  • @hirj2602
    @hirj2602 2 года назад +5

    ኮተትናችሁ ብዙ ከምቀባጥሩ ዋጋወን ነበር እኛ ምንፈልገው እቃ ማንኛውም እቃ እደለ እናቃለን ዋጋውን ተናገሪ ደሜን አታፍይው😏😏😏😏

    • @zeharaakil9643
      @zeharaakil9643 2 года назад

      Kkk ደምሽ ተተከተከ 😁😁😁😁😁

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 2 года назад +1

    ማሻ አላህ በርቺ

  • @zeyinbomer3212
    @zeyinbomer3212 2 года назад +1

    Wuy woga woag atblu eski 1 sew ketyek ayibkam bewuset anagerote

  • @saadablayo5218
    @saadablayo5218 2 года назад

    ማሻአላህ ማሬ በጣም ሀቀኛ ነሽ እና ሁላችንም እናዛለን

  • @jemilzdtube7930
    @jemilzdtube7930 2 года назад

    Masha Allah yamralu

  • @ttttttt4133
    @ttttttt4133 2 года назад

    የያንዳዱን ዋጋ ስንት እንደተገዛ ለምን አትናገሩም ?
    እባካችሁ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 2 года назад +5

    ዋውውው ያምራሉ በጣም😍

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥

    • @rimmomer
      @rimmomer 2 года назад

      ደምሪኝ

  • @እራሀቱልቀልብእራሀቱልቀል

    ማሽ አላህ በርች

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 2 года назад

    ዋጋውን መናገር ነበረብሺ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    ብረ እይነገርሽ ያምራሉ ሳሂኖች

  • @myemunajemia2976
    @myemunajemia2976 2 года назад +4

    ዉዴ በሪቺ🌹🌹🌹🌹😍

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 2 года назад +1

    አሠላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁነገ ምደርሽበትን በአምሮሽ በትልቁ ሳይዉ
    ቀንሽን በምስጋና ጀምሪዉ ለማመስገን የግድ የተመቻቸ ቦታ እስክደርሺ መጠበቅ የለብሽም الله ይችን ዉብ ቀን ስለሰጠሽ አመስግኚዉ
    አዎ እረዳለሁ ያለሽበት ሁኔታ የወደድሽዉ የመረጥሽዉ አይደለም መዳም ቤት ወይም ላንቺ በማይመጥን መስርያ ቤት ሊሆን ይችላል
    ቢሆንም በማዳም ቤት ወይም ዛሬ በለሽበት ቦታ ራስሽን ማየት የለብሽም
    ለራስሽ ዝቅተኛ አመለካከት አይኑርሽ!
    ራስሽን በከፍታ ተመልከቺ ዛሬ በለሽበት ሳይሆነ ነገ የምደርሽበትን ትልቅ ስራ ሰርተሽ ለሌሎች ምተርፊ ትልቅ ደረጃ ስደርሺ ነዉ ራስሽን ማየት መሳል ያለብሽ አስተውይ ዛሬ ያለሽበች የማዳም ቤት ነገ ለምትደርሽበት ትልቅ ቦታ መሸጋገርያ ድልድይ አድርገሽ ያዢዉ ዛሬን ጠንክረሽ እየሰራሽ ነገሽን መገምባት ትችያለሽ ዛሬ የማዳም ቤት አይመጥረኝም ብለሽ ከናቅሸዉ ምንም ዉጤቻማ አትሆኚም በየትኛም የስራ መስክ ሁኚ ሀላል እስከሆነ ድረስ ስሪ ስራን አትናቂ ስራሽን ዉደጂዉ መሸጋገርየም አድርጊዉ
    ነገ ለማረፍ የዛሬን መድከም ግድ ነዉ!

  • @hawakamale1954
    @hawakamale1954 2 года назад

    የኔውድ ሥወድሽሽሽሽሽ

  • @ልጅኤMየወድሞቼሲስ
    @ልጅኤMየወድሞቼሲስ 2 года назад

    ዋለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    አህለንፈርዶሥዬ
    ማሻአሏህአላህይጨምርልሺሁቢጀዛኪሏህኸይርን
    ሲቀጥልሥትፈጀባጠቃላይየቡፌእቃ

  • @Tube-eg6my
    @Tube-eg6my 2 года назад

    ጎበዝ በርቺ ለኔም ትገዢልኛለሽ

  • @geniyeshewalij
    @geniyeshewalij 2 года назад

    ዋውውውውውእህታችን ጉበዚ በርች

  • @abdulla3678
    @abdulla3678 Год назад

    የኔውዲ

  • @ኡሙሀምዛያአለህባርያነኝ

    መሻአለህ ኡሙ ብለል አለህ ይጫምርልሽ በርች ጀግና

    • @emuhekimayoutub9800
      @emuhekimayoutub9800 2 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥🇪🇹

    • @emuhekimayoutub9800
      @emuhekimayoutub9800 2 года назад

      @@mahi141 በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

  • @hamdyatube9734
    @hamdyatube9734 2 года назад

    አስላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ እስኪ ሽርችልኝ😍

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥

  • @zeharazehara1732
    @zeharazehara1732 2 года назад

    ሁሉም ሰንት ጨረሰ

  • @sumeyatube5544
    @sumeyatube5544 2 года назад

    ፈርዶስየ በርችልኝ ባቢየስ እደት ነው

  • @ayusha3019
    @ayusha3019 2 года назад

    ማሻአላህ

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 года назад

    ማሚ ሊመጣ ነው ዱባይ ለሱ ላኪውና ያሰራልሺ ስልክሺን

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 2 года назад

    ማሻአላህ የኔዉድ በርቺ

  • @mabzeshwusmanyoutube5037
    @mabzeshwusmanyoutube5037 2 года назад

    .ማሻአላህ

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 2 года назад

    ዋጋዉን ብነገሪን ጥሩ ነው👍👍👍

  • @Aminamurad
    @Aminamurad 2 года назад

    በርሜሉ ስት ሌትር ነው ፈርዲስዬ በአላህ ንገሪኝ እሮቶው

  • @fatumaabera8715
    @fatumaabera8715 2 года назад

    Fasikaye iskii kene wagawu nigetiign innam silk quxirishin ifeligalew😍😍😍

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 года назад +1

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ

  • @zedbintkedir9434
    @zedbintkedir9434 2 года назад +2

    ለምን እንደ ኢማን ከነ ዋጋው አትናገሪም

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥🇪🇹

  • @ብርቱካንእዳለማው
    @ብርቱካንእዳለማው 2 года назад

    በርች እህቴ ግን ዋጋው ንገሬን

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 года назад

    ዋጋውን ብትነግሪን ሀሪፍ ነበር እሙ ቢላል

  • @ghyff4933
    @ghyff4933 2 года назад

    ጠቅላላ ሥት ፈጀብሽ ባአሏህመሥሽልኝ

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 2 года назад

    ማሻ፡አላህ፡በርቻ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 года назад +4

    አህለን ፍርዶስዬ
    በጣም ነው የሚያምረው የፊርዶስ ቤተሰቦች ኑ በቅንነት ደምሩኝ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb 2 года назад

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ፈርዶስ ያእቅ ሁሉ ስት ብር ጨረሰ

  • @madinajamal5641
    @madinajamal5641 2 года назад

    ማሸ አለሀ በጠም ደስ ይለል በሪች

  • @roqianesre4022
    @roqianesre4022 2 года назад

    ኡም ቢላል አጥቃላይ ስንት ጨረሰ

  • @hayatmohmed5757
    @hayatmohmed5757 2 года назад

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 2 года назад

    ዋጋ ለምን አትናገሪም

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 года назад

    ጎበዝ በርቺ
    ማሻአላህ 🌹🤙🤙

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ማር ቤተሰብ ሁኚኝ🙏😥

  • @እሙኢምራንወሎየዋ-ፐ4ሰ

    በርች እህት ማሻ አላህ

  • @titima142
    @titima142 2 года назад

    የቅርብ ዘመዴ እንደሆንሽ ተነገረኝ

  • @ሀያትነኝከዱባይ
    @ሀያትነኝከዱባይ 2 года назад

    የእንጅራ መቅራብየው በጠም ትልቅ ነው

  • @الحمداللهالىنعمةإسلام

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ፍሮዶስየቦረናልጅ
    @ፍሮዶስየቦረናልጅ 2 года назад +1

    ፍርዶስ እኔየወሎልጅነኝ እኔም እቃየገዛሽ አስቀምጭልኝ ስመጣ ።አድስአበባ ወይም ክፍልሀገር ማልክ የምትችይከሆነ ፍርድዩ

  • @sdetegnawar8292
    @sdetegnawar8292 2 года назад

    Ahun lay yalewn brun ngerin