Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7
Stalin needs to hit the gym to slim his waist. Unfortunately, nothing could be done about his height. Nevertheless, he punches more than his height. Agree????
Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7
ትግራይ ካብ አብይ አህመድ ፀላኢ ብዓለም የብላን ።
ስታሊን ወዲ ህዝቢ🎉🎉🎉
እዚ ሰብ እዚ ረሳሕ ጎጅለ ጎባኤ እዩ ክቡራት ተጋሩ & ኤርትራ አምሐራ አራት ኪሎ ተጨቢጦም ትግርኛ ሕዝቢ ጸኒቱ እዩ ማለት ግደፍ ዶ አምሐራ ኦሮም ሑምራ ንኣይ አሰብ ንኣይ ዝብሉ ዘለው ረሲኢካዩ አምሐራ ዶ አይኮኑን ትግርኛ ሐዊ አኒዲዶም ዝጠበስውም??? ስታሊን ስራሕካ አማአራሪ እዚ ናይ አቦታትካ አድዋ ለኽበጣ ግደፍ
ኣየናይ ህዝቢ ? ብህቢ ትግራይ ስቓይ ዝሃጥር ዘሎ ሓሰማ እምበር :: ብፍላይ ኣብ ትግራይ መራሕቲ "ሕወሓት "ኢና ብዝብሉ ተፈጢሩ ዘሎ ቅልውላው ክናወሐሉ ጁቡኡ ንምምላእ ለይቲን ቀትሪን እዩ ዝሰርሕ ዘሎ::
ከአለም የትግራይ ህዝብ ጠላት
ኢትዮጵያ የተባለች አገር ናት
እውነትም ጠላት የትግራይ ህዝብ ሰላም ፍቅር ልማት አንድነት ስብአዊነት አስተማሪ ነው ። ለዚሁ ደግ ህዝብ ሽልማት እና ልማት እንጂ ጦርነት አይገባም ነበር አሁንም ለትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያ የተባለችው አገር መካስ አለባት ።
የጅል እምነት !! ግን ሁል ጊዜ ማስተዋል ያለብን ከኢትዮጵያ ህዝብ 85% አርሶአደሮች ናቸዉ የትኛዉም ፖለቲካ አያዉቁትም አይገባቸዉም ።
ለምን ግን አትገነጠሉም? ከእናንተ ያተረፍነው ሌብነት ዝርፊያ ብጥብጥ ነው። ግርም የሚለኝ እስከ አሁን ምን
እየጠበቃችሁ ነው ? ከተከዜ ማዶ ይቻላል ነገር ግን የአማራን ርስት ወልቃይት ራያ ጠለምት እመኛለሁ ካልክ የመጨረሻህ ይሆናል ።ይህን እውነት ቢመርም ዋጠው ።አማራ ከቤቱ የወጣው ለምን ይመስልሀል ደንቆሮው።
@@HamelmalKahsay ከደርግ ስርአት ጀምሮና አሁን ሀገራችን ላለችበት የሰላም እጦትና ለሚሊየኖች ህዝብ እልቂት ምንጩ ማን ሆኖ ነው የምትቃዠው? እውነትም ድንቁርና ምን ያህል እንደከበበህና ማስተዋል የሌለህ በጨለማ ውስጥ ያለህ ደንቆሮ ነህ ከዚህ ሁሉ ጥፋት በሃላ እንኳ ማስተዋል የተሳነህ እውር ነገር ነህ።
@@Mulugeta-w8q የአንተ ደግሞ ከጅል እምነትም የከፋ የዘቀጠ ዘረኝነትና በጥላቻ ካንሰር የተተበተብክ ነህ ባክህ ሁለቱ ህዝቦች በሁለታችሁም አይነት ደንቆሮ የሚለካ ሳይሆን በሰለጠነና በሃቅ የችግሮቹ ዋንኛ ነጥብን የሚረዳ ለዘመናት በላቡና በጉልበቱ ለፋቶ ዘመናትን አብሮ የኖረ ህዝቡ ናቸዉ
our hero brother, thank u my bro.its a beatiful studio keep going zara media is our voice.
ጅግና ጎይታይ እግዚአብሔር እድመን ጢዒናን ይሃብካ bro
Our hero brother.thank dear brother.God bless you.
ስታለን ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉
ፋኖን የደገፍክበት ምክንያት ለትግራይ ህዝብ ካለው ጥቅም መሆንን የምንረዳው ብዙዎች መሆናችን እናውቃለን።ደግሞ ሚድያ ማለት እውነት መዘገብ የምችል ለትውልድ ሰላምና ልማት የሚተርፍ መረጃ ነው።በመሆኑ ምክንያት ደግሞ ዛራ ሚድያ የህንን እየሰራ መሆንን በርካቶች ይገንዘባሉ። ስታሊን የህዝብ ልጅ ቀጥልበት።
በርትዕ ሓወና
ዛራ ሚድያና ዓንብብልና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስታሊን፣አይዞህ፣ይነጋል፣
❤ስታሊን ንፉዕ ❤
በርትዕ
ጀግና ጋዜጠኛ ስታሊን ኣንደ እንደ ሚልዮን ነህ ✍️
ትክክል! አማራ እና ትግራይ ሊተባበሩ ይገባል።
AMHARA DOESN'T NEED TIGARY, We allow tplf to pass welkait and they slaughter welkait AMHARA for 27 years, TPLF will always be our enemy
ተምሀሮ አሕዋትና ድምፂ ኵን ሱቅ አይትበል
የገዱ ክህደት በህዝባችን በቅርታ ብቻ የሚታለፍበት ሳይሆን በህግ መጨረሻ ሂወቱ በእስርቤት ነው የሚሆነው
Stalin jegna wedi tigray ❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ እንዲህ እንዲያ ነች ስትል ግርም ነው የሚለው።ኢትዬጵያ ለመሆኑ ማነች?የሆነች ሴትዬ አስመሰልካት እኮ።ኢትዬጵያ የአንተ፣ የእኔ ና የእኛ ስብስብ ነች።እኛ ካልተስተካከልን መልካም ነገር ከየት ይመጣል
ሥታሊን ፍኖን ወደህ አይደለም፡ምርጫ አተህ እንጀራ ሥለሆነህ ፍኖ ተጠጋሀው፡እንጅ መርዘኛ እንደሆንክ እናቃለን
የገዱ ነገር " የወጋ ቢረሳ የተወጋ ኣይረሳ" ነው ።
ህውሓት የፈጸመብህን መረዳት አለመቻል
የደረሰብህን እልቂት ውርደትና ኪሳራ መረዳት አትችልም
ወያኔ የጻደቀው ህገ መንግስት ትግራዋይ በብቃትና ችሎታው ተወዳድሮ መምራት እንደማይችል እንዳደረገ ታውቅ ይሆን ?
እናንተስ ጎንደር, ወሎ, ሸዋ ገብታችሁ ምንድነው ያደረጋችሁ የወጋችሁንማ እናንተው ናችሁ መቼም አንረሳው
@@DaveFull እንዴ ሊጥ ሲጠጡና መነኩሴ ሲደፍሩ እንስሳት ሲረሸኑ ሽሮና በርበሬ ሲዘርፉ
ንብረት ሲጭኑ የነሱ ጽድቅ ነው
አማራም ሆንክ ትግራይ ትላንት እንዲ አደረከኝ እኔ አልረሳውም ምናምን እያልክ እርስ በርስ መነቋቆሩን ትታችሁ ለህዝባችሁ ስትሉ አንድ ሆናችሁ ጠላታችሁን ተከላከሉ ካልሆነ ኦሮሞ በየተራ ይጨፈጭፋችኋል
አትርሣው ከፈለክ ፡ሠላም ይሻላል ብለን እንጅ እኛም ያረጋቹንን አንረሣም፡አንተም ሆንክ ሥታሊን ።
ስታሊን ሓውና እንዳ 3ብደንቢ ሓዞም ኣብይ ንምውዳቕ ብጣዕሚ ጠቐምቲ እዮም!!
አንተተነቀል መጀመርያ ይሄን ችግር የቆላው ህዝብ ተጫወትበት ታግሎ ችግሩን እንዳይፈታ! ፈቶ ገደል ይስደድህ::😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉
ኣርሶ ኣደሩ እውነት ኣፈረጠው ።
እስታሊን ሀወይ እዛ ቦርጭካ አጥፋአያ በጃካ ፍጥጥ ኢላ !!!!
ኣይኮነን ትግራዋይ ኦሮሞ ደቂ ኣንስትዮ ተደፊረን ደቒሱ ኣይሓድርን ኢዩ
ሀገር ባንዳ አትሆንም ግለሰቦችና የፖለተካ ስልጣን የያዙ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች እንጅ:: ይህ የተሳሳተ አስተሳሰብ ነው ሀገርን የሚበጠብጥ::
Good job bro
ስታሊን ልብ የሚያደማናኣሳዛኙ ግፍ በድርብርብ ጠላቶች የተደፈሩየትግራይ ሴቶች ግፍና ሰቆቃ የግፉ ጥልቀት ያክል ኣልተገለፀም ኣልተነገረም ፍትሕ ደጃፍም ኣልደረሰም በጥቅሉ ሰሚ። ያጣ ድብቅ ግፍ ሆኗል!!
Hard Truth ❤❤❤❤
Thank you 🙏 for your kind words Stalin !
እስታሊን ስለገድሉ ትክክክል ብለካል ። በዝርዝር በማወቅም ባለማወቅ ከለውጡ በፊትም ይሆን በዋለ ያሴረውን እና የተፈፀመውን የሚመጥን ይቅርታና ፀፀቱን በግልፅ መግለፅ አለበት ። ለኔ ከአብይ በላይ ገድሎና መሰሎቹናቸው አገሪቷን ቅርቃር ውስጥ የከተቱ
ኢትዮጵያ የትግራይ ህዝብ ከአለም
እያጠፋች ያለች አገር ናት!!!!!!!
ስታእልን ኦሮሞ ተጠሚሮም አማሓራ ተጠሚሮም ሓያል በትሪ ኾይኖም ንትግራይ ቀጢጦማ ......
ምድሪ ትግራይ ትውሓጥኩም ባንዳታት ዋጋኹም ክትረኽቡ ኢኹም:: 💔💔💔😢😢😢
ምንድነው ድራማ ወይ ጉድ ያሳዝነል ህዝቡ ላይ እንዴት እያላገጡ ነው ባካችህ
መረጃና ኹሉ ረድዋን ኢዩ ረድዋን ብቐጥታ ርኽቡ ምስ ወዲ ኣፈወ,,,,,,ኢዩ
ሁሉንም ሰይጣናዊ የጦር ወንጀሎች እና የዘር ማጥፋት ወንጀል ከፈጸሙ በኋላ አሁን የአሳማ አህያ በጀርባችን እንድንሸከም ይፈልጋሉ። ከጃዋር እና OLA ጋር ህብረት መፍጠር እንችላለን
አፋር በደርግ ግዜ በትግራይና ብውሎ ሥር ነበር ሌላም አስብ ራስ ገዝ ነበር
ኢትዮጵያ በትግራይ ያለመቃረጥ ጀኖሳይድ እየፈፀመች ያለች አገር ናት
እብይ እንጅ ኢትዮጵያ አልሽጠችም ኢትዮጵያ ግን መሪ አጣች
ሬድዋን ለህሊናው መኖር የሚጀምረው መቼ ይሆን??
ወልቃይት: እና ራያ:
አማራ: ነው:: ስለ : እነሱ: እያወራህ:አማራ ና: ትግሬ: አይ ታረቁም::ወደ :አክሱም: :የሄደው: በሙሉ: ትግራይ:ነው: አማራ: ውስጥ: የሚኖር:ትግዋይ: ነው::
ስታሊን ሐውና እቲጉዳይ ከቢድ እዩ እቶም ሠባት እንተኾይንሎም ሙሉእ ብምሉእ ከጥፍኡና እዮም ዝፅዕሩ ዘለው ብጣዕሚ መጨነቂ እዩ ትጉዳይ ሐድነትን ቆራፅነት ይሐትት
ሰሜኑ አንድ ካልሆነ ይተፋል።
ስታሊን ወድትግራይ ንገድ አቶ አይትበሎ ነዚ ክብሪ አይግቦኦን::
የትግራይ ፖለቲካ ለሁለት እየከፈልክ የኣማራ ፖለቲካ እንዴት ማስታካከል ይቻላል።
ምልቶችፍኖ 🇧🇴🇻🇳🇪🇷
ይቅርታ የማያውቅ ይቅርታ ናፋቂ መሆን አይከብድም ???
Happy new year
❤❤❤❤
እሰታሊን አንተ የአብይ አህመድን ሴራ ቀድመህ አውቀህ ሴራውን ሰላከሸፍከው እናመሰግናለን
ኮለጅ እዮም ሰርሖም
ብሽም ኽርስትና ዘሕፍር ተርእዮ
ስታሊን በጣም ጥሩ ታቀርባለህ ግን ስለ እምነት ባትነካካ የበለጠ ተደማጭነት ይኖርሃል።
ኣይትሓዋውስ ስታሊን ኣብ ሓደ አጀንዳ ኣፅኒሕኻ ናብ ካልእ ኣእትወና፡፡
በመጀመርያ ህውሃት የአማራን ህዝብ ለ30 አመት ላደረሰበት በደል ይቅርታ መጠየቅ አለበት ። ለ30 አመት በየክልሉ ያስፈጀው አማራ ይቅርታ ሳይጠየቅ ለምን ትግራይ ይጠየቃል ። የህዋትን በደል ለመቸውም አንረሳም ። ወልቃይትና ራያን አታስቧት ፤ እዚያው ክልላችሁን ይዛችሁ ተቀመጡ ። የሚያሳዝነው ምንም የማያቀው የትግራይ ህዝብ ነው ። ከአማራ ጋር የምናወራርደው ሂሳብ አለ ስትሉ ነበር እኮ ፤ ለመቸውም አንረሳውም ።
False narration. Wushet selechen
Amhara and Tigray as well as Wollega are outside of government leadership administration
ገዱ ይቅርታ ጠየቀ ምን ጥቅም አለው እግር ቆርጦ ውልሽር እንደ መስጠት ነው ስለዚ በህግ መጠየቅ ያለበት የበላበት ድስት ሰባሪ ሰዉ ነዉ
የአማራን መሬት አታስቡት
ጂግና ወላዲ
Brother Stalin, Please share this to Tsadkan and his followers.
Egzabiher admen tanan yahabka
I missed you talking like this, oh Betty and her leg😂😂😂😂😂😂😂😂
ከአቢይ ይከፋል እንጂ ዩሚሻል አይደለሞ .....አቡይም እንደዚሁ ብዙ አዉርተዋል
ጉዶም ዘርግፎ ብዚያዳ ናይቶም ባንዳታት ዘርግፎ መንታን ክንፈልጦም
ምሽ ፋብሪካና ምሽ ደቒ ኣንስትዮና ተደፊረን ናይ ቁሩብ ጊዜ ጉዳይ ኢዩ እንታይ ከም ንገብር ባዕልና ኢና ንፈልጦ
ኪድ ደቀ ኣንስትዮ ትግራይ ባዕልኹም ተጋሩ ትደፍርወን ዘለኹም ይገድድ ክም በዓል ከማኻ ሓሰውቲ አዮም ን ህዝቢ ትግራይ ኣብ ሽግር የትዮም ዘለው
ከ85 ብሔረሰብ ውስጥ 14 ብቻ ክልል የሠጠ ፌዴሬሽን ትልቅ ችግር አለበት
IDPs are all the rights to come back home at Wolkait but Wolkait belongs to Gondar. Please forget it and try to integrate the people.
ስታሊንና፡ጁዋር፡አቁዋማችሁ፡ምን፡እንደ፡ሆነ፡ግልፅ፡አይደለም።
እውነት፡የትግራይ፡ሕዝብ፡ጠላት፡ኢትዮጵያ፡ናት? ኧረ፡በልክ፡ሁኑ።
Stalin needs to hit the gym to slim his waist. Unfortunately, nothing could be done about his height. Nevertheless, he punches more than his height.
Agree????
Why are you checking him out? The man is happily married with kids. As long as his wife is happy that’s all that matters.
@@mikeyfutbol3561 He ain’t in a radio. Some may wish he …🫣🫣🫣
Are you, at least, a woman?
jeginachin bertalin staline
ዛሬም የብሔር ፖለቲካ እንዲቀጥል ትፈልጋለህ የብሔር ፖለቲካ ያመጣብን መአት ዛሬም አይታያችሁም? አብይ ለሁሉም የሚመች ስርአት የመመስረት አቅም የለውም የበሰበሰ ስርአት ነው tplfም የበሰበሰ ነው አዲስ አስተሳሰብ እንፈልጋለን tplf የትግራይን ህዝብ መነገጃ አድርጎ ዛሬም ወደስልጣን ሊመለስ ያልማል ይልቅ የትግራይ ምሁራን ዛሬም ወልቃይት የሚለው ለህዝብ አስቦ አይደለም ዛሬም የያኔውን የመገንጠል ቻርተር ይዞ የአማራን ህዝብ በጠላትነት ፈርጆ እየሰራ ነው ለዚህ ማስረጃው የራያ ድርጊታቸው ግልፅ ምስክር ነው አዲስ አስተሳሰብ መርህ ይዛችሁ ነው ዛሬም የድሮውን ይዛችሁ አትምጡ በሀቅ ለጋራ ጥቅም የጋራ ጠላት ን ለመጣል እንስራ ዛሬም የህዝቡን ጉስቁልና ለማከም በእውነት እንተባበር ወልቃይት በማለት እየጮሀችሁ በጋራ ውይይት በህዝቡ መግባባት የሚፈታን ነገር እያንቦረቃችሁ የምትሄዱት አካሄድ የትም አያደርስም በራያ አማራ እንደሰው ሳትቆጥሩ ቅዳሴና ፀሎት እንኮ እየነፈጋችሁት እንዴት ትታመናላችሁ የህዝብ ወር አዘራፊዎች
False narration. Wushet selechen
የህገመንግስት መለወጥ በእርግጥ መፍትሔ አይሆንም ግን የሚተገበር ወይም ለዚህም የሚገዛ መንግስት በቅድሚያ አስፈላጊ ነው።
እስታሊን ሓቒ መረጃ ክነግረካ ረድዋን ኣብ ኣስመራ ምስ ኣያና ዝፈረሞ ሚስጥራዊ ውዕል ኣለዎ
Ayana?
estrelin yeshenen wegea alasaim atebile. gedeatahe new masait lehezbu
😂😂😂 እንዳትወጭ ዝናሺሺ አደራ
አወቅሽ፡አወቅሽ፡ቢሉዋት
ሃይማኖት፡አትግባ፡ተብታቤ
It is non of your business
እሱን፡ለባለቤቶች፡ተዎ
መሐመድ፡ሐይማኖት፡ትላለሕ፡ሐይማኖት፡እንዳለው፡፡
Correction Stalin: Eyu Chufa is not Oromo. I think you assume that non-Geez names are all Oromo.
አቶ አንዳርጋቸው በትግራይ ላይ የፈፀሙት ግፍ ይቅርታ ለማለት የከበዳቸው የአማራ ህዝብ ከትራይ ህዝብ ጋር ደም በማቃባት የመሪነት ሚናቸው የተወጡ በመሆናቸው ከተጠያቂነት ለመሸሽ የሚያሳዩት ፍራቻ ነው።
ህ.ወ.ሀ.ት እንደ ተቃዋሚ ፓርቲ መሰብሰብ ጀመረ! 😀 ስታሊን ራሱ ሳቀ እኮ
ስታሊን ጂግና ሓዞም ምድረ ፋራን ልክስክስን ርካሽ ሰብ በቶም ስልጡናት ህዝቢ ክጻወቱ ኣይነፍቕድን ኢና መን ዲኻ ኣንታ ስልጡን ትግራዋይ ነዞም ኣ፡ኣ፡እኳ ብግቡእ ዘይፈልጡዋ ኣመራርሓ ሸዋ ጸዋታ ቸዝ ተርእዮም ኣሎኻ እስታሊን መኹርዒና
99.9% የአማራ ህዝብ የትግራይን ህዝብ አያምንም ምክንያቱም ያደረሰሳችሁበት በደል አይረሳምና
ተቀየስ ባክህ ።ብጥለው ገለበጠኝ ነው ነገሩ።
✅✅✅✅✅✅✅
He Jawar is said we still save the prosperity gov4
Stalin arhiku zhaseb.bless Stalin .thanks.
ዝም ብለህ ትግራይ ትግራይ ብቻ እያልክ ብታወራ ትጠፋለህ እንጅ ለውጥ አታመጣም። ይልቅ እንደ አንድ አገር ዜጋ ለማሰብ ሞክሩ። በአማራ ሕዝብ ላይ ብዙ ጥፋት አድርሳችኋል ያን የሚረሳ ትውልድ የለም። ችግር የተፈጠረው ትግራይ ብቻ አድርጋችሁ አታጮጩሁት
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉🎉❤❤❤❤🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤
seratu Mulu Lemulu Mefres New Yalebte
Higemengistu biferis andegna yemigodaw oromo na amara new .yifires chigir yelewum bezih hige mengist altetekemem ye tigray hizib
ለዲመት ቀሪባ የምትጫወት አይጥ ጉሪጓዳን ስታ ትበላለች "ከመንግስት "
Yigenanyaal
ስታሊን- እዚ ሓቀኛ፣ ወያናይን ኩነታት ብኣግባቡ ዝተረደኦን ሰብኣይ(ብቢድዮ ዝጋበዝካና) እንተኺኢልካ ኢንተርቢው ተትገብረሉ!!
ወንጀለኛ መቃወም ወይም ቅሬታ ማቅረብ ስላማይችል አፍህን ዝጋ። የስሜን ዕዝ፣ ማይካድራ፣ የወሎ፣ ሸዋና አፋር ተወሮ መደፈር፣ ሚሳይል አስመራና ባሕርዳር ላይ መተኮስ ከወንጀሎችህ አንዳንዳኦቹ ናቸው።
አብይ አንተ የምትለውን ካደረገ (የክልል ጉዳይ) ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ታወቀ ማለት ነው የወያኔ ደግሞ አዲዮስ!
Who feed the IDP people in Sudan & other places?
አክባሪህ እና አድማጭህ ነኝ።
ማሳሰቢያ
1ኛ ኢዩ ጩፋ ቸርች ሳይሆን ቻናለ ከከፈተ እራሱ 10 አመቱ ነው በምን ሂሳብ የአብይ ልጅ ሆነ???
ሌላው አሁን ደቡብ አንተ እንደምታስበው አይደለም በዝምታ የራሱን አገር እየሰራ ነው ሃይማኖት እና ባህል ላሳይህ ብትለው መጀመሪያ ለራስህ እወቅበት ነው ሚልህ።
ደቡብ አልተናገረም ማለት ማንም የጨለማ ዝም ብሎ ያያል ማለት አይደለም ።
አዲሳባና ዙሪያ ላይ መሬት ከምገዛ በክልሌ ነገ የሚሞተውን በግ ልግዛ ብሎ ውስጥ ለውስጥ የተግባባ ህዝብ ነው
ማንን መስማት እንዳለበት ያውቃል ጅል አይለይም ።
ኢጩ ፋ ጋር ሄዶ የተፈወሰው ያውቀዋል እሱን ለኛ ተወው የሚዛን አማን ህዝብ እና አስተዳደር ሞኞች አይደሉም ።
ሀቀኛ ሚዲያ ስለሆንክ ድንገት የተሳሳትከው ነገር ካለ ታስተካክለዋለህ የሚል እምነት ስላለኝ ነው።
ሰሞኑ በቀን ሶስት ትግርኛ ፕሮግራም እየሰራ አማርኛ ሳትሰራ የቆየኸው ለተጋሩ ቅድሚያ ስለምትሰጥ መሰለኝ።
ESTALINE NEKULU metsetire aleni mesebeleka eu kkkkk