አስገራሚ የፍቅር የታሪክ(የፍቅር ልቦች) /Amazing Ethiopian_ True Love Story 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 173

  • @mequadesha
    @mequadesha  4 года назад +32

    የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እና የፍቅር ልቦች ተከታታዬች እኛ የተለያዩ የናንተን ክብር የሚመጥኑ ታሪኮችን እናቀርባለን እናንተም የምታቋድሱን የህይወት ታሪክ ሊኖር እንደሚችል በማሰብ "የፍቅር ልቦች" የሚል የቴሌግራም ግሩፕ ከፍተናል እዛ ላይ በመቀላቀል በድምፅ እና በፅሁፍ ልታጋሩን ትችላላቹ ። Like&share👉መቋደሻ ሊንክ 👈
    💎 ስለምታደምጡን እናመሰግናለን 💎

    • @sdr6358
      @sdr6358 4 года назад +1

      እሲቲ። አገር። ቤት። መጥቼ። ሱቅ። ያዋጣሌ። እዴ

    • @sdr6358
      @sdr6358 4 года назад +1

      💋💋💋💋💋💋💖💕💔💔

    • @ggijhythhd5121
      @ggijhythhd5121 4 года назад +1

      הנהחודי

    • @helentesfay1037
      @helentesfay1037 4 года назад +1

      ቅድስት። ስደተኘዋ At mkkkknkkkklmkmlkollljujhjjjjjjjjhhhhhjhjjjjkkkkkikokkkklk

    • @helentesfay1037
      @helentesfay1037 4 года назад

      ቅድስት። ስደተኘዋ At ll

  • @דאסאשאדיגו
    @דאסאשאדיגו 3 года назад +11

    ዋው ምን እንደምል አላቅም ይህ ሊሆን የቻለው በእግዚአብሔር ታምር ብቻ ነው💔❤🙏😥 ምነው ሁሉም ከሚወደው ጋር እንዲኖር የእርሱ ፈቃድ ቢሆን አስገራሚ ታሪክ ነው።

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад +45

    እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን !!!!

  • @hana967
    @hana967 4 года назад +35

    በጣም እሚገረም አስተማሪ ታሪክ ነው መጨርሻው ደስ ሲል አይለያቸው ።

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 года назад +1

      መጨራሽው ደስ ይላል በሌላ የቱብ ላይ አትቻለሁ

  • @ibuartasi6954
    @ibuartasi6954 4 года назад +3

    ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ መጨረሻው እጅግ ደስ ይላል

  • @ሀየማኖትሀይማኖት
    @ሀየማኖትሀይማኖት 21 день назад +1

    ዋው መጨረሻው ደስ ይላን❤❤❤

  • @mitikneshabebe3562
    @mitikneshabebe3562 4 года назад +30

    የጠዋት ሳይሆን የማታዬን አሳምርልኝ ማለት እንደዚህ ነው ፈጣሪ መገፋትን ያውቃልና

  • @fatiyaawol7563
    @fatiyaawol7563 4 года назад

    Wooooooow kiroiye Anta kwondochi hulu tilyalehii tabarikiii wodajjjee❤❤❤

  • @iloveyouethiopan1346
    @iloveyouethiopan1346 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነበር እናመሰግናለን

  • @meazateshome1389
    @meazateshome1389 4 года назад

    Wowww mechereshaw endet yamral 👌👌👌

  • @ashuhabshweti2437
    @ashuhabshweti2437 4 года назад +1

    ዋው በጣም ልብ ይሰብራል ግን መጨረሻዋ ያሳመረላት ደስይላይ ይጨምርላቹሁ

  • @mixasadatagnawa8898
    @mixasadatagnawa8898 4 года назад +1

    Woww fetari yehulachananam macarsh yasamare (baqananet betasab yadargugn)

  • @Asd-pu8qr
    @Asd-pu8qr 4 года назад +12

    ፈጣሪ ሆይ መጨረሸችን አሰምርልን አይ ፈተና ህወት የትግል መድረክ ነት ችሎ ምቀቆም ሰዉ የድርገን

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ገራሚ ታሪክ ነው እውነተኛ አፍቃሪ ሊናደድብን ይችላል እንጅ ጥሎን አይሔድም የልጅቷ ስቃይና ጥንካሬ የኪሮቬል አፍቃሪነት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እናመሠግናለን

  • @alemgulma9199
    @alemgulma9199 3 года назад

    Egziabher ymesgen fetari hulunm y'all destachihu ybza

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 4 года назад +5

    ሀና የ10 አመት ልጅ ሳለች ሶስተኛ ክፍል ከነበረች እንዴት ሆኖ ነው በ14 አመቷ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ የምትሆነው 😂ለማንኛውም ለሌላ ጊዜ እንዳትሳሳት ሂሳብ ላይ 🤣ዝግጅትህና ድምፅህ ያምራል አስተማሪም አሳዛኝም ነው❤

  • @samf8389
    @samf8389 4 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው

  • @eyesuseyesus4685
    @eyesuseyesus4685 4 года назад +8

    መጨርሻው ሚያምር ፍቅር በፊልም ብቻ ይመስለኝ ነበረ ኡፍፍፍ በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው የኛም መጨረሻችን ያሳምረው ፈጣሪ

  • @mekdi8491
    @mekdi8491 4 года назад +5

    ዋው የሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምረልን

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 2 года назад

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ. 😊

  • @allah871
    @allah871 4 года назад +1

    በጣም ደሥ የሚል የህይወት ታሪክ እስከመጨረሻው አይለያችሁ

  • @بندرالمطيريالمطيري-ي4ح

    መጨረሻዉ አማረ እባካችሁ ሰወች ፈተና ቢበዛም ንፁህ ልብ ይኑራችሁ ፈጣር የኛ ያለዉን አያሳጣነም ሁሉም ያልፋን

  • @jdcjnavp5940
    @jdcjnavp5940 4 года назад

    መጫራችን አለህ የሠሚሪል መጫራሸዉ ደስ ይለል

  • @የሀይቋቀበጥ-ኸ5ቈ
    @የሀይቋቀበጥ-ኸ5ቈ 4 года назад +2

    ዋውው መከራ ቢበዛበትም መጨረሻው ደስስስ ይላል

  • @መታገስመልካምነው
    @መታገስመልካምነው 4 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @ልብውልቅ
    @ልብውልቅ 4 года назад +7

    የሴት መከራ እኔ ሴት በመሆኔ እናደዳለው ወንድ ሆኖ መፈጠር ለኔ መታደል ነው የምለው በሴትነቴ ብዙ ወዶች ስለተጫወተብኝ ለወንድ ጥላቻ አለኝ

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 года назад +2

    ዋዉዉ ማሻአላ መጨረሻው ደስ ይላል ግን ታሪኩ ልብ ይሰብራል ኡፍፍፍ

  • @kokobegetachew1209
    @kokobegetachew1209 4 года назад +2

    ወይኔ መጨረሻዉ እንደት ያምራል

  • @sinenegnkbahermado7225
    @sinenegnkbahermado7225 4 года назад

    Wow Its amazing

  • @ልጄናትሕይወቴ
    @ልጄናትሕይወቴ 4 года назад

    በጣም የምገርም የፍቅር ታርክ ናው እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ እውነተኛ ፍቅር እንደት ደስ ይላል በጌታ😢😢😢😢😢

  • @fanoskingston8315
    @fanoskingston8315 4 года назад

    Fantastic media

  • @yeshihamie919
    @yeshihamie919 4 года назад +4

    እፍፍፍፍፍፍ ደስሲል መጨረሻው

  • @bisrattsegay5957
    @bisrattsegay5957 4 года назад +2

    ህውት ፍተና የሞላት ናት ግን እግዚአብሔር መጨረሻ ያሳምርልን እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርካቹ💖💖💖💖

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 4 года назад +1

    እጂግልይነካልመጨርሻውደስላል፣መልካምሂወት፣ሀናይመችሽ

  • @WeynoSime
    @WeynoSime 7 месяцев назад +1

    ወይኔ ሰት መሆን እኮ ፈተና ነው

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    ፍቅር ያሸንፍል

  • @seadayesuf56
    @seadayesuf56 4 года назад

    መከራ ቢበዛም መጨረሻቹሁ አምሯል ከዚህበኋላ ደስታይብዛላቹሁ ከቤተሰቦቻቹሁጋር

  • @emawaesh7285
    @emawaesh7285 4 года назад +8

    ወኔ ታድላ እዴት ደስ ይላል ደስ የሚል የፍቅ ስቃይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ
    @ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ 4 года назад +1

    ማሻአላህ ሲምር ምነኛ ደስይላል ከሚወዱትጋር መኖር እንዲት ደስይላል😍

  • @ሂወትከምጸወታዳማ-ሠ9ቈ
    @ሂወትከምጸወታዳማ-ሠ9ቈ 4 года назад +1

    I am from Eritrea 🇪🇷 Wawww 👌🏾😢

  • @abducted5794
    @abducted5794 4 года назад +1

    ለሁላችንም እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን ልክ እንደ ሀና

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ከወርተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን

  • @halenyane8222
    @halenyane8222 4 года назад

    Wow edat des yelale ewnetega fiker hulam des yelal

  • @ነጁቲነኝሀላሌንናፋቂ

    ኡፍፍፍፍ ለካ በሁሉም ሰው ይሄ ፈተና ይደርሳል

  • @yechoraalijoch3706
    @yechoraalijoch3706 4 года назад

    Bewunat betam des yemil tarik new fetari ayleyachew

  • @roozrooz2027
    @roozrooz2027 4 года назад +1

    በበጣም ደስ ይላል

  • @fatymh3863
    @fatymh3863 4 года назад +5

    ወይ ሂወት ግን ዴሥ እሚለው ያፈቀረችሁን ማገኘት ነው

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 10 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😢😢😢

  • @Zainab-rq9ul
    @Zainab-rq9ul 4 года назад +1

    btam biyasaznm mcarsaw das ylale ysat lji hiwt endankulale nat Anda kwdakc mnsatu kbad new ena ega satoc tnkaka yasflgnal Awdadkacnen bdamb memlket alben ❤❤❤Hnico enkan das ales yna konjo

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    ፍቅር
    ፍቅር
    ፍቅር
    ያሸንፍል

    • @mdet5271
      @mdet5271 4 года назад

      💔💔💔💔💔👍👍👍👍

  • @fafint188
    @fafint188 4 года назад

    ብቻ መጨረሻው ደስ ይላል

  • @tseganeshalebachew3400
    @tseganeshalebachew3400 4 года назад

    Wwwww megeram new ehunt new ehuneta feker fetana westet new eigizhber l huluichen ehuneta feker yestayen

  • @አስቱፍቅር
    @አስቱፍቅር 4 года назад

    አይ የሴት ልጅ መከራ መጨረሻችን ሲያምር ግን ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ወንድ ከስንት አንድ ነው ያለው እኔም አርግዤ ነው ጥሎኝ የሄደው😭😭

  • @mirayanse3487
    @mirayanse3487 4 года назад

    Uuuuuuufffffff Ayzoshi hanye konjo

  • @meskeremuae8722
    @meskeremuae8722 4 года назад +1

    Wwwwaawwww des yemilnew 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 4 года назад +1

    የተጣመመ የሴት ልጅ ሂወት ዛሬ ገና ተስተካከለ የሚባል ሰማሁ ለሁሉም ድርሰት ነው የሚመስለው

  • @selammerhawi7841
    @selammerhawi7841 4 года назад +2

    የማታ እንጀራ ይስጣቹ ሚባል እንዱክ ነው ተመስጌን እንካን ለዚህ አበቃሽ

  • @zewditutariku9955
    @zewditutariku9955 4 года назад +1

    ወይጉድ

  • @hikmathik4915
    @hikmathik4915 2 года назад

    Ufffffffffff das yemil tariki wly

  • @WeGa-c5e
    @WeGa-c5e Год назад +1

    ድስይላል

    • @mequadesha
      @mequadesha  Год назад +1

      We Ga
      ስለተከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን
      ዝግጅቱ ከተመቾት ለሚወዱት ያጋሩት

  • @ኑሩልኝእናቴ
    @ኑሩልኝእናቴ 4 года назад

    መጨረሻው በጣም ዴስ ይላል

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    ዋውውውውው

  • @chatugezeny1843
    @chatugezeny1843 4 года назад

    Desiyilal betam fatana binorm macaresh waww

  • @user-ux7vb1iv8d
    @user-ux7vb1iv8d 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @mareymeshete1070
    @mareymeshete1070 4 года назад

    Waw betam dese yemel temeret tax

  • @fafint188
    @fafint188 4 года назад

    ግን እውነተኛ ታሪክ ነው ወይንስ ልብ ወልድ
    ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ ያው እየኖርነው ስለሆነ😭

  • @mimimmm1972
    @mimimmm1972 3 года назад

    ፈጣሪ አምላክ እውነተኛ አፉቃሪ ይሥጠን

  • @amettube5071
    @amettube5071 4 года назад

    መጨረሻችንን የሳምራው ሚባለው ለዚህ ነው

  • @kasukasu7653
    @kasukasu7653 4 года назад

    Alhamudilillah betam des yelale

  • @amiinamuhammad2291
    @amiinamuhammad2291 4 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tube2984
    @tube2984 4 года назад

    ፈጣሪ ፍቅራቸውን ያሳምርርርርርር

    • @tube2984
      @tube2984 4 года назад

      ህይወት እንደኔበረች አትቀርም ትቀየራለች

    • @tube2984
      @tube2984 4 года назад

      እስተማሪና አሳዛኝ

  • @ok-lo1dx
    @ok-lo1dx 4 года назад +1

    ኡፍፍፍ በጣም ነው ያስለቀስኝ ብቻ ደስ የላል

  • @gettyalabasho2709
    @gettyalabasho2709 4 года назад +6

    ኧረ ውው የጀራ አባቶች ከምድር ያጥፋችሁ

    • @konjo2938
      @konjo2938 4 года назад

      እዉነተኝ አፍቃሪ እድህነዉ

  • @seadimekonnentube1718
    @seadimekonnentube1718 4 года назад +5

    የእውነት የኢትዮጲያ ወንድ አልመሰለኝም የውጩን አለም ተርጉማችሁ ነው

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube 4 года назад +1

    አሚንየሚያፈቅርልብይሥጠን

  • @slamm436
    @slamm436 4 года назад

    Wow des yemile tarek new endbetehi tafech

  • @galaxy2653
    @galaxy2653 4 года назад

    👍👍👍

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    ደስ የሚል ፍቅር

  • @hayugh1573
    @hayugh1573 4 года назад +2

    Yesew lij mechereshaw seyamr des yelal

  • @rediethailu3635
    @rediethailu3635 4 года назад

    ደስ ሲል

  • @samiramanajer7260
    @samiramanajer7260 4 года назад

    ❤❤❤❤❤

  • @sosisosi7691
    @sosisosi7691 4 года назад

    Wow

  • @ethio-army-jimsuga5351
    @ethio-army-jimsuga5351 4 года назад +1

    Desss yemil mecersha naw

  • @sameeramaa3394
    @sameeramaa3394 4 года назад

    ደስሲል

  • @አሰረሰ
    @አሰረሰ 4 года назад

    ❤️❤️❤️💕😭😭

  • @furtyrr4252
    @furtyrr4252 4 года назад

    ብዘት,ቲያሳተምራልበእውነት

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 4 года назад +2

    ኡፍፍፍፍ የሰው ልጅ ስቃይ መከራ አምላኬ መጨረሻችንን አሰምሪልን

  • @wesignlewsitetenlalidegime3006
    @wesignlewsitetenlalidegime3006 4 года назад +1

    yallah endat des yilal minim enkwan zengi bitonim meteti 1ken ersn kaset 2 giza metetat batkom inkwan mesiker enide lalebat awka metekek gn yilal yhulum meceresha endezi aymirim silzi lintenkek gd new

  • @Eyerus-id5xv
    @Eyerus-id5xv 7 месяцев назад +1

    wwwwaaawwww,uu,u,u,,amayzing

  • @hlatshmble2228
    @hlatshmble2228 4 года назад +1

    ብዙ የፍቅርታሪክ ሰምቻለሁ መጨረሻው ግንእንደዚህ ያስደሰተኝ የለም

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol 4 года назад +1

    ዋውው👌❤❤

  • @sinenegnkbahermado7225
    @sinenegnkbahermado7225 4 года назад

    Dess yelal gun ewuontgna life endezhe adelm woshet nwe ylmaaa

  • @meskeremuae8722
    @meskeremuae8722 4 года назад +1

    Uuuuuuuuuffff 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ነጁቲነኝሀላሌንናፋቂ

    😭😭😭😭😭😭

  • @user-bq9ie4fs2c
    @user-bq9ie4fs2c 4 года назад +2

    ልብወለድ ባይሆን ደስ ይል ነበር

  • @galaxy2653
    @galaxy2653 4 года назад

    ❤❤❤❤❤😭😭😭😭

  • @sdr6358
    @sdr6358 4 года назад +1

    ያማል

  • @helenmh807
    @helenmh807 4 года назад +1

    እረ ሀና በዛ

  • @mekdeswerku8675
    @mekdeswerku8675 4 года назад

    እውነተኛ ፍቅርርርር

  • @hani11sr66
    @hani11sr66 4 года назад

    Hiwoti igna idee felagen seyahon isuhaa inde felaechino m !!!